በ60ቢልየን በአዲስ አበባ የሚሰራው አስደማሚው የአፍሪካ ትልቁ ታወር@HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 80

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Рік тому +4

    ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ወደ ታላቅነቷ እንድትመለስ ፈጣሪ አምላካችን ይርዳን ለጥረቱም የራሳችንን ድርሻ እንወጣ ።

    • @shimelsgebre
      @shimelsgebre Рік тому +1

      እድገት በህንፃ አይለካም መጀመሪያ በልቶ ጠግቦ የሚያድር ህዝብ ሊኖረን ይገባል ። በቀን አንዴ መብላት ብርቁ ለሆነ ማህበረሰብ በየመንደሩ ለሚገደል ህዝብ ይህ ህንፃ ምኑ ነው ?

    • @ahmedinahmed9250
      @ahmedinahmed9250 Рік тому +1

      @@shimelsgebre ይህ ህንፃ ካለቀ 1000 ሰው የሥራ እድል የገኞል የሚበላ ተገኘ ማለት ነው ብዙ መቶ ሰው ጥራት የለው መጠለያ ቤት አገኙ ማለት ነው። በእርሻም እየተሰራ ነው። ይህ ነው የልማት መንገድ።

    • @mhmethio7546
      @mhmethio7546 Рік тому

      @@ahmedinahmed9250 ትክክል ወንድሜ እግዚአብሔር ልቦና ሰጥቶ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት መጎልበት ተግተን እንድንሰራ ይርዳን አሜን ።

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 Рік тому +13

    ገንቡ ሀገራችንን ድንቅነ ቅንጡ ሀገር አርጉልን እስከመቼ ነው በደህነት ቢቻ የምንጠራው።

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc Рік тому +4

    Very nice very thank you

  • @yenuislamtube673
    @yenuislamtube673 Рік тому +1

    ትውልድ መገንባት ድንጋይ ከመገንባት ይበልጣል

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 Рік тому +3

    Absolutely ,amazing

  • @endashawtadesse8185
    @endashawtadesse8185 Рік тому +1

    የት አከባቢ ነው ግንባታው የሚያውቅ አለ?

  • @WondeGeleto
    @WondeGeleto Рік тому +1

    Wodijeshalloo

  • @ashiamohammed7353
    @ashiamohammed7353 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 Рік тому +5

    ኢትዮጵያ ገና ኣለምን ታስንቃለች
    ስግብግቦች ለምን እያሉ ይቀራሉ

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 Рік тому

    Thanks ,for information

  • @yenuislamtube673
    @yenuislamtube673 Рік тому +1

    እኛ የሚያስፈልገን ሰላም ነው፡፡ ሰላም ከሌለ ቢሰራም ይፈርሳል

  • @getanehtadesse5324
    @getanehtadesse5324 Рік тому +2

    የቦረና ድርቅ ረሀብ ወለጋስ እንዴት ነው

    • @mengebest5405
      @mengebest5405 Рік тому +2

      ሂድና እያቸው

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 Рік тому +3

      I am wondering some people just want to hear disaster and not any good news or prosperity.

    • @terytill3652
      @terytill3652 Рік тому +1

      ድርቅ እኮ በየትኛውም ጊዜና ቦታ ነበር ይኖራል አለ ሀብቴምቹን እነ አሜሪካንን ስይቅር ድርቅ ከትፍጥሮ ህግ እንዱ ነው ባይብል ላይም እንዲሁ ያመላክታል ሆኖምምምም ግን አንተ እና መሰሎችህ የጥላቻችሁ ጥግ ሞልቶ የሰው ስራ እደረጋችሁት አእምሮእችሁ ደርቆእል አስቀድሞ ቁጭ በልና ተማር ስለ ኢትዮጵያ እድገት እንደ ገደል ማሚቱ እታስትጋባ

  • @khalidmj2639
    @khalidmj2639 Рік тому +3

    ምግብ ምግብ ምግብ ምግብ....

    • @mengebest5405
      @mengebest5405 Рік тому +2

      ሆዳም ....

