ልጄ አንችጋ መሆን አልፈልግም ውሰጅኝ አለችኝ
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- ልጄ አንችጋ መሆን አልፈልግም ውሰጅኝ አለችኝ #seadialitube
እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
telegram join t.me/seadialitube
Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡ
ምንም አልፈልግም እናቴነዉ የምፈልገወ አለች😢😢😢😢💔💔እኔም ምንም አልፈልግም እናቴ ጋር በሰላም አላህ አገናኝኝ ያረብ😢😢
እኔም😢. ድምሬኝ ማሬ
እኔምልጀእናቴአይደለችሽአለች😢እናቴአለቀስችእኔም😢
አሚን ያረብ እድሜና ጤና ለናቶቻችን ይስጥልን ያረብ❤
እኔም አላህ በሰላም ያገናኛንሁላችንንንም
እናትወልዳባለማሳደጓምንያህክል ተፅኖእንደሚፈጥርበሰኒአየሁ ወልዳቹህየላካችሁ እያሰባችሁበት ተከድታቹሀል
😢😢ሣህ
የኔ ልጂ እኔን ጉዳይ አትልም እናቴን ነው የምመርጠው ከኔ
የኔም ቦታምአይሰጠኝለኔ እናትያደርገው እናቱነው
ደሚሩኝማ ዉዶቼ
ዋና ማሳደግ ነው 😢ማንም ይወልዳል
የኔማርዋየ እኔም አያቴ ነች ያሳደገችኝ ሙትት ብየ ነው የምወዳት ከወላጅ እናቴ አባቴ በላይ ላያቴነው ልዩ ቦታ ያለኝ ያአላህ እድሜና ጤና ይስጥልን አያቶቻችን እኮ ልዩ ናቸው 😢❤❤❤❤
አሚን ያረብ እኔም በእናቴ በኩል አሉትጋ ከ1,,,,ከ12አመት አሳድገውኛል ልቤ ሁሉ እነሱጋ ነው😢
ጉድ ፈላ መሀመድ አድጎ መማታት ጀመረ እናቱን ጉድሽ ፈላ ሰአዲ😅😅😅 እረ ኡ በይ ስርአት አስይዢው ካሁኑ በቁላሌ በቀጣሽኝ እዳይመጣ አሊ ታላላቅን መማታት የለበትም በሚለው😅😅
ምንም ቢሆን ያሳደገ ይበልጣል እታለም ናፍቃታለች ሰኒያዬ❤
ማሬ ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤❤ስወድሽ❤❤
😂😂😂በመጫወቻ ልታሞኛት እእእ ሰኑዬ የኔ ማር እሷ መሄድ እምፈልገው እናቷ ጋ ብቻ ናት አላህ ለቁምነገር ያብቃልሽ ❤❤❤
ስአዲየ ቁባ የላት እናቷ አንች መሆንሽን አብሽሪ ስታዲግ ታቃለች ሰኒያየ ቆጆ እዲግ
ኸረ አታስጨንቂያት ሰአዲ እዛም ቢሆን አሏህ ያሳድግልሽ እንጅ ከአያቷ አትለያት የኔ ማር በጣም እንደናፈቀች ታስታዉቃለች ዉሰቻት ከአያቷ ዘንድ ነፍስያዋን አስጨነቅሻት እዉነት
@@FelahTube ወላሂበጥም ነፍስየዋ ተጨንቃለችየኒውድ
የኔ ማር ሥታምር ደግሞ ማሻ አላህ አደራችሁን እንድህ እየመታት ከሆነ ትፈራለች አትቀመጥም ታሣዝነኛለች ቅምም ያለች ልጅ አታጨናንቋት እፈለገችበት ትደግ ሀቅሽን ብቻ ተወጭ ሥታድግ እናቴ ትልሻለች
ልጅን በልጅነት ነው 😢መቅጣት እንድማታ አታርጉ 😢ልጆች በልጅነታቸው ነው መቀጣት ያለባቸው አላህ ያሳድጋቸው❤
እኔገና ልልክሳስብ ይከብደኛል ከሰውሀገር ለማሳደግም ይከብዳል አለመውለድም ከባድነው እድሜ ይሄዳል ጓደሎው አይሞላ። እኪ ዱአ አድርጉ የማታእጀራ ይጠን ባገራችን የኔ ከርታቶች መጨረሻችን ይመር ሳዲም አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ማሻአላህ
ብዙ ተለያይተሽ አትቆይ እማ እኔ ከልጄ ምንም አንስማማም ብታይ አንች ያላሳደግሽዉ ልጅ እናትነትሽን ዋጋ አይሰጡትም በብር ለዉጠሽኝ ይላሉ ከባድ ነዉ😢
ስንያየ የኔውድ የኔቁልማ አላህ ያሳድግሽ የኔጣፋጭ ❤❤❤ሰአድ ማሜን. ዝም አትበሉ በዚሁ ያድግበታል አይማታ እሶንም አይምታት
መሀመድን ስረአት አሲዙ ገና ሳያድግበስረአት አሳድጉ አይምታት እደ የኔማርዋ ሰኒያየ አላህ ያሳድግሽ
ምነዉ ሣንመታታ ነዉ ያደግነዉ አልሽ ከወድምና ከእህቱጋ ያልተቦከሠ አለደ
Jal marroo😂😂😂😂
@@sameranaser2015😂😂😂😂😂
ወይኔ የኔም ልጆች በቃ አይፈልጉኝ ማለትነው ስንገናኝ😢😢😢
ቤቷ ያምራል ማሻአላህ የራሶ ቤት ነዉደ ያጀመአ
@@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ awo
አው
የእናትነት ፍቅርን ያገኘችው ከአያቷነው ጠረኗን እያሸተተች ያደገችው ለዛነው ስለዚህ አይፈረድባትም ቀስበቀስ ትቀርብሻለች በተቻለሽ በተደጋጋሚ አግኛት 😢እኔ ጎረምሳ ሆኘራሡ ከእናቴ የምነጠል አይመሥለኝምነበር እንኳን ጎራ ዞሬ ልሄድ በዚሀ ምድር የማይሰለች የማይጠገብ ፍቅር የእናት ነው።
ምንም አልፈልግም አለች እናት ጋር አለች❤❤❤❤❤😢😢😢
የኔ ማት ሰንያ ቆንጆ እናቴጋ አለች የኔ ማር ውነቷነው የነሱን ጠቅም የሚያቅ ያቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰንያዬ የኔ ማር አያት ያሳደገው ይቀብጣል ወይኔ ልጄን ቶሎ ሄጄ ባሳድግ ይሻለኛልጂ የኔም እጣ ይሄው ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይቀርም
የኔምአይወደኝም
ደህናይሁን
ያላሳደጉትልጁአቀርብም
እናትሽ ነኝ በያት ሥወዳት የእኔ አይናማ ማሻአሏህ ልጀን ትመሥለኛለች
ካችጋ አድርገሽ የራሷ የሆነ ክፍል ስጫት ጠፍጥፎ ገደላት እኮ ወድሟ ለምድነው ግን አጄቴን የምትበላኝ ሰኒዬ ሴት ልጂ አለችኝ ሳያት ልጄን ነው የማስታውሰው የኔ ፀባይተኛ ደግሞ ፀባይ አላት
የኔማር ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል ይባላል እዉነትነዉ የኔም ልጅወች አያታቸዉነዉ በጣም የሚወዱት እኔጋረ ላድቀንም የግድ ነበረ የሚቀመጡልኝ ነበር አሁግን ሥደት አለቀኘ አለ በጣም ናፍቀዉኛል😢😢
የኔምልጂ እናቴናት ያሳደገችው እኔጋ ሁንስለው እቢ አችን አልፈልግም አስገድደሽ ከወሰድሽኝ ጠፍቸነው የምመጣው ይለኛል እና ልጂን ከመጀመሪያው አለማሳደግ ተፅዕኖአለው
ልክነው እህቴ እኔም ደርሶብኛል
😢እኔምእፍፍፍፍፍፎብቻአልሀምዱሊላእናቶችችንአላህይጠብቅልንወላሂጥሩፍቅርስለሰጧቸውነው❤
😢😢😢 እህ አይ ሰዴት
የኔም እኔ ግን ሁሌ አለቅሳለሁ
የኔቆጆ ደስ ስትል አላህያሳድግሽ
ወለሂ ስኒያዬ ልጂን ነዉ የሚትማስለኝ የፀይም ቆንጁ 😢❤
ወይኔ ሰአድዬ የኔን ልጅ አስታወሰቺኝ የኔም ልጅከኔጋ ሳመጣት እናቴ ናፍቃኛለቺ አድርሽኝ ካነቺ ምንመ አልፈልግም ነዉ የምትለኝ😢😢❤❤
ማሻአላህ አላህያሳድግልሽ እናቴ አለች የኔቆንጆ እናትሽኮ ሰአድነች ቻይውሰአዲ
ደሚርኝማ
ሳዲ እህቴ ተተግዝብሻለች ምክንያቱም አያቷን ስላሳደገቻት እሷን ነው በጣም የምትወድና የምትቃረቢያ እኔ አንቺን ትጠላሸ አለ ማለት የሰይሆን የኔም ልጅ ከኔ ለናቴ ያደላን አደገ ትበልልሽ እንጂ እሷ የፈለገችበት ቦታ ትቀመጥ ቁርአን ተቀራ ትምህርቷን ጠንክራት በስልክም በአካልም ጠይቂያት እረፍት በምትሆን ሰዓት አንቺ ጋ መጥታ ወንድሞች ዋጋ ተጫዋች
አይይይ ሰአድ ወልዶ አላማሳደግ እድህ ነዉ ጉድ አታቅም አይደል እናቷ መሆኗን እህት ወይም አክስት ነዉ የምመስላት
በመጀመሪያ اسلماليكم እዴናችሁ. እኔ እናትሽነኝ በያት የናት ፍቅር ስጫት በሁለተኛ ደረጃ አሊን ስታየው ካስተዋልሻት ፈርታለች. ስለዚህ አባትያ ማለት እኔ አውቀዋለሁ የባሰ አንቺን ነው የምትጠላሽ በጣም ትጠላሻለች እሱ ለሳ ጥሩ ካልሆነ ይህን እወቄ ህፃን ልጅ ላይ የተፃፉ ጥፋት በፍፁም አይጠፋም ጠባሳው ስለዚህ ልጅቱ መጀመሪያ በደንብ እደናት ቀርበሽ ጠይቂያት ልጅ ደግሞ ማሻ አላህ ስራት አላት አሊን ስታየው ግን በአይኖ ጥሩ አይመስለኝም አስተውይ አባትያ ከባድ ነው. ሴቶች ወልዳችሁ መፋታት ለልጆቻችሁ ስቃይ ነው የአባት ፍቅር የለ የናት ፍቅር የለ. ብቻ ያደገበት ያውቀዋል
ታዳአሊ ምንአረጋትልትይነው ከጀመረ ሁሉንም ትፈራቸዋለች አባትያ ስለሆነ አደለም አብራቸው ሥላላደገች ሠላም አይሠማትም የናትና ያባት ፍቅር አላገኘችም የአያት ፍቅርጂ ወልዶመላክ የሄነውትርፉ ለልጆች ሥቃይነው
ሠኒያዬ ማሻአላሕ🌹ሥታምርኮ💝ሠአዲ መቼም አቺጋ አትለምድልሽም ።።
እኔም አያቴ ጋር ነው ያደኩት ሞታብኛለች ንፍቅቅቅቅ ትለኛለች ከቤተሰቦቼ ለሷ ነው አንጀቴ የሚላወሰው ግን ምን ያደርጋል አልሀምዱ ሊላህ አላኩሊ ሀል
ደሚርኝማ
አይሰአዲ ዋናው ማሳደግነው እና ያሳደጓትን እናቷን አለች
የኔም ልጅ ከናቴናው የደጋች በወለ ስጋበ እደዚ ልተረጋኝናው የአለህ😢😢😢😢❤❤
