🔴ያልተጠበቀ ክስተት‼️👉በመስቀል አደባባይ በመጨረሻ የተሰማው የሕዝብ ድምጽ በመለከት‼️👉 በደመራው ላይ የወረደው ዝናብ⁉️በእሳቱ መካከል የታየው ምልክት⁉️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 вер 2024
  • #የዛሬው_ይለያል #ethiopia #መስቀል

КОМЕНТАРІ • 31

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 3 години тому +2

    excellent record and edit
    keep it up

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 4 години тому +10

    ያገሬ ደጉ ሰው ህዝቤ በእውነት ይህ ሁሉ ህዝብ ሰላም ወጥቶ ሰላም መግባቱ በእውነት እግዚአብሔር ይወዳችኃል :: ሰላም ያውርድልን ያሰማን ያለም መዳኒት ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ከክፉ ይሸፍናችሁ :: እንኳን አደረሳችሁ :: አገራችንን ጠብቅልን መንፈስ ቅዱስን ላክልን ....ያመት ሰው ያድርገን እልልልልልልል....

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 4 години тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እምየ ተዋህዶ ❤❤❤❤❤❤

  • @kidane6165
    @kidane6165 2 години тому +7

    ኢትዮ ሆይ ጠላቶሽ ተሰብስበዉ እንደዚህ ደመራ ይንደዱ

    • @TerefAbebe
      @TerefAbebe Годину тому

      @@kidane6165 አሜን 3

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui Годину тому

      አሜን❤❤😊😊😊

  • @ZenuAbebe
    @ZenuAbebe 36 хвилин тому +2

    መንፈስን የሚያድስ የኦርቶዶክስ ኃይማኖት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ።

  • @Abissinya-v3s
    @Abissinya-v3s 4 години тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤😊

  • @خدامهخدامه-ش5ت
    @خدامهخدامه-ش5ت 52 хвилини тому +2

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልል
    ኢትዮጲያየ ሰላምሽይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @NasibuBogale
    @NasibuBogale 45 хвилин тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WintaMarsilas
    @WintaMarsilas Годину тому +1

    Mechi yhinon ager mgebaw yasabe ysaka orthodox bexelot agzugni betechrstian nafkogna😢

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Годину тому +1

    God bless Ethiopia and It's people 🙏 🙌 Long live EOTC 🙏 Keep praying 🙌 Praying 👏 Praying 👏 Praying ...

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Годину тому +1

    Zemare Meliak Yasemalin Enate Hagerachinin Ethiopia Medhanialem Kirstos Kinelijocha Eskizelalemu Yetebekelin Yebarklin Yekedeselin 🎉

  • @BayushSitaayew
    @BayushSitaayew 2 години тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ያመት ሰው ይበለን

    • @meazasemereab
      @meazasemereab 2 години тому

      ❤❤❤❤Amen ❤❤❤Amen❤❤❤ Amen ❤❤❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Годину тому +1

    Selimayeneger Setotaw Egziabher Yemesgin Berekitun Limekebel Seladelin ❤

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 Годину тому +1

    Egzebher yemasegne baslame alefa yaselam amelak asalafin

  • @HenokGetu-hx6jv
    @HenokGetu-hx6jv 2 години тому +1

    ❤❤❤❤

  • @almaztegen7164
    @almaztegen7164 5 хвилин тому

    እልልልልልልልልልእልልልልልልልል እልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶክሳውያን

  • @ዮዲት-ጠ6ቀ
    @ዮዲት-ጠ6ቀ 5 хвилин тому

    ተመስገን አምላኬ

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke9605 2 години тому

    Amen Amen Amen ekan abro aderesen abet wubet ❤❤❤

  • @GetahunGetahun-j6x
    @GetahunGetahun-j6x 3 години тому

    በሰላም በጤና እንደዚ የድርሰን

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 2 години тому

    አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቡናጠጡ-ከ3ቈ
    @ቡናጠጡ-ከ3ቈ 3 години тому

    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 Годину тому

    Amen amen amen 🙏

  • @meazasemereab
    @meazasemereab 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FaniTesfaye-j9i
    @FaniTesfaye-j9i 2 години тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 3 години тому

    የተዋህዶ ልጆች ጥያቄ አለኝ እደት ነዉ ደመራ እሚለኮሰዉ ስደት ከወጣሁ ስለቆየሁ ጥያቄ ሁኖብኛን ጧት ፈጅር አካባቢ አልነበርደ የሚለኮሰዉ መቸ ነዉ ማታ መለኮስ የተጀመረዉ

    • @selamawitwondie8148
      @selamawitwondie8148 2 години тому

      በሰሜን ኢትዮጵያ 16 ጧት ነው የሚለኮሰው በ17 አዲስአበባ እና አካባቢው በ16 ነው የሚለኮሰው ከበፊትም ጀምሮ ልዩነቱ እንዴት እንደተፈጠረ ግን አላውቅም

    • @H.K-q5v
      @H.K-q5v 21 хвилина тому

      ይቅርታ ከናንተ አላቅም ግን እኔ እንደማቀው ንግስት ህሌና በ16ደመራ ደመራ ከአቃጠለች በሗላ ጭሱ ወደ አረፈበት ተራራ በ17ቁፋሮ አስጀምራ መጋቢት 10 መስቀሉን አገኘች

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 Годину тому +1

    ወገኔ ይህንን የ 666መንፈስ ተላላኪ አንድ ሆነህ እንደ ቆሻሻ ካልጠረግህ ብዙ ችግር ከፊትህ እንዳለ ግልፅ ስለሆነ ንቃ እባክህ ።