ይህን ህልም ካየሽ ሊነጋልሽ ነው። ጨለማው አልፏል!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 116

  • @bettyz9172
    @bettyz9172 Рік тому +2

    እዉነትሽን ነዉ ሁሉንም መፈረጅ ከባድ ነዉ

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 Рік тому +1

    ፀጋውን ያብዛልሸ🙏🙏ግን ማመሥገን ምኑ ይሰቀጥጣል ሂወት የተባልሸው ሞክሸየ ምሰጋናሸ ሰቀጠጠኝ አልሸ.ለማንኛውም ፀልይ

  • @BogalchAshebir
    @BogalchAshebir 2 місяці тому +1

    በጣም ዋሬ ታብዛለሽ ፈጠፈጠን ብትይ አርፍ ነው

  • @bettyz9172
    @bettyz9172 Рік тому

    ሀሀሀ የሔደ ያቀዋል ልክ ነሽ

  • @buzinashtamirati
    @buzinashtamirati Рік тому +1

    Like argu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HalimaMohmad
    @HalimaMohmad 11 місяців тому +1

    እናመስግናለን ዉደ እሲ ለኔም ንገርል እናቴ ሁለት መታልጂ ሴትና ወድ ወለደች እና እኔምተደስቸ መሬት ጎበስብየ እስማለሁ እናቴ ወድም ወለደችልኝ እያልኩ ደስ ይለኛ እባክሺ እዳታልፊኝ።

  • @YtbarekKassu-ku1ui
    @YtbarekKassu-ku1ui Рік тому +2

    ሰላም ቤቲዬ
    በመጀመሪያ ለምትሰጪን አገልግሎት እግዚአብሄር ይስጥልን እናመሰግናለን። በርቺ
    በመቀጠል እኔ ወንድ ነኝ (ብዙውን ጊዜ ሴቶች ስለሚበዙ ነው መሰለኝ ስታወሪ በታእታይ ፆታ ነው 😂😅)
    ህልሜን ልንገርሽ
    በህልሜ የጓደኛዬን የ1 አመት ልጅ አቅፌው አየሁ።

  • @meskermmeski6168
    @meskermmeski6168 Рік тому +2

    ❤❤❤ፀጋ ይብዛልሽ

  • @MariaPeace-qv9mo
    @MariaPeace-qv9mo Рік тому +1

    ሰላም ቤቲ የሆነ በጣም ከባድ ፈተና የስራ ልፈተን ቁጭ ብዬ አቅቶኝ በጣም ከብዶኝ ሳልሰራው ምንም ሳልፅፍ የምትፈትነኝ ስትጠይቀኝ ይሄን ስራ ሰረቼው አላውቅም እላታለሁ

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 8 місяців тому +3

    አረረረረረረረረ እሕታለሜሜሜሜ ጠቋይቤት እዳትሔጂጂጂጂ መፈስነው ሚሰፍርብሽሽሽሽ ጎመን በጤና

  • @mekdes7645
    @mekdes7645 Рік тому

    ማማቲ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የተጨነኩበት ነገር መልስ አገኝሁ በፍቺሽ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @ailh1939
    @ailh1939 11 місяців тому

    ❤❤❤

  • @abebtube9771
    @abebtube9771 Рік тому +2

    እንኳን በስላም መጣሺ በተደጋጋሚ ስራቦታይ አሰሪወች ከሻንጣየ አንዴ ልብስ አንዴ ወርቅ ቅባቲም አይቀራቸው ሲወስድብኝ አያለው ምንድነው.

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 Рік тому

    ሰላም ሰላም እንካን ደና መጣሽ ❤❤❤❤

  • @muluwerkbegashaw336
    @muluwerkbegashaw336 Рік тому

    5 ደቂቃ አለፈ ፍቺ እየጠበቅን ነው😊🙈

  • @RihanaHassen-lh5em
    @RihanaHassen-lh5em Рік тому

    በህልሜ. ፀጉሬ ሱነቀል አየሁ በእጄ. ስብ ሳረገው. እጄላይ ፀጉሬን አገኜሁት እና ፍችልኝ እህቴ

  • @hayatasosa3292
    @hayatasosa3292 9 місяців тому +1

    እናት ሰላም ነው❤እኔ ዴሞ ሁለ ሀገር በት ስገባ አያለው አንዳንዳ ደግሞ መፅዳጃ በት ስገባ አር አርቸ አልጨሪስም

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 Рік тому

    የኔ ፍቅር እንዴት ነሽ ሁሉም ሰላም

  • @AwokeGacheno
    @AwokeGacheno Рік тому

    እነም ማታ ህልም አይቸ ነበር ከፍያለዉ እባላለ እባክሽን ፍችልኝ በመጀመርያ እብድ እያባረረኝ እየተደባደብን እየሽዉ መጨረሻ አሸንፈዉ ከዛን እህተና የእህተ ባል የሆነ የምያፈስስ ቤት ዉስጥ በዝናብ ተቀምጦ ነበር ከዛን አዉጥቸ ስወስዱቸዉ የእንጀራ እናተ ቤቱን ቆልፋ በር ተቀምጣለች በግድ ቁልፉን ተቀብየ ከፍቼ ገባን ይሄን ይመስላል

