Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በእነዚህ እርኩሳን መናፍስት ምንም እውቀት ኣልነበረኝም፣ በህይወቴ ሲያጋጥሙኝ የነበሩ መጥፎ ኣጋጣሚዎች ሁሉ በ መጥፎ ዕድሌ ምክንያት ይመስለኝ ነበር፣ ኣሁን ግን ነቅቼበት ስተኛ ሆነ ስነሳ ፀሎት እያረግኩ እየሰገድኩ እየተጠመቅኩ ሰላሜን ኣግኝቻለው እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን።
የመንፈስ እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
Good job. Elelelel
Amen enem lk endeza. Temesgen 🙏
የሚካኤል አምላክ የገብርኤል አምላክ የሩፋኤል አምላክ የራጉኤል አምላክ የዑራኤል አምላክ የፋናኤል አምላክ ጌታችንን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለአባታች እድሜና ከጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ።
ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡ቀሲስ፡ሔኖክ፡እኔበእርሶትምሕርት፡በጣምነው፡የተጠቀምኩት፡ግን፡ቤተመቅደስየተቀመጡ፡አባቶች፡የሴጣንን፡ተኮል፡እስከዛሬቢያስተምሩንኖሮ፡ዛሬ፡እንደዚ፡የአጋንት፡መጫወቻ፡ባልሆን፡ነበር፡እድሜይስጥልን፡ፈጣሪ፡ለእርሶና፡እንደእርሶ፡ለመሰሉአባቶች፡አሜን
ትክክል
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
Betkekle
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
@@Ourtime-1 selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
እግዚአብሔር ዘመንዎትን ይባርክ ትምህርቱ ለእኔ ነው ወደ እራሴ እንድመለስ እረድቶኛል ተመስገን😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ዘመንዎትንይባርክትምህርቱለእኔነው።ቃለህውትስማልንን።አሜን አሜን እሜ።እባታችንን።እግዚአብሔር
አባታች ልሉል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዎን ያብዛልን በቤቱ ያቆይል አድሜ ከ ጤና ጋር ያድልዎት የብዝዋች ህይወት እየቀየሩ ነው እግዚአብሔር በርሶላይ አድሮ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን በፀሎት ያስብን 🙏
የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛልን ሚስጢሩ እውነቱ ገብቶን እኛም ለእግዚአብሔር ለመበርከክ ለመስገድ ለማመስገን ቅዱስ ቃሉ መንፈስ ቅዱስ ይጨመርልን
AMEN AMEN AMEN
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
በማርያም በናታችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ትንሽ ነው የቀረኝ
@@azmeramebrathu9972 በማርያም በናታችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ትንሽ ነው የቀረኝ
አባታችን ቃለህይዎትን ያሰማልን በሚገርም ሁኔታ የራሴን ህይወት እስኪመስለኝ ነው የተረዳሁት በግል ማናገር ፈልጌ ነበር አረብ ሀገር ነው ያለሁት የማቱሳላምን እድሜ ይስጥልን ብዙ ነገር እማራለሁ ከርስ ለስም አጠራሩ ምስጋና ለሀያሉ እግዚአብሔር ይሁን እናመሰግናለን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን
አረ አባታችን ይሆ እኮ የብዞቻችን ችግር ነው ገና በ20ዎቹ እድሜ እየኖርን በልጅነታችን ሁሉ ነገር አተናል ለነገም ጨልሞብናል እኛ ሀጤያተኛ ነን ለኔና ለመሰሎቼ በፀሎቶት ያስቡን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በፀሎቶ አስቡኝ
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይህ የኔ ታሬክ ነው ትምህርት ፀሎት ስራ እጮኛ መያዝ ብር መያዝ ሁሉም ነገር ያስጠላኛል ሰውን እወዳለሁ አምናለው ግን ወደ ሕይወት ለማስገባት ይከብደኛል ጓድኛ እንኳን ብይዝ ትንሽ ቀን በስልክ ካወራው በኋላ ያስጠላኛል ሁሉም ነገር ያስጠላኛል
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋዎትን ያብዛሎዎት
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት እኔ ወደራሴ ሂወት ስመለክት ለኔ ብሎ የተዘጋጀ ትምህርት ይመስለኝል 😭😭😭😭😭
Zed selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን። አባታችን
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለህወት ያሰማልን ኧረ በፀሎትስ እኔም ተቸግሪያለው የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ 😢 ለስሙ እቆማለው ሳይታወቀኝ አንብቤ እጨረሳለው ግን ልቤ አብሮኝ አይኖርም አስሩ ቦታ ደርሶ ይመለሳል እስከምጨርስ ጥድፍ እላለው ብቻ ከባድ ነው ወላዲቷ ልቦናሽን ትመልስልሽ በሉኝ
ለአባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን
