አርሰናል ወደ ሁለተኛው ዙር(almost)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 48

  • @AheadJgjjkgdkk-t3k
    @AheadJgjjkgdkk-t3k 6 днів тому +6

    ዋውውው ትንተና አላዛር በምክንያት ነው አንተን የምወደው 💖💖💖

  • @MulugetaMAB
    @MulugetaMAB 6 днів тому +11

    ትናትና አርሴናል አዲስ ጨዋታ ያሳየን ይመስለኛል ይኸውም ካይሃቨርት ለዲክላን ራይስ ዘግይቶ ለሚመጣ ተጫዋች ያቀበለውን አይነት ኳስ ደጋግመው አሳይተውናል ምንም እንኳን ጎል የሆነው የዲክላን ራይስ ብቻ ቢሆንም የተሰራበት ይመስላል🎉🎉

  • @FelelkeFeleke
    @FelelkeFeleke 6 днів тому +3

    አላዛአር ቆንጆ ትንታኔ ነው በርታልን

  • @YetimworkDebele
    @YetimworkDebele 6 днів тому +3

    Welcome Alazar 🥰

  • @dudaamdisa3588
    @dudaamdisa3588 6 днів тому +1

    Really how you are legend of sport analyst man .personally I appreciate your evidence with past and present situation of sport game Really ×20🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 6 днів тому +2

    ❤❤❤❤ አሊዝ ምሳ ሰላማቹ ይብዛ

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 5 днів тому +1

    KAI ❤

  • @dawitwolde1794
    @dawitwolde1794 6 днів тому +2

    ጥሩ ትንተና ነው 👍

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 5 днів тому

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 6 днів тому +4

    ሰላም የሰላምዬ፤ ሰላም አላዛር፡- አይቀርም መውረዱ ማንቸስተር ዩናትድ ፤ ለአርሴናል ደግሞ አራተኛው ቦታ ተደርጎአል ቡክድ፤ የዋንጫው ነገር ግን ከሊቨርፑል ውጪ የትኛው ነው እብድ ?? የትኛው ነው እብድ?? ግሎሪ ሊቨርፑል አህመድ ሊቨርፑል ከፓሪስ

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 5 днів тому +1

    ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ToleraTeshome
    @ToleraTeshome 6 днів тому +7

    Arteta ይሄን አሸነፍኩ ብሎ ደሞ አጥቂ አልስፈርምም አንዳይል

  • @Moral-please
    @Moral-please 6 днів тому +1

    አሌክስና ምስር ሰላማችሁ ይብዛልኝ ። ሃቨርትን በተመለከተ ያቀረብከው እይታህ አስገራሚ ነው ልክም ነህ ። ነገር ግን ሃቨርት ካገባቸው ጐሎች ለመሳት የሚቸግሩ ያለቀላቸው ጐሎች የሳታቸው ቁጥራቸው ብዙ ነው ። እውነት ለመናገር ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ። ወሳኝ ጐሎችን ይስታል ፣ በጭንቅ ሰአታችን ኳስ ያባክናል ፣ ሳይነኩት ይወድቃል፣ ደፍሮ ወደፊት ኳስ ይዞ አይሄድም ። በሌላ መልኩ ደግሞ እንደ ትላንትና አይነት ጐሎችን ያገባል ። እኔ ምን እንደምለው አላውቅም ። ጥቂት የስነልቦና ችግር ያለበት ይመስለኛል ። ስተርሊንግ ጫማ ቢሰቅል ይሻለዋል ስፒድም ድሪብልም ሁሉም ነው የከዳው ። 😊 ሌላው የአርቴታ የመጨረሻ ሰአታት ውሳኔ ግራ ነው የሚያጋባኝ ። ተጫዋቾች ሃሞታቸው ይሞታል ። ምን ሆነው እንደሆነ ከገባችሁ ዘገባ ብትሰሩልን እና ብረዳው ደስ ይለኛል ታክቲክ ነው ቴክኒክ ?

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 5 днів тому

    Were

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 6 днів тому +2

    Alazar❤❤❤🎉🎉

  • @Ismail-Herbawi
    @Ismail-Herbawi 6 днів тому +1

    🥰🧡❤💛 Alazar

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 5 днів тому

    Warever

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 5 днів тому +1

    🎉❤❤🎉❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 6 днів тому +8

    አርሰናል የትላንቱን ጨዋታ በማሸነፉ በሚቀጥለዉ ሳምንት ከጅሮና ጋር ያለዉን ጨዋታ ለሲቲዉ ጨዋታ ለመዘጋጀት እንዲረዳዉ ለተጫዋቾቹ እረፍት መስጠት ይችላል::
    IDOL

