Sheger Shelf - የእንባ ቀብድ /አሌክስ አብርሃም - አበበ ባልቻ እንዳነበበው (Sheger Shelf ) - ሸገር ሼልፍ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #shegerShelf #ሸገር_ሼልፍ #Alex_Abrham #Abebe_Balcha
    Sheger Shelf - የእንባ ቀብድ /አሌክስ አብርሃም Alex Abrham - አበበ ባልቻ እንዳነበበው (Sheger Shelf ) - ሸገር ሼልፍ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 55

  • @Zeraf_Akaki
    @Zeraf_Akaki 3 роки тому +20

    በጣም ቆንጆ ጽሁፍ እንዲሁም አስገራሚ አተራረክ ነው። እናመሰግናለን ! አሌክሶ እና ጋሽ አቤ

  • @biniyammulugeta8080
    @biniyammulugeta8080 3 роки тому +6

    ምርጥ ጽሁፍ፣ በጣም የሚገርም ትረካ። አቤ እናመሰናለን። አሌክሶ እጂህ ይባረክ።

  • @meleseberhie3958
    @meleseberhie3958 3 роки тому +2

    የሚገርም ትረካ በእኔ እይታ ከምኖርበትና ከማየው አንፃር እውነተኛ ታሪክ ብለው ደስ ይለኛን

  • @user-qk1me2ep9o
    @user-qk1me2ep9o 3 роки тому +13

    አይይይ,,, አሜሪካ
    የአሌክስ አብርሀምን ውብ ስነ ፅሁፍ
    አርቲስት አበበ ባልቻ ተረከው ሳይሆን በራዲዮ መድረክ ተወነው ።
    ሁለታችሁንም ዕድሜያችሁን ያርዝምልን!!!
    ሸገሮች እግዚአብሔርን ይስጥልን!!! ኑሩልን!!!

  • @samialex2662
    @samialex2662 3 роки тому +3

    ምርጥ ድርሰት ምርጥ ትረካ

  • @tube-li1om
    @tube-li1om 3 роки тому +4

    ሳነበው ይሄን ያክል ይጣፍጠኝ ይሆን? አበበ ባልቻ ነፍስ አድርጎ ነው የተረከው አሌክስ ያንተ ነገርማ ግሩም ነው በርታልን

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 3 роки тому +6

    "ኢትዮጵያዊነት በምስኪን ነፍስ ውስጥ የታሰረ ግዙፍ መንፈስ ነው ይህ መንፈስ አለም ይጠበዋል" አሌክስ አብርሃም
    "ኢትዮጵያ ከዓለም ትሰፋለች" ቴዎድሮስ ጸጋዬ
    ኢትዮጵያዊ ስትሆን ብቻ የሚሰማህ እውነተኛ ስሜት

  • @user-mo8fr7ty9w
    @user-mo8fr7ty9w 3 роки тому +6

    People who dislike are evidence to show this story is true. Well written and narrated.

  • @abiyutamirat8187
    @abiyutamirat8187 3 роки тому +3

    Amazing! what a powerful story! Alex's books and Abe's narration have always good chemistry!

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 3 роки тому +5

    what a great fiction. Abe always amaze me the way he reads the book. It's gives you a vivid picture of the book
    . Thank you Abebe.

  • @sabellaro673
    @sabellaro673 Рік тому

    አሊክስ ትፅፈዋለህ ነው የሚባለው ❤ ምርጥ ፅህፍ ከምርጥ ትረካ ከአንጋፍው አቤ ጋር ልዩ ነው

  • @korerimarima1441
    @korerimarima1441 3 роки тому

    አመሰግናለሁ ለደራሲ አሌክስ እና ለተራኪው አበበ ባልቻ በአሁኑ ሰዓት እየሆነ ያለው እውነታ ነው።

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 3 роки тому

    በጣም ግራሚ ታሪክና ትረካ ጋሽ አቤ አንደነተ ጥዑም መፃፉን ለማናገኝ በጆሮ አስነበባችሁን እናመሠግናለን

  • @natanchakore6965
    @natanchakore6965 3 роки тому +3

    Omg Gashe Abebe this is more than narrative
    👏🏼👏🏼👏🏼
    Alex there is only one Alex👏🏼👏🏼

  • @hanankonjo6331
    @hanankonjo6331 3 роки тому +1

    አሌክስየ ዘመንህ ይባርክ አቤም እድሜ ይስጥህ

  • @sergutsergut3001
    @sergutsergut3001 3 роки тому

    አሌክስ እጅህ ይባረክ ሁሌ ጻፍ ትችላለህ ጋሽ አቤ እናመሰግናለን

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 3 роки тому

    የራሴን ሕይወት ገጠመኝ የሚገልጽ ስነ ፁሑፍ ነው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😂😂😂🙏
    💚💛❤️
    👍👍👍

  • @user-xq6jo6oz4i
    @user-xq6jo6oz4i 3 роки тому

    ደስ የሚል ፁሁፉ ነው እናመሰግናለን

  • @lilitsegaye3899
    @lilitsegaye3899 3 роки тому +3

    አገሬ ላይ ቁጭ ብዬ ግን እንባ እየተናነቀኝ ነዉ ያደመጥኩት!!

  • @sofiyamohammed8406
    @sofiyamohammed8406 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍ ሲመች,,,እስካነበው ማስታገሻ ሰጠኸኝ,,,አመሰግናለሁ..... መልካም የገና በዓል 🎄🎄🎄

  • @girmaabel6323
    @girmaabel6323 3 роки тому +1

    Live forever aby! Thanks.

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 3 роки тому +3

    ጋሽ አቤን እንደ እኔ የሚወደው ማነው

  • @user-pn6dp7bj4n
    @user-pn6dp7bj4n 3 роки тому

    ጋሽ ኣቤ የኔን ህይወት ይምትነግርኝ ነዉ የሚምስልኝ የኔም የስደት ኑሮ ይህን ይምስላላል እና። ኣክባሪህ ክስሜን ኣሜሪካ ኔቫዳ።

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 3 роки тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ኢማን ያድርግልን

  • @saedaabdy4397
    @saedaabdy4397 3 роки тому +1

    ከደራሲው ምርጥነት የተራኪው ማራኪንት!! ምርጦች 👍

  • @mekonnenmandefro562
    @mekonnenmandefro562 7 місяців тому

    "ዳንዴው ሰርቤሎ" የተባለውን ድራማ ያስታውሰኛል ጌታው አበበ ባልቻ።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 роки тому

    እውነት ነው ፍቅር አያረጅም አሌክስ ብዕርህ አይጠፍ ተራኪ አበበ ባልቻ እናመሰግናለን ለድንቅ አተራረክህ💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @birukatkelt4590
    @birukatkelt4590 3 роки тому

    አቤ መፅሀፎችን ህይወት ተዘራባቸህዋሀኸ።

  • @user-pn6dp7bj4n
    @user-pn6dp7bj4n 3 роки тому +2

    ጋሻ ኣቤ እናመስግናልን። ደራሲዉም ኣሜሪካነን ጥሩ ኣድርጎ ነዉ የገልጽዉ። እዛ ያልነው የምንኖረዉን ህይወት ነወ የገልጽዉ።

  • @mulualembaye6127
    @mulualembaye6127 3 роки тому +1

    የምኒልክን ምስል ማነው የሚገላምጠው?የተንበረከከው ጣሊያን ወይም ባርነትን አፍቃሪ ባንዳ ካልሆነ

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 3 роки тому

    So beautiful

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 3 роки тому

    Abiye siwedih rejim idmena xena yetekeberu🙏🏾

  • @robelalex6189
    @robelalex6189 3 роки тому +1

    አቤ በጣም ይችላል!!!

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 3 роки тому +3

    አሌክስ እንወድኅለን

  • @R.A52
    @R.A52 3 роки тому +1

    አንባቢው አበበ ባልቻ ወሀፊው አሌክስ አብረሃም ከዚህ በላይ ምን ይፈለጋል ግን አሌክሶ በፈጠረ አማዞን ላይ ቶሎ ጨርሰህ ልግዛበት

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 3 роки тому

    ገራሚ ነው።

  • @sofifamily
    @sofifamily 3 роки тому +1

    That is our realty life of diaspora 😍🤣

  • @777flaps
    @777flaps 3 роки тому

    sounds like my crazy life in LA

  • @alm2467
    @alm2467 3 роки тому +2

    ጋሽ አቤ የዶ/ሩ አተራረክ በተለይ

  • @workiyeadugnayadete6666
    @workiyeadugnayadete6666 8 місяців тому

    hi

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 роки тому

    😁😁አሌክስ በጣም አይተሀቸዋል የሜሪካ አጁዛ ሰዎች በተለይ ወረቀት ልኬ ልውሰድሽ ሙዳቸው ናት ዘና ነው ሚያረጉን ለአንዳንዶቻችን እኔ ግን ያሳዝኑኛል ምንድነው የጎደላቸው እላለው በሀሳብ🤔 ሰው ሚስት እያለው fb ለምን ይጃጃላል ግን

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 2 роки тому

    ቁልጭ አርጎ ፅፏታል አይ አሜሪካ 😅😅😅

  • @ahadualazar6028
    @ahadualazar6028 3 роки тому

    migerm tarik migerm akerareb.
    Abe ena alex abreham edme yistachu

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 3 роки тому

    The background music was very loud that it made it hard to listen to the story

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b 3 роки тому

    ለመሆኑ ሰለየትኛዋ ኢትዮጰያ ይሆንንንንን?

  • @joga9863
    @joga9863 3 роки тому

    Who choose the background music 😡 so disturbing metegnat alchalkum 😡😡..... i mean መስማት

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b 3 роки тому +1

    ይድረሰ ለባለቤትዎ
    መአዛ ምነው ምነው በዚ ሠአት ዝምታው ህዝብ በወራሪ የኤርትራ ጦር እየተገደለ ,ሴቶች እህቶቻችን እየተደፈሩ በረሀብ አረጋውያን ወድቀው የታለ የሕሊናሸ ክብር,የታለ ኢትዮጰያውነትሸ, የታለ የጋዜጠኛነት መሀላሽ,ምራልሽሽሽሽሽሽ ዝምምምም,ጭጭጭጭጭ, አዘንኩብሸ ወሬ ብቻ ነሸ ለካ ታሪክም ይወቅሰሻል በሁዋላላላላ አገልግለሸ አገልግለሸ አሁን በትልቁ የኢትዮጰያ ክፉ ታሪክ ላይ ዝምምምም ጭጭጭጭጭ

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 3 роки тому

    😂💚💛❤️🙏