ለመላእክት ያልተሰጠ ክብር ለኢየሱስ ተሰጥቷል ||ዕብራውያን ክፍል 2 || Dr Mamusha fenta Amazing Protestant Sibekt 2022
Вставка
- Опубліковано 12 гру 2024
- #Madotube #Mezmur
Ethiopian protestant mezmur 2020
🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL UA-cam CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
#protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong
@ebstv worldwide @Abel Birhanu @MARSIL TV WORLDWIDE @Prophet Eyu Chufa @PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE
ጀግና ወንጌላዊ!! በእግዚአብሔር ቃል የምታረሰርሰን! እርሱ ጌታ የሆነው ሁሉ የእርሱ የሆነው እየሱስ ክርስቶስ በእድሜ ጤና በበረከት በመንፈሱ ሙላት ያኑርህ!!!❤
አቤት ኢየሱስ በዚህ ዘመን ስላሉህ ቅሬታዎች ተባረክ አንተ በዘመናችን እየሰራህ ስላለ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌ማሙሻዬ ተባረክልን
ተባረክ! ልብ የሚያሳርፍ,በእምነት እንድንፀና የሚያደርግ ትምህርት ነው!
ብሩክ ሁን!
ባንተ ውስጥ ሰለ ተገለጠው የእግዚአብሔር ቃል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ...
D.R እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንተ ለኛም ቃሉን በልባችን ይፃፍልን ሰምቶ የሚረሳ ሳይሆን ሰምቶ የሚደርግ ክርስቲያን ያድርገን መንፈስ ቅዱስ ስለመከረን አመሰግንዋለሁ 😢🙏🙏🙏
Preaching Jesus all the time!!!
Dr Mamusha May God bless you more and more…
አሜንንን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉም
በላይ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
I Thank God about you Dr. Mamusha
edeegziabher yale manim yelm yeftret hulu fetari ena geta new
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዉድ ዶክተር ማሙሻ ፣ያብዛልህ 🙏⛪🙏
Egzeabher abzto yebarkh dr mamusha
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በዘመን ሁሉ ይጠብቅህ አመሰግናለሁ አስፈላጊዬን ሰማሁ
Tebareklgh
Dr mamusha sele ante y eg/r seme yetemesegen yune ewnetegnawen wengel selemetasetemeren aunem tsegaw yebezaleh yante yehonewe hulu b keresetose deme yeshefen
ዶክተር ማሙሻ ታቦት ከገነነበት ምድር አውጥቶ ብርሃን ያበራልህ ደሞም ለብዙዎቹ እንድታበራ ያደረገህ ሉዓላዊ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
Blessing 🎉🎉🎉
ተባረኩልን በዚህ በጣም ተጠቅመናል
Dr.mamush teberk.......
ተባረክልኝ ማማሙዬዬ
ኢየሱስ ዋናአዬ ዘላአለሜነአው 24ሰአት ዘአላአለአም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ዋናዬነአው
ኢየሱስ ዋናዬ ነዉ !
አሜን🙏🏾
አሜን
Amen!
BE BLESSED!
Amennn
ኢየሱስ የበላይ ነወ
Amén ❤❤❤❤