ኤርሚ የጥምቀትን ጉድ በቪዲዮ አቀረበ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 19

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 23 дні тому

    ተባረክ የኔ ወንድም ጥሩ አድርገህ ገለፅከው

  • @yehualashetsahile223
    @yehualashetsahile223 23 дні тому +1

    ኤርሚ ትክክል ነህ ም/ቱም ከዚህ ሁኔታ ተነስተን የእ/ር ቃል እንዲያነቡ እና ክርስቶስን እንዲቀበሉ ማድረግ እንዳለባቸው የተናገርከው ጥሩ ነው።
    አሁን ኢየሱስ ተነስቷል በእርግጥ መቃብሩ የት ይሄዳል ግዑዝ ነው።
    ሞቶ የተነሳውን ኢየሱስን በመቀበል የህይወት ብርሃን ይሆንልናል። በእ/ር ቃል መሠረት ክርስቶስን ለመድሐኒትነት አውቀውት እንዲቀበሉት ወደ ወንጌል መምራት እያደረከው ያለው ኤርሜ ትክክል ነው።

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 23 дні тому

    ሩትዬ እንኳንም ጌታ እሪዳሽ ትልቅ ነገር ነው የበራልሽ እልልልልልልልል ብያለሁ በርቹ

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 23 дні тому +1

    ኤልያስ በፈጠረህ አንብብ። በአዲስ ኪዳን እግዚአብሔር በጣዉላ ላይ አያድርም። 1ኛ ቆሮ 3:16 አንብብ ሰዉ ነዉ የአምላክ ቤተ መቅደስ ። ጨለማ ዉስጥ ነህ ኤልያስ

  • @SabaShiferaw-c3r
    @SabaShiferaw-c3r 23 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DagimGetnet-j3f
    @DagimGetnet-j3f 23 дні тому

    😂😂😂😂😂ኤርሚዬ ጌታ ይባርክህ ....4 እግር የለውም?....3....2...1 😂😂😂😂😂 ተመችቶኛል

  • @yehualashetsahile223
    @yehualashetsahile223 23 дні тому

    ወንድማችን በጭራሽ ስለ ታቦቱ አያውቅም ስለዚህ አንብብና ና ማለቱ ጥሩ ነው።
    ነገር ግን ግለሰቡንም እና የግለሰቡን ነገር ሳንነቅፍ በፍቅር እውነትን መንገር ይገባል። ለምሳሌ መጽሐፍ ቅድስ ታቦት የተባለውን ጣውላ ሳይሆኑ የግራር እንጨት ነው ብለን መንገር አስፈላጊ ይመስለኛል ም/ን ጥቅስ የለውም ግራር ጥቅስ አለው።

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 23 дні тому

    በደንብ ነው ቲዊስት የሚያደርጉት ስለዚል ስግደቱ ልክ አይደለም የኔ ጓደኞች እየተንከባለሉ ጌታዬ እግሩ በዚያ ቦታ አርፏል ብለው ተንከባለዋል ያ ለጌታ ያላቸው ፍቅር ነው

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 23 дні тому

    ጠረጴዛዉን ታቦት ይሉታል የጉድ አገር። ወንድም ጠረጴዛ አራት እግር አለዉ።

  • @zewdituadera8216
    @zewdituadera8216 23 дні тому

    What kind of question is this? I don’t understand. What is what kind of things expect. Please tell them read the Bible read the Bible, please.

  • @tamenegetachew1888
    @tamenegetachew1888 23 дні тому

    መፅሐፍ ቅዱስ አንብ ከዚያ ለክርክር ቅረብና እስረዳ።እንዴው አትቅረብ

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 23 дні тому

    መዝገበ ቃላት እንዳተ የሆነ ግለሰብ ነዉ የጻፈዉ። በጭራሽ ታቦትና መሰዊያ አይገናኙም። እባካችሁ አንብቡ

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 23 дні тому

    አኬ ነዉ ያደናገረዉ። አትፍረድበት መሰዊያንና ታቦትን መለየት ያልቻለዉ የቲክቶኩ አኬ ጭምር ነዉ።

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 23 дні тому


    አባባልሕ እኮ ልክ ነው ግን ልክ ነው አይባልም እኔም ሄጃ ነበር አይተን ፀልየን ጌታን አመስግነን አልቅሰን ነው የሙጣነው

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 23 дні тому

    አንዱ ጓደኛየን መጽሐፍ ቅዱስ አሳየኝ ብየዉ ዉዳሴ ዳሽን አላሳየኝም

  • @awokeendalew6478
    @awokeendalew6478 23 дні тому

    ታዲያ ይህን ቤተክርስቲያን ታስተምራለች?

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 23 дні тому

    የተክለሐይማኖትን ገደል ማለትህ ነዉ?

  • @SabaShiferaw-c3r
    @SabaShiferaw-c3r 23 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 23 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