መዝሙረ ዳዊት 31-35| Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido |April 3,2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 281

  • @wondessen.3321
    @wondessen.3321 10 днів тому +9

    በሂወቴ በጣም ደስታን ያገየሁት ቀን ቢኖር የመፈሳዊ መንገድ የጀመሩኩት ቀንና ፀሎት መዝሙረ ዳዊት የጀመርኩ ለት ተመስገን ጌታሆን

  • @StopGo-v4g
    @StopGo-v4g 8 місяців тому +16

    አሜን አሜን ❤❤ቃለ ህወትን ያሰማልኝ መዝሙረ ዳዊት ስሰማ ሰላም ይሰማኛ እግዚአብሔር ❤❤❤ሁሌም አብሮኝ እንደሆነ አስባለሁ ስሙ ለዘለዓለም ይክበር ይመስገን❤❤❤❤አሜን❤❤

    • @bnp319
      @bnp319 6 місяців тому +1

      Amennn leskind yemayleyn fetariy yetmsgn yehun❤❤❤❤

  • @አማራነኝ-ቐ7ቘ
    @አማራነኝ-ቐ7ቘ 8 місяців тому +7

    የዳዉይት አምላክ ስለ ምትወደዉ ዳዉይት ብለህ ማረን ይቅር በለን😢

    • @bnp319
      @bnp319 6 місяців тому

      Amennnnn

  • @BetselotBetsy
    @BetselotBetsy Місяць тому +6

    ሊነጋ ነው ከለሊቱ 5ስዓት ግራ ተጋብቻለው መዝሙረ ዳዊት ስሰማ በእግዚአብሔር ደስ አለኝ ተፅናናው ሰራው ሁሉ በእምነት ነው የማምንበት ልብ ፍጠርልኝ

  • @nestibornagaininchrist8284
    @nestibornagaininchrist8284 Рік тому +19

    መምህሬ ዘመንህን እ/ር ይባርክ አሁን ከለሊቱ 4:47 ነው በህልሜ ጥሩ ነገር አላየሁም አና መፀለይ እንዳለብኝ ገባኝ ከዛ የዳዊትን ፀሎት ፀለይኩ እናም በጣም ጥሩ ስራ ነው ወንጌልን እንደዚህ መሥበክህ እውነት እኔ በጣም አመሠግናለሁ

    • @studentermiasstudent5174
      @studentermiasstudent5174 6 днів тому +1

      እዴት እደሆነ ባላቅም አሁን ከሌሊቱ 8:21pm ነዉ እኔም እንዳንተ በጣም አስፈረመ ህልም ነዉ ከንቅልፌ የቀሰቀሰኝ እና UA-cam ስገባ search ሳላደርገዉ ፊትለፊት መዝሙረ ዳዊት መቶልኝ comment ላይ ስገባ ይሄን comment አየሁ ፀሎታችን የሰቀበለን 🙏 አሜን::

  • @نىنل-ح3ض
    @نىنل-ح3ض Рік тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
    @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 2 роки тому +38

    አሜን አሜን አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን አሜን

  • @Belaynesh-u7r
    @Belaynesh-u7r 17 днів тому +2

    ይድረስ ለሰማይና ሐምድር አምላክ እንድሁም ለእናቱ ለእናታችን ለእግዝዕትነ ቅድስት ድንግል ማርያም ነፍሴ ተጨንቃለች ግራ ገብቶኛልና አቤቱ አግዘኝ አቤቱ ምራኝ ጥበብና ማስተዋልን ታድለኝ ዘንድ እለምንሃለሁ አሜን

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 9 днів тому +1

    መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርብን በአይምሮአችንም ያፅናልን አሜን፫❤❤❤

  • @زمزمزمزم-و4و
    @زمزمزمزم-و4و Місяць тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጠን ያቅየለን❤❤❤

  • @rediyentulje
    @rediyentulje 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወትን ያሰማልን
    መምር ያገልግሎትን ዘበን ከጤና ከሰላም ጋር
    እድሜክን ያርዝምልን
    እግዚአብሔር ከናቱ ጋር ከመቤቴ ማርያም
    ጋር አሜን አሜን አሜን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 роки тому +10

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 2 роки тому +8

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ላዘኑት መጽናኛ ለተከዙት መንፈስን ፈዋሽ ነዉ በቃሉ የተመነ እግዚአብሔር ይርዳን አንተንም ሰላምኸን ያብዛዉ

  • @elenimenkir5296
    @elenimenkir5296 2 роки тому +87

    በጣም ጥሩ ስታነብ ግን የመቤታችን ስእለ አድህኖ የግድ መጠቀም የተዋህዶ እናታችን ያአምላክ እናትናትና!!!

    • @yoditseyoumhaile5453
      @yoditseyoumhaile5453 2 роки тому +7

      አረ እናስተውል መፅሐፍ ቅዱስ ላይም ለጥፍ እንዳትይ

    • @user-tate746
      @user-tate746 2 роки тому +9

      @@yoditseyoumhaile5453 ምን ችግር አለወ እናቱ ናታኮ

    • @mitiketakele8174
      @mitiketakele8174 2 роки тому +3

      Are lbona yisten memihr ekonachw kegna belay yakalu mekary engi temekary aydelum min madreg endalebachew yakalu lenigigrachin enastewl

    • @mitiketakele8174
      @mitiketakele8174 2 роки тому +1

      @@yoditseyoumhaile5453 ewunet new awaki ney bezito new eko

    • @tigartube9404
      @tigartube9404 2 роки тому

      ⚓🏦☹️⚓🌚⚓🌚🌚🔥🚞🚞🚞🚞

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef 18 днів тому +1

    ✝️አሜን በተከበበ ከተማ የሚያሰደንቅ ምህረቱን በእኔ በኋጥያተኛዋ የገለጠ እግዝአብሔር ይመስገን። አሜን ይህ ችገረኛ ጨሆ። አግዝአብሔርም ሰማው አሜን ከክፉ ሽሽ መልካሙንም አድርግ እግዝያአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው እና አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @MaryaMr-b7m
    @MaryaMr-b7m 2 дні тому +1

    ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡ወድማችን፡ሁላችንም፡ሀጥያተኞች፤ነን፡በቸርነቱ፡ይቅር፡ይበለን፡ላገራችን፡ሰላም፡ያብዛልን፡ቸሩ፡አምላካችን፡❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 4 дні тому +1

    አሜን❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @AlMl-i8f
    @AlMl-i8f Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቶቻችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን😢😢😢🎉🎉🎉❤❤

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 13 днів тому

    አሚን ❤ አሚን ❤ አሚን ❤ ቃለሂወት ያሰማልን ተመስገን የኔ አባት ❤ ተመስገን እግዜብሄር አብ ክብርኽን ወሰድ አመሰግንሀለው

  • @alemseteegaradisu6666
    @alemseteegaradisu6666 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃሉን በልቦናቺን ያሳድርብን መምህሬ የሕይወት ቃልን ያሰማልኝ

  • @henokzewude9005
    @henokzewude9005 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ሳሙኤል አስረስ በኛ ህይወት ጥሁምን የእግዚአብሔር ቃል ስላሰማን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ሳሙኤል

  • @አበሩነኝየናቴናፋቂ
    @አበሩነኝየናቴናፋቂ 2 роки тому +15

    አሜን፫ በእውነት ይቅዱስ ዳዊት ያባታችን በረከት እና እረዲይት ይድረሰን መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማልን🙏❤

  • @kidisth.dukamo6638
    @kidisth.dukamo6638 2 роки тому +4

    አቤቱ አንተን ተስፋ አደርጋለሁ እና ለዘልአለም አልፈር🙏አሜን🙏

  • @burtikanagrashi2195
    @burtikanagrashi2195 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ስለቃሉየቃሉበለቤትሉልግዚያብሔርየተመሰገነይሁን ቃለህይወትንያሰማልን

