ያላንተ ጌታ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 187

  • @tigistpawulos9791
    @tigistpawulos9791 Рік тому +50

    ይርጋለም ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ልጅ እያለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ መድረክ ላይ ማይክ ይዤ የዘመርኩት የማልረሳው ትውስታዬ ነው። እህታችን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጤና በቤቱ ያቆይልን!

  • @na7288
    @na7288 2 роки тому +214

    ይሄ መዝሙር ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ልጅ ሆኜ የቅዱስ ጎርጊስ ፊልም ሳይ ማጀቢያ ነበር እና አሁን ስሰማው ያንን አስታወሰኝ ፀጋዉን ያብዛልሽ ምርትዬ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 роки тому +62

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል ለሁላችን ህይወት የሆነ ዝማሬ ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባው

    • @augustalsina8644
      @augustalsina8644 2 роки тому +9

      Enm htsan eyalw film lay

    • @arsemaarse1458
      @arsemaarse1458 2 роки тому +5

      enam endezaw

    • @wesenketema6254
      @wesenketema6254 2 роки тому +4

      Enem yesun film yastawsegnal

    • @natnaelsamsn9341
      @natnaelsamsn9341 2 роки тому +3

      ለኔም ትውስታዬ ነው

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 2 роки тому +55

    በጣም በጭንቅ በነበርኩበት ግዜ የማዳምጠው የነበረ መዝሙር 2006ዓ\ም√ አሁን ጭንቁም እራቀ እኔም በረታሁ ለዛሬው ቀንም ደረስኩኝ ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @abinetteshome9184
    @abinetteshome9184 2 роки тому +29

    ምስጋና ሆኖ ምግቤ መጠጤ
    ተቀጣጠለ ፍቅርህ በውስጤ
    አላቀረቅር አልደፋ አንገቴን
    እሞላዋለሁ በእልልታ ቤቴን...........
    ማሚዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti5298 Рік тому +26

    በስደት ነዉ ያለሁት አሁንም ፈተናዎች ቢደራረቡብኝም እግዚአብሔር ሞገስ እየሆነኝ እስካሁን አለዉ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሤ ብላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Рік тому +6

      ባለሽበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ

    • @AdisuFikadu-j4d
      @AdisuFikadu-j4d 8 місяців тому +5

      Fetar yiridash

    • @yordanostesfalem-u9r
      @yordanostesfalem-u9r 2 місяці тому

      Ayzosh Fetari ale

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q Місяць тому

      የድንግል,ማርያም,ልጅ,አለን,ከቶ,አይተወንም,
      አይዞን,ወገን,እኔ,እንደዛዉ,ነኝ❤❤❤❤😢😢💞💞💞

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 роки тому +25

    ያላንተ ጌታ ደስታ መች አለ
    ያላንተ ጌታ ህይወት መች አለ
    ስምህን ጠርቶ የተማፀነ
    ከሳትም ወጣ ከሞትም ዳነ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልሽ ምርቴ

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 2 роки тому +12

    ደስ ሲል በእመቤቴ❤😥 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
    ግን ምትጠቀሟቸው ምስሎች ቤተክርስትያናዊ ቢሆኑ አስተያየቴ ነው ለኤዲተሮች።
    ምርትዬ ጌታ በቤቱ ይጠብቅሽ ይጠብቀን

    • @abenettadesse228
      @abenettadesse228 4 місяці тому

      ስዕሎቹኮ መፅሐፍቅዱሳዊ ናቸው።

  • @tigestmohammed7982
    @tigestmohammed7982 2 роки тому +10

    በእመብርሀን ቆየው ይሄን መዝሙር ከሰማውት በጣም ብዙ አመታት አለፈኝ እባካችሁ እንዲህ የድሮ መዝሙሮሽን ስሩልን

  • @rozaroza818
    @rozaroza818 Рік тому +16

    ይሕን መዝሙር የዛሬ 10 አሐት ማካበት ቴ ጋ የቅዱስ ጊወርስ ፊልም እያየን ነበር ያዳመጥኩት😢 አሁን በስደት ነኝ😢

    • @LemlemHaile-u7d
      @LemlemHaile-u7d Місяць тому

      ወደ ሃገርህ በሰላም ይመልስህ❤🙏🙏🙏

  • @BetySisay-h3w
    @BetySisay-h3w Рік тому +9

    በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BitanyaHaylu
    @BitanyaHaylu 2 місяці тому +2

    ምርትነሽዬ ሁሌ አውድ መድረክላይ ይሄንን እና ቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ነክ የሚለውን ነው ለሁሉም ዝማሬሽ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @guderkjrlighet8605
    @guderkjrlighet8605 9 місяців тому +9

