ከማያምኑ ጋር ጋብቻን መመስረት ይቻላል ወይስ አይቻልም | የዕለቱ መልዕክት | Ethiopian Orthodox Tewahdo 2022 - MehreteabAsefa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mihreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ከማያምኑ ጋር ጋብቻን መመስረት ይቻላል ወይስ አይቻልም | Kemayamnu Gar Gabchan Memesret Yichalal Weyis Aychalim | የዕለቱ መልዕክት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2022
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com....
    Website: www.yemankiyad...
    Subscribe: www.youtube.co....
    #የዕለቱ_መልዕክት_Today's_Message #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Preaching #New_Sibket_2021 #Mihreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ #Niseha #ንስሐ #Fetena #Meskel #መስቀል
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

КОМЕНТАРІ • 262

  • @tg6171
    @tg6171 2 роки тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልንንንንን መምህሬ ኑርልንንንንንን በብዙውውውውውእ

  • @galanyglany7337
    @galanyglany7337 2 роки тому +39

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እደው በዚ ዘመን አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በእምነታችን እድንጠነክር ስላደረከን እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ኑርልን መምህርዬ

  • @tigistaylailw9839
    @tigistaylailw9839 2 роки тому +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሚ ከጸጋ ጋር ያድልልን ልብና ይስጠን በቤቱ ያፅናን በኡነት ህጉን እድንጠብቅ እሱይርዳን 💕💕🙏🙏🙏👏

  • @Abeniboss1235
    @Abeniboss1235 2 роки тому +24

    ትክክል መምህር ።ጴንጤ ጓደኛ ነበረኝ እየተፋቀርን ሀይማኖት መቀየር ስላልፈለገ ተለየሁት ።ባፈቅረውም ከወላዲተ አምላክ አይበልጥብኝም ብዬ ተውኩት

    • @tirualemeyihunatube344
      @tirualemeyihunatube344 2 роки тому +1

      ጎበዝ ነሽ በርች እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ

    • @vivaviva4164
      @vivaviva4164 2 роки тому

      Gobez ehete ke dingel maryam ke ayenachin birhan emamelak yemibelt minem yelem🙏🙏🙏

    • @tesematadesse2639
      @tesematadesse2639 2 роки тому

      የማታፈቅሪዉን ልታገቢ ነዉ?

    • @Abeniboss1235
      @Abeniboss1235 2 роки тому

      @@tirualemeyihunatube344 አሜን እህቴ

    • @Abeniboss1235
      @Abeniboss1235 2 роки тому +1

      @@vivaviva4164 በጣም እመቤቴ በማንም አልቀይራትም

  • @eyobade6742
    @eyobade6742 2 роки тому +14

    መምህሬ አንተን የሰጠን እ/ር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💛❤

    • @noorroon6639
      @noorroon6639 2 роки тому

      Kail hiwaten yasemaln mamerchen nA edemana btenA yakoyeln xagawdn yabzaln

  • @user-ce8rs4xm6l
    @user-ce8rs4xm6l 2 роки тому +19

    እናመሰግናለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @hayahalain9269
    @hayahalain9269 2 роки тому +1

    ማርያምን አንተ የተባረክ ነክ እኔ ባንተ ትምህርት በጣም እየማርኩ እየተለውጥኩኝ ነው እድሜ እና ጤና እመቤቴ ትስጥክ

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 2 роки тому +13

    የተዋህዶ የቁርጥ ቀን መምራችን እድሜ እረጅም ይስጥህ ድንግል በየሄድክበት ትከተልህ ቃለ ህይወት ያስማልን የስማነውን ቃል በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew9936 2 роки тому

    መምህርዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ ዘመንህን ያርዝምልን በዕውነት

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 2 роки тому

    የዘመኔ ጀግና መምህሬ ቃል ህይወት ያስማልን

  • @kiddoamdu3334
    @kiddoamdu3334 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @shtoshti9927
    @shtoshti9927 2 роки тому +1

    አሜን ፫ይሁን ይደረግልን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Alem464
    @Alem464 2 роки тому +9

    በእውነት ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ❤🙏

  • @Tsion7284
    @Tsion7284 Рік тому

    መምህር ቃል ህይወት ያስማልን ❤❤⛪🙏🙏🤲🤲❤️❤️

  • @fikrukassie3173
    @fikrukassie3173 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭መምህርዬ ውስጤን ነው የነካኝ የተናገርከው ነገር ሁሉ እውነትነው ከሰው ቢደበቅ ከፈጣሪ አይደበቅም በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ እዚህ ጋር መምህር እዳልከው ለልጆቻችን ከባድነው አስተዋይ ልቦና ይስጠን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 2 роки тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🏾

  • @የራያዋቀበጥ-ቨ1ኈ
    @የራያዋቀበጥ-ቨ1ኈ 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን //፫🙌🙌

