🔴አባትና እናቴን ፕራንክ አደረኳቸው!አርቲስት ትዕግስት ግርማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    ©Copyright: Makiba Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

КОМЕНТАРІ • 92

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Рік тому +15

    ፈታ ያሉ እናትና አባት ናቸው ቴጂ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልሺ 😍😍

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Рік тому +8

    የኔ እናት እረጅም እዴሜ ይስጦት 😂😂😂😂 የምር በሳቅ ገደሉኝ ኡፍይ አባባም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘው ❤

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Рік тому +6

    እፍፍፍ ደስ ሲሉ ቲጅዬ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ውይይ እናቴና አባቴ ናፈቁኝ ፈጣሪ በሰላም ለመገናኝት እዲያበቃን በጸሎት አስቡልኝ ቸሩ መድኃኔዓለም ለኹሉም እናቶች አባቶች እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @MesiHailu-jo2yb
    @MesiHailu-jo2yb Рік тому +3

    እማዬ ግርምዬ በጣም ነው የምወዳችው ኑሩልኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Рік тому +2

    የኔ እናት ለዛቸው ሲያምር ረጅም እድሜ እና ጨና ይስጣቹ። ቁረቡ ክበዱ። ❤❤❤

  • @sunset9000
    @sunset9000 Рік тому +3

    ደሰ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጣቸው

  • @mimitaye-xf9ug
    @mimitaye-xf9ug Рік тому +2

    ውይ እናት ደስ ስትሉ እግዚያብሄር ይባርካችው ቲጂዬ ይኑሩልሽ

  • @dtfxyjh6271
    @dtfxyjh6271 Рік тому +1

    እውይይ እናቴ ናፈቀችኝ ቲጂ ድጋሚ ሥሪልን ደሥ ሢሉ❤❤❤😢😢

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +1

    ትጂዬ ደስ የምትሉ ቤተሰብ እናትሽም አባትሽም እረጅም እድሜ ይሰጣችሁ ውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Рік тому +2

    ቲጂዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelehemtekle6221
    @betelehemtekle6221 Рік тому +5

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤ይመቻቹ ነፍ አመት ኑሩልን ቲጂዬ ውዴ❤❤

  • @hundeabara7366
    @hundeabara7366 Рік тому +1

    ኑሩልን ማዘርዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር😊😊😊

  • @teje7615
    @teje7615 Рік тому +1

    እናታችን እድሜ እና ጤይስጦት
    እናመሰግናለን🙏

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 9 місяців тому +1

    Lovely family God bless you all from 🇪🇷❤

  • @saeedaahmad3971
    @saeedaahmad3971 Рік тому +1

    ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤😍

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 11 місяців тому

    ቴጂዬ እድሜ ከጤና ይስጥልሽ ለእናት አባትሽ ምርጥ ቤተስብ አለሽ ለዚህ ነው አርቴስት የሆንሽው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +2

    ደስ ሲሉ ሠላማችሁ ይብዛ እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Рік тому

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር. እማማ አባባ ቲጂ ታድለሽ እናትና አባት ሽ ደስ ይላሉ

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Рік тому +2

    ደስ ሲሉ በማርያም አ😍😍😍

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f Рік тому

    ቲጂዪ በእዉነት ደሰ የሚትሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር እናትሽን አባትሽን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @monalizaassefa155
    @monalizaassefa155 Рік тому +1

    ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ እናት እና አባትሽ በጣም ደስ ይላሉ

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Рік тому +2

    የማይጠገቡ ቤተሰብ የምር እድሜና ጤና ይስጥልሽ ቲጂ የኔ ፍልቆ ሁሌም ፕራክ አርጊያቸው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому +1

    ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው😂😂😂

  • @abebahhelen1076
    @abebahhelen1076 Рік тому

    ትጅየየኔዉድልክ እንደታናናሾችሽአደረግሻቸዉእኮ እድሜናጤናሰጥቶያቆይልሽ❤❤❤❤❤

  • @aboodawwad799
    @aboodawwad799 Рік тому +1

    እድሜ ከጤና ይሰጦት

  • @senaygebrselassie5202
    @senaygebrselassie5202 Рік тому +1

    Des Setlu Edmna Tena Yestachu Mame

  • @tsehayfaris9176
    @tsehayfaris9176 Рік тому

    Please we need more.I seen too many times.i love it❤❤❤❤

  • @selamawitgezahgn7050
    @selamawitgezahgn7050 Рік тому +1

    ውይ ማዘር እንደኔ እናት ናቸው ደስ ሲሉ እናቴ አስናፈኩኝ 😊

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    የኔ እናት በሳቅ ሆዴን አሳመሙኝ 😅ፈታ ያሉ እናት አባት ናቸው እውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🥰
    i love you ሌላ ነገርን ተይው 🤣🤣

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 10 місяців тому

    ደስ ሲሉ

  • @AT-mr1od
    @AT-mr1od Рік тому +1

    ❤❤❤❤😂😂😂
    Tabarkiu
    አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ

  • @user-kw6ks5cf1o
    @user-kw6ks5cf1o Рік тому +4

    ❤❤❤❤❤❤እዉይ እማ ደሰሲሉ❤❤❤❤

    • @user-kw6ks5cf1o
      @user-kw6ks5cf1o Рік тому +1

      ትጀየ በጣም ነው የምወድሸ ደግመሸ አቅራቢያቸዉ ማሚ እና አባቢን በተላይ ማሚን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 3 місяці тому

    ❤❤❤❤ቲጅየ የስራሽን አረ ተይ የኔ ውዶች እማየ እና አባየ ፈታ ያሉ አራዳ ናቸው ማዘር መጨረሻላይ ያሉት ተመችቶኛን ግን እስካሁን የት ነበርኩኝ ምርጥ ቤተስ ሳላቃቹህ ❤❤❤❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Рік тому

    እንዴት አመለጠኝ እኮን ደና መጣችሁ ደስ ሲሉ ፍቅር የሆኑ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SassFsdd-ko4xu
    @SassFsdd-ko4xu 10 місяців тому

    ይመችህ አሉ ማዘር ጤና ይስጡት መልካም ሰው ትጂ

  • @user-is1sd5os1c
    @user-is1sd5os1c 11 місяців тому

    እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ትጅየ

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd Рік тому

    ታድለሽ ደስ ሲሉሉሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣

  • @hayatibrahim883
    @hayatibrahim883 Рік тому +1

    የኔ እናት

  • @rebkiyib543
    @rebkiyib543 Рік тому +1

    በማርያም ሁሌ አቅርቢልን ❤

  • @user-qz8hn5kn5f
    @user-qz8hn5kn5f 2 місяці тому

    Wow❤❤❤❤❤❤❤

  • @fadilalovetube1001
    @fadilalovetube1001 Рік тому +1

    Waya yadiro fikar 😁😁😁Allah Edim yacmeralajua💞💞

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Рік тому +1

    ማሪያምን እናቴ በይኝ ብላለች በያት ቡሀላ ይቆጭሻል ካስደሰታት በያት

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +3

    እፎይ ማዘርዬ ዘና አደረጉን😂😂❤❤❤❤ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @elleniabayneh4979
    @elleniabayneh4979 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @lamrotsabsibe
    @lamrotsabsibe Рік тому +2

    ውይ 😂😂😂😂😂ትግስትዬ ታድለሽ

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r Рік тому +1

    enatshi bsak gdluje

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 11 місяців тому

    ❤🎉ፈጣሪ በእድሜና ጤና ይስጣቹ❤🎉

  • @user-ti7ln1fc7q
    @user-ti7ln1fc7q 11 місяців тому

    የኔአናት❤❤❤❤

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Рік тому +5

    😂😂 በሳቅ እና በለቅሶ ነው ያየሁት የኔም እናት እና አባት እንደዚክ ነበሩ አንድ ላይ ስንቀመጥ በቃ ጥርሳችን አይገጠምም ጓደኞቸ ለመሳቅ ይመጡ ነበር አባቴን በስደት አጣሁት ሁለት አመት ሞላው ግን እስካሁን እውነት መስሎኝ አያውቅም ስመጣ እንደሸኜኝ ስመለስ የማገኜው ይመስለኛል

