Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማርሽ አቀያየር/መቼ ይቀየራል ua-cam.com/video/zUf4MMNHMAI/v-deo.html
አመሰግናለሁ ብዙ ጊዜ ይህንን ትምህርት አያስተምሩህም አንተ ግን ጥሩ ጠቆምከን
Your teaching is very helpful. I appreciate your lesson. Please keep it up.
የሀገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ጎበዝ አስተማሪ ነህ በርታ እንወድሀለን በጣም አመሰግንሀለሁ
እጅግ በጣም እየረዳኸን ስለሆነ እናመሰግናለን። በዚህም ልትኮራ ይገባሃል። Keep it up! Kebe
🙏🙏
አናመሳግናለን ይመችህ
የማሰልጠን ሙሉ ብቃት + ትህትናህ፡ይመችህ❤❤❤
በእውነት ገራሚ ልጅ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ በትክክል ነው የምታስተምረው ድንቅ ነህ
በጣም መልካም ልጅ ነህ
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው…እኔ ለማጅ አሽከሪካር ነኝ ደገት ላይ ሆኜ ሞቶር ይጠፋብኛል እና ፍሬንም አይዝም በጣም ነው የከባደኝ
👍👍👍👍
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን
👍
በጣም አሪፍ ነው በ5l ዳገታማ አነዳድ አሳየን
በጣም ጥሩ እገዛ ነው የምትሰጠን እናመሰግናለን
አንተ ምርጥ መምህር ነህ
ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ:: ጥሩ ፕሮግራም ነው::
አመሰግናለሁ👍
ከቤ እንኳን ሰላም መጣችሁ ደሞ ተናፍቃችኃል ሀሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን
🙏😍
እንኳን 😍 ደና 😍 መጣህ 😍 እንኳን 😍 ሰላም 😍 መጣህ 😁 😁 😁እናመሰግናለን 😍❤️ በርታ 😍 አጥፋ ☺️
አመሰግናለሁ ❤️😘
tnx kebe enamesegnalen ማርሽ አቀያየር ante yasayehen be tako meter nw gn demo normally yaletakometer speed lay depend honen endemneda bitasayen des yilenal
አመሰግናለሁ ዛሬ ጠብቀኝ ብሮ👍👍👍
Bless you brother. This is priceless.
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ጎበዝ በርታ እናመሰግናለን
ላመሰግንህ ቃላት አጠረኝ Long live my brother
👍🙏🙏
አረ ናፍቀሀን ነበር እንኳን መጣህልን
👍👍
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ብሮዬ
Bro መልካም ሰው 🙏🙏🙏
ግልፅ የሆነ አገላለፅ ነው፣በርታ
ማሻአላህ ወንድማችን
Thank You በጣም አግዘህኛል ወዳጀ
Good content keep it up im always here to support you, Stay connected and blessed , Like 39
Thank you👍👍👍
ምርጥ ነው
ሰላም ከቤ እስከቤተሰቦችህ ተናፍቀሀል ስለመጣህ እጅግ ደስብሎናል እንኳን ሰላም መጣህልን😍😘
Hikmiye እናመሰግናለን😍😍
thank you dear
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእውነት የምታስቀረው ነገር የለም ስታስተምር
Big thanks
Thanks so much brother
👍🙏
እናመሰግናለን
Enameseginalen jije agote
Wale enameseginen👍❤️
እባክ የመኪናው ዳሽ ቦርድላይ አጠቃቀም እና አጥርና እረጅም ማብሪያና መሦታዎት መጥረጊያው መጠቀም እንዴት እንጠቀማለን።
U can see posted
ሰላምምምምምም እንኳን ደህና መጣሁ ልማር 😁😁😁😊
አመሰግናለሁ 🙏
መኪና መሰልጠን አፈልጋለው በምን ላግኝክ
ሀረግ አባላለው ስልጠና ፈልጌ ነው በክክ ወንድሜ አድራሻክን
Thanks jujeye
እናመሰግናለን ወንድም
እናመሠግናለን በርታልን
በጣም በተደጋጋሚ የተቸገርኩት ባላንስ ነው እባክህ እንዴት ልለምድ እችላለሁ?
keep it up bro
Wow berta bro
Thank you
Tnx dear
ከቤ በጣም ነው የማመሰግንህ ጥሩና አስተማሪ ስራ ነው የምትሰራው!! መሪ እንዴት ማዞር እንደሚቻል…..በተለይ በቀጥታ መስመር፣ በከረብ መንገድ አዞዋዙዋር ፣ እየተጣመመ እንዳያስቸግር ምን በማድረግ …መስመራችንን እንዴት እንደምንጠብቅ … ብታባራራልን…ከተግባር ጋር …ምን ያህክል መሪውን እንደምናዞረው ብታዘጋጂልን ……የመሪ አያያዙን ሊነክ አይቻዋለሁ.. .
@samuel በተግባር በቀጣይ መጣለው 👍👍👍
@@JIJETUBE betam tiru newensmesegenslen
በምና ሽከረክርበት ወቅት ማርሽ ጨምርልኝ ወይም ቀንስልኝ እያለን እደሆነ በምን ማወቅ እንችላለን ? ምን አይነት ጉዳት ሊያስከትል ይችላል ?
❤❤❤❤❤በርታ ሁሉ ኣውጃለው
ለማነኛውም እንካን በሰላም መጣህ እንካን ለመስቀል ባአል አደርሰህ
አንኩአን አብሮ አደረሰን አመሰግናለሁ🙏❤️
Good job our brother, keep it up!!
Thank you🙏
ጎበዝ
አመሰግናለሁ
ሰላም ወንድም በጣም አመሰግናለሁኝ አንድ ያስቸገረኝ ነገር ዳገታማ መንገድ ላይ አቁሜ ሞተሩም ሳይጠፋ በዛው ማሽከርከር እንዴት ነው ምንችለው
good boy!!!!!!!!!!!
አረ ጠፋህብን. እኮ ፣እንኮን በሰላም መጣክ ሰላምክ ይብዛ. በመቀጠል የፓርክ አደራረጎች ብታሳየን 90 ዲግሪ 60 ዲግሪ. እንዲሁም በጎን በኩል አገባቡና አወጣጡን ፓርክ ስናረግየመሪ አጠቃቀማችን የፍሬቻ ምልክቶቹ በሁለት መኪኖች መሀል አገባብ ብታሳየን ሰላምህ ይብዛ
አመሰግናለሁ ወንድሜ ፓርኪንግ በሚገባ ሰራለሁ👍👍
Worie satabeza tegbaru asay
ምርጥ
Tnx balance kebad new
Thanks bro
አዉቶ ማቲክ መዳት የሚችል ማኗል መዳት ይችላል የምታቁ ንገሩኝ
Land cruiser pickup 76 andad astmiran ❤
Enameseginalen bizu timrt aginchalew
Ene daget mewtatna mazor betam kebdognal
ምን አለ አስተማሪዬ ብትሆን
Best tech
ምርጥ ሰው
bro ማርሹ ሶስት ሆኖ ቀጥታ ወደ ዜሮ አርገን ማቆም አንችልም ???
እየሄደ እያለ ለባላንስ የምንጠቀምው ፍሪስዮና ፍሬን ነው እንጅ እንዴት ፍሪሲዮና ነዳጅ ይሆናል? ይህ ነገር ብታብራራልኝ ከቤ
እየሄደ እያለ ባላንስ አይደረግም ነገር ግን ዳገት ላይ ሲሆን ባላንስ አየተደረገ ወደፊት ለመሄድ ፍሪስዎን ለቀቅ ነዳጅ ሰጠት ይደረጋል ለመቆም ደግሞ ፍሪስዎን ረገጥ ነዳጅ ለቀቅ ይደረጋል ፍሬን ሳትጠቀም ማለት ነዉ ዳገት ስለሆነ ፍሪስዎን ሲረገጥ ራሱ መኪናው ይቆማል. እሄ እሚሰራው መኪናው ቀስ ብሎ እየሄደ ሲሆን ነዉ. በጣም ፍጥነት ካለው ግን ፍሬን ፍርስዎን 👍👍👍
@@JIJETUBE በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ነው ቪዲዮዎችን የማየው
ትክክል ነህ በሪታ
ኧረ እንደዚ ቆንጆ ትት ቤት የት ነው ያለ??
በቀኝ በኩል ስትቀድም እያሳየህ ስታስተምር በቀኝ በኩል መቅደም ትክክል ነው ሚመስለው
ባለ አንድ አቅጣጫ መንገድ ከሆነ በቀኝ መቅደም ይቻላል።በባለ ሁለት አቅጣጫ መንገድ ግን አይቻልም።
bro tnx
Yale ferisiyone mareshe benqeyere mendenew mekinawe lay migodawe ?
ያለ ፍርስዎን ማርሽ አይገባም ለማስገባትም ቢሞከር የጥርስ ሳጥን ከጥቀም ዉጭ ነው ሚያደርገው. ፍርስዎን ሳይረገጥ ማርሽ ለማስገባት መሞከር ማለት በከፍተኛ ፍጥነት የምሺከረከር ጥርስ እና የቆመ ጥርስ ለማገናኘት አየሞከርክ ነው ማለት ነው ፍርስዎን ስትረግጥ ግን ይሽከረከር የነበረዉን ጥርስ ከ ሞተሩ ለየሄው ማለትነው
ወድሀለሁ
አመሰግናለሁ 🙏😍
በ አውቶ መኪና balance ዳገት አወጣጥ ብታሳየን ብሮ
ከቤበናትክየትነዉያለህዉስልክክንላክልኝታሠለጥኛለህ
እናመሰግናሐን
thanks
Nedaj salsetew be frision bcha nw minesaw yene milmamdebt mekina
የናፍጣ መኪኖች በህሪ ነው
ዳገት ላይ የኃላ አነዳድ ከቤ እባክህን
ሰላም ወድሜ ቁ ጥርህን የት ነው የማገየው በኢሞ እድታስተምረኝ እፈልጋለው በውስጥ
Arid new tankyou
good
እኔ ምለው የመለማመጃ በታ በግል መኪና መንጃ ፍቃድ ካለው ሰው ጋር መለማመድ ይቻላል
አይቻልም ትራፊክ ፖሊስ ከያዘ ያስቀጣል:: የማሰልተኛ ፍቃድ ያስፈልጋል:: 👉ፖሊስ የሌለበት ቦታ ይቻላል😂
@@JIJETUBE haha ባይሆን ስራሽ አንደኛ ነው ሽራዘር ግን ከቻልክ ደሞ እንዳለ የቃሊቲ ፈተናዎቹን አንድ ላይ አድርገክ ደሞ ስራልን
Ymechsh man agelaletish yetm yelemm tanxs
አሳያቹሀለሁ አሳያቹሀለሁ ሳታበዛ ብታሳይ
Beketay demo double frision asayen
ሰላም የእጅ ፍሬ እና የእግር ፌሬን ስራቸው አንድ ነው?? አመሰግናለሁ
ስራቸው መኪናዉን ማቆም ነው. የእግር ፍሬን መኪናዉ እየሄደ ለማቆም ፍጥነት ለመቀነስ... ነው የእጅ ፍሬን ግን እምክንጠቀመው መኪናዉን አቁመን ስንዎርድ ብቻ ነው: የእጅ ፍሬን መኪናዉ እየሄደ መጠቀም የለብንም
ጥሩ ነው ግን 4 ደቂቃ ሙሉ አስልቺ ገለጻውን ትተህ ወደገደለው ብትገባ ጥሩ ነው
ቅናታም
4:00 lay new mijimreew adreq ndgr
How about thank you 🤔or 🤐
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳገት ላይ እየተጉአዝን ማርሽ መቀያየር ይቻላል ወይስ አይቻልም
በሚገባ ይቀየራል እንደአስፍላጊነቱ
Enamsgenale
u_turn አዟዟር አሳየን 🙏🙏🙏
Ameseginalehu
❤❤❤
Arif new kebe
Ba hizeb 1 sent ayenat makina manedat yechalala?
በ ህዝብ 1 አዑቶሞቢል እና ህዝብ 1 ራሱ ይፈቀዳል. ከ 20 መቀመቻ ያልበለጠ ሚኒባስ እና ኮስተር bus etc...
Bajaj ena pickup mandat yechalal ?
አይቻልም የባጃጅ ለብቻው ነዉ pickup ለግል አገልግሎት ከሆነ ኮድ 2 ይቻላል
@@JIJETUBE eshi amasagnalew
ማርሽ አቀያየር/መቼ ይቀየራል
ua-cam.com/video/zUf4MMNHMAI/v-deo.html
አመሰግናለሁ ብዙ ጊዜ ይህንን ትምህርት አያስተምሩህም አንተ ግን ጥሩ ጠቆምከን
Your teaching is very helpful. I appreciate your lesson. Please keep it up.
የሀገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ጎበዝ አስተማሪ ነህ በርታ እንወድሀለን በጣም አመሰግንሀለሁ
እጅግ በጣም እየረዳኸን ስለሆነ እናመሰግናለን። በዚህም ልትኮራ ይገባሃል።
Keep it up! Kebe
🙏🙏
አናመሳግናለን ይመችህ
የማሰልጠን ሙሉ ብቃት + ትህትናህ፡ይመችህ❤❤❤
በእውነት ገራሚ ልጅ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
በትክክል ነው የምታስተምረው ድንቅ ነህ
በጣም መልካም ልጅ ነህ
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው…እኔ ለማጅ አሽከሪካር ነኝ ደገት ላይ ሆኜ ሞቶር ይጠፋብኛል እና ፍሬንም አይዝም በጣም ነው የከባደኝ
👍👍👍👍
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን
👍
በጣም አሪፍ ነው በ5l ዳገታማ አነዳድ አሳየን
በጣም ጥሩ እገዛ ነው የምትሰጠን እናመሰግናለን
አንተ ምርጥ መምህር ነህ
ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ:: ጥሩ ፕሮግራም ነው::
አመሰግናለሁ👍
ከቤ እንኳን ሰላም መጣችሁ ደሞ ተናፍቃችኃል ሀሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን
🙏😍
እንኳን 😍 ደና 😍 መጣህ 😍
እንኳን 😍 ሰላም 😍 መጣህ
😁 😁 😁
እናመሰግናለን 😍❤️ በርታ 😍 አጥፋ ☺️
አመሰግናለሁ ❤️😘
tnx kebe enamesegnalen ማርሽ አቀያየር ante yasayehen be tako meter nw gn demo normally yaletakometer speed lay depend honen endemneda bitasayen des yilenal
አመሰግናለሁ ዛሬ ጠብቀኝ ብሮ👍👍👍
Bless you brother. This is priceless.
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ጎበዝ በርታ እናመሰግናለን
ላመሰግንህ ቃላት አጠረኝ Long live my brother
👍🙏🙏
አረ ናፍቀሀን ነበር እንኳን መጣህልን
👍👍
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ብሮዬ
Bro መልካም ሰው 🙏🙏🙏
ግልፅ የሆነ አገላለፅ ነው፣በርታ
ማሻአላህ ወንድማችን
Thank You በጣም አግዘህኛል ወዳጀ
Good content keep it up im always here to support you, Stay connected and blessed , Like 39
Thank you👍👍👍
ምርጥ ነው
ሰላም ከቤ እስከቤተሰቦችህ ተናፍቀሀል ስለመጣህ እጅግ ደስብሎናል እንኳን ሰላም መጣህልን😍😘
Hikmiye እናመሰግናለን😍😍
thank you dear
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእውነት የምታስቀረው ነገር የለም ስታስተምር
Big thanks
👍
Thanks so much brother
👍🙏
እናመሰግናለን
Enameseginalen jije agote
Wale enameseginen👍❤️
እባክ የመኪናው ዳሽ ቦርድላይ አጠቃቀም እና አጥርና እረጅም ማብሪያና መሦታዎት መጥረጊያው መጠቀም እንዴት እንጠቀማለን።
U can see posted
ሰላምምምምምም እንኳን ደህና መጣሁ ልማር 😁😁😁😊
አመሰግናለሁ 🙏
መኪና መሰልጠን አፈልጋለው በምን ላግኝክ
ሀረግ አባላለው ስልጠና ፈልጌ ነው በክክ ወንድሜ አድራሻክን
Thanks jujeye
👍🙏
እናመሰግናለን ወንድም
እናመሠግናለን በርታልን
🙏😍
በጣም በተደጋጋሚ የተቸገርኩት ባላንስ ነው እባክህ እንዴት ልለምድ እችላለሁ?
keep it up bro
👍👍
Wow berta bro
Thank you
Tnx dear
ከቤ በጣም ነው የማመሰግንህ ጥሩና አስተማሪ ስራ ነው የምትሰራው!! መሪ እንዴት ማዞር እንደሚቻል…..በተለይ በቀጥታ መስመር፣ በከረብ መንገድ አዞዋዙዋር ፣ እየተጣመመ እንዳያስቸግር ምን በማድረግ …መስመራችንን እንዴት እንደምንጠብቅ … ብታባራራልን…ከተግባር ጋር …ምን ያህክል መሪውን እንደምናዞረው ብታዘጋጂልን ……የመሪ አያያዙን ሊነክ አይቻዋለሁ.. .
@samuel በተግባር በቀጣይ መጣለው 👍👍👍
@@JIJETUBE betam tiru newensmesegenslen
በምና ሽከረክርበት ወቅት ማርሽ ጨምርልኝ ወይም ቀንስልኝ እያለን እደሆነ በምን ማወቅ እንችላለን ? ምን አይነት ጉዳት ሊያስከትል ይችላል ?
❤❤❤❤❤በርታ ሁሉ ኣውጃለው
ለማነኛውም እንካን በሰላም መጣህ እንካን ለመስቀል ባአል አደርሰህ
አንኩአን አብሮ አደረሰን አመሰግናለሁ🙏❤️
Good job our brother, keep it up!!
Thank you
Thank you🙏
ጎበዝ
አመሰግናለሁ
ሰላም ወንድም በጣም አመሰግናለሁኝ አንድ ያስቸገረኝ ነገር ዳገታማ መንገድ ላይ አቁሜ ሞተሩም ሳይጠፋ በዛው ማሽከርከር እንዴት ነው ምንችለው
good boy!!!!!!!!!!!
አረ ጠፋህብን. እኮ ፣እንኮን በሰላም መጣክ ሰላምክ ይብዛ. በመቀጠል የፓርክ አደራረጎች ብታሳየን 90 ዲግሪ 60 ዲግሪ. እንዲሁም በጎን በኩል አገባቡና አወጣጡን ፓርክ ስናረግየመሪ አጠቃቀማችን የፍሬቻ ምልክቶቹ በሁለት መኪኖች መሀል አገባብ ብታሳየን ሰላምህ ይብዛ
አመሰግናለሁ ወንድሜ ፓርኪንግ በሚገባ ሰራለሁ👍👍
Worie satabeza tegbaru asay
ምርጥ
Tnx balance kebad new
Thanks bro
አዉቶ ማቲክ መዳት የሚችል ማኗል መዳት ይችላል የምታቁ ንገሩኝ
Land cruiser pickup 76 andad astmiran ❤
Enameseginalen bizu timrt aginchalew
Ene daget mewtatna mazor betam kebdognal
ምን አለ አስተማሪዬ ብትሆን
Best tech
ምርጥ ሰው
bro ማርሹ ሶስት ሆኖ ቀጥታ ወደ ዜሮ አርገን ማቆም አንችልም ???
እየሄደ እያለ ለባላንስ የምንጠቀምው ፍሪስዮና ፍሬን ነው እንጅ እንዴት ፍሪሲዮና ነዳጅ ይሆናል? ይህ ነገር ብታብራራልኝ ከቤ
እየሄደ እያለ ባላንስ አይደረግም ነገር ግን ዳገት ላይ ሲሆን ባላንስ አየተደረገ ወደፊት ለመሄድ ፍሪስዎን ለቀቅ ነዳጅ ሰጠት ይደረጋል ለመቆም ደግሞ ፍሪስዎን ረገጥ ነዳጅ ለቀቅ ይደረጋል ፍሬን ሳትጠቀም ማለት ነዉ ዳገት ስለሆነ ፍሪስዎን ሲረገጥ ራሱ መኪናው ይቆማል. እሄ እሚሰራው መኪናው ቀስ ብሎ እየሄደ ሲሆን ነዉ. በጣም ፍጥነት ካለው ግን ፍሬን ፍርስዎን 👍👍👍
@@JIJETUBE በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ነው ቪዲዮዎችን የማየው
ትክክል ነህ በሪታ
ኧረ እንደዚ ቆንጆ ትት ቤት የት ነው ያለ??
በቀኝ በኩል ስትቀድም እያሳየህ ስታስተምር በቀኝ በኩል መቅደም ትክክል ነው ሚመስለው
ባለ አንድ አቅጣጫ መንገድ ከሆነ በቀኝ መቅደም ይቻላል።በባለ ሁለት አቅጣጫ መንገድ ግን አይቻልም።
bro tnx
Yale ferisiyone mareshe benqeyere mendenew mekinawe lay migodawe ?
ያለ ፍርስዎን ማርሽ አይገባም ለማስገባትም ቢሞከር የጥርስ ሳጥን ከጥቀም ዉጭ ነው ሚያደርገው. ፍርስዎን ሳይረገጥ ማርሽ ለማስገባት መሞከር ማለት በከፍተኛ ፍጥነት የምሺከረከር ጥርስ እና የቆመ ጥርስ ለማገናኘት አየሞከርክ ነው ማለት ነው ፍርስዎን ስትረግጥ ግን ይሽከረከር የነበረዉን ጥርስ ከ ሞተሩ ለየሄው ማለትነው
ወድሀለሁ
አመሰግናለሁ 🙏😍
በ አውቶ መኪና balance ዳገት አወጣጥ ብታሳየን ብሮ
👍👍
ከቤበናትክየትነዉያለህዉስልክክንላክልኝታሠለጥኛለህ
እናመሰግናሐን
thanks
Nedaj salsetew be frision bcha nw minesaw yene milmamdebt mekina
👍
የናፍጣ መኪኖች በህሪ ነው
ዳገት ላይ የኃላ አነዳድ ከቤ እባክህን
ሰላም ወድሜ ቁ ጥርህን የት ነው የማገየው በኢሞ እድታስተምረኝ እፈልጋለው በውስጥ
Arid new tankyou
good
እኔ ምለው የመለማመጃ በታ በግል መኪና መንጃ ፍቃድ ካለው ሰው ጋር መለማመድ ይቻላል
አይቻልም ትራፊክ ፖሊስ ከያዘ ያስቀጣል:: የማሰልተኛ ፍቃድ ያስፈልጋል::
👉ፖሊስ የሌለበት ቦታ ይቻላል😂
@@JIJETUBE haha ባይሆን ስራሽ አንደኛ ነው ሽራዘር
ግን ከቻልክ ደሞ እንዳለ የቃሊቲ ፈተናዎቹን አንድ ላይ አድርገክ ደሞ ስራልን
👍👍
Ymechsh man agelaletish yetm yelemm tanxs
አሳያቹሀለሁ አሳያቹሀለሁ ሳታበዛ ብታሳይ
Beketay demo double frision asayen
ሰላም የእጅ ፍሬ እና የእግር ፌሬን ስራቸው አንድ ነው?? አመሰግናለሁ
ስራቸው መኪናዉን ማቆም ነው. የእግር ፍሬን መኪናዉ እየሄደ ለማቆም ፍጥነት ለመቀነስ... ነው
የእጅ ፍሬን ግን እምክንጠቀመው መኪናዉን አቁመን ስንዎርድ ብቻ ነው: የእጅ ፍሬን መኪናዉ እየሄደ መጠቀም የለብንም