🔴 NEW! "እውነት ስለሆነ" ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ | ቀዳሜጸጋ ሚዲያ - KEDAMETSEGA MEDIA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

КОМЕНТАРІ • 21

  • @MabitWanaw
    @MabitWanaw 4 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን

  • @user-ud6hg4ro4b
    @user-ud6hg4ro4b 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክያሰማልን

  • @youaremybeautymaryformylif1449
    @youaremybeautymaryformylif1449 10 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @edeneashagre483
    @edeneashagre483 Рік тому +1

    ጸጋዉን ያበዛልህ አምላክ ይመስገን። ፍጻሜህን ያሳምረው።

  • @Liz-mb5un
    @Liz-mb5un Рік тому

    አቤት ስጦታ እንዴት መታደል ነው ዘርህ ይባረክ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን.🙏

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ኃጥንተን የምያለመልም ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እሪጂም እድሜ ከጤና ጋረ ያድልልን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ዳዊት ጣዕመ መልአክት ያሰማልን መድሃኒአለም ይቀበልልን

  • @Gosa_Tola122
    @Gosa_Tola122 Рік тому

    የሕይወትን ቃል አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሰማል ።

  • @zediyoutube7810
    @zediyoutube7810 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ ወንድሜ ተዋህዶ መሆን መታደል ነዉ እኮ አቤት ዉቤት እናመስግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አሜን ፫

  • @misrakamaremekonnen-sl4qj
    @misrakamaremekonnen-sl4qj Рік тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን! ህይወት ነው ዝማሬህ

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Рік тому

    አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 Рік тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @freazerseifu5899
    @freazerseifu5899 Рік тому

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 💚💛❤️😭🙏

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክትን ያሠማልን ለወንድማችን

  • @laliigurmu9204
    @laliigurmu9204 Рік тому

    Zimare melaktn yasemaln 🙏

  • @tewabechtariso8166
    @tewabechtariso8166 Рік тому

    በእውነት ህይወት ሰጠን እንጅ ጥፋቱስ ምንድነው ሊቀ ዲ /ን ቀዳሜፀጋ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Рік тому

    እባክ ወንድማችን የንስሐ መዝሙር አብዝተህ ዘምርልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። በዚህ ጊዜ የምናለቅስበት የንስሃ የበገና መዝሙር ሁልጊዜ የምናለቅስበት።

  • @user-vg8ci9ej9h
    @user-vg8ci9ej9h 10 місяців тому

    ዲ/ንየ "ተነስቷል እንደተናገረው ክርስቶስ ህያው ነው" የሚለውን መዝሙር ፈልጌ ላገኘው አልቻልኩም እባክህ ልቀቅልን

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 22 дні тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Рік тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን