Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሻአላህ ጥሩ መረጃ ነው እኔ ምለው ከዚህ አረብ ሀገር በጣም ውድ ነው እኔ ከትናትና ወዲያ 21 3000 ሪያል ወይም የዱባይ 3000ሺህ ዴርሃም ገዛሁ ሳስበው ውድ ነው አንድ ግራም 29 ሪያል ነው
ሰሞኑን እኮ ዱባይ ቀንሷል
@HyatHayat-mu9nm ስንት ገባ
@@Khad-c7f4g 22 ካራት 291 ነው በፊት ግን 305 ነበር አሁን ትንሺ ቀንሷል
@HyatHayat-mu9nm አይዋ 22ካራት ነው ብዙዎቹ 21 ካራት ነው እየገዙ ያሉት እኔ የማውቀው የ21 ካራት ነው ውዴ
@@Khad-c7f4g 21 ካራት 270 ነው
እኔ አህያ የለኝ ከጅብ አልጣላ አሉ እኔ መመልከት ብቻ ብር የለ በርታ ጀግናው ወድሜ የምትሉ ደምሩኝ
😂😂😂😂😂
@ccttaaqq8304😂😂😂አይዞሽ
ክክክክክክ አብሽሪ
ጤና ካለሺ ከወርቅ በላይ ነዉ እማየ ❤
Filsssss ye wasfiii quxrrr kalheeee❤❤❤❤❤🙇♀️🙋
ጥሩ መረጃ ነው እናመሠግናለን 👍
ማሸአላ11ግራም ከ4አመት በፍት 2000ሪያል ነበር የገዛሁት ባህሬን 21ካራነው ብሸጠውም ብዙ ብር ነውሆ ግራም 14ሽ ላባዛው እስኪ ሀብታም ነኝ 😂😂😂😂
እኔን 48 ግራም አለኝ ድሮ የገዛሁት😂😂😂 እና ብዙ ብር አለን😂😂😂😂
@@Hy-zh6es ውይ ያኔ ትንሽ ይሻል ነበረ አሁን ውድ ነው አሁንም ግዢ
Give me your information to buy
የስዊስ ወርቅ የልተሰራ 24 ካረት ወርቅ ስንት ነው የሚሸጠው
arif new
ሀገራችን እርካሽነዉ እዚ በጣም ዉድነዉ ደሪባየሚሉት የጃቸዉ የባት ምናምን ብለዉ ብቻ ሰማይነዉ ብሩንልኬ እዛዉ ገዝቸበሆን ሣስበዉ ይቆጨኛል
😊ከዚ ስንትነወ ልገዛ ብየ ነበር
እኔ በዚህ ወር ገዝቸ ነበር በጣም ውድ ነው 22ካራት 360 ሪያል ግራም@@ElanaDagnaw
የአንድ ጀሯ ወርቅ አለኝ አንዱ ጠፍቶብኝ መሸጥ ይቻላል?
አወ ማንኛውም ቦታ መሸጥ ትችያለሽ ወርቅ ቤት
እኔ በጥሩ ዋጋ ልግዛሽ
Zandiro new wayis ye mache new video
Betam Arif new ena ye qatar yelam ede ?sent new
21karnt 280 riyal new Qatar betam wud new
በግራም አዉራ አልገባኝም
እኔማ ጥሎብኝ ወርቅ በጣም ነዉ እምወደዉ
@@TigabEshetu እኔም
ቆይያልገባኝ አዱግራምነው እሄሁሉ ብር
ማሻአላህህ እገዛለን
እእእእ ኢትዩ ይሻራል ግን ወርቁ ልዪነት እንዳለው አላውቅም
እጀራ የወርቁንዋጋ ይዞን አንፈልግም
ሰላምሰላምሙሉሰትነዉማለትየአገትየጆሮየጣት
ማሸ አህላ እስክ ንገሩኝ ዉዶቼ ይተኛ ሀገር ወርቅ ይሸለል እኔ ልገዘብይ እሰብኩነዉ
የባህሬን ወርቅ ተመራጭ ነው 21 ካራት
@امينه-ث1ز እሽ ዉደ አማሰግነለሁ
ግን 21 ካራት ስንት ብር ነው በባህሬን በአላህ ንገሪኝ ካወቅሽ @@امينه-ث1ز
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
❤
እኔ ያልከዉ አንዱም አልገባኝ ስለወርቅምንምምንም አላቅም የባህሪንወርቅምርጥነዉ ሲሉ ብቻነዉየማቀዉ እኔ ማጠልጠል መሸከም አልወድም ግን ቤተሰቦቼ ጎደኞቼ ይቆጡኛል ለምንአገዢም ባታረጊዉእንኮን ተገዝቶይቀመጥይላሉ አይይይ
እንዴት ነው ያልገበሽ ወርቅ ማለት እየጨመረ ነው የሚዬደው ለምሳሌ ብር ከምታስቀምጪ ወርቅ እየገዛሽ ብታስቀምጪ ከአመት በዋላ ከዛም በላይ ወይም አይበለውና ብር የሌለሽ ለት ወርቅሽን ብትሽጪው ያዋጣሻል እንጂ አትከስሪም ገባሽ
@@wegenwegen-n5j ኢንሻአሏህ
👍
Ajj 870 emil mrtu konjo new eski nigerugn 21 kart new .
🎉🎉🎉🎉🎉
ምንም አልገባኝ አለ እምታወራው ሆ ካራት ምንድነው አድግራም ይኸን ያህል ነውብትል ይገባኝነበር
ካርንት ማለት የወርቁ ጥራት ነው አንድኛው 24ምርት ነው፣ቀጥይ21'18 እየለ ይቅጠላል
Xire werqi sinti new yimtigezut aleny
በረካ ሁን ሰሞኑን ማን በነገረኝ እያልኩ ነበር
አልገባኝም
የባህሪን ንወርቅ ኢትውቢሸጥስትያወጣን እና በዛውበሱቃቸውዋጋ ይገዙናልወይ
ደምሩኝበአላህ
Bahrain very funny
የአዳነች ወርቅ ቤት ነው
❤❤❤

ምንም አልገባኝ አለ እምታወራው ሆ ካራት ምንድነው
አድግራም ይኸን ያህል ነውብትል ይገባኝነበር