  • @alem7785
    @alem7785 Рік тому +1

    መምህር ሆይ የእውነት የፀጋ መሰጠት እንዴት ደስ ይላል በልዩ ስሜት እንድሰማ ረድተውኛል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @temesgentemesgen7411
    @temesgentemesgen7411 2 роки тому +3

    Amen Amen Amen Abatachin ye kudus dawit Bereket yederben

  • @YegleAbebe
    @YegleAbebe 6 днів тому +1

    ❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @Aminah-e7j
    @Aminah-e7j 8 днів тому

    እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ይስማልን 👏👏👏✅✅ ✅

  • @meyaangel3267
    @meyaangel3267 2 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የምታቅርብልን ትምህርት እጅግ በጣም መንፈስን ያድሳል

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 8 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @asteramare1197
    @asteramare1197 8 днів тому

    አሜን አሜን አሜን የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ

  • @አልማዝፈንቴ
    @አልማዝፈንቴ 2 роки тому +4

    አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሃያሉ ህያው ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን መምህራችን

  • @kalkidanandtinsaye4313
    @kalkidanandtinsaye4313 День тому +1

    amen egzhibher kegha gar yehun

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 19 днів тому

    አሜንንን,ቃለህወት,ያሰማልን,አባታች🌳🌳🌳🌹🌹🌹💖💖💖😢

  • @rahealmisganew3990
    @rahealmisganew3990 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen kale hiwoet yasemalen ...yemaren yekire yeblen

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ልብን የሚያድስ ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @NardosBedru
    @NardosBedru Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማኝ❤

  • @MarthaYyy
    @MarthaYyy 21 день тому +1

    አሜን💚💛❤አሜንአ እግዚአብሔር ተመሰገን🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 роки тому +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመነዎን ይባርክለዎ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
    የጻድቁ በረከት ይደርብን🙏

  • @ChristinaMikiyas
    @ChristinaMikiyas 21 годину тому +1

    Betam gobez bezihu ketl

  • @HiwetTesfay-z2z
    @HiwetTesfay-z2z Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት የያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @andualem3589
    @andualem3589 2 роки тому +2

    Amen amen amen

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን

  • @melkamnababw9233
    @melkamnababw9233 2 роки тому +4

    አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለአለማት ጌታ ይሁን አንተን የመሰለ መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የወንጌል ገበሬ እርጅም እድሜ ይስጥልን አሜን ክበርልን መምህራችን እግዚአብሔር ያከብርልን ✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏💚💛♥️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @zidzid962
    @zidzid962 2 роки тому +1

    አሜን

  • @BdJd-me9pn
    @BdJd-me9pn Місяць тому

    አሜን ❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤

  • @ቤዛየተዋህዶልጅ
    @ቤዛየተዋህዶልጅ 2 роки тому +1

    አሜን ፫ ቃለ ሂውት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን 🤲🤲🤲

  • @vhfg6534
    @vhfg6534 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባሌቤት ክብር ምስጋና ይግበዋል ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🤲

  • @EtsMul
    @EtsMul Місяць тому

    የቅዱስ ዳዊት በረከታቸዉ ለሁላችን ያድለን አሜንአሜንአሜን

  • @AmeneSisaye
    @AmeneSisaye Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🥰🥰♥️♥️

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 Місяць тому

    ምስጋና ለልኡል እግዚአብሄር ይሁን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @meazaalemu7327
    @meazaalemu7327 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደርግልን🙏

  • @simeneshdegu
    @simeneshdegu Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen kalehewat yasemalen memeherchin ❤🙏

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💒💞

  • @saabcell5625
    @saabcell5625 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን😭😭

  • @Han.2431
    @Han.2431 2 роки тому +2

    ተባረክ ወንድም፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!

