PART ONE በቃኝ አትነካኩኝ 9 June 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • This video is very heart touching

КОМЕНТАРІ • 909

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 4 місяці тому +34

    ያሬዶ እመነኝ ፀጉሩ ሲቆረጥ አብሮ የወደቀልህ ነገር አለ ወጣትነትህ ውበትህ አስተሳሰብህ ግልጥ ብሎ ነው የታየን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @tiz59905
    @tiz59905 4 місяці тому +275

    እያንዳንዱ ሀበሻ ታስሮ የሚወጣበት እድል ቢመቻችለት መልካም ነው😹

    • @WondimagegnAshagre
      @WondimagegnAshagre 4 місяці тому +8

      Habesha eko ke 80 million yibelitali wondime

    • @proshambelkebede6057
      @proshambelkebede6057 4 місяці тому +3

      Ewunet Blehal

    • @tiz59905
      @tiz59905 4 місяці тому +11

      @@WondimagegnAshagre በ እስር እንደዚ ለውጥ ከተገኘ ሁላችንም ቂሊንጦ መግባት አለብን ያኔ እመነኝ ሀገርችን ትለወጣለች
      ደግሞ የ ህዝባችን ቁጥር 120m አልነበረም እንዴ ነው ወይስ በጦርነቱ 40m ሰው አልቆ ነው 😢

    • @WondimagegnAshagre
      @WondimagegnAshagre 4 місяці тому

      tiru bileshali gin eko sile habesha new yawerashiw ye Ethiopia hizibi 129.7 gebtali.le manignawun ❤❤❤❤❤

    • @ermiaswondwosen5261
      @ermiaswondwosen5261 4 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 4 місяці тому +34

    አሪፍ ለውጥ ነው ለውጡን ያፅናልህ፣ አንተን የወደደህና ያሳወቀህ አንድ ብሔር ብቻ ሳይሆን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው፣ ያኔ ስንወድህ ዘርህን ጠይቀን አልነበረም፣ አሁንም ሁሉንም ዘር ብእኩልነት እይ በተረፈ ይመችህ

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 4 місяці тому +40

    አይዞን ያሬዶ የኢትዬጽያ ህዝብ በፍቅር የሚሸነፍ ህዝብ ነው ። ከዚህ በሆላ ከከፍታህ አትውረድ ። በድሮ ለዛህ ተመላለስ።

  • @Fitih1888
    @Fitih1888 4 місяці тому +148

    እንደኔ ብዙ ተቀይሜህ አዝኜብህ ነበር ዘር ጠቅሰህ ትሳደባለህ የሰው ሃይማኖት ትዳፈራለህ። አብዛኛው ሰው የእኔን ስሜት ይጋራል ብዬ አስባለሁ።

    • @eyobhirpatola7020
      @eyobhirpatola7020 4 місяці тому +3

      iyehedik bro!

    • @AEMA349
      @AEMA349 4 місяці тому

      ሌላ ከብት መጣህ ደሞ​@@eyobhirpatola7020

    • @mulugetabekele9375
      @mulugetabekele9375 4 місяці тому +2

      awo tekymnwal gn men yehun k yekrta belay beka tehut enda tasaznalachu y ewnet

    • @arditube5698
      @arditube5698 4 місяці тому

      በጣም

    • @palettefineartschool
      @palettefineartschool 4 місяці тому +1

      ይቅር የሚሉ ብፁሀን ናቸው!!!

  • @AlemuBelete-co6cd
    @AlemuBelete-co6cd 4 місяці тому +66

    ያሬዶ እመብርሃን ትርዳህ የምታምነው ጌታ ከክፊ ነገር ይጠብቅህ ያለ ምክንያት ያሬድ አልተባልክም ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን እንደ በፊቱ በፍቅር አሸንፊ ትችላለህ

    • @beki-fl7hk
      @beki-fl7hk 4 місяці тому +2

      ante asegx alahm ymechegnal eyesusm ymechegnal yemil haymanotebis kehadin new emebrhan mtredaw ere tewu bayhon emebrhan lbonawn tmelslet amen

    • @jambjet1334
      @jambjet1334 4 місяці тому

      አትረባም

  • @yemariamgirum
    @yemariamgirum 4 місяці тому +27

    ያሬዶ በኮመዲው በጣም ነበር የማደንቀው የሚያስቀኝ። ዘረኛ ሆኖ ሳየው ራሱ ማመን ሁሉ ነበር ያቃተኝ እንዴ የከተማ ልጅ አራዳ ያ ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያደንቀው ልጅ ምን ሆኖ ነው ብዬ ተገርሜ ነበር። አንድ ቀን እንደሚመለስ አውቅ ነበር ምክንያቱም ሲያደርግ የነበረው ሲሳደብ የነበረው ሁሉ የያሬድ ማንነት እንዳልሆነ አውቅ ነበር።
    በጣም ደስ ብሎኛል መመለስህ በጣም ነው የምንወድህ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ejiguetana2153
      @ejiguetana2153 4 місяці тому

      beoromigna mesirat zeregna yasegnal inde?

    • @TsehayMaki-jt5ud
      @TsehayMaki-jt5ud 4 місяці тому +15

      ​@@ejiguetana2153ማንበኦሮመኛ ስለሰራ ተቃወመ መብቱነው ግን የሌላውን ብሄር መሳደብ ቤተምነትን መሳደብ ግን አይችልም አንተም ከማውራትህ በፊት አጣራ

    • @rahelbekele8651
      @rahelbekele8651 4 місяці тому +6

      @@ejiguetana2153 ማንም በኦሮምኛ ስለሰራ ዘረኛነው አላለም ግን አንድን ዘር መርጦ መሳደብ ማዋረድ ግን ከዘርም በላይ ጭቃነት ነው

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 4 місяці тому +1

      እኔ ኦሮሞ አደለሁም ዘረኝጨየምትሉት ግን ኦሮሞነኝ ካለ በቋንቋው ካወራ ዘረኝ ትላላችሁ ትገርሙኝላችሁ

    • @DawitaEyu-oh2cs
      @DawitaEyu-oh2cs 4 місяці тому

      Ewente new !! Egzabher mecheŕshachen yasamerelen .

  • @Berea_tube
    @Berea_tube 4 місяці тому +122

    *ትልቁ ነገር ወድቆ አለመቅረት ነው በመነሳትህ ወደ ማስተዋሉ በመመለስ እግዚአብሔር ይመስገን*

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 4 місяці тому +2

      ወድቆኮ አያቅም ስለታሰረ ነው? ወንድኮ ነው።

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 4 місяці тому +5

      ​@@abdissamoges8512 wedkal mitaser almeselewm gn tenesatal 😂😂😂😂

    • @santaw5392
      @santaw5392 4 місяці тому

      ​@@abdissamoges8512ኦሮሞ ማለትሽ ነው? ሌላው በኦሮሞ በተገደለና በተፈናቀለ ለምን?

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 4 місяці тому +30

    ያሬድ ላይ የሰላም መፈስ ያሰፈንክ አላህ በኢትዮጵያ ላይ የሰላም መንፈስ አምጣልን ያሬድ ነፍጠኛ ነኝ ግን እንወድሀለን❤

  • @محمدمحمد-ب5ظ7د
    @محمدمحمد-ب5ظ7د 4 місяці тому +63

    ያሬዶ ብዙ የተረገሙ ሰዎች አሉ ከነሱ ራቅ ባሻን ሆይ ሆይ ብለው ገደል ከተቱት ከሰው አራቁት አሁንም አረፈደም የተቀየመውን ህዝብ ይቅርታ ጠይቆ እረፍት እዳገኝ አርገው ያሬዶ

    • @kukutilove
      @kukutilove 4 місяці тому

      ዋናው የተረገመ ያሬድ ነው ባለጊዜ ነኝ ብሎ የተቆላ አሁን ተንፍሷል

  • @ethiopiaethiopia
    @ethiopiaethiopia 4 місяці тому +38

    ያሬድ እኮ ድሮም ክፉ ሆኖ አይደለም ህልከኛ እና ሰዉ ዉስጡን ስለማይረደዉ ነዉ እንጅ😢❤❤❤

  • @youtubeJesus5202
    @youtubeJesus5202 3 місяці тому +2

    ሰሞኑን እነዚህ ምርጥ ልጆች የመታረምን ትክክለኛነት ለኢትዮጵያ ህዝብ አሳይተዋል ተባረኩ። ፖስተር ሶፎኒያስም ተባረክ።

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 4 місяці тому +38

    ጥጋብ ትዕቢት ያዋርዳል ። ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር መጣላት ያዋርዳል

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 4 місяці тому +29

    በወጣቶች ኮሜድያን። ለመጀመሪያ አሜሪካ ሄዶ የሰራ ጀግና እኮ ነው።ደግሞ አቅሙን ስለሚያቀው ። በዛው አልጠፋም።ጀግና ።ያሬዶ

  • @DesuDemis
    @DesuDemis 4 місяці тому +19

    በይቅርታ የማይሻር የለም
    ሀጥያትን እንጂ ሀጥያተኞችን አንጠየፍ
    በርታ ያሬድ

  • @sinte335
    @sinte335 4 місяці тому +33

    የሀገሬ ሰው እጅግ በጣም ደግና መልካም ነው
    እንደዚህ አይነት አመለካከት ለሁሉም ሰው ሲኖር ሁሉም ሰው ያለፈውን ነገር ትቶ ይወድሃል ቀጥልበት ያሬዶ እንወድሃለን ያለፈው አልፏል

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 4 місяці тому +13

    ውስጥህ ብዙ ታለንት አለ ከዚህ በዋላ ከንቱ ነገር ላይ ጊዜህን አታጥፋ ውስጥህ ያለውን ነገር ለትውልዱ አውጣው ይጠቀምበት አንተም ተጠቀምበት ሰው ካለፈበት ነገር መማሩ ትልቅ ስኬቱ ነው በርታ ወደፊት❤

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 4 місяці тому +1

      በትክክል❤

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 4 місяці тому +25

    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ።

  • @seniassefa3847
    @seniassefa3847 4 місяці тому +21

    ልጅ ያሬድን ደግሜ የማየው አልመሰለኝም ነበር በጣም ነበር ያናደደኝ...አሁን ግን ገርሞኝ ነው ያየውት ጭራሽ ወንድሜን መሰለኝ ሰው ሲቀየር ደስ ይላል በጣም

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 4 місяці тому +3

      እብድ ቢጨምት እስከእኩለቀን የሚባለውን አባባል አታውቀውም።ትንሽ ቆይቶ ይጀምረዋል የብልፅግና ድራማ ሁለተኛውን ምህራፍ በቅርብ ቀን ይጠብቁ።

  • @Mimi-be1cw
    @Mimi-be1cw 4 місяці тому +3

    ትልቅ አቅም ትልቅ ዕውቀት ትልቅ ብቃት ያለህ ልጅ ነህ እኔ ከስምንት አመት በፊት አውቅሃለው በጣም የሚገርም ልብ ያለህ ልጅ ነህ እውቀትን ለመከፍል ልብህ ቅን ነው በመሃሉን ትንሽንሳትክ ግን ያ ያንተ ማንነት ስላልሆነ ዛሬ ወደራስህ ተመለስክ በጣም ነው ደስ ያሉኝ በዝሁ ቀጥል በርታ እውነተኛውን ልጅ ያሬድን አውቀው አንተ ከኢትዮጵያ አልፋህ ለአፍርካ የሚሆን ብቃት አለህ❤

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 4 місяці тому +6

    የኔ ወንድም ተፈታህ
    😭😭😭😭😭 ያሬድየ mahilet Mekonnen ነኝ በውስጥ መስመር ጽፌልህ ነበር በጣም ነበር የጸለይኩልህ 😭😭😭😭 ምክንያቱም ሰዎች የማይሆን ስድብ ሰድበውህ በግድ የድፍረት ስድብ እንድትሳደብ እንደገፋፉህ ሳዳምጥህ ልቤ በጣም ነበር የተነካው ።
    እግዚአብሔር አምላክ ግን አንተን እንደገና ሊሰራህ ሲፈልግ በዚህ መንገድ ( በእስራት ውስጥ ሆነህ ) እራስህን እንድታይ እና ክፉና ደግ አስመሳዮችን ለይተህ እንድታውቅ በማንም እንዳትመካ በዚህ መንገድ ሊያስተምርህ ስለፈለገ ታሰርክ እኔ ግን እግዚአብሔር አምላክ እንደ ገና እንደሚሰራህና እንደሚረዳህ ሙሉ እምነት ነበረኝ በእውነት ነው የምልህ ሙሉ እምነት ነበረኝ ሕያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው !።
    ይሄው ሁሉም አልፎ አንተም ተፈተህ ግሩም ንግግር ስታደርግ አየን ። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ።
    ጌታ ሆይ ! ይሄንን ልጅ እንደገና ሰርተኽው የሚገርም ንግግር ሲናገር ስላሰማኽኝ አመሰግንሃለሁ ። 😭🙏
    እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ! ወጣት ወንድሞቻችንን ወደ ሕይወት መንገድ ምሪያቸው ። ቃል ኪዳንሽ አይለየን 😭🙏

  • @Dagiosho1q2w3e
    @Dagiosho1q2w3e 4 місяці тому +34

    ሰዉ ሲቀየር ማየት ምንኛ ደስ ይላል ያሬዶ በስሏል

  • @yitagesudaba
    @yitagesudaba 4 місяці тому +7

    ይህንን የመሰለ ምርጥ ጭንቅላት ያለው ታዳጊ የሀገር ባለውለታና ተስፋ የሆነን ልጅ ከቻልን እናበረታታ ካልቻልን እስኪ ዝምምምም

    • @yitagesudaba
      @yitagesudaba 4 місяці тому

      ወጣቶቻችንን እንጠቀምባቸው

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr 4 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔየማውቀው ያሬዶ መቶአል ክብሩ ይስፋ የመደሐኒአለም ። የእውነት ውስጤ እጅግ አዝኖ ነበር ቪዲዬውን ባየሁት ሰአት ከልቤ ነበር ያሳዘነኝ ቀጥታ ለእመቤቴ እንዲህ ነበር ያልኳት እመቤቴ እባክሽን ልጅሽን አማልጅኝ እንዲህ ስል ጀመርኩ ጌታዬ መዳኒቴ አዳኜ ሆይ ለእኛ መኖር ስትል የሞትክለት ልጅክ ያሬድን ጠላታችን ዳቢሎስ ቀይሮታልና ፈጥነህ ድረስለት ስል ለመንኩት የፀሎቴንም መልስ እኔ ከትንፋሽ የቀደምኩ ነኝ እንዳልከን ፈጥነህ አድነው ነበር ያልኩት የፀሎቴንም መልስ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ዛሬ አየሁት ክብሩ ይስፋ የመደሐኒአለም

    • @SELAMTA-ሰላምታ
      @SELAMTA-ሰላምታ 4 місяці тому

      😂😂 ይሄን አውቆ አበድ መግረፍ ነው ምን ታሽቃብጫለሽ ውስጥሽ ሲሳደብ ደስ ብሎት ነበር እኛ የተቃጠልነው አላገኘነውም ለጊዜው

    • @EyuEthiopian
      @EyuEthiopian 4 місяці тому +2

      መስቀል ላይ የተሰራው ስራ በቂ እና ከበቂ በላይ ነው በቀጥታ ማመንና ለመስቀሉ እውነት መገዛት ያድናል። " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"
      (የዮሐንስ ወንጌል 3:16)
      " አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤"
      (1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:5)

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 4 місяці тому +6

    ለሰው ልጅ ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር እንዴት እንደሚገዛው ትክክለኛ ምሳሌ ነው የሆንከው ያሬዶ በርታ ማንም አንተን አይጠላህም:: እንደዛ ያሉህ ናቸው መስመር ያሳቱህ አሁን ግን ነቅተህባቸዋል ጎበዝ❤

  • @romram6614
    @romram6614 4 місяці тому +2

    ልጅ ያሬድ አንተ ብዙ ታለንት ያለህ መልካም አስተሳሰብ ያለህ ባለ ብሩህ አይምሮ ነህ ገና ብዙ ታላላቅ ነገሮችን ትሰራለህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @tinawa56
    @tinawa56 4 місяці тому +3

    ዋናው ታርመህ መውጣትህ ነው በርታ ያሬዶ ለበጎ ነው ፀጉርህ እንዲ ያምራል ትንሽ አሳጥረው በቃ ወጣት ነህ ብዙ ትሰራለህ ተለወጥ መንግስትን አመስግን ከፈጣሪ ቀጥሎ በርታ በርታ የኔ ልጅ አሁንም ተጠንቀቅ አውቀው ያልሆነ ነገር እንዳያናግሩህ ሰው ከፋ እኮ አስተውሎ መናገር ነው።

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 4 місяці тому +3

    ያሬድእኔ የአባኮራን ሠፈር ልጅ ነኝ አንተእንዳልከው ራጉኤል አውቅሀለው ግን ዘረኛ ሁነህ ሳይህ በጣም አዝኝብሀለው አሁን ባለህበትሁኔታ ፈጣሪ ያዝልቅልህ

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 4 місяці тому +15

    በጣም በጣም በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን ፓስተር ልጅ ያሬድን በማየቴ ደስ ብሎኛል ያሬዶ እግዚአብሔር ለበጎ ነው ሁሉንም የሚያደርገው እሱ አይሳሳትም በርታልን ❤❤❤

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 4 місяці тому +22

    እመ ብርሃን ወላዲተ አምላክ ትርዳህ ያሬድ አንተ ብዙ አቅም አለህ ሙያ አለህ አንተ መስራት ከፈለክ በውጭ ያለው ኢትዮጵያዊያን ያግዝሃል
    ግን የቤተሰቦችህን ሃይማኖት ብትይዝ ጥሩ ነው ለራስህም
    😊

    • @dadydady3547
      @dadydady3547 4 місяці тому +3

      የቤተሰብ ሀይማኖት አያድንም።

    • @etsewonde5181
      @etsewonde5181 4 місяці тому

      @@dadydady3547 malet

    • @meskremketema145
      @meskremketema145 4 місяці тому

      የቤተሠብ ሣይሆን እንደ እግዚአብሔር ቃል እውነት በጌታ ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝነት ማመንና መኖር እንጂ የትኛውም ሃይማኖት አያድንም።

