Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዶክተር ያረጋል አበጋዝን እና ዲያቆን ብርሃኑ አድማስን ቃለ ሒይወትን ያሰማልን!!! እየመጣ ያለውን የገሐዱን አለም ድብቅ ሴራ ( ወይም ደግሞ ሐሳዊው መሲህ በማን ጀርባ ላይ ተንጠልጥሎ ጥርጊያውን እያስመንጠረ መንገዱን እያስተከለ እንዳዘጋጀ ቤተስብና ማህበርስብን ለማጥፋት አባቶቻች በትረትና ምሣሌ እንደ ነገሩን ( ሊበሉ ያማሮትን አሞሮ ዥጝራ ናት ይሎታል!!!) እንዳሉን በፍቅር እና እርስበርስ እንድንዋደድ እራሱን መስዋት አርጎ የስጥንን አምላካን መድሕን አለም እየሱስ ክርስቶስን ለማስጣት ትናት ዲያቢሎስ በእባብ ገላ አድሮ እንደመጣ ዛረም ኢሮፒያዊያንና ሌሎችም የያዝናትን ርዕትዕት ( በርሶም ሒዱ ለነብሳቹሑም እረፍትን ታገኛላቹህ !) የተባለላትን አባቶቻችን በቀጥተኛዋ መንገድ ሄደው ጽድቅን ና ሰማዕትነትን የወረሱባትን እውነተኛዋን እርካብ እምየን ኦርቶዶክስን ተዋህዶን ሐይማኖትን ለመከፋፈል እንዲያመቻቸው የተለያየ አጀንዳ በቅዲስቲቱ ሀገር በኢትዮጽያ ላይ በመጫን በረዣዥም እጆቻቸው ለዛ ደግ ህዝብ የጠቀሙ መስለው ለዘመናት በሰውነት ሚዛን ተፋቅሮ የኖረውን ህዝብ እርስ በርሱ እንዲባላ አድርገውታል !!! ምንም ቃሉ ይፈጸም ዘንድ እንኾን ቢሆን በጎ ቢያስቡ ኖሮ ማጥፋው በእጃቸው ነብር ! ( እግዚአብሔር አምላኩ የሆነለት ህዝብ ምንም ቢሆን አያፍርም !!! ) ለጊዜው ነው እንጅ!!!
ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰምዓልን የተከበሩ ዕንቁ የቤተክርስቲያን መምህራን እግዚአብሔር ይስጥልን።
Amen memhirachin kale hiywet yasemalin semten kemetefat amilakachn becherinetu ytebkennn❤❤❤❤❤
ዶክተር ያረጋል አበጋዝ ትክክለኛው የኦርቶዶክስ ልጂ ነዉ
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልነ👏👏👏
ጥያቄዎቹን 2 ወይም 3 ቦታ ቆራርጣችሁ በትልቁት ጥሩ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። video በጣም እንዳይረዝም ....ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
ፀጋ የምንድነው በፀጋ መንፈስቅዱስ ነው ነገርግን ፀጋችን የሚበዛው ትእዛዛቱን እየጠበቅን በመኖር በጾም በጸሎት🎉 በንስሀ በቅዱስ ስጋው ደሙ በእምነት በተግባር ነው ።ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት እንቁ መምህሮቻችን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ይስማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
ቃል ህይወት ያስማልን መምህሮቻችን
ቃለህይወት ያሰማል
በእነዚህ በራዲካልና በሊበራል ሃይማኖቶች ምንነትና አስተምህሮ እንዲሁም መነሻቸውንና መድረሻቸውን የሚያመለክት መጽሐፍ ቢያበረክቱልን መረጃዎቹን ለማናገኛቸው ጥሩ ማንቂያ ይሆናል ብዬ አምናለሁ።
kale hiwet yasemaln❤❤❤
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቅልን
Amen
The Almighty God bless you all!!!