  • @tewodrostezera7090
    @tewodrostezera7090 5 днів тому

    አቤቱ አንደበት አላዛር ይመችህ

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 6 днів тому +3

    በጨራሽ አጥቂ ጉዳይ ካወራኸው ጋር አልስማማም : የአርሰናል ትልቁ ክፍተት ባለፈው ዓመትም ዋንጫ ያሳጣው ከዳኝነት መበደል በተጨማሪ የአጥቂ አለመኖር መሆኑን ዓለም የተስማማበት ጉዳይ ነው

    • @HaylomFeleke
      @HaylomFeleke 6 днів тому

      ሀቨርት በ30ጨዋታ 14ጎልና 4አሲስት አለው

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 6 днів тому

    አሌ ሰላምህ ይብዛልን🙏👏 ለቦስ የልብ ልብ ይሰማዋል እነ ካይ ወጥ አቋም የላቸውም ተጫዋች ማስፈረም ግድ ነው ጉዳትም በተከታታይ ክለባችንን እየጎበኘ ነው አስተማማኝ አይደለም ቢያንስ ንፁ 9 ቁጥር ያስፈልገናል 🙏👍

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 6 днів тому +1

    ❤❤

  • @bekitad9244
    @bekitad9244 6 днів тому +1

    havetzn mtaybet betam yeteganenew snt kuas sist eyayek tap in siageba tadenankale

  • @AssefaTerefe-l6u
    @AssefaTerefe-l6u 5 днів тому

    ስለ odegard ድክመት ትንታኔ ......

  • @Abex_Alem
    @Abex_Alem 6 днів тому +1

    ካይ በሚናው አልተጫወተም ለሚለው የራሱ ሚና ምንድን ነው ለአርሴናል የተሰጠው ሚና እኮ ሌሎች ላይ ፊት ሊያደርግ አይችልም እኔ አሁንም ካይ ይመጥናል ብየ አላስብም የዚህ ምስክሮች የቡድኑ ከዋንጫ ፉክክር ወጥቷል የማይታመን ኳሶችን አባክኗል

  • @seyaKacgb
    @seyaKacgb 6 днів тому

    😂😂😂❤❤❤

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 6 днів тому +1

    🙌👏😅😅😅😅

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 5 днів тому

    Kiowr saliba seriously

  • @Wabi368
    @Wabi368 6 днів тому +2

    First👌👌

  • @naolhailu7738
    @naolhailu7738 6 днів тому +1

    Chance convert ማረግ ላይስ ከዛ ሁላ እድል እሱ ያገባው ጎል በጣም ትንሽ ነው

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 5 днів тому +1

    Picture is not allowed enji i would xoxo 😘

  • @HaylomFeleke
    @HaylomFeleke 6 днів тому

    ካሜራ ሚፈራው አላዛር

  • @DejeneChalchisa-lc1hy
    @DejeneChalchisa-lc1hy 6 днів тому

    አተያይህን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @AmanialGMaryam
    @AmanialGMaryam 5 днів тому

    በቃ ትችላለህ

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 5 днів тому

    Low

  • @dudaamdisa3588
    @dudaamdisa3588 6 днів тому +1

    አርሴናል ብያንፍም ዬትም የምዳርስ ክለብ አይመስለኝም::🎉🎉😢

  • @Yeabkal7
    @Yeabkal7 6 днів тому

    ቁጥሮቹን እንርሳቸው አሌክስ የሚያባክነውን ኳስ x g ለምን አታየውም ?????????

  • @Yene-z2j
    @Yene-z2j 6 днів тому +2

    አንተን ብቻ ነው መስማት!

  • @eliasgetachew5932
    @eliasgetachew5932 6 днів тому +1

    More of the same

  • @bereketgebreslase2703
    @bereketgebreslase2703 6 днів тому +1

    First comment ❤

  • @itsme-jg1mu
    @itsme-jg1mu 6 днів тому

    አወቅሽ አወቅሽ ሲሉዋት ………!!! አላዛር ገና አሁን ልታስጠላኝ ነው። ጭራሽ ስለዛ የበከተ ተጨዋች ሀቨርትዝ ትልቅነት ልታስረዳን ትሞክራለህ እንዴ? ይህ ለኛ ጨጓራችን ለሚቃጠለው የአርሴናል ደጋፊዎች የስላቅ ስላቅ ነው። ተወን ክፋ አታናግረን አቦ። ቀልደኛ ነህ

  • @BirukEndrias-i2d
    @BirukEndrias-i2d 5 днів тому

    ሲል khi አትዉራ በቃ, khi stupid player all time 😡😡

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 5 днів тому

    Bezu were were were usssssss

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 5 днів тому +1