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 2 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤናውን ይስጦት መዳንአለም

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    መምህሬ ቃል የለኝም 😥😥እግዚአብሔር እረጅምምምም እድሜ የብዙ እህቶች ችግር ነው ሠምተው እንደሚለወጡ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ🌹🌹📚📚📚📚📚📚

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 роки тому +6

    በእውነት መምህርየ ቃላት ያጥርኛ ልለር ሶ ቃለ ህይወት ያሰማልን እርጅም እድሜ እና ጤና ይጥልን አሜን፫🙏🙏👏👏⛪💐🌾⛪💚💛❤️🥰

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    እግዚአብሔር ይስጥልን እመብርሃን ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅህ አባቴ ኑርልን

  • @Yeshimartube9856
    @Yeshimartube9856 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤🙏

  • @zaharaayalewu2534
    @zaharaayalewu2534 2 роки тому

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ዉዴ መምህራችን 👏👏

  • @frehewetmhret4551
    @frehewetmhret4551 2 роки тому

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @luletkabadekabadegabrmarm2006
    @luletkabadekabadegabrmarm2006 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን 🙏

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 роки тому +3

    በኩረ ሰባክያን መምህር ምህረትአብ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤ልብ ይስጠን❤

  • @user-qj8yq7fk1j
    @user-qj8yq7fk1j 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን መምህር በጣም አመሰግናለዉ

  • @الال-ف9ك2ع
    @الال-ف9ك2ع 2 роки тому

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወትያሰማልን።

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል የሚያረጋጋ ወቅታዊ ትምህርት ነው ብዙዎቹ በዚህ ምክንያት ስተዋል ማስተዋሉን እግዚአብሔር ያድለን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @mogusethopia2734
    @mogusethopia2734 2 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን መምህርዬ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 роки тому +1

    አሜን🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @XxXx-cm5bu
    @XxXx-cm5bu 2 роки тому

    ለመምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @wardalovely9539
    @wardalovely9539 2 роки тому +2

    የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም የምፈልገው ትምህርት ነበር ባለማወቅ እግዚአብሔር አስቀየምኩት እግዚአብሔር በይቅርታው ይጐብኘን።

  • @milatdagenw4852
    @milatdagenw4852 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ውድ መምህራችን ❤❤❤👏

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @noraaljme5640
    @noraaljme5640 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ለ3ገ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-qq4pz6cf3k
    @user-qq4pz6cf3k 2 роки тому +1

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም ልቦና ይስጠን የጎዳን ቃሉን አለመማራችን ነው

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእውነት ዕረጅም ዕድሜ ይስጥዎት

  • @user-so8jt3om8u
    @user-so8jt3om8u Рік тому

    እጅግ እዉነት የሆነ ትምህርት❤❤

  • @malatdemeke6953
    @malatdemeke6953 2 роки тому +1

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሠመልን ለመምህረችን

  • @ashenafiatalel5814
    @ashenafiatalel5814 2 роки тому

    ቀለም ህይወት ያሰማልን!

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 роки тому +2

    የሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይክበር የመሰገን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጣና ይሰጤልን

  • @ወለተማርያምእማተዋሕዶ

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እንቁ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +5

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 2 роки тому

    Amen amen amen endekilhe kalhe endenore erdange 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @እናቱማርያምየእግዚአብሔር

    እውነት ነው
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @unicelldoughman1441
    @unicelldoughman1441 2 роки тому +2

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜ ይባርክልን 👏❤️

  • @user-js3xp8db5q
    @user-js3xp8db5q 2 роки тому +3

    እንደ አንተ አይነት መምህሮች ስላሉን እግዚአብሄር ይመሰገን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 роки тому

    ቃልህይውት ያስማልን

  • @hannan1956
    @hannan1956 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፈጣሪ ይርዳን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶ-ኈ5መ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ7ዀ

    ቃለሕወት ያሰማልን መህምር

  • @user-ty2tl8wg4y
    @user-ty2tl8wg4y 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስግን አሜንአሜን አሜን
    መህምራችን ቃለሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Merja1973
    @Merja1973 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ትምህር ነው!