ኑሩልን ❤❤❤❤እንወዳችኅለን
Zemra melktn yasmlen
Kale hiwot yasemaln...le tmhrt Zmare melaekt yasemaln...le mezmur
በእውነቱ ዲ/ን ሁለተኛው !ይቅርታ ስምህ ግር ስላለኝ ነው ከልብ አዳመጥኩህ እኔ እንጃ አጥንቴን አረሰረስከው ።በተረፈ ሁለታችሁም ይባርካችሁ።
ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ይባላል! እግዚአብሔር ከሰጠን የዘመኑ መጽናኛ መምህራን መካከል አንዱ ነው፡፡
ቲሺ ላይ አይቼው ገርምኛል።የቲክቶከሯ ስነምግባርሯን ሞልቃቃ ነበር
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ዶክተር ያረጋል አበጋዝን እና ዲያቆን ብርሃኑ አድማስን ቃለ ሒይወትን ያሰማልን!!! እየመጣ ያለውን የገሐዱን አለም ድብቅ ሴራ ( ወይም ደግሞ ሐሳዊው መሲህ በማን ጀርባ ላይ ተንጠልጥሎ ጥርጊያውን እያስመንጠረ መንገዱን እያስተከለ እንዳዘጋጀ ቤተስብና ማህበርስብን ለማጥፋት አባቶቻች በትረትና ምሣሌ እንደ ነገሩን ( ሊበሉ ያማሮትን አሞሮ ዥጝራ ናት ይሎታል!!!) እንዳሉን በፍቅር እና እርስበርስ እንድንዋደድ እራሱን መስዋት አርጎ የስጥንን አምላካን መድሕን አለም እየሱስ ክርስቶስን ለማስጣት ትናት ዲያቢሎስ በእባብ ገላ አድሮ እንደመጣ ዛረም ኢሮፒያዊያንና ሌሎችም የያዝናትን ርዕትዕት ( በርሶም ሒዱ ለነብሳቹሑም እረፍትን ታገኛላቹህ !) የተባለላትን አባቶቻችን በቀጥተኛዋ መንገድ ሄደው ጽድቅን ና ሰማዕትነትን የወረሱባትን እውነተኛዋን እርካብ እምየን ኦርቶዶክስን ተዋህዶን ሐይማኖትን ለመከፋፈል እንዲያመቻቸው የተለያየ አጀንዳ በቅዲስቲቱ ሀገር በኢትዮጽያ ላይ በመጫን በረዣዥም እጆቻቸው ለዛ ደግ ህዝብ የጠቀሙ መስለው ለዘመናት በሰውነት ሚዛን ተፋቅሮ የኖረውን ህዝብ እርስ በርሱ እንዲባላ አድርገውታል !!! ምንም ቃሉ ይፈጸም ዘንድ እንኾን ቢሆን በጎ ቢያስቡ ኖሮ ማጥፋው በእጃቸው ነብር ! ( እግዚአብሔር አምላኩ የሆነለት ህዝብ ምንም ቢሆን አያፍርም !!! ) ለጊዜው ነው እንጅ!!!
ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰምዓልን የተከበሩ ዕንቁ የቤተክርስቲያን መምህራን እግዚአብሔር ይስጥልን።
Amen memhirachin kale hiywet yasemalin semten kemetefat amilakachn becherinetu ytebkennn❤❤❤❤❤
ዶክተር ያረጋል አበጋዝ ትክክለኛው የኦርቶዶክስ ልጂ ነዉ
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልነ👏👏👏
ጥያቄዎቹን 2 ወይም 3 ቦታ ቆራርጣችሁ በትልቁት ጥሩ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። video በጣም እንዳይረዝም ....
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
ፀጋ የምንድነው በፀጋ መንፈስቅዱስ ነው ነገርግን ፀጋችን የሚበዛው ትእዛዛቱን እየጠበቅን በመኖር በጾም በጸሎት🎉 በንስሀ በቅዱስ ስጋው ደሙ በእምነት በተግባር ነው ።ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት እንቁ መምህሮቻችን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ይስማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
ቃል ህይወት ያስማልን መምህሮቻችን
ቃለህይወት ያሰማል
በእነዚህ በራዲካልና በሊበራል ሃይማኖቶች ምንነትና አስተምህሮ እንዲሁም መነሻቸውንና መድረሻቸውን የሚያመለክት መጽሐፍ ቢያበረክቱልን መረጃዎቹን ለማናገኛቸው ጥሩ ማንቂያ ይሆናል ብዬ አምናለሁ።
kale hiwet yasemaln❤❤❤
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቅልን
Amen
The Almighty God bless you all!!!
ኑሩልን ❤❤❤❤እንወዳችኅለን
Zemra melktn yasmlen
Kale hiwot yasemaln...le tmhrt
Zmare melaekt yasemaln...le mezmur