  • @SemammenGetachew-i2t
    @SemammenGetachew-i2t Рік тому +3

    ሰላምሽ ይብዛ እኔ በህልሜ እብዙ ወታደር ሰላሽይብዛእኔበህልሜእብዙወታደር መሀል ሁኜ እኔም ወታደር መሆን እፈልጋለሁ ብየ ምዝገባ ቦታሄጄ ስመዘገብ ስሜን ስነግራቸው በግርምት ያዩኛል ስሜ የሙስሊም ስም ነበር ስጠራበት ነበር አሁን ግን ቀይሬዋለሁ ማለት ከስልምና ወደ ክርስትና ስለመጣሁ አበዛሁብሽ ይቅርታ

  • @Nitsuh7732
    @Nitsuh7732 Рік тому

    ስለ እህቴ በባጃጅ እየህድኩ ድልድይ ላይ ስንደርስ መንገድ ተበላሽቶ ማለፍ አልቻልንም ሹፌሩ ከድልድዩ ውድቅ ውል ውስጥ ግብ እና ከባጃጁ ወርጄ በኩል እባክሽ ፍችል።

  • @jamesowiti4896
    @jamesowiti4896 6 місяців тому +3

    እህቴ እባክሽን ተባበሪኝ ። ይህ ህልም ሰባት ጊዜ አይቻለሁ። ዩኒፎርም ለብሼ ወደ ትምህርትቤት ስሄድ ኣያለሁ። ወደ ልጅነት ትምህርት ቤቴ።

    • @MekdesYonas-l4b
      @MekdesYonas-l4b 5 місяців тому

      ፀሎት አድርግ
      ህልምሽ ወደ ድሮ ህይወት መመለስ ወይም ድግግሞሽ

    • @MeronSmu
      @MeronSmu 5 місяців тому

      Ena mtefo new enm aylweh​@@MekdesYonas-l4b

  • @MesiKassahun-vv1ks
    @MesiKassahun-vv1ks 5 місяців тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በህልሜ የወይን ፍሬ እየቀጠፍኩ በላው ምንድነወ እና ሌላም ብዙ ይዣለሁ

  • @isayasyeneneh5370
    @isayasyeneneh5370 5 місяців тому +1

    It is absolutely true majority women are going to tenkay, men also they go but not as much as women

  • @nitsuhgetahun4747
    @nitsuhgetahun4747 Рік тому

    ሰላም ቤቲ በህልሜ በተደጋጋሚ ክላስ ገብቼ ፈተና ስፈተን አና መልሱን እያወቁት መስራት ሲያቅተኝ ነበር ዛሬ ግን ከሁሉም ተማሪወችመጨረሻ ቀርቼ መምህሩ ጠብቆኝ ሰርቼ ጨረስኩ ግንፈተናውን አልሰጠሁትም ከተል ብየ ሸኘሁት እና ተመለስኩ መምህሩ በሂወት የለም ማለት ሞቷል

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr Рік тому

    አንድ ጉድገ጖ድ ውሰጥ መጀመሬ እኔ ውሀም እቃየማስገባው የሞላነገር እቃ መስሎኝ በኋላግን ትንሽ እቃአወጣ በኋላግን ንብረቴን ሰበሰቡሁ

  • @WerdhaWerknesh
    @WerdhaWerknesh 7 місяців тому

    ሰላም ቤቲዬ

  • @AshenafiAbdisa
    @AshenafiAbdisa 9 місяців тому

    በናትሽ ፊቺልኝ በሕልሜ ዳገት ስር ንፍጥ ተናፈጥኩ

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg 7 місяців тому

    🎉🎉🎉

  • @muadalsharief545
    @muadalsharief545 10 місяців тому

  • @hermela9872
    @hermela9872 Рік тому

    ቤቲ እንዴት ነሸ
    ባለፈው ጎርፍ አይቼ ከሁለት አመት ፈታሽውን አገኘው
    አባቴበህይወት.የለም አደጋ ደረሰበት ተብዬ ስጠራ
    በተደጋጋሚ ነው የማየው
    የጉንዳኑን ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @KiflomBeyene-st8vc
    @KiflomBeyene-st8vc 9 місяців тому

    ሰላም ብያለሁ የህልም ፍቺስ አደንቃለሁ እና ለተቸገሩ ትልቅ እርዳታ ነው እና እቺ ህልም ፍችልኝ አንድ የ 6 አመት ልጅ አለኝ እና በተደጋጋሚ ወሀ ውስጥ የሰምጥብኛል አንድ አንዴ አወጣዋለሁ ሌላ ጊዜ ይጠፋብኛል ሌላ ጊዜ ደግሞ ጠባብ ዋሻ ነገር ገብቶ መውጫ አጥቶ ሲጨነቅ አየለሁ!
    አባቴም እንዲሁ ለመዋኘት ሀይቅ ግን ጥርት ያለ ወሀ ለመዋኘት ገብቶ አነገቱ አለት ላይ ተቀርቅሮ አውጥቸ በአፉ አየር ስሰጠው ነበር አበክሽ ፍችለኝ

  • @LeyliLeyili
    @LeyliLeyili Рік тому +1

    ሰላም እህቴ ህልሜን ስለምትፈቺልኝ አመሰግናለው በህልሜ አንድ የማቀው ሰው ቡና አፍልቼ ይመሰለኛል ሁለት ነጫጭ ሲኒ በነጭ ሳህን አርጌ ከጨለማ ክፋል እሱ ወዳለበት የበር መተላለፊያ ልቀዳለት ወደሱ ስሄድ ነቃው ካላስቸገርኩሽ ፍቺልኝ አመሰግናለው

  • @israellsrael2334
    @israellsrael2334 Рік тому

    ህልሜን ፍችልኝ በእናትሽ የሚካኤል ቀን ነው ማታ ከስራ መልስ ሻማ አብርቸ ፀሎት አድርጌ በሚካኤል ቀን ህልም ስለማይ ሻማ ማብራት ጀምሬለሁበአሁኑ ነው የጀመርኩት የዛን ሌሊት ያየሁት የአክስቴ ባል ያሯሩጠኛል እና ብዙ አሰቃይቶኛል ያሰቃየኝ ግን በግልፅ አላውቀውም ብቻ ደክሞኛል እና እሮጣለሁ በጎን በጎን የሚሮጡ ጋርዶች አሉት ሊይዙኝ ልጅ ይዣለሁ የሚገርምሽ ልጀ ናት እላታለሁና ግን በእውኑ አለም ያለችኝን ልጀን አትመስልም ሌላ ናት እና ልጀን ይዣት ስሮጥ ፖሊስ ጣቢያ አገኘን ያነ ፖሊስ ጣቢያ ያለው ተራራ ላይ ነው ተራራውን ሰወጣው አላውቅም ከወጣሁት በውሀላ እና 3 4 የሚሆኑ ሰወች አሉ እና እንዴት እንደበደለኝ ለፖሊሶች እናገራለሁ እና የሚያሯሩጠኝ የአክስቴ ባል ከታች ሁኖ ያየኛል እና በአይኑ ያፈረም ያዘነም ይመስላል በቃ ግራ ተጋብቷል እና አክስቴ መጣ ነይ ትለኛለች አልመጣም በድሎኛል ተጫውቶብኛል ስልሽ አታምኝኝም አሁን እንኳን እመኝኝ እንጅ እላታለሁ እናደድባታለሁ እና የቆምኩበት ተራራ ላይ ስትወጭ ትንሽ የአንድ ሰው መቆሚያ የምትመስል ደልዳለ መሬት ላይ ነበር የቆምኩት እና ነይ እያሉ ሲጠሩኝ አንድ እርምጃ ተራምጀ ሰፍ ካለው ደልዳላ ቦታ ቤት ደረሰኩኝ እና አይዞሽ አይነካሽም ተብየ ስመለስ የአጎቴን ልጅ አገኘኋት እና ደህና ነሽ ስትለኝ አሁን ነው የምትጠይቂኝ ብየ ጥያት አልፍለሁ ካበዛሁብሽ ይቅርታ ልጀ ያልኳት በእግሯ ትሄዳለች 3 4አመት ይሆናታል እኔ ባለትዳር ነኝ

  • @Miki-uj2vs
    @Miki-uj2vs Рік тому

    ሰላም ዘይት ምንድን ነዉ

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Рік тому

    ቤትዬ ሰላም ነው በእልሜ ባለቤቴ በማታ የበግ ስጋ ተበልቶ በዕቃ ተሸክሞ ሲገባ አየሁ እባክሽ ፍችልኝ

  • @Veci24
    @Veci24 4 місяці тому

    Betye:Ene enate ena ehte honen rezm mnged eyawrn eyheden nber ..nger mndnew

  • @MeronHageru-dw2dx
    @MeronHageru-dw2dx Рік тому

    Be heleme ke fkeregnaye lay ke jerebaw talak borasa tekebeyew teshekemku ena shekemu betam yikebedal mnedew.

  • @Andu-m1c
    @Andu-m1c 3 місяці тому

    ሰላም በእልሜ በጣም የሚጣፍጥ ነጭ ዳቦ
    ተሰጠኝእና ላንተነው ተባልኩ ተሰጠኝና በትሪ ወደውጪ ስወጣ በፌት ላይ አብረውኝ የተማሩ ወንዶች ሌሎችም ሰዎች ነበሩና አካፈልኩአቸው

  • @GanosGech
    @GanosGech 18 днів тому

    ብሪ ና ሞባይ አይቺሎ ወይ ለሰዉ ሰጣው ፊቺዉ ምንዲነዉ

  • @NuredinGosahun
    @NuredinGosahun Рік тому

    Pls fechilgn be hilm yehonech horebet lij berbere teyekechign mn malet nw???

  • @اندريساندريس-ط3ض
    @اندريساندريس-ط3ض 4 місяці тому

    እህት ሰላም ባህልሜ ባሌ በየደማ አየሁት ምንድን ነው ፍቺልኝ

  • @Rous.00-iu5gz
    @Rous.00-iu5gz 4 місяці тому

    ሰላምለመጀመሪያግዜበጣምያስጨነቀኝነገርእባክሽእኔናእህቴአስባልትዳርቁመንታናግረኛለችእኔአጭርመልስእሰታታለሁእየደጋገመችስታናግረኝበቸለተኝነትነበርኩየሆነነገርእየጠበኩነበርእናቦታአልሰጠሆትም ካላስቸገርኩሽበፁህፍመልሽልኝ

  • @Layla-k3i
    @Layla-k3i 4 місяці тому

    😢😢😮😮

  • @JerryMHmm
    @JerryMHmm 3 місяці тому

    Ehite ebakish ene adiss negn ena endet new lagegnish michilew ? Be tsom ena sigdet wekit yemayachew hilmoch bizu nachew ena ebakish

  • @eleniassefa5667
    @eleniassefa5667 10 місяців тому

    ስላም ይብዛልሽ እናቴ አርፋለች በህልሜ ከናቴ ጋር ዳገት እንወጣለን እረጅም መንገድ ነው አቧራ እሷ መቋሚያ ይዛለች የሆነ ሰአት ላይ ቤ/ክስቲያን ደረስኩኝ ዞር ብዬ ስፈልጋት የለችም በመድረሴ ግን ተደስቼ እየዞርኩ እሳለማለው ነቃው

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t Рік тому

    ሰለሞ ቤት ያእኔ ማቼ ይፈታል

  • @MariaPeace-qv9mo
    @MariaPeace-qv9mo Рік тому

    በህልሜ ከሌላ ሀይማኖት ተከታይ ዘመዴ ጋር ቸርች ይዛኝ እየሄደች በሩ ጋር ስንደርስ ጫማ አውልቀን የሁለታችንንም ጫማ ፌስታል ውስጥ ከትቼው ነጭ ካልሲ አድርጌ አብሬያት እገባለሁ ከዛ መውጣት ፈልጌ የእጅ ቦርሳ ውስጥ ቁልፍ ነገር እፈልጋለሁ ልስጥ ብዬ ለመውጣት ሰበብ ላደርግ

  • @TsigeTefera-j7c
    @TsigeTefera-j7c 11 місяців тому

    Selam betey kefokelaye meze lele mendenew ena demo wenze weste legeba beye mehale laye kese beye tesagerku helema neber betam yasferaneber ples negrege

  • @RABIASEID-oi8zk
    @RABIASEID-oi8zk 4 місяці тому

    ሰላም እህት እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ግን ብዙ ግዜ ኢትዩጲያ ነው በህልሜ የማድረሁ ንገሪኝ

  • @JamilaMohamad-ld1td
    @JamilaMohamad-ld1td 5 місяців тому

    ሠላምእህቴ እባክሽንገሪኝጨቆኛል በህልሜስልኬ ተሠበረ

  • @mulutube1648
    @mulutube1648 Рік тому

    ሰላም ቤቴ በህልሜ ቤተክርስቲያን ግቤ ቁሜ እግዚኦ ምህረነ ክርስቶስ እይተባለ ለበስሁት ነጣለ በጣም ገብዶኝ አላስጎነብስ ይለኛል እኔም በግድ እጎነበሳለሁ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እላለሁ አንዲት ጎረቤቴ ከሞተች ሁለት ዓመት ሁናተል በህልሜ ከሃላይ ቁማ ስሰግድ አየሃት ለምን በኃላይ ቆመች እላለሁ በውስጥ ከዛ ፍንድሽ ይዤ የማላቀችው ሰውች እየዞርሁ እስጣቸዋለሁ ከዛ እንድ ቸኮሌት በጅ ይዤ ይመስለኛል አንዲት የማላቀት ሴት የልብስ መኪና እይሰፋች በኃል ትናገረኛለች ከዛ ቸኮሌቱ ገምጬ ትናንሽ ልጆች የማላቀቸው ሰጠኃቸው

  • @SelinaPawlos
    @SelinaPawlos 5 місяців тому

    Dingay wdene siwerewer mindnew gn almetagnm ameletikut

  • @meaza-w4c
    @meaza-w4c Рік тому

    መንገድ ላይ ቁሜ ያለሁበት ቦታ በጣም የቆሸሸና የተለያየ ቀለም ያለው ሰገራ ሞልተዋል ከዛ በጣም ብዙ ዝምቦች ማየት አስኪያቅተኝ ድረስ ከበውኝ እንደገና ብረት ድስት ሙሉ አባ ጨጓሬ (ትሎች) ደሮ መጥታ ከትሎች ትበላለች እህቴ ምንድ ነዉ እባክሽ ፍቺሌኝ

  • @birk7181
    @birk7181 Рік тому

    Selam beti hilm beykenu ayalew demo gahd new fichwm bebzat yigbagal gin yanchim adamtwalew fichshi gobez nesh des yilegal esmashalw hula

  • @hb6990
    @hb6990 Рік тому

    እረ ተይ ፍችልኝ

  • @azebmulaw5323
    @azebmulaw5323 Рік тому

    Behilm bizu birr ke ehit mekebel mindinew

  • @TihtenaGetu-qf4sp
    @TihtenaGetu-qf4sp 10 місяців тому

    selam ebakish hilm fichilgn Yetachede eritb ketema ke betechiristian simeles Akefe ena kehualam kefitm sew neber kefite yalew sew yene yehonewun ye hyland wuha yizo sirot neber

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 Рік тому +1

    እኔም መብራት ይዞኝ ነበር ፍቺው ምንድ ነው ሌላም በህልሜ እኔ እና ኣንድ ወጣት ልጅ እና ትልቅ ሴትዮው ነበርን ከዛ ልጁ በትልቅ ስሃን እንጀራ በሽሮ እጁ ላይ ይዞ እኔን ያጎርሰኛል እኔም ከዛ ስሃን ለሴትየዋ እያጎሮስኳት ነበር ግን ልጁ ስያጎርሰኝ እንጅራው እና ውጡ በደምብ ኣያረግበትም እኔ ግን ለሴትየዋ ሳጎርሳት እንጀራው እና ወጡ በደምብ እያረኩኝ ነበር የማጎርሳት እናም በጣም እየሳሳውላት ነበር ፍቺው ምንድ ነው ቤቲየ

  • @yitaeshetu9286
    @yitaeshetu9286 Рік тому

    ሀይ ቤቲዬ እንዴት ነሽ ህሄን ህልም በተደጋጋሚ አይቼዋለው የምሠራበት መስራቤት ስራ አየሠራው እዛው ይመሽብኛል ከዛ መሸብኝ ብዬ ለመሄድ እጣደፋለው

  • @angianggi2266
    @angianggi2266 Рік тому

    ሰላም ሰላም ቤቲ በህልሜ ሳሎን ያለው ይመ ስለኛል ማታ ነው በጣም የሚ ጣፍጥ እየበላሁኝ እያለ የሳሎኑ መስኮት ክፍት ነበር ደስ የሚል አየር ወደቤት እየገባ ነው ስል ሌቦች ትልቅ መሠላል ይዘው ወደ ጊቢ ሲገቡ ወደ መኝታ ቤት ስሮጥ ባሌ አልጋ ላይ ነጭ ፓካውት ለብሶ የተኛውን ቀሠቀስኩት ወደ ሌላ ክፍል ስሄድ የጉዋደኛዬ ባል ከልጆቹ ጋር ተኝቶ ነበር መቼ መጥተው ነው? እያልኩኝ ወደ ሳሎን ስመለስ ሌቦቹ ተመልሠው ሄደዋል ምንም አልወሠዱም ጉዋደኛዬ ጋር ተለያይተናል ረጅም ጊዜ አግኝችያት አላውቅም ፍቺልኝ

