በቀን በአማካይ እስከ 70 ሺህ ሊትር ወተት የምታመርተው የሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ሊባኖስ ወረዳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @buzattube
    @buzattube 2 роки тому

    ዋው

  • @jemalerzik6289
    @jemalerzik6289 3 роки тому +6

    ለምን ግን ስራችሁን አትሰሩ የመንግስት ሀላፊዎች ስራችሁን ስሩ በዚህ ዘርፍ የተሰማራን ሰዎች ስራውላይ ተስፋ እየቆረጥን ነው ያለነው በዚህ ሚቀጥል ከሆነ የሚፈለገውን ውጤት ማምጣት አይቻልም የመኖ ዋጋ ካቅም በላይ ሆኖብናል

    • @enkuwerikashgra9018
      @enkuwerikashgra9018 3 роки тому

      ጥያቄ ልጠይቅ ከይቅርታ ጋር ሀሪፍ ዝርያ እና ጥሩ ምርት እምትሰጥ ላም የትኛዋ ናት ማለትም የየት አገር ናት ስንት ሌትር ትሰጣለቺ

    • @jemalerzik6289
      @jemalerzik6289 3 роки тому

      @@enkuwerikashgra9018 ባሁኑ ሰአት ኢሄን ያህል ይታለባሉ ለማለት አያስደፍርም የመኖው ጥራት ወሳኝ ነው በአዲስአበባ ከ30ሊትር በላይ አላየሁም ሆሊስቲን የሚባሉት የተሻለ ይታለባሉ ጥሩ መኖ ከንክብካቤጋር

    • @husseinmude9003
      @husseinmude9003 2 роки тому

      ጥሩ ላም ፈልጌ ነበር የት ነው ማገኘው ቡታጅራ አካባቢ ነኝ ቅርብ ቦታ ካለ መረጃ ስጡኝ

    • @husseinmude9003
      @husseinmude9003 2 роки тому

      ጥሩ ላም ፈልጌ ነበር የት ነው ማገኘው ቡታጅራ አካባቢ ነኝ ቅርብ ቦታ ካለ መረጃ ስጡኝ

  • @balaydindamo569
    @balaydindamo569 2 роки тому

    Silky like

  • @alhail6988
    @alhail6988 2 роки тому

    ጥሩ ላም መግዛት ፈልጊ ነበር መረጀ ስጡኝ

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 2 роки тому

    መኖ ምንድን ነው?

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 3 роки тому +1

    እንደ በቀን 40ሊትር እውነት ነው ግን የምን ዝርያ ብትሆን ነው???????????

  • @semretaddis2460
    @semretaddis2460 3 роки тому

    Chiz mesrat limedu mnalbat aseltagi kale yemiawataw chiz nw