    • @medilema9481
      @medilema9481 4 місяці тому

      ​@@dadydady3547 ehit nagaren ataxame esh yen konjo

    • @medilema9481
      @medilema9481 4 місяці тому

      ​​@@meskremketema145hayimanot malet ye geiz kuwanekuwa newu esh teragumume eminat malet newu selaz hayimanot ayadenam setay eminat ayadenam eyalesh mahonune ewak wedaj

  • @axumroha
    @axumroha 4 місяці тому +10

    የኢትዬጵያ መንግስት ለኛም የመታስር እድል ይመቻችልን።

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 4 місяці тому +8

    ስህተትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ መልካም ነው። የትእቢት መጨረሻ ውድቀት ነውና። ፈጣሪ ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን።

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 4 місяці тому +18

    ያሬድዬ ምርጥ ሰው ነህ ሃይማኖትህ ወዳ ተዋህዶ....... እግዚአብሔር ይርዳክ 🙏🥰

  • @LemLemSisay-lo6qs
    @LemLemSisay-lo6qs 4 місяці тому +2

    አያችሁ ሰዎችን እየገፋፋን እልህ ውስጥ እያስገባን መጥፎ ምናደርጋቸው እኛው መጥፎ ኮሜንት የምንፅፍ ሰዎች ነን መልካም ባንናገር እንኳን ዝም ብንል ብዙ ነገር እናተርፍ ነበር😢

  • @53067
    @53067 4 місяці тому +6

    ያሪድዬ በእውነት አንተን የነካ እኛንም ይንካን በጥላቻውስጥ ያለን እኛን እግዚአብሔር ያስበን እኔ ግራገባኝ ሁለት ቤተሰቤ እርስ በርስ ተጣልተው እኔ ከማን ልሁን ማስማማት አንችል ምን አቅም አለን ብቻ አንድነታችንን ያምጣልን ናፈቀኝ እኔና እህቴ መንታ ነን ወላጆቻችን በጣም ችግር ተኛ ስለነበሩ እህቴን የኔን መንትያ ጉዲፈቻ ሰጧት እኔ እናቴ አሳደገችኝ እህቴ በጉዲፈቻ አደገች እነሱ አማራ ቢሆኑም የሚኖሩት ኦሮሚያውስጥ ነው እኔም እንደ አማራ ቤተሰብ አደጉ እህቴም እደኦሮሞ ቤተሰብ አደገች እየሄድን እንጠይቃት ስለነበር አሁን በደንብ እንግባባለን ምን ልላችሁ ፈልጌነው ዘረኞች ኦሮሞን ሲሰድቡ ስሰማ የምገባበት ይጠፋኛል አማራውንም ሲሰድብ እህቴ ይጨንቃታል በእውነት ግራ አጋቡን እህቴ ዘሯ አማራ ቢሆንም አማርኛ ማውራት እንኳን አትችልም በደንብ አማራው እህቴን ሲሰድባት ስሰማ ያመኛል😢 ግን ይህ የሚቆምበት ጊዜ ናፈቀኝ ከዩቱብ ውጪ ምንም አልጠቀምም ጥላቻ ምክንያት ምንም አላይም አልሰማም ዩቱብም እየመረጥኩ ነው የማየው 😢በጣም እዝናለው ሌላ አለም የምንሄድበት ቤኖር ብዬ እመኛለሁ።

    • @azeezaibrahim6570
      @azeezaibrahim6570 4 місяці тому +2

      Iwnet new ihite. Fetari zeregninetin yatfalin

    • @Yohannes_21
      @Yohannes_21 4 місяці тому +2

      Ewent nw gen yehe zeregnet poletica mekomo aykerem.

  • @KallidMussa
    @KallidMussa 4 місяці тому +2

    በጣም የገረመኝ ከዘረኝነት ሰዉነትን : ከብልግና ጨዋነትን :መልካም አላማን ስትመርጥ ፊትህ እራሱን ቀይሮ ቆንጆ ሆንክ አማረብህ❤❤❤❤❤

  • @ማለዳዩቱብ
    @ማለዳዩቱብ 4 місяці тому +3

    ምርጥ ልጅ ነው ልዩነት አለው ዳይናሚክ አስተሳስብ ስላለው ብዙ ደንቆሮዎች ግራብይጋቡበታል ልጁ ግን ምርጥ ልጅ ነው

    • @beki-fl7hk
      @beki-fl7hk 4 місяці тому

      echchchchch aydel yegna arada qoy yet new mtfelefelut chrash daynamic ylal ende

  • @mediaendashaw9321
    @mediaendashaw9321 4 місяці тому +14

    ልጅ ያሬድ አድናቂ ነበርኩ አንድ ሰሞን መዘባረቅ ስትጀምር ፈጠራ አልቆብሃል ብዬ አዝኜ ነበር። well come back

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 4 місяці тому +1

      ወረተኛ ሆነህ ይሆናላ?

    • @Hiwot-b8v
      @Hiwot-b8v 4 місяці тому

      ​@@abdissamoges8512 አይ አብዲሳ በቃ የኛ ነው ብለህ ነው የምትደግፈው🤣🤣🤣🤣

    • @lilmarwy7752
      @lilmarwy7752 4 місяці тому

      @@Hiwot-b8v የራስን መደገፍ ችግር ሊሆን አይችልም ሌላውን እስካልነካህ ድረስ ፣ ኦሮሞነቱን ማቀንቀን ኢትዮጵያዊነትን አይጋፋም ፣ እንደድሮ እንመለስና ወጥ እንሁን እስካላልን ድረስ

    • @Biftuu.wara.walloo
      @Biftuu.wara.walloo 4 місяці тому

      @@Hiwot-b8v እና የማነው?

  • @Hemi-xc4yg
    @Hemi-xc4yg 4 місяці тому +3

    ትልቁ ነገር መታሰርህ ሳይሆን መፀፀትህ ነው።አሁንም በዘር ከማሰብ ከልብህ መፀፀት ጥሩ ነገር ነው።እንዳልከው ዘር ከሌላቸው ከእንስሳት ጋር እየኖርክ ፈጣሪ ከፈጠረው ሰው ጋር ለምን ይከብደናል??ሁላችንንም ፈጣሪ ይቅር ይበለን።

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu720 4 місяці тому +1

    ተባረክ ልጅ ያሬድ ፈጣሪ በዚህ አቋምህ ያጽናህ ከዚህ በፊት አዝኘብህ ክፉ ቃል ጽፌብህ ነበር አፉ በለኝ❤❤❤

  • @amenkbrom1728
    @amenkbrom1728 4 місяці тому +4

    ስለእውነት ለመናገር አስተሳሰብህ እንደ መልክህ ተለውጧል በርታ እኛ አለን የአራዳ ልጅ ከስህተቱ ይማራል

  • @LemLemSisay-lo6qs
    @LemLemSisay-lo6qs 4 місяці тому +3

    ልጂ ያሬድንና ጀዋርን የቀየርክ አምላክ የኢትዮጵያን ፖለቲከኞችንም ለውጥልን

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 3 місяці тому +1

      misiloishaili yilibachiwini kadireso bihola

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 4 місяці тому +7

    አጋንንት ለአጋንንት ሲጠያየቅ😢😢

    • @kiyalight94
      @kiyalight94 4 місяці тому +1

      የአውሩት ነገር በሙሉ ፖዘቲቭና ስለ ፍቅር ነው ይህን የሚጠላ ደሞ እራሱ አጋንንት ነው። ስለዚህ አንተ/ቺ ራስሽ ነህ/ሽ አጋንንት። በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጋንንት ከዚህ ውጣ።

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 4 місяці тому

      Tiru wore ye aganint kemasalih aganitu ante neh muaritagna wuta kazi

    • @todaytube718
      @todaytube718 4 місяці тому

      ye aganint koment yante degmo

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 3 місяці тому

      very true this people are making drama no buddy understand this thing both they are sitain

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 3 місяці тому

      ተው አይባልም

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 4 місяці тому +1

    አምሮብህ መጣህ እዛላይ ነበር ቺግሩ ደግሞ ኦርቶዶክስ ፍቅር ነዉ አይደል ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ በርታልን brow love and peace 🙏🏾👍💕

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 4 місяці тому +9

    ይህ ልጅ ጥሩ ተሰጦ ያለው ነው አታበሳጩት ካልወደዳችሁት አትከተሉት።

  • @Mariam-e8o9y
    @Mariam-e8o9y 4 місяці тому +3

    እንዴት ያለ ልጅ ዬት ይደርሳል የተባለ ልጅ የማይሆን ቦታ ጣሉት እንደሮም አወዳደቅ ነው የወደቀው አሁንም ጌታ መልካም ነው ይነሳል

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 місяці тому +22

    በቂ እስር ቤት ቢኖር ኖሮ 70% ወጣት ታስሮ እንደዚህ ልጅ መሆን አለባቸው።

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 4 місяці тому

      ይመስልሻል እርግጠኛ ነሽ እስር ቤት ነበር?ዝም ብለሽ አትተርተይ።

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 4 місяці тому +1

    ተፈጥሮን በማድነቅና አገርህን ለማስተዋወቅ ከነበረህ አስተዋጽኦ ባሻገር ምርጥ በሆኑ የኮሜዲ ስራወችህ በጣም ተወዳጅና ታዋቂ ሆነሃል። በራስህ ከለር ታዳሚዎችህን አስደምመሃል። ኮሜዲያን ልጅ ያሬድ ከዚህ በኋላ በተሻሉ ስራወችህ ሕዝብን ከሕዝብ እያቀራረብህ እንደምትመጣ ተስፋ እናደርጋለን። ጌታ ይባርክህ! እንወድሃለን

  • @annasweet4679
    @annasweet4679 4 місяці тому +4

    በጣም ገረምከኝ ያሬዶ ይሄን ማንንነትህን ይዘህ ብዙዙዙዙ አስለቀስከኝ ፌስ ቡክ ላይ ተንጫጩ ስትል በጣም ያመኝ ነበር አጠገብህ ብሆን ባቅፍህ ደስ ይለኝ ነበር ስለ አ/አ ያወራኸው ልቤን ነካኝ አመሰግናለውው

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 4 місяці тому +2

    በባህሪህም በቁመናህም ተለውጠሀል እግዚአብሔር ይመስገን keep it up Yaredo

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 4 місяці тому +3

    ያሬዶ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ዋናው ወደራስህ መመለስህ ነው በርታ ወንድሜ❤❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 4 місяці тому +2

    ይሔን የሴጣን ፀጉር ቆርጠው አሳምረውና ጨዋ አድርገው አስወጡልን
    ሶፊ እኔ የምወደው አልክ ሲያጠፋ ሲፀዳዳ ግን ተው ነውር አላልከውም የውሾች ፖስተር አንተንም ልብ እና ጭንቅላት ይስጥህ😢😢

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 4 місяці тому

      አረ ያን ጊዜ ተው ቢለው ኖሮ ያንን መጥፎ ብልግና ስድቡን ነበር የሚሰድበው ።

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 4 місяці тому +5

    ያርድ እኔም አምኛለሁ በትክክል ተቀይርኅል ወንድሜ አይዝህ እግዚአብሔር ከንተ ጋር ነነ❤😂

  • @Rose.86
    @Rose.86 4 місяці тому +1

    ልጅ ያሬድ እንኳን አላህ አስፈታህ ከንግዲህ በምንም መንገድ በሀይማኖት ዉስጥ አትግባ የሚገፋፉህን አትስማ ለካስ እንደዚህ ያለመልክ አለህ ጠብቀዉ አላህ ለሄሩ ነዉ ግን ይቅርታ ጠይቅ እኔ ደስ ብሎኛል ከስተቱ ሲታረም❤❤❤

  • @dag.1234
    @dag.1234 4 місяці тому +20

    እንኳንም ወደ ቀልብህ ተመለስክ ያሬዶ❤❤❤

    • @beki-fl7hk
      @beki-fl7hk 4 місяці тому

      ere gena new fexarin tito wedet qelb memeles new

  • @kaluasegid3867
    @kaluasegid3867 4 місяці тому

    በያሬዳ ምርጥ ትምርት መውሰድ ያለብኝ ወሰጃለሁ
    አሁንም ከሱ የምጠብቀው
    ትልቅ ተምርት አለ።ግለፀ ሰው
    ግልፀ ይናገራል❤❤❤❤

  • @Mercy-mw9nt
    @Mercy-mw9nt 4 місяці тому +4

    ያሬድየ አንተ እኮ ጥሩ ነኝ ከሚለው 120ሚሊየን ህዝብ የተሻልክ መልካም ልብ ያለህ ሰው ነህ

  • @zehara53o
    @zehara53o 4 місяці тому

    እኔ የዚህን ልጅ ሹልቃ የሚለውን የኮሜድ ስራው በጣም ነበር የምወደው የሚያስቀኝ በጣም ከማደንቃቸው ኮሜድያን አንዱ ያሬድ ነው ግን በዚህ ደረጃ ዘቅጦ ስለዘረኝነት ሲሳደብ ሳዬው በጣም ነበር ያዘንኩት ለምሳሌ እኔ የማደንቀው በዘሩ ወይም በብሄሩ አይደለም ደስ የሚል ስራ ስለሰራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኮሜድያን ስለሆነ ነበር ለማንኛውም አሁንም መመለስህ መልካም ነው በጥሩ ስራህ እንደምትመጣ ተስፋ እናደርጋለን ከተግማማ ዘረኝነት እንኳንም ወጣህ ዘረኝነት ለማንም አይጠቅም ዝቅጠታችንን ብቻ ጠባብነታችንን ብቻ የሚያንፀባርቅ ነው

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 4 місяці тому +4

    እግዚአብሔር የሚታመን አያፍርም እግዚአብሔር መከናወን ይስጥህ ዋናውን ይዘሀል እግዚአብሔር አዋቂ ነው!!!!በርታ

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 4 місяці тому

    ያሬዶ እንኳን በሰላም ተመለስክ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ይወድሃል፣ ያለፈውን ባህሪህን እንዳትደግመው👍🙏

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 4 місяці тому +4

    ፀጉር ሲነሳኮ ፊት ይወፍራል ያምራል ያሬድ ደግሞ በጣም አማረብህ ከእስርቤት ሳይሆን ከውበት ሳሎን የወጣህ ነው የመሰልከው ውስጥህም ከላይህ ጋር ውብ ሆኗል ተመስገን ሲጀመር ክፉ ሰው ብትሆን ኖሮ አትጋፈጥም ነበረ

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 4 місяці тому +1

    ዋው ያሬዴ ናሽናል ጅግራፊ ቻኔል ውስጤ ነው እኔ እዚህ አረብ ሃገር ስራ ጨርሼ ስቀመጥ ሙሰልሰል ዉይም ድራማ አላይም ሁሌም አሰሪዌቼ ሲወጡልኝ ❤ናሽናል ጆግራፊ ቻናል ከፍቼ አያልፕው በቃ አይቼው በዚህ ምድርላይ አሉወይ ብዬ እስከምገረም ብዙ የእንሰሳትና የነፍሳት አይነቴችን ሳይ ወላሂ እንደው አጃብ እላለው የአላህን❤ስራ ታአምርእኬነው

  • @Rozy908
    @Rozy908 4 місяці тому +5

    ግበዝ ልብ ገዝተሀል ያሬዴ እንወድሃለን ብዙ ነገር እንደምታሳየን ተስፋ እናደርጋለን🎉❤

  • @benai5241
    @benai5241 4 місяці тому +2

    የሀገሪቱ ሁኔታ ነው ህዝቡን ሁሉ ያሳበደው ማንቀረ ከላይ እስከታች ! የብሸሽቁ ውጤት ነው! ዋናው ልብ መግዛት ነው!

  • @GGU900
    @GGU900 4 місяці тому +3

    በዚህ መልኩ ስለአየሁት የሬዶ በጣም ደስ ብሎኛል🥰🥰 በርታ ከምቀኞች እረስህን ጠብቅ☝️☝️

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 4 місяці тому +1

    ልጅ ያሬዶ በርታልን:: እንደፈለገ ብትጸዳ ሊያቆሽሽህ የሚጥር እንዳለ አውቀህ አላማህ ላይ ብቻ አተኩር እግዚአብሔር ይርዳህ :: እሺ ያሬዶ: በርታልን:: እንወድሀለን

  • @AbelLove-qw7xo
    @AbelLove-qw7xo 4 місяці тому +3

    ወንድሜ የምር በዛሁሉ የከፍ በሀሪህ መሀል የምር የሆነ ቀን ኢትዩጲያዊ ማንነትህ አግኝተህ የሚወድህን እና በቀድሞ ስራህ የሚያከብርህን ህዝብ ይቅርታ ጠይቀህ የተሻሉ ስራዎችን ይዘህ መተ እንደምታስደምምን የምር ሁሌ አምን ነበር እንኳን ወደምናዉቀዉ እና ወደናፈቀን ልጅ ያሬድ በደና ተመለስክ ምናል በዘረኝነት የናወዙ እነ የቀድሞ የከበረ ማንነታቸዉን ያጡ ወንድሞቻችን እንደአንተ ልቦናቸዉን ፈጣሪ የሚመልሳቸዉ

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 4 місяці тому

      የ ድሮም አሪፍ ሁሌም አሪፍ ያሬዶ❤

  • @KIDANEMARIAMGard
    @KIDANEMARIAMGard 4 місяці тому

    ያሬድ ወጣት ነው ወደ ስሜት ሊገባ ቢችልም ትክክል አልነበርኩም ካለ ማድነቅ ይገባል ስንት ፖለቲከኛ የሀይማኖት መሪ ጋዜጠኞች ምሁራን ሀገርን እያወደሙ በቀጠሉበት ያሬድ አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ሰው ነው::

  • @AberaMeberatu
    @AberaMeberatu 4 місяці тому +11

    በእውነት ደስ ብሎኛል ቀጣዩን ክፍል ለመስማት ቋምጫለሁ

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 4 місяці тому

    የልጅነትክ መልአክ ቅዱስ እራጉኤል ነው የረዳክ መልካምነት እንዳለበት ያስታውቃል ❤❤❤❤

  • @RobelAT
    @RobelAT 4 місяці тому +5

    ለኛም የምንታሰርበት እድል ይመቻችልን::