  • @meazayimer7096
    @meazayimer7096 3 місяці тому

    ሰላም እዴት ነሽ በህልሜ ቤቴ አሽዎ ሞልቶ አስተካክለዎለሁ ምድን ነው እባክሽ ፍችልኝ

  • @mihertnegatu2511
    @mihertnegatu2511 Рік тому

    እባክሽ በህልም እሳት እና የመኪና አደጋ ምንድነው

  • @AlmazBirhanu-pi4gs
    @AlmazBirhanu-pi4gs 5 місяців тому

    እህቴከሞተ ሰው ጋረአብሮ መተኞት
    ፈችልኝ

  • @fetiuser-dy8rk7he8t
    @fetiuser-dy8rk7he8t Рік тому

    አይ ቤቲዬ እማይጋድ የቱጋ እማመሰግነው ሰላም ብቻ እምለው ስትዪ እዴት እደሳኩኝ😂😂😂

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr Рік тому

    የሞተ አያቴ ደግሞሰብከት እየሰማሁ የአባታችንእስትንፈስ ክርሰቶሰ አያቴ ደግሞ ቁጭብሎ አራሱን እያሻሽ እራሱ አየሁት

  • @selambekele7700
    @selambekele7700 Рік тому

    Behelema meged sihad ayecha neber fechilegni

  • @EdenAbebaw-fc8pi
    @EdenAbebaw-fc8pi Рік тому

    እህቴ በህልሜ ቋቁቻ ወርሶኝ ገላየን አየው ምድነው ባክሽ

  • @gnet-j2w
    @gnet-j2w 6 місяців тому

    😢ሠላምእህቴ።በህልሜየሆችየመቃትልጅጠቋይቤትይዛኝትሄዳለች።ጠቋዩም።ሢኝይሸሻልለምድነዉብላትጠይቀዋለች።እሡምአይ።ለሷአልሠራም።ትናገረብኛለችእያለ።ይሸሻል10ሺነዉክፍያዉ።ግንለሷአልሠራአያይሸሻል።ከዛምተነሥቸሥሄድ።እቤተክሥቲያንመሐልእገባለሁ😢በማርያፍችልኝ።❤

  • @FatomaOmar-qk3tp
    @FatomaOmar-qk3tp 5 місяців тому

    በህልሜቀብርቦታእቀመጣለሁ

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr Рік тому

    እህቴ በለቤቴ ጊንጧ ልትነክሰን ሰትል በጫማው አድርጎሁለቴ ሲረግጣት ሞተቾ መልስ ንግሪኝ

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 Рік тому

      Tadelshi kufu yemyadbls teglaglshi le nedayani mitsewat sechi

  • @MEKDESWORKINEH
    @MEKDESWORKINEH 4 місяці тому

    በህልሜ በርበሬ ገዛሁ በርበሬው ፍሬ የበዛበት ነው

  • @serkem6179
    @serkem6179 3 дні тому

    Kaka mendnw lebsa lay

  • @YefiteTadesse
    @YefiteTadesse Рік тому

    በጣም ጥቁር ወሻ ሊነክሰኝ ሲሞክር

  • @LidiyaKassa-o7j
    @LidiyaKassa-o7j Рік тому

    በህልም ነርስ ማየት ምንድነው

  • @tagelbekele824
    @tagelbekele824 6 місяців тому

    ሰላም ቤቲ በህልሜ 4000000 ብር እጣ የወጣበትን ሎተሪ ቲኬት ተጥሎ አግኝቼ ለጓደኛዬ እያሳየሁት የከሌ ሎተሪ ነው መሠለኝ እንዳያየን ብዬው ሳልሰጠው ወደ ኪሴ ጨመርኩት

  • @hiwet4932
    @hiwet4932 Рік тому

    ሰላም እህት ለቤትሽ አዲስ ነኝ የሞተችዉ እናቴ ወደ ደጃፍ ቤታችን መጥታ ፈገግ ብላ ሳምችኝ ያለሁት ስደት ነዉ ፍችልኝ ❤

  • @ThhvFujj
    @ThhvFujj 7 місяців тому

    በህልም ሠው ሲመርቀን ምድነው

  • @abebashhaile7018
    @abebashhaile7018 Рік тому

    ሰው ምን ሆነው ነው betye በናትሽ እንደዚህ አይነት ሰዎች ብሎክ አርጊ ኑሮ ዉድነት ነው መሰልኝ እንደዚህ አይነት አተያየት የሚሰጡት ጡዘዋለል መሰለኝ

  • @fevenBedewi-sn6cm
    @fevenBedewi-sn6cm Рік тому

    በህልሜ ልጄ ተኝቶ አጎበሩ ላይ 3 ቀንድአውጣ ከዛም ዶሮ ቀንድ አውጣውን ልትበላ አጎበሩ ላይ ከዛም ስመጣ ወይኔ የልጄን አይን ልታጠፋ ብዬ ዶሮዋንም አባረርኩ ቀንድ አውጣውም ከአጎበር ጣልኩት

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 9 місяців тому

    እህትእኔበህለሜ ፈጣይመስለኝል ማለትለብስነዉ እዉሂ የምወረደበት ገብቱብኝ እግትአለሁ ባጣምይከብደኝል ከዛ አርምዱርደ እወጥለሁ እንደያዩብኝ እሸሺግለሁ ምንደነዉነገረኝ

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 Рік тому

    Selam ehti ke 6 wer bfit yefetashilg ygermal beghud ayew hlum be mahxeni yehone sew behayl siyzeg hmemu brtu neber ya yefetashilg beqrb gizi operation aregug ena egziabihir tbebun yabzalsh

  • @asefafetawu
    @asefafetawu 5 місяців тому

    ሰላም.እህቴ.በህልሜ.ለሊትይመስለኛል.ከሞተሁለትአመትየሆነው.ሰውነበር.እናጩቤይዤ ይመስለኛል.ጩቤየጠፍ.ባትሪአምጥቶ.መፈለጊያ.ሰጠኚ.ከዚያ.መልሶቀማኚ.የዚህንፍቺ

  • @fafi-zana
    @fafi-zana Рік тому

    እጥር ምጥን አርጊው የኔ ቆነጆ አታንዛዢው ይቅርታ

  • @HafitomHaylu
    @HafitomHaylu 6 місяців тому

    ፈጠን ብለሽ ብትናገሪ ንሮ ፕሮግራምሽ ደስ ይለኝ ነበር

  • @kidan.gebregzabher4962
    @kidan.gebregzabher4962 Рік тому

    ስላም ቤትየ ባልሽብት ቀጢይ የኔ ቆንጆ ማዐሬ እር ኣንደኣንዶቹ ገን መን ነካታቹው

  • @BetiGirma-lt5be
    @BetiGirma-lt5be 8 місяців тому

    ሰላም ቤቲበህልሜ ማሀል ጊቢ ላይ ቆሜ ወደ ወጪ እያየሁ ወንድሜ ጠርቶ በጣም የሚያምር እና የሚያሳሳ ልጅ ሰጠኝ እኔም ደሰብ ሎኝ +ቀበልኩት በ 1 እጄ አቅፎ ከዛ . ሌላኛውን ልጁን ሊወሰድ. ሲጠብቅ ልጅ ደሞ ከጊቢውጪ አርጥብጫማ ደረቅ ጫማ ገበር . ያስተካክላል. አባቱምጥቁር መኪና. ይዞ . ይጠብቀዋል እኔ ደሞ ልጁንይዜስመለስ ካካ ሊል ሲያምጥ. መሬትላይ አደረኩት ከዛ ሲጨርስ ላጥ በው ጆግ ሳነሳ ቆሻሻ ይሆናል ጀጉን ላጥብ ልጅን . ሳስቀምጠው. በሀይል ያለቅሳል. ደግጬ . ምነው ስል አቃጠለኝ . አለኝ ልጅ ደሞ ገና የ 3 ወር ልጅ ቢሆን ነው አባክሽ ቤቲዬ ፍቺልኝ

  • @Asther567
    @Asther567 Рік тому

    Ayii betty yenen fetari yifetawal anchi satfechiw gidelem wanawko akal melbesu enji fechiw aydelem yaw sewoch silehonin bayenew neger kalenibet huneta antsar silemiyascheniken enji

    • @TihtenaGetu-qf4sp
      @TihtenaGetu-qf4sp 10 місяців тому

      selam mekidye ebakish hilm fichilgn Yetachede eritb ketema ke betechiristian simeles Akefe ena kehualam kefitm sew neber kefite yalew sew yene yehonewun ye hyland wuha yizo sirot neber

  • @fatuamBely
    @fatuamBely 2 місяці тому

    ጠቋይቤት ስቴጂ ንገሪኝ አብርን እንሄዳለን😂😂😂

  • @KemeriyaKedir-f6k
    @KemeriyaKedir-f6k Рік тому

    Hi gbzhan alemekebel mndnew

  • @rebkabelete-sy5on
    @rebkabelete-sy5on Рік тому

    selam betiye behlme adis hell shoes ena libs lebshe ayew kza be chamaw comfortable hogne wede church ehedalew kza programu tejemro bemhal pastorun tertew tifelegale bilew yiterutal esum hede kza amagnochu bemulu pastoru eskimeles blew hulem tebetenu kza dro yemawkat classmate chmayen eyadenekechlgn enem borsayen church west askemche wetaw kza koyche pastoru ketemelese bye wede churchu sigeba pastoru endet hulum sew yibetenal blo tenado le 1sew eyeteleye ayehut ena wede wala zore say sisteren ayehuatna ney pastoru metoal bye eyetetaraw nekaw❤❤