    ያላንተ ጌታ ደስታ መች ኣለ ያላንተ ኣምላኬ ሂወት መች አለ
    ስምህን ጠርቶ የተማጸነ
    ከእሳቱም ወጣ ከሞትም ዳነ
    እጆቼን ይዘህ ኣንተ እየመራህ
    ስንቱን ኣለፍኩት ስንቱን መከራ
    ለካ ሲያልፍ ቀን ሁሉም ይረሳል
    ርሐብ ስደቱን ማን ያስታውሳል
    ኣዝ
    ጽዋዬን ባርከህ ተትረፈረፈ
    የጠላቴም ጦር በላዬ ኣለፈ
    በሺ ቃላቶች ኣፌን ሞልቼ
    ልዘምርልህ ጉያህ ገብቼ
    ኣዝ
    ገዳዬ ቢሮጥ በቀን በማታ
    እያለ ኣንድዬ እያለ ጌታ
    ለሞት ኣልተኛም ቢደነቅ ኣለም
    ተክሎኛልና ለዘለ ኣለም
    ኣዝ
    ምስጋና ሆኖ ምግቤ መጠጤ
    ተቀጣጠለ ፍቅርህ በውስጤ
    ኣላቀረቅር ኣልደፋ ኣንገቴን
    እሞላዋለው በእልልታ ቤቴን
    ኣዝ

    • @ብሌንየበላይ
      @ብሌንየበላይ 6 місяців тому

      ደስ ሲል❤❤❤ እጃችሁ ይባረክ

    • @sina1584
      @sina1584 Місяць тому

      እልልልልልል 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🥰🥰🥰🥰

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 Рік тому +10

    ያላንተ ጌታ ደስታ መቼ አለ !!!💜✝️💙✅አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 2 роки тому +9

    አሜን እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏ቅዱስ እግዚአብሔር ከዚ ክፍ ጊዜ አሻግረን🙏🙏❤❤❤❤

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 роки тому +1

      እውነት የደጋግ አባቶቻችን አምላክ ሁሉንም ያሳልፍልን ጸሎታችንን ይስማን

  • @መቅዲየራያዋ-ዀ8ሰ
    @መቅዲየራያዋ-ዀ8ሰ 2 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ዉድ እህታችን ምርትዬ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ መዝሙሮችሽን በጣም ነዉ የምወድልሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 роки тому +1

      ዝማሬን ለሁላችንም የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @ArtbegenaArt
    @ArtbegenaArt 10 місяців тому +2

    ዝማሬ የልጅነት ትዝታ አካልም መሆኑ እንዴት ይደንቃል.... ምርትዬዬዬ 🙏

  • @agelgaymahlettadese692
    @agelgaymahlettadese692 2 роки тому +3

    Protestant negn gn ehe betaaam dnk mezmur nw degagme nw yesemahut tebarekulgn😍😍

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 2 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 роки тому +2

      እናንተንም የህይወት ቃል ያሰማልኝ

  • @ruhamaruhama1817
    @ruhamaruhama1817 2 роки тому +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ 🥰🥰🥰🥰

  • @aberhamabere3992
    @aberhamabere3992 Рік тому +5

    ልብን የሚመስጥ መዝሙር
    ቅዱሱን አስታወስሽኝ ቅ/ጊዮርጊስን

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ Місяць тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanatefera96
    @hanatefera96 Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @ኢሌኒሀይለጊወርጊስ
    @ኢሌኒሀይለጊወርጊስ 2 роки тому +2

    ይህንን መዝሙር ስተኛና ስነሳ ሳላዳምጥ አልውልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማል

  • @mengistukumo195
    @mengistukumo195 5 місяців тому +1

    መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንድንበት ዘንድ የተሰጠን ሌላ ስም የለምና ይላል ቃሉ።ለእህታችን ዘርፌ የበራላት ብርሃን የሞተላቸውን መለየት ተስነዋቸው ፣አዳኝ ማን እንደሆነ ላልለዩትም እንድበራላቸውና እንድገለጥላቸውም የዘወትር ጸሎታችን ነው።

  • @meseratbayisa4120
    @meseratbayisa4120 2 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዚመሬ መለይክትየሠማሊን👏👏👏👏👏👏

  • @AsfawWoudema
    @AsfawWoudema 3 місяці тому +2

    ጎበዝ ቀጥይበት ምወደው መዝሙር ነው ምርጥ መዝሙር Good🎉 Good Good 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንሽን ይባርክሽ ምርቴ ውድ እህቴ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርሽ ውድ ምርቴ እህቴ

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 11 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💛❤

  • @asfasf3527
    @asfasf3527 9 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታችን በርችልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን እህታችን

  • @SemreZeanbesa-ru2nm
    @SemreZeanbesa-ru2nm Рік тому

    እመብርሀን ዘመንሽን ትባርከው በቤቱ ያፅናሽ እንቁ ዘማሪያችን!