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 Рік тому +1

      Jesus said to devil when he asked him to change the stone to bread, you look the same 😂😂😂

  • @mekonnenshiferawretta8847
    @mekonnenshiferawretta8847 Рік тому +1

    አሁን የህንፃ ወሬ ሳይሆን የሚያስፈልገን የሰላም የአንድነት እና የመኖርና ያለመኖር ጉዳይ ነው ህንፃ ለየትኛው ኗሪ ህዝብ።

  • @gdigydnb4322
    @gdigydnb4322 Рік тому

    እባብ ነው ሚመስለው ; ቀስ በቀስ የኢሉሚናቲ መንፈስ አገሬ እየገባ ነው

  • @anasir254
    @anasir254 Рік тому +1

    ከህንፀው ግንባታ በፊት ያበለ ስልጣኖች ያህውቀት ግንባታ ያስፈልገዋል

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 Рік тому

    እንደነዚ አይነት በዚ አይነት አርትቴክት አይሰራም ለመፍረስ ትልቅ ሪስክ አለውና።

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 Рік тому

    ረጃጂም ህንጻ መስራት ለህዝቡ ኑሮ ማሻሻል ምን አስተዋጽኦ አለው? ኢንቨስትመንቱ በቤት እጦትና ወድ ኪራይ የሚሰቃየው የአዲስ አበባ ነዋሪ ችግር ፈቺ የመኖርያ ኣፓርታማ መስራት መቅደም አልነበረበትም?

  • @mahderparviainen8552
    @mahderparviainen8552 Рік тому

    Can you please show facts on your news? Where exactly in Addis abeba us going to build? What has achieved so far? Where are the farming and the progress? Thank you

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 Рік тому

      It's down to them to choose what they want to present you can only order if you are the manager. Go and watch about the farm in an another channel. Do not dictate!

  • @hassenyesuf6586
    @hassenyesuf6586 Рік тому

    ይህን የዋህ ህዝበ አንዴ አክሠሥ ሪል እስቴት 1,5ቢሊየን ማጭበርበሩን አንረሳም

  • @hassenyesuf6586
    @hassenyesuf6586 Рік тому

    አ ሁን ደሞ ዶ /ፍሰሀ በአዲሥ መልክ ሊያጭበረብር ነው ተጠንቀቁ

  • @woine123
    @woine123 Рік тому

    በ2026 የሚጠናቀቅ ሼር ይሸጣል? አይ ብዝበዛ!
    ለነገሩ ከተማ ቢብለጨለጭ ይሄ ሁሉ ግፍ ያንገሸገሸው ህዝብ የተነሳ እለት በአንድ ቀን ይወድማል::

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል

    ማፈሪያ ሰው እደቅጠል እየረገፈ ሰማይ ጠቀስ ፎቅ ሊሰራ ነው ትላላችሁ መሬት ተቀጥቅጦ ያስምጣችሁ የአባቴ አምላክ ይደረማምሳችሁ🙏

    • @nigestdebela6433
      @nigestdebela6433 Рік тому +2

      We are in 21 CENTURY 😂ሌላው፡ችግር ፡የዘር፡ መባላት ፡ያመጣብን፡ችግር ነው ፡ጁንታ፡የዘራብን፡ነቀርሳ፡ ያንን የምንፈታው፡ኢትዮጵያውያን፡ነን የሚገርመኝ፡የባስባቸው🤔በውጭ፡ሀገር፡እንደ፡ልባቸው፡የሚስሩ፡፡ኢትዮጵያን ብሀገራቸው፡ለአባቶቻቸው፡በዘር፡ተፈርሞ፡የተስጣቸው፡የሚመስላቸው፡ባንዳዎች ናቸው፡ ኢትዮጵያ ፣🇪🇹🦁የሁሉም፡ኢትዮጵያን ነው ፡፡

  • @Moviebox-p3w
    @Moviebox-p3w Рік тому

    Ye egypt 150 floor tower 1gna tblo endet new yhi 115 floor yizo 1gna yemihon

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 Рік тому

    OK I HAVE TO BE Oromo or any Body???????????????

  • @shimelsgebre
    @shimelsgebre Рік тому

    ባለ ስድስት ኮከብ የሚባል በአለም የለም ። የመጨረሻው ኮከብ አምስት ነው ። የዱባዩ ቅንጡ ሆቴል ሲከፈት ጋዜጠኛዋ እጅግ ከመደነቋ የተነሳ በቀጥታ ስርጭት ላይ ባለ ሰባት ኮከብ ሆቴል ስላለች ባለ ሰባት ኮከብ ይባላል እንጂ ከአምስት ኮከብ በላይ የለም እህቱ ። ሰዎቹ ብለው ከሆነ ውሸታሞች ናቸው ። አንቺ ብለሽ ከሆነ መረጃ ይኑርሽ ።

  • @watcher6397
    @watcher6397 Рік тому +1

    የዚህ አክስዖን ሽያች ከመቶ ብር ጀሞሮ የደሃዉን ብር ለመግፈፍ ነው

  • @askme7620
    @askme7620 Рік тому +1

    እረረረ ወገን . . . ከታሪክ ተጠያቂነት እንውጣ ! አሁን የቦረና ወገኖቻችን ይሄንን የ60ቢሊዮን ኮንስትራክሽን ቢመለከት እልል የሚል ይመስላችኋል ????????????????
    ምግብ በረሀብ ለሚግረፋ ለወገኖቻችን !