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi8438 2 роки тому +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።መምህራችን

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 2 роки тому

    በትክክል መምህራችን አንጠግብህም ና ናናናና ሁልጊዜ አስተምረን

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 2 роки тому

    Kala hiwat Yesmalna Memhre 🕊⛪🕊⛪🕊⛪🕊⛪

  • @kalkidankalkidanwoloyewa137
    @kalkidankalkidanwoloyewa137 2 роки тому +3

    ውድ መምህራችን በእወሰነት ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን እኛንም በምግባር በሀይማኖት ያፅናን አሜን

  • @derebbahru5321
    @derebbahru5321 2 роки тому +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜና በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @ravimarakjar4657
    @ravimarakjar4657 2 роки тому +2

    መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫

  • @mazamazaa5032
    @mazamazaa5032 2 роки тому +3

    በእዉነት
    ስለ ቃሉ የቃሉ በቤት እግዚአብሔር አምላክህ ይመስገን ❤️💞ዉድ መምህረችን
    ቀለ ህይወት የሰመልን 🙏🙏🙏👌👌🌹🌹🌹💛❤️💚💛❤️💚✝️✝️✝️🎎💞💞

  • @mekdesberie2828
    @mekdesberie2828 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @Nimo1tube_hoppenes
    @Nimo1tube_hoppenes 2 роки тому

    Kale ehewotin yasemalin
    Mulu zebenik egzbher yebarkik🥰🥰🥰👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras6025 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያከብርልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @weynshetjenberu3623
    @weynshetjenberu3623 2 роки тому +1

    ምሕረትአብ ወነደሜ አባከህ አነተአኮ የስነቱ ፍሬም ነሕ አነተን ለሚያዩ ሰትል እባክህ ተወው አለቶጎዳህም ለማለት መክ ንያትህን አለወቅም አነተ መንም የለከው ነገር ሰለሌለ አበክህን ሰለመተወዳት ሰለመትሞትላት ኦርቶዶክስ አመነትህ በለህ

  • @zenaBumulugata
    @zenaBumulugata 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን አሜን👏

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 💒

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 роки тому

    ✝️አሜን🙏🙏🙏

  • @wowgggxu1156
    @wowgggxu1156 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @ቲጂየድግልማርያምልጂ

    ቃልሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ
    @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 роки тому +4

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን የእኛ የነፍስ አባት እግዚአብሄር አምላክ እደሜ ዘመንክን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልክ ❤ቃለሂወትን ያሰማልን 🙏በዚህ እድሜ አተን እና መምህር ተስፋየ አበራን የሰጠን አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን🙏አሜን)❤

  • @meselkidanemariamyewuhala9798
    @meselkidanemariamyewuhala9798 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 роки тому +2

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому

    እውነት ነው መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏ልቦና ይሰጠን🙋

  • @workneshmoges6642
    @workneshmoges6642 2 роки тому +1

    ቃል ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ይኑርልን አባቶቻችን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087 2 роки тому

    Mamerey qalwetey.yasmalney

  • @obsinnettokkummaa5773
    @obsinnettokkummaa5773 2 роки тому

    Kale hiwot yasemalen mamerachen egziabher tebabun yeglatsilachuw

  • @andebettsehaywedaj5255
    @andebettsehaywedaj5255 2 роки тому +2

    መምህር በህይወት ያሰማልን ያስተማርከን የመከክረከን እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 2 роки тому +2

    መህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን አሜን 🙏

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 роки тому +3

    መምህርችን በእዉነት ቅዱስ እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማል ❤❤❤😭😭

  • @የድንግልማርያምባሪያነኝ

    የተዋሕዶ እንቁ መምህራች በውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን 🤲🇪🇹 እኛም በስደት ሆነን ትምህርት ታችሁን እየሰማን በሀይማኖታችን ፀንተን እንድንኖር ፈቃዱ ይሁንልን አሜን 🤲

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
    የምፈልገው ርእስ ነው አባታችን
    ባለማወቅ እዚህ ህይወት ውስጥ ነኝ ጌታ ሆይ እርዳኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 роки тому +1

      ፀልይ እማ በፍፁም ማህተብ እዳፈቺ 😔😔😔

    • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
      @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ 2 роки тому

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ እሺ እማ ውዴ አላደርገውም በፍፁም የአባቴን ቤት ትቼ አልሄድም በፊት እሱም በእምነቱ እኔም በእምነቴ ብዬ ነበር አሁን ግን ትምህርት አገኘሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉነገር አንቺም ክበርልኝ እህቴ🙏

  • @tsehayworknehchanal4496
    @tsehayworknehchanal4496 2 роки тому

    የኦርቶዶክስ አረበኛ መምህር ምህረት አብ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ6ኈ

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያድልልን

  • @Ethiolegals
    @Ethiolegals 2 роки тому

    Enamsegnalen memher.Kale hiwot yasemalen.

  • @tizitat658
    @tizitat658 2 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiywet yaseman

  • @-fikadutube6433
    @-fikadutube6433 2 роки тому +2

    ውድ መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን
    በእውነት በጣም ጡሩ ትምህርት ነው
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ውድ መምህር ♥️♥️♥️

  • @Tube-wz3on
    @Tube-wz3on 2 роки тому +3

    መህራችን አባታችን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ♥🙏🙏

  • @tadessetamiru8800
    @tadessetamiru8800 2 роки тому

    amen amen .......thanks

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን