የጉብኝት ቪዛ ኢንተርቪው በአሜሪካን ኤምባሲ /US Tourist Visa Interview Question & Answers!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @BuzeCare
    @BuzeCare 14 днів тому +1

    Thank u for essential information!

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 15 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  15 днів тому +1

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ!

  • @AkberetTsegaslassie
    @AkberetTsegaslassie 13 днів тому +1

    Thanks dagi

  • @RakLive-o6o
    @RakLive-o6o 14 днів тому +1

    Ds-160form yemimolu balemuya alu bilek neber please anete mitawikew kale /antem kehonk please tekumegn?demo betam thanks.

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  14 днів тому

      Thank u Raki
      @DFlightTips telegram

  • @FrehiwotShimekit
    @FrehiwotShimekit 15 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @TEJITUASMAW-t5s
    @TEJITUASMAW-t5s 15 днів тому +1

    እኔ አረብ አገርነው ያለሁት እዴት ከአረብአገር ሁኘ የተሪት ቨዛ ማግኘት እችላለሁ

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  15 днів тому +1

      Selam Teju
      Tiru travel experience kalesh, invitation yemilklish kale ena asfelagewochun negeroch kamwalash baleshbet Hager memoker tichiyalesh

  • @Messi-tu
    @Messi-tu 2 дні тому +1

    Please ለኔ መልስልኝ እኔ ያለሁት ቤሩት ነዉ እና የ ሰርግ ወረከት የምልክልኝ ሰዉ አግችያለዉ እና እንደት መሆን እንዳልብኝና ምን ማድርግ እንዳለብኝ ብትነግር 😢ለ ስራዬ ልመለስ ነዉ ካልኩት አይቻል ወይ? እስኪ መልስልኝ❤️❤️🙏

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  2 дні тому

      ማሟላት ያለብሽ ሰነዶች እሟልተሽ እዛው ባለ የቀጠሮ አሞላሉን በሚያውቅ ሰው እስሞልተሽ በቀጠሮሽ መሰረት መሞከር ትችያለሽ ቪዛውን ለመስጠት እና መከልከል ኤምባሲው ደርሰሽ የምትመለሺ ካልመሰላቸው አይሰጡሽም!

  • @Keabe-q8z
    @Keabe-q8z 6 днів тому +1

    f3 ምን ላይ ናቸው መረጃ ካለህ

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  6 днів тому +1

      Selam K
      F3 ስለ ቪዛው ከሆነ እዛ ባለ የቅርብ ቤተሰብ የሚገኝ የፋሚሊ ቪዛ ነው። ፕሮሰሱ ረዘም ያለ ጊዜ ይወስዳል እንጂ ከተሰካ ሄዶ ስራ መስራት የሚያስችል አሪፍ አጋጣሚ ነው።

    • @Keabe-q8z
      @Keabe-q8z 5 днів тому +1

      @@DFLIGHTTIPS አመሰግናለሁ ወንድሜ አዎ ረዘም ያለ ግዜ ይወስዳል የኔ 15 አመት September አለፈው ኢንተርቪው እየጠበኩ ነው ሰለወረፋው ምን ላይ እንደደረሰ መረጃው ካለህ ብዬ ነው

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  5 днів тому

      @Keabe-q8z አመሰግናለሁ!
      ሰሞኑን ያስቀጠሩ ሰዎች June 2025 አካባቢ እንደሆነ ነግረውኛል!

  • @nutube8793
    @nutube8793 13 днів тому +1

    ሰላም ለእህቴ ልጅ ምርቃት ለመሄድ ቀጠሮ አሲዤ ነበር ኢንቪቴሽን ሌተር ያስፈልጋል ወይ

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  13 днів тому

      የጉዞ ምክንያት ሲጠየቅ ለማሳየት
      አዎ ያስፈልጋል!