ወይኑን ደስ አላት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 142

  • @aster7876
    @aster7876 Місяць тому +23

    ፀሎት ቤቱ መኖሩ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 Місяць тому +5

    ዋዉ ምርጥብት የጠሎትቤት መኖሩ በጣም ደስዪላል እምትደሰቱበት ያድርግላችሁ እግዚአብሄር❤❤❤❤❤

  • @רותאנילו
    @רותאנילו Місяць тому +9

    አዩ እግዚአብሄር የራሳችሁን ቤት ያብቃችሁ ወይኑን አይዞሽ በያት❤❤❤

  • @Hawaa-b1h
    @Hawaa-b1h Місяць тому +4

    እዉነትፅድት ያለቤት👍👍👍አዩግን አክስቴን ትመስ ይኛለሽ አይቼ አልጠግብሽመ❤❤❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Місяць тому +6

    የደስታ ቤት ይሁንላችው የኔ ልዩ አዩ ትለያለሽ ስላሴ ከናተ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @enatager5416
    @enatager5416 Місяць тому

    ሃዩ መልካም ሰው አላህ ይጠበቅሽ

  • @zedtube463
    @zedtube463 Місяць тому +3

    ዋው በጣም ያምራል ዉለድበት ክበድበት ቷ❤🙏ቢትሲቀየረ ያለ መከራ እግዚአብሔር ሀይልና ጉልበት ይስጣችሁ ❤🙏🙏

  • @enatager5416
    @enatager5416 Місяць тому

    የኔ ሆድ እንደዚህ ያዘነ ይነሱ እንዴት ይሆድ ጎረቤቶች በጣም ነው ያሳዝኑኝ በእውነት በተለይ ልጆቹ በጣም ይዋደዳል አሁን ለመለያቸውም አሳዝኑኛ በእውነት

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል ግን ከኖሩበት ሰፈር መልቀቅ ይከብዳ ቢሆንም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይሄ ሰይጣን የሆነ ሰውዬ አራራቃችሁ

  • @senaauae2977
    @senaauae2977 Місяць тому

    Lubbuu manaa milkii sifii yatuu❤❤❤❤❤❤❤ garumaan kee itii yaafufuu❤❤❤❤ ayuu koo

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Місяць тому

    በጣም ደስስስ የምትይኝ በሀይማኖትሽ ጠንካራ ነሽ

  • @emebet2513
    @emebet2513 Місяць тому

    አዩዬ እንኳን ደስ አለሽ
    ቤታችሁ በጣም ያምራል
    እግዚአብሔር የተባረከ በፍቅር ምትኖሩበት ያድርግላችሁ❤🎉

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Місяць тому +1

    ውይ አዩየ የፀሎት ቤት መኖሩ በጣም ደስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y Місяць тому

    ደስ ይላል በጣም በውነት አዩየ ጎበዝ ነሽ እግዚ አብሔር ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ Місяць тому

    ዋውውው ምርጥ ቤት አዩየ በተለይ ደሞ ፀሎት ቤት መኖሩ በጣም ደስ ይላል የሰላም ቤት ያድርግላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Місяць тому

    መልካም ቤት ያድረግላቹህ የኔ ውዶች🎉

  • @Rakb553
    @Rakb553 Місяць тому

    በጣም ደስስ የሚል ቤት ነው አዩዩዩ እንኳን ደስ አላችሁ እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ደሐ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል አሉ የአገሬ ሰው እናም አዩዩዩ ደስ ይላል የደስታ ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏❤🥰

  • @HellenShifera
    @HellenShifera Місяць тому

    ዘንድሮ ይቱብ በሮች በልዩ በሚገርም ሁኔታ እየመጣችሁ ነው ሌላውነሰ ከምታስተላልፉት በስተጨማሪ የጾለት ቤታችሁን እያሳያችሁ በምትሔዱበት ለሁሉም ከምንም በላይ ትምህርት እየሠጣችሁ እንደሆነ ልታቁት ግድ ይላል ከዚህም በላይ በርቱ ጠክሩ በረከት በቤታችሁ ይሙላ 🙏

  • @سندسكيب
    @سندسكيب Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤እግዚያቤሔር ይመስገን ተመስገን አዩየ እግዚያቤሔር የራሳቺሁ ቤት ይስጣቺሁወይኑን አበረታቻት አዩየ❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Місяць тому

    እንኩዋን ደስ አለሽ አዩዬ በጣም የሚያምር ቤት ነው የዓለም የሲሳይ ቤት ይሁንላችሁ 🙏❤

  • @kelemyoutube7367
    @kelemyoutube7367 Місяць тому +2

    Wowwww mirata beta Ayuyee yigabashala yanee malakama

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Місяць тому +9

    WoW በጣም አሪፍ አዩሻ ደስ ሲል የበለጠ ደሞ ሲስተካከል የራሳቻኑም ሰርታ ለመግባት ያብቃቹ❤❤❤❤❤

  • @senaygebrselassie5202
    @senaygebrselassie5202 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይዪ የሰላም የጤና የፍቅር ቤት ይሁን❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende Місяць тому

    የኔ ወርቅ ሂዊዬ ውድድድ ነው የማረግሽ የኔ ማር

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Місяць тому

    እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤🎉🎉🎉

  • @SabaWedaju
    @SabaWedaju Місяць тому

    በጣም ደስ ይበላቹ ከዛ ሰካራም ተገላገላቹ

  • @ሂወትyoutube6
    @ሂወትyoutube6 Місяць тому +1

    ለውጡ ተጀመረ😂😂😂እንኳን ደስ አለሽ ለአዲሱ ቤትሽ ❤❤ቅመሞች ደምሩኝ ተው እኔም ልለወጥ😢

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 Місяць тому

    የበለጠ ነገር ይሆናል ብዙ ተከታቴ ያለው ለሰው የምትኖሪ ሰው ነሽ መልካም ሴት ጉልበት ሽን የማትቆጥቢ ትዳርሽ ልጆች ሽ ይባረክልሽቤት ገዝተሽ ለማየት ያብቃ ን ዉለታሽ ደግሞ ሰው አይከፍልሽም ከላይ ነው የምታገኘው

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @Aktar-k6f
    @Aktar-k6f Місяць тому

    Wow yetashala bet new ba ewunat yamral❤ yesalm yefikir yexena yargelachu❤

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 Місяць тому

    አዩበጣም ,የምትገሬሚነሸ , ,ጎበዝነሸ , ,አብራቸሁ ነወ ,ሁላቸሁም ,የመጣቸሁትአደዚያከሖነበጣምጠሩነወ ,❤❤አደሱቤት ,የሰላም ,የጤናዪሁነላቹሑ❤❤
    ደሙ ,እዳታሳይት

  • @ZuriHamad
    @ZuriHamad Місяць тому

    ሀዬ መልካም ስው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አድሱንቤት የስላምየፍቅር ያድረግላችሁ ወይኑን ተከባክቢያት አድራሻሽን እዳትጠቁም ያስውዬ መልሶእዳይመጣ በርቱ❤❤

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Місяць тому

    እንኳን ደስስአላችሁ አዩዬ ❤❤❤❤

  • @ዜድየአቦዋዩቱብ
    @ዜድየአቦዋዩቱብ Місяць тому +1

    ሀዩ አድሱ ቤትሽን ውንድ ልጅ ያሚትውልጅበት ያድርግልሽ እሽ አሜን በይ እሽ

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Місяць тому

    ፍቄምአያገኝንምአላለችም😂😂😂

  • @MasaratGetu
    @MasaratGetu Місяць тому

    💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹bayye bareda mana alami isinifi yaa ta'uu ayyu tooo🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Місяць тому

    ወይኔ ከ እረዱ እራቃችሁ 🥹

  • @elfenesheticha5230
    @elfenesheticha5230 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TGTg-n2u
    @TGTg-n2u Місяць тому

    ማሬ የሄን ሶፋ ቃየርዉት 🥰

  • @خدامهالخدامه
    @خدامهالخدامه Місяць тому

    Waqayyoo.gaamachu.keesaani.sinfi.yaa.bayy.isuu.❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏hanga.dhumaati

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ Місяць тому +1

    ደስ ስትሉ ምርጥ ጓደኛ ማለት ይሄ ነው ቤት ስትቀይሩም አንድ ላይ

  • @berobero3434
    @berobero3434 Місяць тому

    amen

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ

    እንደ እንየ ደያሎውማኖ😢😢😢🕊🕊🕊👏👏👏👏💘💘💘

  • @YoiPpk
    @YoiPpk Місяць тому +2

    ወይኔ በጠላናፍቆት ልሞትነው😢😢😂😂❤❤

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የበረከት የደስታ ቤት ይሁን ልጅ ይወለድበት ከነቃጭሉ

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 Місяць тому

    አዩየ የኔ ምረጢ ልርጎደኛሺ፡ብለሺ ኖው ቤት የቀየሩሹ ወይ ለሲዋ ብቻ ኖው ቤቱ እንደት ንፁ ልብ፡ኖው ያለሺ ግን ተባረኪ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Місяць тому

    ውዶችየ እንኳን ደስስስ አላችሁ. የበረከት ቤት ያድርግላችሁ ድሀ የምታበሉት እንግዳ የምታስተናግዱበት ያድርግላችሁ❤❤❤

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 Місяць тому

    አየ እንኳን ደስ አለሽ ግን እሄ እርጉም ካልታሰረ ወይም እግሩን ካለሰበራችሁት አያርፍም ተጠንቀቁ በጣም ነው የፈራሁት

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv Місяць тому +1

    ቤት ለቦሳ የፍቅር የሰላም በረከት ይሁን
    ውለዱ ክበዱ የበረከት ቤት ይሁን

  • @Mestawotbiru
    @Mestawotbiru Місяць тому

    👌👍😍😍😍😍😍

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s Місяць тому

    ፀሎትቤትካለ ሱሪአትልበሺ ላችመጥፎነው

  • @geexeelammaa5700
    @geexeelammaa5700 Місяць тому

    Ameen 🙏🙏❤

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss Місяць тому

    ደስ ይላል እኳን ቀየራቹህ

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s Місяць тому

    ያለም የደስታ ቤየት ያረግላችሁ አዩና ባለቤየትሺ ትለያላችሁ ሰዉ ማለት ለሰዉ የሚኖረ ነዉ በልጃችሁ አገኙት❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Місяць тому

    ፈጣሪ የተባረከ፡የሰላም፡ልጅ የሚወለድበት ቤት ያድርገው ፍቃዱ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁናችሁ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ፍቃዱ ልብ ይስጠው

  • @SahadaSahada-j6r
    @SahadaSahada-j6r Місяць тому

    አዩየ አድ አድ ግዜ ለሰደተኞች እህቶችሸ ማረፊያም አረጊ ባይሆን ለተቸገሩ ከአድ እሰከ ሶሰት ቀን ብቻ እሱንም. በመረጃ ዉደ

  • @MayaMaya-pz8wf
    @MayaMaya-pz8wf Місяць тому

    Woooow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 Місяць тому

    አዩ ከመቤት ጋር ተጣላችው

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Місяць тому +1

    ውውው ያምረል አዩዬ በጠም ደስ ይለል አይ ፊቄ ሴጣን ነው ይመርል

  • @dufduf6240
    @dufduf6240 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤😮

  • @kachobirhanu597
    @kachobirhanu597 Місяць тому +2

    Gobez 🎉

  • @kelemyoutube7367
    @kelemyoutube7367 Місяць тому +2

    Ayuyeee yanee melakama

  • @Lamro-f7s
    @Lamro-f7s Місяць тому

    ..አዮ ቃል አጣሁ ላቺ

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 Місяць тому

    ኣሰይይይይይይ እንዳልኩ ብቻየ የጸሎት ቦታ ስሪ ብለ ስናገር ስል ይሄ የጸሎት ቦታየ ስትሊ በጣም ደስ ይለናል በጣም

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 Місяць тому

    የበረከት የሰላም የፍቅር ቤት ይሁንላችሁ እግዚአብሔር የራሳችሁ የሆ ቤት ይስጣችሁ

  • @NaneWerkew
    @NaneWerkew Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Masrat-r9f
    @Masrat-r9f Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @SahadaSahada-j6r
    @SahadaSahada-j6r Місяць тому

    ዉለጁ ደሞሞሞሞ

  • @DestaTadese-r1l
    @DestaTadese-r1l Місяць тому

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉

  • @MeseretDesalegh
    @MeseretDesalegh Місяць тому

    Wawawa wawawaw ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RrRr-u3f
    @RrRr-u3f Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @flokshg2197
    @flokshg2197 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohamedAlmansoori-l9t
    @MohamedAlmansoori-l9t Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaDoha-t6w
    @HanaDoha-t6w Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Місяць тому