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ምርትዬ ከልጂነታችን ጀምረን ስንዘምረው ያደግነው በጣም የምወደው ዝማሬ ነው❤❤❤❤

  • @shajking4174
    @shajking4174 Рік тому +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ምርቱዬ ስወድሽ በልጅነቴ ምሰማው ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @YemariyamMareyam-q7d
    @YemariyamMareyam-q7d Місяць тому +2

    ❤አሜን!❤ እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን!

  • @lanchiselalebachew5493
    @lanchiselalebachew5493 4 місяці тому +1

    ከልጂነቴ ጀምሮ በሰማሁት ቁጥር እምባየን መቆጣጠር አልችልም😢 እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ ብእምድረ በዳም ሞገስን ይሰጣል

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @teklemaryamabrha5813
    @teklemaryamabrha5813 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🎉❤
    እንካን የና ሆነስ።❤🎉❤

  • @kjjkkk8247
    @kjjkkk8247 Рік тому +1

    እእእእእእልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏😊

  • @yordanostesfalem-u9r
    @yordanostesfalem-u9r 3 місяці тому +1

    Amen Amen Amen 🙏 zmarie Melaket yasemalen emwedsh Mertie

  • @Eነኝያባቴልጅ
    @Eነኝያባቴልጅ 2 роки тому +1

    ዝማሬ መለአክ ያሠማልን ዘማሪ ምርትነሽ ነሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘመንሽን ይባርከዉ እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን🥰⛪️❤🇪🇹🙏

  • @ask2538
    @ask2538 2 роки тому +1

    በጣም ነው የምወድሽ ምርቴ መዝሙስሽን ሰምቼ አልጠግበውም ስደተኛዎ እህትሽ ወለተ ሚካኤል ነኝ ፀሎት አርጊልኝ መዝሙሮችሽን እነደእግዚአብሔር ፈቃድ አገር ስሔድ እዘምራችዎለሁ ምኞቴ ነው ፈቃድ ከሆነልኝ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 роки тому

      እግዚአብሔር ምኞትሽን ይፈጽማል በሰላም ለሀገርሽ ያበቃሽ

  • @hlfthlft8357
    @hlfthlft8357 2 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐ምርትየ ያገልግሎት ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻

  • @mulu359
    @mulu359 Рік тому

    መልካሙን ጌዜ ሰለማስታውስ መዝሙሮችሽ እንባ እያፈሰስኩ አሰማለ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @shawaasafa9857
    @shawaasafa9857 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏 ዘማሪ መልክትን ያሰማልን የማይጠገብ መዝሙር ንው ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷💝💝⛪♥️♥️♥️

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውደ ምረትየ የኔ ውደ ጠጋውን ያብዛልሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐

  • @zhsh3178
    @zhsh3178 2 роки тому +1

    አሜን 3 ዝማሬ መላክ ያሰማልን እህታችን። በርቺ

  • @ማርያምእናቴ21
    @ማርያምእናቴ21 2 роки тому +2

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትየ በቤቱ ያፅናሽ እውነት ነው

  • @LiyaAlemayehu-wx8ql
    @LiyaAlemayehu-wx8ql 5 місяців тому +2

    ያለአንተ ጌታ ደስታ መች አለ❤❤💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏

  • @Aklilu-Hagos-ek8fr
    @Aklilu-Hagos-ek8fr 3 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያስመዐልና ❤

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 2 роки тому +2

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @ጽዮነይ
    @ጽዮነይ 3 місяці тому

    እኔም በኤርትራ ሆቼ የሚሰማው መዝሙር ነው እናቴ ነው የማስታውሰቺ ዝማሬ ማላእኽት ያሰማልን ምርትነሽ

  • @ZemenaySisay-n2u
    @ZemenaySisay-n2u 9 місяців тому +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህቴ❤❤❤❤❤

  • @chalkutchalkut421
    @chalkutchalkut421 3 місяці тому +1

    ምርጥየ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @selammekonnen8270
    @selammekonnen8270 Рік тому

    እኔ መዝሙሮቹሽ ሁሉ ያስነቡኛል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባክልሽ

  • @yonasteshome3874
    @yonasteshome3874 8 місяців тому

    የአንች መዝሙር ሰምቼ አልጠግብ። እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ በቤቱ ያቆይሽ

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 2 роки тому +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐አጥንትን እሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማል የእኔ ውድ

  • @teda94
    @teda94 2 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 Рік тому +1

    📍NO WORDS TO THANK YOU,
    DEAREST 💚💛❤️ MIRTNESH, FOR STRENGTHENING US IN YOUR HEAVENLY THANKS GIVING MELODIES!
    📍I PRAY THAT YOU GET EVEN MORE OF HIS HOLIEST BLESSINGS FOR SERVING HIM AND HIS CHILDREN.

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን፡ያሰማልን

  • @kasaneshgetu2053
    @kasaneshgetu2053 Рік тому +1

    እልልልልልል ዘማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @MonaMona-hb8ig
    @MonaMona-hb8ig 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @demozefantaye504
    @demozefantaye504 Рік тому +1

    Thank you
    Zmare melakt yasemaln

  • @elenimuluneh19
    @elenimuluneh19 11 місяців тому +1

    Egeziabeher yebarkesh

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen zemare malakata yasaman 🙏🙏💕🥰🌹💞💐❣💐

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 2 роки тому +1

    የልጅነቴ ምርቴ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናቴ ❤😇🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +1

    ምርትዬ 😍ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙋

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን ምርትዬ ማማዬ

  • @sara1921
    @sara1921 2 роки тому

    Amen amen amen zemare melaktn yasemalen afe mefchaye ❤❤❤

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
    @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 2 роки тому +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @yigeremMekonnen
    @yigeremMekonnen 3 місяці тому +1

    Yalente geta desta yetim.yelem Temesgen

  • @asinkasigedaj1752
    @asinkasigedaj1752 2 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን ። ደሞ ዛሬ ዲላ መጣሽ በአካል አይቸሽ ደስ ብሎኛል ።

  • @tsedenianega1598
    @tsedenianega1598 2 роки тому

    ምርትየ እመብርሃን ትጠብቅሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ayenewastatkie8893
    @ayenewastatkie8893 8 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @afeworkayfamo
    @afeworkayfamo 11 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!!!!

  • @beti1104
    @beti1104 Рік тому +1

    thank you so much🙂

  • @samirwit4503
    @samirwit4503 Рік тому

    እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ግን እሄንን መዝሙር ሰልሰማ ውዬ አለውቅም የምያጺናና መንፈስ አለው እህቴ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይበርክ

  • @nebinayohina2900
    @nebinayohina2900 Рік тому

    በስደት የምፅናናበት መዝሙር ❤

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 роки тому

    Kal hiwoten yasemalegn fetari 🙏🙏🙏

  • @YohannesTeklu-y2s
    @YohannesTeklu-y2s 4 місяці тому +1

    ምርትዬ እድሜሽን ያርዝመው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsfawWoudema
    @AsfawWoudema 3 місяці тому +1

    ጎበዝ ቀጥይበት

  • @BfhgdGriyyr
    @BfhgdGriyyr Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲❤️💚💛

  • @zedted1368
    @zedted1368 2 роки тому +2

    Amen amen amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒

  • @kalkidantaye6174
    @kalkidantaye6174 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen Рік тому +2

    Ilove this mezemur

  • @ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም

    እልልልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 2 роки тому +1

    Amen zmare melaekn yasemaln

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 2 роки тому +1

    Amen amen amen.🙏🙏🙏🙏

  • @Red-gebriel
    @Red-gebriel Рік тому

    Yene deg abat medhaniyalem❤❤❤❤

  • @ዬልባእፎታእመበቴ
    @ዬልባእፎታእመበቴ 8 місяців тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤👏👏😥😥😥

  • @ZahraE-d5y
    @ZahraE-d5y 4 місяці тому +1

    Amen amenamen❤❤❤❤

  • @rahelkifle8829
    @rahelkifle8829 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @AmanuelTesfa-m2j
    @AmanuelTesfa-m2j 7 місяців тому +1

    ተመስገን

  • @weyniandebrhan5646
    @weyniandebrhan5646 2 роки тому +1

    I remember bevor 12 year ago, from Eritrea

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነ-ዀ7ፐ

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 роки тому

    Kal hiwoten yasemalegn fetari ehetchn mertnsh

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @yonassebi3199
    @yonassebi3199 Рік тому

    Zimera melakti yesmealna ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 роки тому

    Temesgen amelke lizih yaderskgn sentu alfekut bant 🙏🙏🙏🌹🌹⛪⛪⛪

  • @عليميونجوش
    @عليميونجوش 2 місяці тому +1

    Mirtiye zimare maliktin yasmalin🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝💞💞💞💞💗💗💗💗🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asmaasmajan7713
    @asmaasmajan7713 2 роки тому

    ❤❤❤❤አሜንንን ❤❤❤