#ሙሽሪትና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • ጉድ ያለው ሠረግ

КОМЕНТАРІ • 23

  • @ኡምሚፍታህ
    @ኡምሚፍታህ 2 роки тому +1

    ኧልፍ መብሩክ ይሂ ቀን ናፋቆኛል እሸቅለበት የመዳም ቅመሞቺ አላየንም አይደል🥰🌹😒

  • @rozihabeshawit9526
    @rozihabeshawit9526 2 роки тому +2

    መብሩክ ያማረ የሠመረ ትዳር ይሁንላችሁ🎉🎈🎈🍾🍾👰❤🤴ኬኩን ግን ማን ነዉ የቆረጠዉ😜😜😁😁😂😂

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 роки тому +1

    አበባየ ጥሩስን ነው እኛ የመዳም ቅመሞችስ መች ይሆን ይችቀን የምትደርስን

    • @semira6773
      @semira6773 2 роки тому

      አብሺሩኢሻአላህከሥደትመልሥ

  • @sofyamohamed6007
    @sofyamohamed6007 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ አላህ እሥከመጨረሻው ያመረ የሠመረ ያድርግላቸው🎉🎉🎉🎉
    ኢሽ አላህ እኛም ከሥደት መልሥ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤❤

  • @MokaMoka-yx8yw
    @MokaMoka-yx8yw 2 роки тому +1

    ማሽአላህ የሠመረያማረያድረግላችዉ እኝንምከስደትአዉጥቶ ለዝህያብቃንየመዳምቅመሞች

  • @RahmaRahma-qw3gy
    @RahmaRahma-qw3gy 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ዉድ እህት ያማር የሰመር ትዳር ያድርጋችሁ ደስ ሲል ቤተሰቦቸን ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩም ወጀመአ በይነኩማ ሰፈሪንም ስላየሁ ደስ ብሎኛል ጠክር ወድሜ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 роки тому

      የትአካባቢነውውዱመሰላምውድ

  • @How-lm1bu
    @How-lm1bu 3 місяці тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰማረ
    @ሰማረ 2 роки тому

    ማሸአላህ❤️❤️

  • @tube1320
    @tube1320 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ብያለሁ ስም ብሎዝም አይቸሽ

  • @camiweloywa9927
    @camiweloywa9927 2 роки тому

    ماشاء الله الف مبروك حبايبي 💕😘

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh 2 роки тому

    መሻአላህ መብሩክ ያገሬ ልጂ

  • @Khawla123-s1c
    @Khawla123-s1c День тому

    ምንቤት ነውኬክ የሚቆርስው ሙሽሮች አይቆርሱም እንደ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 роки тому

    ማሽ አላህ ማሽ አላህ የከተማ ስርግ ናው እስኪ የገጠር ስርግ አሳየን የወንዜው

  • @hekmatyoutube9971
    @hekmatyoutube9971 2 роки тому

    ብጭርቅርቅ ያለ ኡፍ መቸ ነው የመካነሰላም ሰው እሚሰለጥነው

  • @SahadaSahada-m1h
    @SahadaSahada-m1h 4 місяці тому

    መብሩክ

  • @abomuhammad5255
    @abomuhammad5255 2 роки тому

    ሠላሀድን ሥምትጠላላችሁ መብሩክ

  • @almazmekaneselam
    @almazmekaneselam 2 роки тому

    መ/ሠላም ባንድ እንሥራ እንተጋገዝ እኔም መ/ሠላም ነኝ

  • @salahandzedyoutubeaccount750
    @salahandzedyoutubeaccount750 2 роки тому

    Des emil serg

  • @almazmekaneselam
    @almazmekaneselam 2 роки тому

    እኔ ሞኒ ነኝ

  • @rahmawolloyegvn8664
    @rahmawolloyegvn8664 2 роки тому

    ታዳ ሚዜወቿ አብረዋት ሂደው ነው እንዴ