Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሀያሏ ራሽያ እናብርቱዋ ጀግና ቻይናይቅናቹ ለአለም ሰላም እና ነፃነት እየታገሉ ያሉ ጀግኖች!!!
እውነት በትክክል ይቅነቻው ምክንያቱም በሰው ሀገር ጠልቃ አይገቦም
Sxs
@@Nasir-rd1ky አሜንአሜንአሜንይቅናቸው አለም ሰላም ተርቧል።
አለም ከአውሮፓውያን እና ከአሜሪካ ተፅዕኖ ነፃ የምትሆነው በቻይና እና በሩሲያ ነው ። የአርማጌዶን ጦርነት የሚባለው በትንቢት የተነገረለት የተቃረበ ይመስላል ።
@@shimelsgisila2650 በተስፋ እንጠብቃለን!የመራሹ ኔቶን ስብስብ እና የአሜሪካንን እራስ ወዳድነት በግልፅ ለአለም በአደባባይ ይፋ ያወጡት ሁለቱ ጀግና ሀገሮች የአለምን አሰላለፍ በቅርቡ እንደሚቀይሩት ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ!!!
ድል ለራሻ ድል ለቻይና ውድቀት ለመላው አውሮፓ
Bravoooo China 💪💪💪🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳
Gloire a l'Ethiopie fière d'être Amharas !
Veri good
ከፋና ከምንወደው ሚዲያ የመልጠቤቀው የሸቀላ ቪዲዮች እርዕሳቸውና ውስጣቸው የማይገናኝ
አቀረረበቹ ደስ ይለል
ቻይና አጥብቀን ካነበብነው ቻይ እና አስተዋይ ብልህ ፅኑ ጠንካራ ታታሪ ወጥ እና ተከታይ ክህሎት በቀጣይነት አራምደው በአጭር ጊዜ የመጠቁ እኛ ላለፉት 30 አመታት በዘር ስንሻኮት 300 ብሄረሰብ ያላት ሀገር ቻይ ችላለች
ቻይና ይቅናት
ለማደግ የሚጥር ሀገር ሁሉ ለአሜሪካ እና ለአዉሮፓ ስጋት ነዉ ማለት ነዉ ? የኔ ጥያቄ ታዲያ እኛ ኢትዮጵያዉያን ስጋታቸዉ የሆነዉ በምንድነዉ ? ነና አለደግንም ፡ ለምን ጠመዱን ?.
በትክክል በአሜሪካ እና በኔቶ ደካማ የዛገ አስተሳሰብ ለማደግ እሚፍጨረጨሩ ሀገራት ለሀያላን ሀገራት ስጋት ናቸው።ኢትዮጵያም ጅማሮዋ ወደ ዕድገት ማማ እየሄደች ነው ያንንም በግልፅ እያዩ ነው።ለዛም ነው በረጅም እጃቸው እናት ሀገራችንን እያመሷት ያሉት።
@@edenteferi3037 Thank you !!!!!!..
መገን ቻይና ይመቺሽ
Layek
They are crazy why are you developing faster than us We won't work harder we will stop you
የምወደው ጣቢያ ነበረ ከአቤል በፊት አቤል የፈለገውን አቋም መያዝ ይችል ይሆናል ግን ተራ ግለሰብ አይደለም ።ታዋቂነቱን ምንም እንኳን የታወቀው በፋና ቲቪ ቢሆንም የተወሰነም ቢሆን ተፅእኖ የሚፈጥር ሰው በሰው ሞት ላይ ባይቀልድ ጥሩ ነበረ። በፋና ቲቪ ያገኘውን እውቅና ጣቢያውን የግል ፍላጎት ማስፈፀሚያ ባያደርገው ? በግሌ ዘፋኝ መሆኑን ያወኩት በፋና ነው ።ለእውቅና ያበቃውን ጣቢያ መጠቀሚያ አደረገው ።እርግጠኛ ነኝ ግጥሙንም እሱ አልፃፈውም እንትና የሰጠው ይመስላል ።
እጅግ በጣም ዘግቤ ሞታል
አሜሪካ ትውደም
Ay enante ye wushet kimiroch
Ashekabachoch fana
Erask ashkabach
Ezi ga komentateru demo ethiopia ina chinan yawoddral. Shame duketamoch
Kotet
Sxs vedo
ቻይናና ሩስያ ወሬ ብቻ ነው። ተከብረው አላስከበሩን ወይ አርፈው አልተቀመጡ ነዳጅና ኑሮ አጦዙብን።
ነዳጅ እና ኑሮ የጦዘው በማን የማዕቀብ ጋጋታ ምክንያት እንደሆነ አለም ያውቀዋል።ሀያሏ ራሽያ እና ብርቱዋ ቻይና እጃቸው የለበትም።
አብይ ገና ብዙ ችግር ይፈጥራል 🙄 የአማራ ሙህራን አገራቸው ጥለው 🙄 ሰለ አሜሪካ አና እስራኤል አያስቡ ለሆዳቸው አዳሪ 🙄 የ ኦሮሞማ መንግስት ገና ያጠፋሃል 🙄🙄🙄አፈር ብሉ 🙄 አርሶአደር አለቀ 😭
ሀያሏ ራሽያ
እና
ብርቱዋ ጀግና ቻይና
ይቅናቹ ለአለም ሰላም እና ነፃነት እየታገሉ ያሉ ጀግኖች!!!
እውነት በትክክል ይቅነቻው ምክንያቱም በሰው ሀገር ጠልቃ አይገቦም
Sxs
@@Nasir-rd1ky
አሜን
አሜን
አሜን
ይቅናቸው አለም ሰላም ተርቧል።
አለም ከአውሮፓውያን እና ከአሜሪካ ተፅዕኖ ነፃ የምትሆነው በቻይና እና በሩሲያ ነው ። የአርማጌዶን ጦርነት የሚባለው በትንቢት የተነገረለት የተቃረበ ይመስላል ።
@@shimelsgisila2650
በተስፋ እንጠብቃለን!
የመራሹ ኔቶን ስብስብ እና የአሜሪካንን እራስ ወዳድነት በግልፅ ለአለም በአደባባይ ይፋ ያወጡት ሁለቱ ጀግና ሀገሮች የአለምን አሰላለፍ በቅርቡ እንደሚቀይሩት ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ!!!
ድል ለራሻ ድል ለቻይና ውድቀት ለመላው አውሮፓ
Bravoooo China 💪💪💪🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳
Gloire a l'Ethiopie fière d'être Amharas !
Veri good
ከፋና ከምንወደው ሚዲያ የመልጠቤቀው የሸቀላ ቪዲዮች እርዕሳቸውና ውስጣቸው የማይገናኝ
አቀረረበቹ ደስ ይለል
ቻይና አጥብቀን ካነበብነው ቻይ እና አስተዋይ ብልህ ፅኑ ጠንካራ ታታሪ ወጥ እና ተከታይ ክህሎት በቀጣይነት አራምደው በአጭር ጊዜ የመጠቁ እኛ ላለፉት 30 አመታት በዘር ስንሻኮት 300 ብሄረሰብ ያላት ሀገር ቻይ ችላለች
ቻይና ይቅናት
ለማደግ የሚጥር ሀገር ሁሉ ለአሜሪካ እና ለአዉሮፓ ስጋት ነዉ ማለት ነዉ ? የኔ ጥያቄ ታዲያ እኛ ኢትዮጵያዉያን ስጋታቸዉ የሆነዉ በምንድነዉ ? ነና አለደግንም ፡ ለምን ጠመዱን ?.
በትክክል በአሜሪካ እና በኔቶ ደካማ የዛገ አስተሳሰብ ለማደግ እሚፍጨረጨሩ ሀገራት ለሀያላን ሀገራት ስጋት ናቸው።
ኢትዮጵያም ጅማሮዋ ወደ ዕድገት ማማ እየሄደች ነው ያንንም በግልፅ እያዩ ነው።
ለዛም ነው በረጅም እጃቸው እናት ሀገራችንን እያመሷት ያሉት።
@@edenteferi3037 Thank you !!!!!!..
መገን ቻይና
ይመቺሽ
Layek
They are crazy why are you developing faster than us We won't work harder we will stop you
የምወደው ጣቢያ ነበረ ከአቤል በፊት አቤል የፈለገውን አቋም መያዝ ይችል ይሆናል ግን ተራ ግለሰብ አይደለም ።ታዋቂነቱን ምንም እንኳን የታወቀው በፋና ቲቪ ቢሆንም የተወሰነም ቢሆን ተፅእኖ የሚፈጥር ሰው በሰው ሞት ላይ ባይቀልድ ጥሩ ነበረ። በፋና ቲቪ ያገኘውን እውቅና ጣቢያውን የግል ፍላጎት ማስፈፀሚያ ባያደርገው ? በግሌ ዘፋኝ መሆኑን ያወኩት በፋና ነው ።ለእውቅና ያበቃውን ጣቢያ መጠቀሚያ አደረገው ።እርግጠኛ ነኝ ግጥሙንም እሱ አልፃፈውም እንትና የሰጠው ይመስላል ።
እጅግ በጣም ዘግቤ ሞታል
አሜሪካ ትውደም
Ay enante ye wushet kimiroch
Ashekabachoch fana
Erask ashkabach
Ezi ga komentateru demo ethiopia ina chinan yawoddral. Shame duketamoch
Kotet
Sxs vedo
ቻይናና ሩስያ ወሬ ብቻ ነው። ተከብረው አላስከበሩን ወይ አርፈው አልተቀመጡ ነዳጅና ኑሮ አጦዙብን።
ነዳጅ እና ኑሮ የጦዘው በማን የማዕቀብ ጋጋታ ምክንያት እንደሆነ አለም ያውቀዋል።
ሀያሏ ራሽያ እና ብርቱዋ ቻይና እጃቸው የለበትም።
አብይ ገና ብዙ ችግር ይፈጥራል 🙄 የአማራ ሙህራን አገራቸው ጥለው 🙄 ሰለ አሜሪካ አና እስራኤል አያስቡ ለሆዳቸው አዳሪ 🙄 የ ኦሮሞማ መንግስት ገና ያጠፋሃል 🙄🙄🙄አፈር ብሉ 🙄 አርሶአደር አለቀ 😭