    በጣም አሪፍ ናው እንጅራ አማራኝ ላኩልኝ ዱባይ

  • @ናፂዩቱብ
    @ናፂዩቱብ Місяць тому

    ❤❤❤❤❤🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому

    Huletachum nachu yeqeyerachehut des yelal Aye gorobet mareyamine endet des endemtilu

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому

    አድስ አበባ ነው ይህ
    እሰይ እንክዋን ቀየራችሁ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Місяць тому

    እሰይ ጸሎት ቤት ያለበት ምንም አይገባም ግን ታዲያ መጸለይ አትርሱ ጦዋትና ማታ ለእግዚአብሔር ምስጋና አቅረቡ የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ውዳሴዋን አትርሱ መሲ ግን በመጀመሪያ ንስሐ ጊቢ ከህዛን በዋላ በደንብ ሰገጂ ጸሎትሽ ላይ በደብ አቶክሪ በመቁጠርያ ቀጥቅጪ ጸበል ጊቢ

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Місяць тому

    ጎበዝ አዩቲ እኳንም ቀየራችሁ ትልቅ ቤትነው በዛላይ ፅድት ያለነው ቤት ለቦሳ ብለናል እግዚአብሔር በቤታችሁ ይግባ ግን ፀሎት ቤት አዘጋጁ ውዴ እሺ በርከክ ብለሽ ፈጣሬን የምታመሰግኚበት አዘጋጂ እሺ❤❤❤❤❤

    • @ayutube2041
      @ayutube2041  Місяць тому +1

      Alew Eko aleyeshim

    • @tigisitbekana8489
      @tigisitbekana8489 Місяць тому

      @ayutube2041 ይቅርታ ሳአላየውነበር የፃፍኩት አዩቲ ጎበዝ

    • @ayutube134
      @ayutube134 Місяць тому

      ❤❤🙏

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 Місяць тому

    ዉዴ የጤና የሀብት ቤት ያድርግልሽ ተገላገገልሽ ከዛ ሰካራም

  • @Tybatube
    @Tybatube Місяць тому

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ 😢❤❤

  • @Sofie-pn2nw
    @Sofie-pn2nw Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @የኮቻዋነኝ
    @የኮቻዋነኝ Місяць тому

    ኪራይወይስየራሶነው ሀዩ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @alemso9971
    @alemso9971 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @tetr4232
    @tetr4232 Місяць тому

    ሀዩ የፍቅር ቤት ያርግላችሁ ግን ኮንዶኒየም በስንት ይገኛል ኪራይ

  • @RrRr-u3f
    @RrRr-u3f Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @askaleejigu7698
    @askaleejigu7698 Місяць тому

    ጐብዝ ናችው ማስባረካችው ተባርኩ❤

  • @MayaMaya-pz8wf
    @MayaMaya-pz8wf Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @איתנהתפרא
    @איתנהתפרא Місяць тому

    አዩ፣በውነት፣የወለድሺው፣ይቤረክ፣ይህን፣ያህል፣ደግነት፣በውነት፣በወይኑ፣ጉዳይ፣ይህን፣ያህል፣ዋጋ፣ከፈልሺ፣

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ Місяць тому

    ሰዉየዉ መፈስ አለዉ ይመጣል

  • @RozTybe
    @RozTybe Місяць тому

    ❤❤❤ ያዩ ቤታሣብ ኣባራታቱኝ😢😢

  • @emabeisisayi
    @emabeisisayi Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @negestb4341
    @negestb4341 Місяць тому

    ጎረቤትሽን ጥለሽ ሄድሽ ወይስ ይዘሽ

  • @seadi5
    @seadi5 Місяць тому +5

    ቪዲዮ እየሰሩቤትመቀየርአለ
    ሰውየው ሰይጣን ነውይመጣል

  • @_mekdes
    @_mekdes Місяць тому

    ቤት ስትቀይሩም ፊዲዮ ትሰራላችሁ በዚህ ማወቅ ይችላል እኮ አይ ሞኝነት

  • @jjjjmboO
    @jjjjmboO Місяць тому

    አዩየኔ ቆጆ ጀግና ነሽኮ