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 Рік тому

      Well that's life there is rich and poor in every part of the world. In America there are many homeless that beg for food but they spent million for war in Ukraine and other countries but they never accuse their governments. 🙄🙄😏

    • @askme7620
      @askme7620 Рік тому

      @@sophieabye8869 ""...in America there are many homeless ..."""
      🤦‍♂️ Wake up Sophie .! እንዴት የአሜሪካ homeless በረሀብ ከሚረግፍ ቤትና ምግብ ካጣ ሕዝብ ጋር ታነፃፅሪዋለሽ !?!
      Well that's is life there is rich and poo every part ላልሽው I hope one day you will realize what i wrote abt my poor Borena ppl.
      ማንነትሽና ከየት እንደመጣሽ አትርሺ ! ወደድሽም ጠላሽም አሜሪካም ሁኚ አውሮፖ የአንቺ ሀገር አይደለም ። ሁሌም እንግዳ ነሽ !
      Bless🙏No stress🤙😎

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 Рік тому

      @@askme7620 i think sometimes people try to change the idea in the way it suits them and that's what you trying to do. Everywhere, every country has rich and poor people and they manage it in the way it should be managed. This poor are different well find the solution rather than the problem. Ethiopia is poor because we make it happen by not working hard, rather talking hard. This is not the responsibility of one person but all people working hard. For what you said by living in America or Europe it's not your home 🙄 don't worry leave this issue of individual to decide. As long as there is a law that makes you respect it's your home. 😀

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 Рік тому

      @@askme7620 one advise, many ethiopian lived almost their entire life ask them to return back home they won't listen to you. The problem in ethiopia was relying on aids, helps and corruption this is not new and worst over forty years ethnics federalism was catered to the point of hatred which adds up to the problem on top of our poor people.

  • @egelgladiater2234
    @egelgladiater2234 Рік тому

    አላምንም

  • @גנטלמה
    @גנטלמה Рік тому

    Sewoch genzebachwn perpezblack lai yawalut terf lemgegnt selhone yekntotu gudai meten endinorw yasfelgal .ketneshe tensto erasun brasu eyasadege endimetana abalochm segat sainorbachew terfachewn sayawotu ezaw endyadeg bemaderge behon teru yehonal.meknyatum beyamtu sent teref endagegnena aterafintunm men yahel endhone leyawok selmyaschilew kesgat nesa yehonal.

  • @ailamamo609
    @ailamamo609 Рік тому +1

    የእባብ ቅርፅ ነዉ ያለዉ እባብ ቶኮለኛ ነዉ

  • @hailu866
    @hailu866 Рік тому

    መሰላል ይመስላል።

  • @ፅንዓትሰርዶ
    @ፅንዓትሰርዶ Рік тому +1

    ደደቡ ኣብይ ኣህመድ ዓሊ ስልጣን ላይ እስከለ ድረስ ኢትዮጵያን የሄን ያህል (New York) ላይ ያልተሰራ ታወር በኣዲስ ኣበባ ይሰራል ብሎ ማሰብ ቅዥት ነው:: ኣሁን ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ፎቅ ሳይሆን ህዝቧ በጠሩነት በእስርቤት በራሃብ በሰላም እጦት የታመስች ኣገርና ህዝብ ማረጋጋት ብቻ ነው:: ኣብይ ኣህመድ ኢትዮጵያን ለሻዕብያ ኣሳልፎ የሰጠ ወራዳ ካሓዲ ነው:: ኣብይ ኣህመድ በመሰረቱ የኤርትራ ኣምባሳደር በኢትዮጵያ ነው እስከ ማስባል የሰራ ነው!!

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 Рік тому

      Ante dedeb kemal ageritu engatadeg yemetefeleg zem bel 🤐🤐🤐🤐

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 Рік тому

      Don't forget that was over 40 years hatred starting from yourself that has created all this mess

  • @yitbarekfessehaie2741
    @yitbarekfessehaie2741 Рік тому

    ብሩ ከዉጭ ነው። ሰጪው (( THE FAMILY
    and AFRICOM)).. ኣውነቱን መጠየቅ ያለበት ቦራናአ እያለቀ ይምን ጌጥነው?!

    • @watcher6397
      @watcher6397 Рік тому +1

      ለቦረና ተቸንቀህ? አታስመስል ሌባ ጁንታ

  • @SileshiHailu-n5m
    @SileshiHailu-n5m Рік тому

    666 last brath

  • @fanta7262
    @fanta7262 Рік тому

    የአቢይ ልማት ለበቀል እርምጃ እጅ መንሻ ነው በአፍንጫችን ይውጣ!

  • @kub8813
    @kub8813 Рік тому

    Echen echen ezaww Addis Ababa eko ye oromiya hone eko

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Рік тому

    Ay Etiopiea Hzbuwa yemibelaw yelew Fok Fok amarat Bzer kfat leminor Hzb fok men yseralatal

    • @zebibacker0423
      @zebibacker0423 Рік тому

      Mendenew fok fok??🫢🤣🤣🤣🤣,aaaahhhh okay fuck.

  • @newethiopian7277
    @newethiopian7277 Рік тому

    እንድው የመንግስት ሚዲያ ያሰልቹን ውሬ ባተድጋግሙብን 1%የማያሞሉ አሱም ግብር በ መሰውር የበለጠ ህዝብ ጫና የሚፍጥሩት በታውጣጡ ነበር ማህበርሰብ የ ምተርድት አሁን እኛ አውሮፓ ውይ አሜሪካ ተቀምጥን ብገላችን አንራብም አንጥማም የሰራ ዋስትና አሰችገርንም ነገር ግን በይቅኑ 3 በቀን ሶስቴ መብላት ስለችግር በታውሩ መልካም ነው ይሄ ተሳራ የህዘብ ኑሮ ኪሱ ቢንሰ መሰርቷ የሚባል በሌላው አለም ማግኘት ባቅጥው ህዝብ መሀል 10,ሺ የማይሞላ እንደም ፎርበሰ መፅሄት ደርጃ ያለውጣ ዛሬ አለም የተ ደርሷል ከ እለት እንጀራ ተሿግራል ውዳጄቼ

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 Рік тому

    No lender should back this project

  • @sulitansaed8813
    @sulitansaed8813 Рік тому

    በአዲስ አባባ ሳይሆን በኦሮሚያ ፍንፍኔ የሚገነባዉ ህንፃ ነዉ።

    • @abeyeedawit3474
      @abeyeedawit3474 Рік тому

      እኛ ኢትዮጵያውያን ለምን ፖለቲካ እናወራለን በህይወታችን እንዴት ወደፊት መሄድ እንዳለብን እንነጋገር እንዴት መርዳት አለብን ፖለቲካ ብቻ 😎anatk yfnfn endate ayntu sew New megmra tarik anbeb ddb dekala zer

    • @zegeyehaile8882
      @zegeyehaile8882 Рік тому

      አንተ የኦሮሞ ልጅ እንዳልሆንክ በደንብ ታስታውቃለህ:: ከስም አጠራር እንኳን ፊንፊኔ ነው የሚባለው:: አንት የሰይጣን ፈስ፣ምን ይላል ይሄ?

  • @mohammedahmedmohammedahmed6390

    ሰው በራብ እያሞታ እነንታ ይሄንን

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 Рік тому

      No rich person feed their neighbours just because they are rich and you may be the same. If you can share what you earn which you won't do it let separate the emotional things out of this construction. Nothing to do with comparing a drought with construction projects.

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 Рік тому

    መጀመሪያ ፎቅ ከመጀመሩ በፊትየአብይ ጭንቅላት ይመርመር ቄሮን አምጥቶ አሸክሜ ነዉ የምልከዉ ብሎ እንዳያርፈዉ

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 Рік тому

    This is a ridiculous waste of resources that won't add value to society

  • @esknderhabtmu7233
    @esknderhabtmu7233 Рік тому

    የውሸት ነው ሊበላ

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 Рік тому

    ከየት ይመጣል ይህ 60 ቢሊየን ዶላር-አብይ አገሩን ለውጭ ኢንቬስተሮች -እየሸጠው ከፍለን የማንጨርሰው እዳው ውስጥ ዘፍቆን ከስር ከስር ይህን የተገኘውን ገንዘብ ልክ እንደነ አቦይ ስብሐት ነጋ-እንደነ አባይ ፀሐይ- እንደነ አቤሴሎም ነጋ ብዙ ሚሊዮን ዶላር ዘርፎ በሕውኃት የስልጣን ዘመን ከአገር የጠፋው ወደ አውስትራሊያ ከባድ ኢንበቬስተር የሆነው የስብሐት ነጋ ወንድም ነው።ተጠንቀቁ አብይና ደመቀ መኮንን ብዙ ሚሊዮን ዶላር ሺመልስ-አዳነች-ታከለ ኡማ ዘእየዘረፉ ይገኛሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ንቃ ነገ እንደ ሱማሊያ ሕዝብ አገር ጥለህ ስደተኛና ተነከራታች እንዳትሆን።