ቃለ ሂውት አሰማልን አባታችን እኔም የዚህ ክፋ አይነጥላ ተጠቂነኝ በጣም እማፈቅርውንና እምውደውን አሳጥቶኛል ተስፋ ባሐመቁርጥ ድጋሚ አገባሁ ግን ከአሁኑም ባለቤት አልተስማማሁም ሁሌም ቅሬታ ይሰማኛል ትክክለኛ መልካም ሰው እና እሚውደኝ አይመስለኝም ፋችው ፋችው ይለኛል ውስጤ ግንደሞ ማቀያዪር አልፈልግም ምን ማርግ እዳለብኝ አላውቅም አባ ቁጥሮውትን ያስቀምጡልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባልክሎውት አባ በአርብ አገር እምንኖር ልጆች ፅበል ማግኘተሰ እማንችለው ምን እናድርግ መላ መሉን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@@danuka_mek selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
ቃለህይወትን ያሰማልን የራሴ ታርክ ነው
አሜንአሜንአሜንመምህራችን፣ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ፣እድሜ፣ከጤናይስጥልኝ
Hi selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ የእኔም ችግር ነው መፍተሔው እስከሚመጣ ቸኩዬ አለሁ በጣም ነው የማስቸግረው እሱ ግን በጣም የዋህ ነው አብረን ስንሆን ምንም ስሜት የለንም ሁለታችንም ስንራራቅ ደግሞ መገናኘትን እንፈልጋለን
አሜን አሜን አሜን ይፈቱን አባታቸን
ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን💒💒🕊🕊🕊💒💒💒🕊🕊💒💒🕊
ስላም መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት የስማነውን ቃል በልባችን ፅላት ይፃፍልን ይህን እርኩስ መንፈስ ፈጣሪ ያጥፍልን አሜን አሜን አሜን
Assi selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
አሜን አሜን አሜን መምህር
አሜን አሜን አሜን መምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ወድማችን አስበን በፀሎትህ ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷መጨረሻው ያሳምረልን አምላክ
Amen amen amen 💒✝️🕯🤲🏼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያጋንንት ፈተና ከባድ ነው እግዚአብሄር ይርዳን ብርታትም ይሁነን እህተ ገብርኤል ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሆትን ያብዛሎት አሁን እኮ በጣም እየነቃን እደሆነ እርግጠኛነኝ
መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን 📖📚እፍፍፍፍ እሄ የተረገመ እግዚአብሔር ይገስፅልን
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memeher
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጠና ይስጥልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራን ይችን በውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
ቃለሂወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን እርሜና ጤናዉን ይስጥልን ብዙነገር ነዉ የተማርኩበት ድንግልማሪያም ፀጋዉን ታብዛለወት አሜን
መምህር ረጅም እድሜ ና ጤና ተመኘሁሎወት በየጊዜዉ የሚለቋቸዉ አስተማሪ ናቸዉ፡፡ በመቀጠል መንፈሳወዊ መጽሐፍ እንዳናነብ የሚያገርግ የአጋንንት መነፈስ አለ እንዴ? መፍትሄዉ ምንድን ነዉ? በሚል ዙሪያ እግዚአብሔር ከፈቀደዉ ፕሮግራም በቅርብ ቀን ብታቀርብልን?፡፡
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen memhrachn
ቃል ህወት ያሠማልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 💚💛❤️😍የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን። ቃለሂወተ ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ፀጋ ውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን። አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👐የኛ ጉድ ተነግሮ አያልቅም እህ መናጢስነቱን ሰው ግራ አጋብቶታል👏👏👏👏
ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እናመስግናለን
Amen AmenAmen selamot yebezalen
አሜን አሜን አሜን መምእራችን አባታችን ቃለእይወት ያሰማልን
በእውነት ለመምህረችን ቃላ ህይወት ያሰማልን ጌታ ሆይ እኔ አጥያት ልጅህን ሣይጠን እንደይ ገዛኸኝ አይልህን አንቴ አልብሰኝ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሒወት ያሰማልን የሰራዊት ጌታ እድሜና ጤና ይስጥወት ወንድማችን
Amen Amen Amen kalehiwetini yasemalin wedimachini
ቃልህይወት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ይርዝምልን
Maranta selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመኖዎትን ይባርክ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን 💚💛💚💒💒💒🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛለወት እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን ዘንድ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
እግዚኣብሄር በፀጋ ላይ ፀጋ ያልብስልን መምህራችን
Amen kelhewot yesemalen.
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የተማርነውን እንኖርው ዘንድ እርዳን
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድረልን አሜን በእረስወ ትምህረት ለፀሎት በቅቻለዉ ግን ስፀልይ እና ስሰግድ በጣም እያሰስፈራኝ ነው በተለይ ስፀልይ በጣም ነው የምጨነቅ ምንማድረግ አለብኝ በጣም እየጨነቀኝ ነዉ በፀሎትወ ያስቡኝ ወለተ ማሪያም ነኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
amen .amen..amen..kale...hiwet .yasemaln
አሜን አሜን አሜን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልንጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎትዘመንህን እግዚአብሔርይባርክልህ
Kale hiwet yasemalen memeher amen
አባታችን በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን ደድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫
Qal hiwot yisamalen igzehiber yibarkot Abatachin rajim idime Anurilin Ameen 🤲🤲🤲
Amen kalhiwet yasemalen bedmena betena yanurlen memhirachen kesis henok
Amen kale hiwot yasemailin
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ምልጃና ጸሎት በረከትየቅዱሳን ጠበቃቸው አይለየን ፠፠፠🙏
Hewi selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎቶት አስቡኝ ወለተማርያም ብለው
Woyni selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለቸው መምህራችን ኣባታች እድሜና ጤና ይስጣቸው እኛም የሰ ማነው በልባችን ያሳድርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
አሜን ቃልሂወት ይስማልን አሜንቃልሂወትይስማልንመምህር
ቃለህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የእርስዎ ትምህርት ህይወትን የሚያለመልም ነዉ ፀጋውን ያብዛልዎት የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ
አሜን አሜን አሜን ✝️🤲🤲🤲❤️❤️❤️ካለህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በጣም አስተማሪ ነው
አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
Keep it up learning ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልኝ አባታችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን
@@danuka_mekየእመቤታችን የቅድስት ድንግል የማርያም ስም ተጠርቶ ማን ይጨክናል ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ።
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
አባታችን ቃለ ሂወትያሰማልን ፀጋው ያብዛለህ
እውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር ይጠብቀወት
እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ እኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገት በአል በሰላም አደረሳቹ አሜን
ቃለህወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥወት
ቃለህይ ወት ያሠማልን መህምራችን
Betam betam enamesegnalen Egziabher yakbrh KHY hiwet yasemaln wendme. Telefon kutrachuh bemn agegnewalew betam manager felekugn sle hone chgr alegn 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏 be kidst mariam sim elemnalew 👏👏👏
አሜንአሜንአሜን፣መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣አሁንማበጉጉትነዉየምጠብቀዉ፣የእረሰዉንትምርትምክር፣እዲሜማቱሱላንይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን
Bewnet kale hiwet yasemaln memhrachin
ላስተማሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እኔስ ፀሎት ማድረስ አልቻልኩም አባቶቼ እህት ወንድሞች በፀሎታችሁ አስቦኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ 😭😭😭
Kale hiwet yasemaln memerachn
ልክ ናችሁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!በፀሎትዎ ይስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ብለው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት አሜን 🙏🏽
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን መምምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እባኮዎት ንሰሀ ልገባ እፈልጋለሁ ያለሁበት ቦታ ዝግትግት ያለ ነው እባኮት እባኮዎት
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
አሜን አባ አረጅም አመት ያሳንብታችዉ
በእነዚህ እርኩሳን መናፍስት ምንም እውቀት ኣልነበረኝም፣ በህይወቴ ሲያጋጥሙኝ የነበሩ መጥፎ ኣጋጣሚዎች ሁሉ በ መጥፎ ዕድሌ ምክንያት ይመስለኝ ነበር፣ ኣሁን ግን ነቅቼበት ስተኛ ሆነ ስነሳ ፀሎት እያረግኩ እየሰገድኩ እየተጠመቅኩ ሰላሜን ኣግኝቻለው እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን።
የመንፈስ እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
Good job. Elelelel
Amen enem lk endeza. Temesgen 🙏
የሚካኤል አምላክ የገብርኤል አምላክ የሩፋኤል አምላክ የራጉኤል አምላክ የዑራኤል አምላክ የፋናኤል አምላክ ጌታችንን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለአባታች እድሜና ከጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ።
ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡ቀሲስ፡ሔኖክ፡እኔበእርሶትምሕርት፡በጣምነው፡የተጠቀምኩት፡ግን፡ቤተመቅደስየተቀመጡ፡አባቶች፡የሴጣንን፡ተኮል፡እስከዛሬቢያስተምሩንኖሮ፡ዛሬ፡እንደዚ፡የአጋንት፡መጫወቻ፡ባልሆን፡ነበር፡እድሜይስጥልን፡ፈጣሪ፡ለእርሶና፡እንደእርሶ፡ለመሰሉአባቶች፡አሜን
ትክክል
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
የመንፈስ እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
Betkekle
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
@@Ourtime-1 selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
እግዚአብሔር ዘመንዎትን ይባርክ ትምህርቱ ለእኔ ነው ወደ እራሴ እንድመለስ እረድቶኛል ተመስገን😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ዘመንዎትንይባርክትምህርቱለእኔነው።ቃለህውትስማልንን።አሜን አሜን እሜ።እባታችንን።እግዚአብሔር
አባታች ልሉል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዎን ያብዛልን በቤቱ ያቆይል አድሜ ከ ጤና ጋር ያድልዎት የብዝዋች ህይወት እየቀየሩ ነው እግዚአብሔር በርሶላይ አድሮ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን በፀሎት ያስብን 🙏
የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛልን ሚስጢሩ እውነቱ ገብቶን እኛም ለእግዚአብሔር ለመበርከክ ለመስገድ ለማመስገን ቅዱስ ቃሉ መንፈስ ቅዱስ ይጨመርልን
AMEN AMEN AMEN
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
በማርያም በናታችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ትንሽ ነው የቀረኝ
@@azmeramebrathu9972 በማርያም በናታችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ትንሽ ነው የቀረኝ
አባታችን ቃለህይዎትን ያሰማልን በሚገርም ሁኔታ የራሴን ህይወት እስኪመስለኝ ነው የተረዳሁት በግል ማናገር ፈልጌ ነበር አረብ ሀገር ነው ያለሁት የማቱሳላምን እድሜ ይስጥልን ብዙ ነገር እማራለሁ ከርስ ለስም አጠራሩ ምስጋና ለሀያሉ እግዚአብሔር ይሁን እናመሰግናለን አባታችን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን
አረ አባታችን ይሆ እኮ የብዞቻችን ችግር ነው ገና በ20ዎቹ እድሜ እየኖርን በልጅነታችን ሁሉ ነገር አተናል ለነገም ጨልሞብናል እኛ ሀጤያተኛ ነን ለኔና ለመሰሎቼ በፀሎቶት ያስቡን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በፀሎቶ አስቡኝ
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይህ የኔ ታሬክ ነው ትምህርት ፀሎት ስራ እጮኛ መያዝ ብር መያዝ ሁሉም ነገር ያስጠላኛል ሰውን እወዳለሁ አምናለው ግን ወደ ሕይወት ለማስገባት ይከብደኛል ጓድኛ እንኳን ብይዝ ትንሽ ቀን በስልክ ካወራው በኋላ ያስጠላኛል ሁሉም ነገር ያስጠላኛል
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋዎትን ያብዛሎዎት
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት እኔ ወደራሴ ሂወት ስመለክት ለኔ ብሎ የተዘጋጀ ትምህርት ይመስለኝል 😭😭😭😭😭
የመንፈስ እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
Zed selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን። አባታችን
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለህወት ያሰማልን ኧረ በፀሎትስ እኔም ተቸግሪያለው የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ 😢 ለስሙ እቆማለው ሳይታወቀኝ አንብቤ እጨረሳለው ግን ልቤ አብሮኝ አይኖርም አስሩ ቦታ ደርሶ ይመለሳል እስከምጨርስ ጥድፍ እላለው ብቻ ከባድ ነው ወላዲቷ ልቦናሽን ትመልስልሽ በሉኝ
ለአባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን
ቃለ ሂውት አሰማልን አባታችን እኔም የዚህ ክፋ አይነጥላ ተጠቂነኝ በጣም እማፈቅርውንና እምውደውን አሳጥቶኛል ተስፋ ባሐመቁርጥ ድጋሚ አገባሁ ግን ከአሁኑም ባለቤት አልተስማማሁም ሁሌም ቅሬታ ይሰማኛል ትክክለኛ መልካም ሰው እና እሚውደኝ አይመስለኝም ፋችው ፋችው ይለኛል ውስጤ ግንደሞ ማቀያዪር አልፈልግም ምን ማርግ እዳለብኝ አላውቅም አባ ቁጥሮውትን ያስቀምጡልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባልክሎውት አባ በአርብ አገር እምንኖር ልጆች ፅበል ማግኘተሰ እማንችለው ምን እናድርግ መላ መሉን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በማርያም በናታችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ትንሽ ነው የቀረኝ
selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
@@danuka_mek selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
ቃለህይወትን ያሰማልን የራሴ ታርክ ነው
አሜን
አሜን
አሜን
መምህራችን፣ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ፣
እድሜ፣ከጤናይስጥልኝ
የመንፈስ እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
Hi selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
@@Ourtime-1 selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን
እግዚአብሔር ይመስገን
ይሄ የእኔም ችግር ነው መፍተሔው እስከሚመጣ ቸኩዬ አለሁ በጣም ነው የማስቸግረው እሱ ግን በጣም የዋህ ነው አብረን ስንሆን ምንም ስሜት የለንም ሁለታችንም ስንራራቅ ደግሞ መገናኘትን እንፈልጋለን
አሜን አሜን አሜን ይፈቱን አባታቸን
ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን💒💒🕊🕊🕊💒💒💒🕊🕊💒💒🕊
ስላም መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት የስማነውን ቃል በልባችን ፅላት ይፃፍልን ይህን እርኩስ መንፈስ ፈጣሪ ያጥፍልን አሜን አሜን አሜን
Assi selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
አሜን አሜን አሜን መምህር
አሜን አሜን አሜን መምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ወድማችን አስበን በፀሎትህ ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷መጨረሻው ያሳምረልን አምላክ
የመንፈስ እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
Amen amen amen 💒✝️🕯🤲🏼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያጋንንት ፈተና ከባድ ነው እግዚአብሄር ይርዳን ብርታትም ይሁነን እህተ ገብርኤል ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሆትን ያብዛሎት አሁን እኮ በጣም እየነቃን እደሆነ እርግጠኛነኝ
መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን 📖📚
እፍፍፍፍ እሄ የተረገመ እግዚአብሔር ይገስፅልን
በማርያም በናታችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ትንሽ ነው የቀረኝ
selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memeher
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጠና ይስጥልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራን ይችን በውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
ቃለሂወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን እርሜና ጤናዉን ይስጥልን ብዙነገር ነዉ የተማርኩበት ድንግልማሪያም ፀጋዉን ታብዛለወት አሜን
መምህር ረጅም እድሜ ና ጤና ተመኘሁሎወት በየጊዜዉ የሚለቋቸዉ አስተማሪ ናቸዉ፡፡ በመቀጠል መንፈሳወዊ መጽሐፍ እንዳናነብ የሚያገርግ የአጋንንት መነፈስ አለ እንዴ? መፍትሄዉ ምንድን ነዉ? በሚል ዙሪያ እግዚአብሔር ከፈቀደዉ ፕሮግራም በቅርብ ቀን ብታቀርብልን?፡፡
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen memhrachn
ቃል ህወት ያሠማልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 💚💛❤️😍
የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን።
ቃለሂወተ ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ፀጋ ውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን። አሜን ፫
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👐
የኛ ጉድ ተነግሮ አያልቅም እህ መናጢ
ስነቱን ሰው ግራ አጋብቶታል👏👏👏👏
ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እናመስግናለን
Amen
Amen
Amen selamot yebezalen
አሜን አሜን አሜን መምእራችን አባታችን ቃለእይወት ያሰማልን
በእውነት ለመምህረችን ቃላ ህይወት ያሰማልን ጌታ ሆይ እኔ አጥያት ልጅህን ሣይጠን እንደይ ገዛኸኝ አይልህን አንቴ አልብሰኝ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሒወት ያሰማልን የሰራዊት ጌታ እድሜና ጤና ይስጥወት ወንድማችን
Amen Amen Amen kalehiwetini yasemalin wedimachini
ቃልህይወት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ይርዝምልን
በማርያም በናታችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ትንሽ ነው የቀረኝ
Maranta selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመኖዎትን ይባርክ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን 💚💛💚💒💒💒🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛለወት እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን ዘንድ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
የመንፈስ እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
እግዚኣብሄር በፀጋ ላይ ፀጋ ያልብስልን መምህራችን
Amen kelhewot yesemalen.
