🔴 ድንቅ ስብከት "የሁሉም ዓይን አንተን ተስፋ ያደርጋል" በመምህር አድነው ወንድሙ | ቀዳሜጸጋ ሚዲያ - KEDAMETSEGA MEDIA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 19

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 2 дні тому

    ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለመምህርችን አሜን

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማይ ያውርስልን አረዥም እድሜን ይስጥልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን

  • @feremamo1560
    @feremamo1560 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏😭😭😭ቃለይወትን ያሰማልን

  • @ናታኔምነኚባገልግሎቴአይከ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልል

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 2 місяці тому

    amen amen amen

  • @TirhasMulugeta-i5x
    @TirhasMulugeta-i5x 8 місяців тому +1

    🙏🙏🥰 ተመስገን 🙏🙏🥰🥰

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ባንተ በኩል ተናገረኝ ዋው እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ

    በጣም ልብን የሚጠግን ትምህርት ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 11 місяців тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigist898
    @tigist898 Рік тому

    Yagaligelot edamen yarezemalen mameharachen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 5 місяців тому

    Amen 🙏🙏

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 Рік тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 3 місяці тому

    ቃለሕይወትን ያሠማል

  • @meeromeero-cy4yh
    @meeromeero-cy4yh Рік тому

    Ameen ameen ameen qalhiwot yasmalin abatchin

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምልካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ዜና ማርያቆሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡተ አልከ ፀዲቅ ሥለ አባ አባ ፂወን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ እለ እሥክድሮሥ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዋት ሥለ ቅድሥት እፁበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @feremamo1560
    @feremamo1560 Рік тому

    በታም ጉሩም ትእምርት ነው እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስትልን🙏

  • @tameratmekdes2680
    @tameratmekdes2680 Рік тому

    ረቢ

  • @mesi685
    @mesi685 Рік тому

    🥰🥰🥰☦️

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    😢😢😢😢😢😢😢