  • @sadoralador-g3r
    @sadoralador-g3r Рік тому

    ሰላም፡ቤቲ፡ፍቺዎቹን፡ማታ፡ስለምናዳምጣቸው፡ስንተኛ፡ተፅኖ፡የላቸውም።ህልም፡በምሽት፡ሲፈታ፡አይሰራም፡ይላሉ፡በባህላዊ፡ስለዚህ፡ካወቅሽ፡ለተክታዮችሽ፡ብትነግሪን።ህልሜን፡ልንገርሽ፡በሁለት፡ማዳበርያ፡ስንዴ፡አንደኛውን፡ተሽክሜ፡ሁለትኛ፡ይደርቡብኛል፡በልቤ፡አልችለውም፡እላለሁ፡ከዚያሁለተኛ፡የተሽከምኩት፡ይወድቅብኛል፡መልሰው፡ያሽክሙኛል፡እየተንቀጠቀጥኩ፡ወፍጮቤት፡እወስደዋለሁ።ግዜው፡እየጨለመ፡ይመስለኛል፡ወፍጮ፡ቤት፡ውስጥ፡ጎሩቤቴግስላገኝሁ፡የጭለማው፡ፍርሀቴ፡ይለቀኛል፡።

  • @WedesenJemal
    @WedesenJemal 10 місяців тому

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ የሀበሻቀሚስአላባሽ የሆነ ጫማ ታኮው መካከለኛ ነጭክፍት ነውአዲስ አይደለም አቡአራውን ጠራረጌ ለበስኩት ባለትዳርነኝ

  • @djgdic
    @djgdic Рік тому

    እኔ ደሞ ያክስቴ ቤት ሰፌ ሆኖ አያዋለሁ ምንድን ነው

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb 8 місяців тому

    አረ ቤቲ በሰላም ነው ጠፍሽ ?

  • @israellsrael2334
    @israellsrael2334 Рік тому

    ዮቱቭ ላይ እራሱ ፈልጌ አጥቸዋለሁ አውቶቡስ ወደ ስራ ልሄድ ይመስለኛል ሂጀ ልገባ ስል ይዘጋል ልመለስ ስል ይከፈታል እና ሹፌሩ ነይ ብትገቢም እኮ አውቶማቲክ ስለሆነ ሰው አይጨፈልቅም ይለኛል አለ አይደል ልገባ ስል ገብታለች ብሎ ሊዘጋው ይላል ስትወው ይከፈታል ሲከፈትም ሆነ ሲዘጋ እስከ መጨረሻው አይደለም ሲከፈትም በትንሹ ነው ሲዘጋም ክፍቱት አለው በሶስተኛው ገባሁ እና ይቅርታ እለዋለሁ ስላስቆምኩት እና ተቀመጥኩ እና ያነን ሹፌር በእውኔ ጥዋት በአውቶቡስ አገኘሁት የሚገርመው በሱ ወደ ስራ ስሄድ አግንቸው አላውቅም በፊት ላይ ከስራ መልስ አግንቸው ነበር አንዴ አርጌው ማላውቀውን 20 ደቂቃ ቀድሜ ወደስራ ልሄድ ስል ሰውየው ሸፌር ሁኖ አገኘሁት በጣም የተገረምኩበት ህልም ነው

  • @ZerihunendaleZerihunendale-o1h
    @ZerihunendaleZerihunendale-o1h 4 місяці тому +1

    ህልም መፍታት ነው ያልሺው ወይም ቀደዳ የመጨረሻ የሴት ቀዳዳ አንቺን አየው

  • @hanna4751
    @hanna4751 6 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂 ጠቁዋይ ቤት ሄጄ ልይው አላልሽም።

  • @KennaDemelash-lu4gt
    @KennaDemelash-lu4gt 5 місяців тому

    Selam beti behelm ye sisteren friend eyawerahuat sewuneta lay kusel ayehu ena minhonesh new beye eyeteyekuat salehu be denget ayte(rat) ayehuna ayte beye negerkuat ferche seleneber lemamlete semokre regetekuat gin yemotech aymeselegnm during the time my sister & her friend fetlefit lefilefit tekemtewu ayawerum neber techorarfo neber ena
    Gudegnawun ( my sister's friend) min honachu new lebecha lebecha yetekemetachut beye seteyikat min endehonech alwkim gin lemin sistershn bechawan tewushat selchtogn ena
    Memelselat gra segebagn zem alkuat yehe yehonewu aytewan ke mayete befit new please tergumun mindn new negerign betiye ke chalsh tolo betnegrign des yelegnal

  • @tsion8456
    @tsion8456 Рік тому

    አኔ በህልሜ ከሞተዉ ኣያቴ sex እያኣደረግኩ እና ምንድ ነው ፈርቻለሁ ምንድ ነው ?