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የተማርነውን እንኖርው ዘንድ እርዳን
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድረልን አሜን በእረስወ ትምህረት ለፀሎት በቅቻለዉ ግን ስፀልይ እና ስሰግድ በጣም እያሰስፈራኝ ነው በተለይ ስፀልይ በጣም ነው የምጨነቅ ምንማድረግ አለብኝ በጣም እየጨነቀኝ ነዉ በፀሎትወ ያስቡኝ ወለተ ማሪያም ነኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
amen .amen..amen..kale...hiwet .yasemaln
አሜን አሜን አሜን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት
ዘመንህን እግዚአብሔር
ይባርክልህ
Kale hiwet yasemalen memeher amen
አባታችን በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን ደድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫
Qal hiwot yisamalen igzehiber yibarkot Abatachin rajim idime Anurilin Ameen 🤲🤲🤲
Amen kalhiwet yasemalen bedmena betena yanurlen memhirachen kesis henok
Amen kale hiwot yasemailin
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ምልጃና ጸሎት በረከት
የቅዱሳን ጠበቃቸው አይለየን ፠፠፠🙏
Hewi selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎቶት አስቡኝ ወለተማርያም ብለው
Woyni selam በቅንነት እንዛመድ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለትብብሮዎ 🙏🙏 ማኛ ቲዩብ Magna Tube -👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/aJHhYZcQquc/v-deo.html
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለቸው መምህራችን ኣባታች እድሜና ጤና ይስጣቸው እኛም የሰ ማነው በልባችን ያሳድርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
አሜን ቃልሂወት ይስማልን አሜንቃልሂወትይስማልንመምህር
ቃለህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የእርስዎ ትምህርት ህይወትን የሚያለመልም ነዉ ፀጋውን ያብዛልዎት የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ
አሜን አሜን አሜን ✝️🤲🤲🤲❤️❤️❤️ካለህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በጣም አስተማሪ ነው
የመንፈስ እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
Keep it up learning ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልኝ አባታችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን
በማርያም በናታችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ትንሽ ነው የቀረኝ
@@danuka_mekየእመቤታችን የቅድስት ድንግል የማርያም ስም ተጠርቶ ማን ይጨክናል ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ።
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
አባታችን ቃለ ሂወትያሰማልን ፀጋው ያብዛለህ
እውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚያብሄር ይጠብቀወት
እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ እኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገት በአል በሰላም አደረሳቹ አሜን
ቃለህወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥወት
ቃለህይ ወት ያሠማልን መህምራችን
Betam betam enamesegnalen Egziabher yakbrh KHY hiwet yasemaln wendme. Telefon kutrachuh bemn agegnewalew betam manager felekugn sle hone chgr alegn 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏 be kidst mariam sim elemnalew 👏👏👏
አሜንአሜንአሜን፣መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣አሁንማበጉጉትነዉየምጠብቀዉ፣የእረሰዉንትምርትምክር፣እዲሜማቱሱላንይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን
Bewnet kale hiwet yasemaln memhrachin
ላስተማሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እኔስ ፀሎት ማድረስ አልቻልኩም አባቶቼ እህት ወንድሞች በፀሎታችሁ አስቦኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ 😭😭😭
Kale hiwet yasemaln memerachn
ልክ ናችሁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
በፀሎትዎ ይስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ብለው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት አሜን 🙏🏽