አወን😢እኝምበለተራነንን
ሙሀመደን ሰርአት አሰትምሪው ሰሊናንም አይምታት
እስኪ ለኔም ዱአ አድረጉል ከልጄጋር በሰላም ያሰብኩት ተሳክቶ እዲንገናኚ
አይዞሽእኔም ናፍቆኛል
@@ሰአዳአወል-ጐ2ገ አላህ ያሳካልሽ እኔም እዳንችው ነኝ
ሳታሳድጊ አሁን ጉልበቱአ ሲደርስ እኔጋ ሁኚ ብትይ ትሰማሻለችዴ ከወለደ ያሳደገ
ስነ ስርአቷ ሰኒአ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማሬ
ወድሟ እየመታት ተመራለች የኔ ቅመም ሰኒያ
ማሸአለህ ሃያቱወን ቶዳለች❤❤❤ያኔ ልጅ ያናቴ ቤት ካሄዳች ወዳዉም ቤት ትማጠለች ያለን በሌ ወለህ ግን እንዳ ሰንያ እነቴን ብቶድ ዳሲ ይለን ነበር ወለህ😢😢
ግን ይችን ልጅ አሊ ይወልዳታል ወይስ ከሌላ አባት ነው ይገርማል ልጅ በብር በቁስ ብቻ አያድግም ፍቅር ሰተሽ ካላሳደግሽ ከቱ ልፋት ደሞ አሊ የሚወልዳት አትመስለኝም እኔ ቅር እያላት ነው የምታየውም የምትናገረውም 😢😢😢😢😢
አይወልዳትም ከሌላናት ሲጀመርልጅ የናትም ያባትምፍቅር ካላገኘምኑነው መውለድ
😢😢😢😢😢 ሰንያን እድዳታለሁ ደሞታዛዝነኛለይ እኔም 2ልጅ ውልጄ ናናቴ ጋር ነዉያድጉት እኔን እደናታችዉሳይሆንእደእህታችዉነዉ እማዩኝ እናቴን በማጡ እኔን ባጡይቅላችዋል ሳአዲ ሴትልጅሽን ተከባከባትነገ እባሽንጠራጊ እሶናት ውድካገባ ማፋፋይዳ
ሠአዲ የናት ፋቅር ስጫት እርሜና ጤና ለእናቶቻችን አያት ጋ ያደገልጅ ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤
ሠአድ የኔ ውድ እንደትነሽ ውይ ሠኒ አድጋለች አላህ ለቁም ነገር የብቃልሽ
ውዴ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ ❤ስወድሽ❤
ልጅ ያሳጉትን ነው እሚወደው የኔ ማር ❤
የኔቆንጆ ሠኒያ ደሞሥታምር ማአሻአሎህህ
ወሏሂ
አሊበጥመምጡሩልጂነውአሏህይጨምረልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ልጆቼ በቃ እንደሰንየ ሊሸመጥጡኝ ነዉ የረቢ አታርግብኝ ናፋቀዉኛል ግን አብረዉኝ እንዲኖሩ በጣም ናፋቀዉኛል ወረቢ የአለህ አየቶችም እኮ የሳዝናሉ ብቻ አላህ ይሁነን ስደት የለን ሰዎች አላህ የስትር😢
የኔ ማር ሰኒየ ወይኒ የኔም ለጂ እዲህ ነው እምተለኝ በቃ ተስፋ ቆረኩ እስክሂዲ እላት ነይ ነይ ትላለይ ግን በሰኒ አየሁ ምስኪን ማሚ እዴኔ ልጂ ጀዝባ ነው ደሞ
ሰአዲ አላህ ፅቱን ይስጥሽ ሰኒያ እናቴ ጋርነው አለች የኔ ውድ❤️
ሰኒያ ልጂን ትመስለኝ አለይ የኔ ምርጥ ሳአዲ ግን እኔ እናትሽ ነኝ አትያትም መሀመድ ስርአት አስዙት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ መሀመድ ይህ ባርቾ ጥግቧል😂😂
ስንያ. የኔ. ቆንጆ. አፏ ሲጣፍጥ. ❤❤❤
የኔማር እናት ያላችሁ ታድላችሁ😢😢😢
ወይ ማሜማ ትንሽ ቆይቶ አሊን ይመተዋል😂😂😂
አይቀርም 😂😂😂😂
አይ ሳዲ ልጅሽ አያቷን ናፍቃለች ውዴ የኔ ማር ደስተኛ አይደለችም
ከሣውድ እደገባሸነበረ መውሠድ የነበረብሸ😢ሣአዱ የአላህ ውሥጦዋኮ ግን አሣዘነችኝ
እውይ ስታምር ሰኒዬ ስታምር ማሻአላህ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ልጀ እናቴጋ ነው እኔን አይፈልግም ❤❤❤❤የኔ ውድ እድግ በል ብቻ እማ ለዘላለም ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤
ስምቸዉ ርሡ ትማስስይ ነዉ ከሊጂ ❤
የጠየም ቆጆ ስታምር ❤❤
አይ እኔም እናቴን እማ ስመጣግን ተሰጭኛለሽ አልኮት ልጀ ለመምጣት ያብቃሽ እሰጥሻለሁ እኮን መተሽልኘ አሁንኮ እኔ አከዮዋ እደሆኩ ነው እየነገርኮት ያሳደኮት አለችኘ ግን ደልለሽ መውሰድ አይፈቀድም አለይኘ ሰአዳ ስደልል የእናቴ ያለችኘ ትዝ አለኘ ለእናቶች ለአባቶች እረጅም እድሜ ከኔ እድሜ ቀንሶ ቀናንሶ ይስጥልኘ
ما شاء الله تبارك الرحمن
Lijshn Ayche naw yamaxahut Allahye
Yasadglsh das yamtl lij 🤲🍇🍇🍒🍒
የኔ ማር😢😢😢😢😢😢
ማን እዳሳደጋት ተያት ትሂድ ❤❤
ሀያቴ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤ስወድሽየኔማሮ❤❤❤
የኔ ቆንጆ እንዴት ወሬዋደስ የሚለው እኮ እናትህ ለራሱ አመጣለሁ ብትይ ትቆጣለች ለምን ለምዳታለቻ
የኔ ቆንጆ ሰኒያ እናቴ ናፍቃኛለች አለች ❤
የሰአዲ ችግር የስንታችን ቤት ያንንኳኳል መሰለሽ አላህ ይሁነን
ሰአዲ መጀመሪያ ከሳኡዲ እንደገባችሁ ነበር ሰኒያን አንችጋ ትሁን ብዬ ኮሜንት የፃፍኩልሽ ምክንያቱም እኔ አያቴ ጋር ነው ያደግኩት እናም ከናቴ በላይ እማስበው ፍቅር ያለኝ ለአያቴ ነው መውደዱ ጥሩ ሁኖ ሳለ እሷ የናት ፍቅር ምን እንደሁ እንድታውቀው አንችጋር ትደግ ቡሀላ ነፍስ ካወቀች ቡሀላ ፍቅር ስጭኝ ብትያት አታውቀውም ቡሀላ በራስሽ እንጂ በሷ እንዳትፈርጅ እኔና እናቴ አሁን ላይ አንግባባም
ማሻአሏህ አሏህ ሁሉንም ሷሊህልጅች ያድርግልሽ
ደሚርኝማ ዉድ
የኔ ማር ሰኒያን ስወዳት እናቴ አለች እናትሽ እኮ ሰአዲ ነች አይየ
አይ እኔ ም ነገ እደዚህ ነዉ የምባለዉ አለማሳደግ ችጉሩ ይሄ ነዉ መዉለድ ብቻውን ትርጉም የለዉም
እኔምየ7ወር እረጉዝነኝ በሰላም ወለጂበሉኝ የመጀመሪያ ልጀ ሴት ብኮን ብየ ተመኝቸነበር ሀኪም ቤት ሰሄድ ወድነው አሉኝ🙆ይሁን እግድህ ጤናማልጂ ይሁንልኝ ብቻ
የኔማርውሠጃትሀይቅውደከናፋቀች❤❤❤
የኔ ማር አላህ ያሣድጋቺሁ
አረ ማሜን ስርአት አስለምዱት ለምን ይማታል
መችም ትንሽ አትሉትልቅ አሥተያየት አይሠለቻችሁም የሥቱንልብ ደረቀበናተ ሁሉን አዋቂ እናተእጭ
@@Hayat-wz1bd የባለጌ ኮሜንት ገና በህፃንነቱ. ሰውም ማክበር ስርአት ካላስተማሩት ነገ ሲያድግ ምን ሊያረግ ነው
@@Hayat-wz1bdግንኮ እውነቷን ነው ልጅን በልጀነቱ ነው ማስተማር ያለበት ሀያቲ ዝም ካሉት ይለምድበታል
እኔም ልጀ እድህ ነው የሚለኝ አይይ አላህ ያሳድጋቸው ስደት ክፉ😢😢
ማሻአላህ አሊኮ እራሱን ነው የወለደው
ወልደን ልከን በስደት ያለን አላህ ያገላኘን ከባድ ነው ስሜቱ
የኔማር ልጅን መስለችኝ እህህህህ አሏህበስላምያገናኝኝያረብ ተያት አያቷጋርትሆን አትጮሂባት
አስለም አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ስአዳ 😂❤❤❤❤❤
የኔ ማር ሠንያ ❤❤❤❤❤
ሰአድ አዘመሚየሽ ልጅቱን ፈልጋሸተል መሰለኝ ደርደር እየልሽ ነው 😂😂ግን አንች ጋ ብትሆን ጥሩ ነው ለችም ለልጆችሽም❤
የኔ ውድ ልጅ ስወዳት እኮ ሰንያ❤❤❤
Weliden le enatochachin yesten ehtochi abekalin seadi chayiwe❤❤❤❤
Yane konjo maashaallah
Gin ye ali nat enda wayis lela agbitesh nabar
አይኖን ተሻላት የኔውድ
የኔ እናት❤❤❤❤❤
እደ ለምን ይመታታል የምርም የሱ ብትር ነዉ ያስመረራት😂😂😂
@@ዜዲነኝተስፈኛዋ
እኔም እሚመታኝ ልጅ አልወድም ምርር ነው እምለው
ሰንያየ ግን ልጂነቴን አስታወሰችኚ እኔም የደኩት አያቴጋ ነው እናቴጋ ስሆን አያቴ ትናፍቀኛለች አያቴጋ ስሆን ደሞ እነቴ ትናፍቀኛለች እህት የለኚም ወዲሞች ናቸው ያሉኚ ልክ እደ ሙሀመዲ እረባሽ ናቸው ስሄዲ ያናዲዱኛል አያቴጋ ስሄዲ ደሞ ትጣይላሉ እደተመላለስኩ አሁን ሳውዲ ነው ያለሁት ሳስበው እስቃለሁ በራሴ አሁን ሰንያን ሳያት አሰብኩት ልጂነቴን❤
እረ ጎረረምሳዉ ምነወ ቀጠቀጣት እረ እናቷ ጋር ትሂድ
ማሻአላህ ❤❤❤❤አላህ ያሳድግላችሁ ያረብ
እናኗ እደሆነች አታቅም እደ የኔማር አብረሽ አሳድጊያቸዉ
ሣአድየልጅችሽንአላህያሣድግልሽ
ረንያግን የአሊና የሠአዲ ልጅናት ሰአዲ መጀመሪያ ሌላ አግብታ የወለዳቻትነበርየምትመስለኝ
ባያት፣ያደገልጅ፣ቅምጥልነው፣❤❤❤
እኔ ሙሀመድን ላይ ነው እምመጣው የኔ ውድ ስወደው
አታስጨንቂያት ባክሽ የኔ ወርቅ ልጅነቴን አስታወሰችኝ እናት ጋ አለማደግኮ አጀት ነው የሚቆርጠው ኡፍፍ
የኔማሮች አላህ ያሣድጋችሁ ናፍቃ የኔማር ❤❤❤
ሰንያየ የኔ ቆጆ አላህ ያሳድግሽ🎉🎉🎉🎉🎉