  • @ganettgigi6594
    @ganettgigi6594 4 місяці тому

    ያሬድ አንተ የተባረክ እና የተቀደስክ ጨዋ ልጅ ነህ ሰው ነዉ ያበላሸክ እግዚአብሔር በልብህ ፍፁም መልካምነት ያስፍንልህ🎉እወዳሃለሁ❤

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 4 місяці тому +2

      ይሄ ሰውዬ ጣቱን የሚጠባ ህፃን አይደለም በዛ ላይ ነፃ ፈቃድም ተሰጥቶታል፡እርሱም በነፃ ፈቃዱ ተጠቅሞ ከልቡ የተረፈውን በአፉ አውጥቶ ተናግሯል ሰውን ምክንያት ማድረግ አይቻልም እውር አህምሮ አልተሰጠውም እርሱ ግን ዘረኝነትና ባለጊዜነት በልጦበት ብዙ እልፍ ቃል ተናገረ ለዛውም ቅድስት ቤተክርስትያንን፡እንደ ይሁዳ የማይደፈረውን ደፈረ እርግጠኛ ነኝ ይሄ ሰው ቅጣቱን አላገኘም።እኔም ለቤተክርስትያን ቀናተኛ ነኝና ዋጋህን እንድታገኝ እፈልጋለሁ ምክንያቱም አንተ ስትቀጣ ሌሎች ክፍት አፍ ያለቸው እንደፈለጉ ቅድስት ቤተክርስትያንን የሚዘልፉ ከመጥፎ ድርጊታቸው ይቆጠባሉ።ፍርዱ ከሰማያዊ አምላክ እንጂ ከምድራዊው መንግስት አልጠብቅም ደግሞም ይሆናል በድፍረት የእግዚአብሔር አይኖች የሆኑትን ካህናት ተሳድበሀልና በምድር ያሰራችሁት በሰማይ የታሰረ ይሁን በምድር የፈታችሁት በሰማይ የተፈታ ይሁን ያለውን ክርስቶስን አቃለሀል።እስኪ እናትና አባትህን ጠይቅ እንዴት እንደወለዱህ፡አመቺሳ አሳቅፈውህ ይሆናል እንጂ ሰው በጤናው እንዲህ አይሆንም፡ለማንኛውም ሰከን በል አሁንም አልተማርክም ብትማርማ ያደረግከው ነገር ሰቅጣጭ መሆኑን አውቀህ ትንሽ ጊዜ እራስህን ለመግዛት ትደበቅ ነበር ዳሩ ምን ዋጋ አለው አንተ ማለት የመንግስት ቅጥረኛ ነህ፡አንድ ነገር ግን እወቅ የበላኽው ምግብ ከሆድህ አያድርም ይሄ የምትመካበት ዘረኝነትና መንግስት ይወድቃሉ፡ተዋህዶ ግን ለዘለአለም ትኖራለች።መፅሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ሞትና ሕይወት በምላስ እጅ ናቸው።

  • @ebsa19
    @ebsa19 4 місяці тому +3

    Your ideas is beyond our thinking! You are super talented!!! Don't give up! keep it up!!!

  • @derejeTilahun-sj6wi
    @derejeTilahun-sj6wi 4 місяці тому +1

    ትልቁን ነገር ወስነሀል ያሬዶ ይመችህ ሰው ሳይሆን የእግዚአብሔር ይቅርታ ይበልጣል ።

  • @የማመልከውአንዱንነውየምለ

    ያረድ ፀግሩክ ሲነሳ ቆንጅየ ሆነሀል

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك 4 місяці тому

    ያሬዶ ወላሒ በጣም ነውየማከብርህ ከምር አንተ ከሁሉም ትሻላለህ አይዞህ ❤❤ጀግናነህ ከስህተት መማር ነው አላህ ይወፍቅህ።።።💪💪💪💪💪

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 4 місяці тому +16

    ቃለመጠይቅ አቅራቢው እንግዳውን እየቀደመ አወን አወን አወን አወን በማለት ደከመ::እረ ጉድ ነው

    • @JamesHabte
      @JamesHabte 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @عيدهقننه
      @عيدهقننه 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @WolideEtana
      @WolideEtana 4 місяці тому

      😅😅😅😅😅😅

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 4 місяці тому +1

      ጋዜጠኛ ሳይሆን ጋቤጠኛ ነው
      በየሄደበት ሁሉ አለቅላቂ ነው በተለይማ ኦሮሞ ከሆነ ማለቅለቅ ብቻ ሳይሆን ቂጡን ሁሉ ያመቻቻል
      ሚኮ የሚባለው ገጣጣ በሞጋሳ ኦሮሞ ነክ ሲባል እንዴት ያለቀልቅ እንደነበር ጉድ ነው እኔ ወንድ መሆኑን እጠራጠራለሁ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 4 місяці тому

    ህዝብን ለባለጌዎች አፍ ሆነህ ማስቀየምህን በአደባባይ መመስከርህ ብቻ ለመቀየርህ ምስክር ነው ።
    ወንድማችን ጠልተንህ ነበር ግን በዚሁ መልካምነት ከቀጠልክ የአዲስ አበባ ልጅ የገባው የአራዳ ልጅ ነው ለይቅርታ ልቡ ክፍት ነው አብሽር። ይቅር ብዬሃለሁ በበኩሌ እንደ ሰው ተሳስተሃል አሁን ድግሞ በይፋ ይቅርታ ትጠይቃለህ ህዝቡም ወደነበርክበት ክብር ይመልስህል እመነኝ ።በርታ።

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 4 місяці тому +3

    መቀይርህ በጣም ደስ ብሎኛል እመብርሃን ትርዳህ ❤❤

  • @ትኩስ
    @ትኩስ 3 місяці тому

    ያሬዶ ቀን ሰው እንደሆንክ ታስታውቃለህ ነገሮችን በማስተዋል የምታደርግበት ፈጣሪህን የምታውቅበት ጊዜህ አሁን ነው። በርታ።

  • @GezahegnHailu-kn1dc
    @GezahegnHailu-kn1dc 4 місяці тому +6

    Yredo ,,,,,well done
    Sure: I do respect you
    Soon I wish u will live u're on dream ✨️

  • @nature543fd
    @nature543fd 4 місяці тому

    ያሬድ ከነዚያ መጥፎ ሰወች ርቀህ ራስህን ሁን። መቀየርህ በግሌ ደስ ብሎኛል ቂሜን አንስቻለሁ። እግዚአብሔር ይርዳህ!!

  • @basildetino6842
    @basildetino6842 4 місяці тому +14

    በርታ ያሬድተሳዳቢዎችንና ምቀኞችን አትስማ

  • @Lidet-v1f
    @Lidet-v1f 4 місяці тому

    ያሬድ ባንተ ነገር ካዘኑት ሰዎች መሃል አንዱ ነኝ ለውጥክ ደስ ብሎኛል

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 4 місяці тому +3

    The most interesting discussion I have ever never heard.
    Thanks

  • @ethgrace302
    @ethgrace302 4 місяці тому +1

    አሁን አሁን የገባኝ አንድ ነገር እኛ አቲዩጵያውያን ክፉ ህዝብ ነን

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 4 місяці тому +4

    ብሔሬ ን እምነቴን ተሳድበክ ላመሰግንህ አልችልም ፈጣሪ ያስተካክልህ እንጅ

    • @dadydady3547
      @dadydady3547 4 місяці тому +1

      እና ስላላመሰገንሽዉ ምን ሊፈጠር? ምን ሊጎልበት?

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 4 місяці тому +5

    ኢትዮጵያ ውስጥ መች ይሆን እርስ በእርስ መከባበር መደናነቅ ቢኖር ? ሰውን በመሳደብ ሆን ብለው እያበሸቁ ጥሩ ስብእና ያላቸውን ልጆች ወደ ክፉ መንገድ የሚመሩ ክፎች አሉ ከእነርሱ ተጠበቁ በተለይ የህዝብ ዓይን ውስጥ ያላችሁ።

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 4 місяці тому

    Wow hi his so smart
    ያሬድ ለኢትዮጲያ የሚያስፈልግ አንደኛ ነው እኔ በጣም ተደኒቃለው ፈጣሪ ይወድሀል ስለ ጌታ ኢየሱስ ተናገር ይጠብቅሀል ትረስት ሚ keep god

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 місяці тому +3

    ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 4 місяці тому

    የተወጋው መርፌ መሰለኝ የለወጠው። ሰው መሰለ ለመጀመሪያ ጊዜ። ፀጉርህን ተገላገልክ። ልብ ገዛህ ልበል። የአስተሳሰብ ለውጥ አየሁብህ። በዚህ ቀጥልበት 👍🏾🙏🏾

  • @martagetachew4644
    @martagetachew4644 4 місяці тому +4

    Yaredo, I am glad that you are safely back home 🙏

    • @SaDo-u4b
      @SaDo-u4b 3 місяці тому

      Congratulations 🍾 Marti

  • @purplestars029
    @purplestars029 4 місяці тому

    One thing I noticed you have good ,clear heart ❤️ Inshallha you will be great your future is bright 🌞 ✨️ ❤️

  • @getnetnega7415
    @getnetnega7415 4 місяці тому +5

    እራስህን አሁን አገኘህ....
    የውስጥ ሰላም እንዳ ገኘህ ግልፅ ነው.......መልካም♥

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 4 місяці тому

      ድሮም እራሱን መች ሳተ የዘረኞች መድሀኒት ነውደ

  • @HaregKidan
    @HaregKidan 4 місяці тому

    እንደዚህ እውነተኛ ማንነትህን ስትገልፅ በጣም አከበርኩህ እውነት ብለሀል የማንም መጠቀሚያ መሳሪያ መሆን የለብህም እራሱ ሄዶ ይሳደብ እውነት ነው ይህ ለሌሎች ወጣቶችም ይመለከታል።ወንድሜ ያሬድ ይህን የመሰለ እውቀት እያለህ ተጠቀምበት ግን የራስህን ጊዜ ተጠቀምበት

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 4 місяці тому +4

    ያሬድ በእውነት አሳዘንከኝ

  • @DanielGetachew-v6j
    @DanielGetachew-v6j 4 місяці тому

    ያሬድ በዕእውነት እያልኩሁ ነው ማንም ሰው ቢሆን ስለ ምንም ሳያቅ እኔንም ጨምሮ ብዙ አስተያየት ይሰጣል አሁን ግን ብዙ እውነተኛ ንግግሮች ሰለሰማሁ ተመችተኸኛል ቃልህን ግን እንዳታጥፍ የአንተን ፔጅ አይቼው ስለማላቀው አሳውቀኝ።

  • @abirotigabie1568
    @abirotigabie1568 4 місяці тому +4

    መጨረሻህን ያሳምርልህ መረጋጋትን ያድልህ።

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 4 місяці тому

    አላህም ይመቸኛል እግዛብሄርም ይመቸኛል😂
    በይቅርታ መመለስህ ጉብዝና ነው በርታ

  • @abityyegeta
    @abityyegeta 4 місяці тому +10

    በትክክል ታርመህ የወጣህ ይመስለኛል ጌታ ይባረክ

    • @basildetino6842
      @basildetino6842 4 місяці тому +2

      አንተ ታረም መጀመሪያ ቆሞ ቀር ምቀኛ 39:22

    • @Melegnaw90
      @Melegnaw90 4 місяці тому

      አንተ እራስህ መታረም ያስፈልግሃል ምነው እምቡር እምቡር አልክ​@@basildetino6842

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 4 місяці тому

      አንተስ?

    • @TsehayMaki-jt5ud
      @TsehayMaki-jt5ud 4 місяці тому

      ​@@basildetino6842ኡነቱንነው ታርሞ የወጣ ይመስለኛል ጋጠወጥ ባለጌ ነበር

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 4 місяці тому

      ውይ እናንተ ያላያችሁትን አየን ያልሰማችሁትን ሰማን ከስካራችሁ የሚሻላችሁ መቼ ነው??????????????