  • @JamilaJamila-b2b
    @JamilaJamila-b2b Рік тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አሰቡን ሰወ አገ ጨቆኛል ❤❤❤😢😢😢

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw1907 7 місяців тому

    ዋው ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤አሜን ንንን❤❤🤲

  • @hiselam4518
    @hiselam4518 Рік тому

    አሜን ፫🥺🥺

  • @SamraSamra-h6b
    @SamraSamra-h6b 22 дні тому

    ❤❤❤❤አሜን👏👏

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኀ8ደ

    አሜን(3)🙏🙏🙏

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤💒❤💒❤💒❤💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን መምህራችን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን አምላካቺን የቅዱስ ዳይት በረከት ይደረብን🙏🙏🙏

  • @mimiyusuf200
    @mimiyusuf200 2 роки тому +1

    Amen Ameen 😘😘😍😍❤️❤️🙏🙏🙏

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Рік тому

    ቃለህወትን ያሰማልን

  • @ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ

    አሜንአሜንአሜን

  • @ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ

    እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ይስማማል. መምህርችን

  • @MeseluTadele
    @MeseluTadele 3 місяці тому

    ኣቤቱ ይቅር በለኝ🤲🤲🤲😥

  • @semretkahsay8434
    @semretkahsay8434 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @egezabharemlkamenwe9387
    @egezabharemlkamenwe9387 2 роки тому

    Amen amen amen kale hweten yasemalne memehrachine

  • @atsede7592
    @atsede7592 2 роки тому

    Yekalu balebet yetemsrgene youne Amen🤲🤲🤲

  • @ameleworkbest4777
    @ameleworkbest4777 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክ መምህር

  • @raheelastatike2100
    @raheelastatike2100 2 роки тому

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @molamola263
    @molamola263 2 роки тому

    አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bnp319
    @bnp319 6 місяців тому

    Amen kalieywetn yasmalen mengest semayaten yawerslen eregm edmy ena tena yestlen ❤❤❤❤

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🤲✝️

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 2 роки тому

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen mahmera

  • @ዓወትኪዳነ
    @ዓወትኪዳነ 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo7300 Рік тому

    Amen amen amen kal hewet yasemalen yagelegelot zemenoten yebarkelen

  • @HabtamBella
    @HabtamBella Рік тому

    አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን ❤

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 2 роки тому

    ቃለሕይወት ያሠማልን 🌻🌺❤🙏🌻🌺❤❤🕊🕊🌺🌺🙏🙏🙏

  • @عاياهحم
    @عاياهحم Рік тому

    Amen Amen Amen 😍😍😍😢kale😔♥️♥️ hiwet yasemaln

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @moonebrahiem2788
    @moonebrahiem2788 2 роки тому

    ቃል ሂወት ያሳማልን ወንድሜ

  • @mb74091
    @mb74091 2 роки тому

    Amen!አሜን!

  • @asrtkonjo3946
    @asrtkonjo3946 11 місяців тому

    Aman aman aman sle kalu egzabhr amlak ykebr ymesgen kale hiwet yasemalgn

  • @alpj-rs8xm
    @alpj-rs8xm Рік тому

    አሜንቃለሒወት ያሰማልን

  • @tigistifiiqade931
    @tigistifiiqade931 2 роки тому

    Amen (3)🤲 yeqalu Balebet qidus EIGIZABEHER Ytemesegen Kefi kefi yale yihun Amen (3)🤲 qalun semiten 30 60 100 yeminafer yadirigen Amen (3)🤲

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን❤❤❤

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @ሶልያናድንግልሶልያና

    አሜን አሜን አሜን የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን

  • @asrtkonjo3946
    @asrtkonjo3946 11 місяців тому

    Aman aman aman kale hiwet yasmalgn memhrachin tsgawn ybzalet egziabhr amlak btslot hsbugn❤❤❤❤❤tmesgen

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን