Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
إرترية دولة حرة زات صيادا💪🇪🇷💪🇪🇷💪💪💪💪
ከዚህ በፊት ስለዪሀንስና ስለ ሰሜኑ ጦርነት መኖሩን አቅርበህ ነበር ዛሬም እናመሰግናለን
ግጥሙን በአረበኛ ተርጉሙላቸው ለግብፆች አረበኛ የምችሉ ሚድያ ያላችሁ
Ahunes beza Abba
Alahyimebkih
ከፈረ ደርባባ ቂጠዝርቡት ሳይመራት አይቀርም የሀበሻን መሬት...ወዘ.ተ
ድምፅህን አስተካክል ወዳጀ ምንም የምትለው አያስታውቅም
አላህን ፍሩ ሙስሊም ነኝ ብሎ "ሸህ ሁሴን ጅብሪል የተነበዩት ሲሆን አይተነዋል።" የሚል ካለፕሮቴስታንቶች ዘንድ "ነብይት" ብርቱካን የምትባለዋም ሴት ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ከአመታት በፊት ተምበርክኮ "ጠቅላይ ሚኒስቴር ትሆናለህ" ያለችበት ቪድዬ አለ። እምነታችንን በቁርአን እና ሀዲስ እንጂ የምንገነባው ለእገሌ ገጠመለት በማለት አይደለም። ትክክለኛው እምነት 1) የሩቅ ሚስጥር በጠቅላላ የአላህ ብቻ ነው፣2) አላህ ለነብያቱ ከሩቅ ሚስጥር የፈለገውን ያሳውቃቸዋል፣3) ከነብዩ ሙሐመድ ﷺ በኀላ ነብይ የለም (እሳቸው የነብያት መደምደሚያ ናቸው)፣4) ነብያት ወንዶች ብቻ ነበሩ (የሴት ነብይ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ የለም)፣5) የነገን አውቃለሁ ባይ ጠንቃይ ነው፣6) ጠንቋዬች የተናገሩት እውነት ሆኖ ካገኘነው፣ በሰይጣናት በመታገዝ፣ ሰይጣናት ተነባብረው ወደ ሰማይ ተጠግተው፣ የሰማይ ቤት ዜና ሰምተው 100 ውሸት ደብልቀውበት፣ በምድር ላይ ላለው ጠንቋይ ይነግሩታል።እምነታችን ከስጋና ከደማችን በላይ ነው። ትክክለኛ የሸሪአ እውቀት በመማር ታላቁ ሀብታችንን እንጠብቅ።አላህ ሀቁን መንገድ ይምራን።
ማነው ነብይ ናቸው አለ አትዝረጥረጡ ከሽቄ ዝርጥርጥ ብርቱካን ቻናልን ማን አዳምጭ አለሽ እከፍ አላህ የፈለገውን መፍጠር ይችላል ሸህ ሁሴን ማነው ነብይ ናቸውአለ ኘብይኘኝ ተከተሉኝ አላሉ አሽቄ
እንደዚህ አይነቱን ለማወቅ የአካባቢውን ህዝብ ባህል ማውቅ ያሰፈልጋል እንኳን ላንተ አይደለም ከግማሸ በላይ ያለው ያካባቢው ህዝብ አይገባውም ። ከሀይማኖት ጋር የሚያገናኝ ነገር የለም ምናልባት አንተ ሀይማኖቱ የተገናኘ መሰሉህ ይሆናል!
Yewishet hager😂😂😂
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
دا مشعوز ودجال هو
إرترية دولة حرة زات صيادا💪🇪🇷💪🇪🇷💪💪💪💪
ከዚህ በፊት ስለዪሀንስና ስለ ሰሜኑ ጦርነት መኖሩን አቅርበህ ነበር ዛሬም እናመሰግናለን
ግጥሙን በአረበኛ ተርጉሙላቸው ለግብፆች አረበኛ የምችሉ ሚድያ ያላችሁ
Ahunes beza Abba
Alahyimebkih
ከፈረ ደርባባ ቂጠዝርቡት ሳይመራት አይቀርም የሀበሻን መሬት...ወዘ.ተ
ድምፅህን አስተካክል ወዳጀ ምንም የምትለው አያስታውቅም
አላህን ፍሩ ሙስሊም ነኝ ብሎ "ሸህ ሁሴን ጅብሪል የተነበዩት ሲሆን አይተነዋል።" የሚል ካለ
ፕሮቴስታንቶች ዘንድ "ነብይት" ብርቱካን የምትባለዋም ሴት ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ከአመታት በፊት ተምበርክኮ "ጠቅላይ ሚኒስቴር ትሆናለህ" ያለችበት ቪድዬ አለ።
እምነታችንን በቁርአን እና ሀዲስ እንጂ የምንገነባው ለእገሌ ገጠመለት በማለት አይደለም።
ትክክለኛው እምነት
1) የሩቅ ሚስጥር በጠቅላላ የአላህ ብቻ ነው፣
2) አላህ ለነብያቱ ከሩቅ ሚስጥር የፈለገውን ያሳውቃቸዋል፣
3) ከነብዩ ሙሐመድ ﷺ በኀላ ነብይ የለም (እሳቸው የነብያት መደምደሚያ ናቸው)፣
4) ነብያት ወንዶች ብቻ ነበሩ (የሴት ነብይ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ የለም)፣
5) የነገን አውቃለሁ ባይ ጠንቃይ ነው፣
6) ጠንቋዬች የተናገሩት እውነት ሆኖ ካገኘነው፣ በሰይጣናት በመታገዝ፣ ሰይጣናት ተነባብረው ወደ ሰማይ ተጠግተው፣ የሰማይ ቤት ዜና ሰምተው 100 ውሸት ደብልቀውበት፣ በምድር ላይ ላለው ጠንቋይ ይነግሩታል።
እምነታችን ከስጋና ከደማችን በላይ ነው። ትክክለኛ የሸሪአ እውቀት በመማር ታላቁ ሀብታችንን እንጠብቅ።
አላህ ሀቁን መንገድ ይምራን።