    • @melatberhanu9149
      @melatberhanu9149 Рік тому +1

      አይዞሽ የኔም አባት በህይወት የለም ሁላችንም ወደዛው ነን

    • @getachowtigst2119
      @getachowtigst2119 Рік тому

      እኔም እናት አባቴ በስደት አጥቸ አገሬ ከመግባት እልቅስ በስደት ስደትን መርጨ ነው ነው ያለህ አሁን ደግሞ በማንነታቸው የአጎቴ ልጆች ወሎ ላይ አለቁብኝ እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እረዥም እድሜ ይስጥልሺ ቲጂዬ

  • @rebkiyib543
    @rebkiyib543 Рік тому

    በስማም❤ሞትኩ

  • @user-yn1yn9zh1u
    @user-yn1yn9zh1u 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @misirben3240
    @misirben3240 Рік тому +2

    የእናት እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥኦት ምክሩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ገደለኝ

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Рік тому

    ትጅየ ስውድሽ እኮ❤❤❤

  • @Hagi776
    @Hagi776 Рік тому

    I can't stop😂😂😂😂😂😂😂 sweeet mama

  • @user-vi2et5yk8f
    @user-vi2et5yk8f Рік тому

    WOW

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 Рік тому +1

    ዋው😂😂😂😂

  • @nigistweledai
    @nigistweledai Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @mirafderu5881
    @mirafderu5881 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r Рік тому +2

    tadlshi teji bnatna qbatshi tkbshal

  • @Lguama
    @Lguama Рік тому +2

    እማየ ሳይሆን እናቴ በይኝ ብላሻለች በያት 😂😂

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Рік тому +1

    ወይኔ ማዘር በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂

  • @mariyqmmariyqmmari2498
    @mariyqmmariyqmmari2498 11 місяців тому

    ❤❤🙏🙏🙏👌❤️❤️

  • @megnotmisganaw9185
    @megnotmisganaw9185 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Рік тому +1

    ኧረ ማሚ እየመከሩ ነው ወይስ?

  • @haethio8005
    @haethio8005 Рік тому +1

    Wayena fata yamadaregue enate ena abate erajeme edema katanagare yesteleshe tgy

  • @sebleabebe400
    @sebleabebe400 Рік тому

    ዛሬ ለነገ አቃለሁ

  • @sarahsarah826
    @sarahsarah826 Рік тому +1

    😂😂❤❤❤❤

  • @mimitaye-xf9ug
    @mimitaye-xf9ug Рік тому

    አስቂኝ እናት አሉሽ

  • @dtfxyjh6271
    @dtfxyjh6271 Рік тому

    እግሊዘኛ ያውሩልን በድጋሚ በሌላ ቪዲዮ😅😅😅

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj Рік тому +1

    ቲጂ ግን ለምንድ ነዉ ማዘርን የምታናድጃቸዉ ግፊሽ አታዳይ 😂😂😂?

  • @haethio8005
    @haethio8005 Рік тому +1

    Kkkkkkk wayena enbaya fasasa

  • @neymateenifujaaga8873
    @neymateenifujaaga8873 Рік тому +1

    ለምን አሳጠርሽው ውዴ

  • @hayatibrahim883
    @hayatibrahim883 Рік тому +1

    ክክክክክክክክክ

  • @zumramuhammed1021
    @zumramuhammed1021 Рік тому

    ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @HaniSemaw
    @HaniSemaw Рік тому +1

    😅😅😅😅😅❤❤

  • @toronishali2277
    @toronishali2277 Рік тому

    ❤💛💚😂😂😂🙏👌👍

  • @samiramuleta3519
    @samiramuleta3519 Рік тому +1

    Hhhhhhhhhhh

  • @winiwini5074
    @winiwini5074 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 11 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @merim7378
    @merim7378 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @rahimarahima9141
    @rahimarahima9141 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r Рік тому +1

    kkkkkk

  • @addiswendemagen4310
    @addiswendemagen4310 10 місяців тому

    😂😂😂

  • @user-zz8kl5io2b
    @user-zz8kl5io2b Рік тому

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @zinasheyoutube
    @zinasheyoutube Рік тому +1

    በቅንነት ቤተስብ እንሁን❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +1

    ፐ!!ደስ ስትሉ ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️😘😘

  • @hanamulualema1462
    @hanamulualema1462 Рік тому

    ❤❤❤❤❤