КОМЕНТАРІ •

  • @redietgobezie562
    @redietgobezie562 3 роки тому +145

    ይህንን የመሰለ ድምጽ እና ይህንን የመሰለ መልዕክት ያለው መዝሙር ያሰማን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዲ/ን ሄኖክ እጅግ የማደንቅህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን አሜን

  • @emufiker-nb7ei
    @emufiker-nb7ei 3 роки тому +83

    🙇አላውቅህም ብዬ በሰው ፊት የምክድህ
    ለጠላት አንስቼ አሳልፌ እምሰጥህ
    እኔ እሆንን ጌታ ሆይ እኔ እሆንን ?
    እኔ እሆንን አምላክ ሆይ እኔ እሆንን ?
    🙇ይሁዳ ነኝ ወይስ ጴጥሮስ ሐሙስ ማታ እኔ ማነኝ
    የዛሬን መቆሜን እንጂ አላውቅም መጨረሻዬን
    እውድሃለውኝ ብዬ የዛሬን እናገራለሁ
    አላውቅህም ብዬ እንዳልናገር ስለነገ ግን እፈራለሁ
    🙇ስንት የአጥቢያ ኮከቦች ለአንተ ዘምረውልህ ወደቁ
    በሰማይ መቅደስህ አጥነው በትዕቢት ረግፈው አለቁ
    እፈራለሁ እኔም ለራሴ መንገዴን ንገረኝ ጌታ
    ጠዋት በዘመርኩበት አፍ እንዳልሳደብ ማታ
    🙇ሳጥናኤልም መልአክ ነበር ይሁዳም ሐዋርያ
    ንስጥሮስም ጳጳስ ነበር አርዮስም ባለሙያ
    እነዚህ ሁሉ ከወጡ ከአምላካቸው ጉያ
    ደካማ ለሆንኩትማ የት ይሆን የኔ መገኛ?
    🙇ታናሹን ጅማርዬን አንተው ታላቅም አድርግልኝ
    ነበረች ከመባል ፈተና አንተው በፍቅርህ አድነኝ
    ያስጀመርከኝ አምላኬ እንግዲህ መንገዴን አደራ
    በፊትህ ቆሜ ለማመስገን አብቃኝ ከቅዱሳን ጋራ
    ለእህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ አጥንትን የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክት ዝማሬን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ✝️❤️

    • @melatgirma2849
      @melatgirma2849 2 роки тому

      ሳጥናኤልም መልአክ ነበር ይሁዳም ሐዋርያ
      ንስጥሮስም ጳጳስ ነበር አርዮስም ባለሙያ
      እነዚህ ሁሉ ከአምላካቸው ጉያ
      ደካማ ለሆንኩትማ የት ይሆን የኔ መገኛ 😭

    • @kidstkindu7505
      @kidstkindu7505 2 роки тому +1

      ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

    • @tabourstudio
      @tabourstudio 10 місяців тому

  • @TheEthiopianHeroes
    @TheEthiopianHeroes 3 роки тому +136

    ምንኛ ትህትና የሞላበት ድንቅ ቃል ነው !!
    በሌሎች ላይ ጣቴን ሳልቀስር ፣ የሌሎችን ጉድፍ ሳላይ በአይኔ ያለውን ግንድ አይ ዘንድ የራሴን ኃጢአት እያሰብኩ " እኔ እሆንን ጌታ ሆይ " የምልበትን ልብ ስጠኝ

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 3 роки тому +38

    ድንቅ መዝሙር ግጥም ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እናመሰግናለን 🙏ይህን የፃፉት እጆችህ ድንቅ ናቸው 🙏 ዘማሪት ሲስተር ሂወት ዝማሪ መላህክት ያሰማልን 🙏አቤቱ ይቅር በለን 🙏🙏🙏

    • @jjjhh4655
      @jjjhh4655 2 роки тому

      እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @bisrathabte2327
    @bisrathabte2327 2 роки тому +11

    ዲያቆን ሄኖክ፣ መምህር ሲሳይ፣ ዘማሪት ሕይወት እና በአገልግሎቱ የተሳተፋችሁ ኹሉ ተባረኩ። ግሩም ዝማሬ ነው። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @zemenuebaiyh2105
    @zemenuebaiyh2105 3 роки тому +14

    ዘማሪት ህይወት ሰባኬ ወንጌል ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንዲሁም ዜማ ደራሲው የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @zinashmengiste9587
    @zinashmengiste9587 2 роки тому +7

    ሙሉ ቀን ሙሉ ለሊት ስሰማዉ ወየ ባድር እማልሰለቸዉ መጽሐፍ ቅዱስን ደጋግሜ የማነብበት ክርስቶስን ከትናንት እስከ ዛሬ እስከ ነገ የማይበት ፤ ትህትና የተሞላበት ልብን የሚያደማ መዝሙር ዘማሪዋንም የግጥም እና ዜማ ደራሲዎቹንም ቃለ ህይወት ያስማልን፡፡

  • @dagimalias5045
    @dagimalias5045 2 роки тому +4

    በጣም የሚገርም የመዝሙር ግጥም ነው ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እናመሰግናለን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ሲስተር ህይወት በጣም ነው የምናመሰግነው 😍😍😍

  • @derebbahru5321
    @derebbahru5321 3 роки тому +5

    አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ በቃሉ ያፅናሽ እህታችን በርቺልን

  • @tiktokmoments2411
    @tiktokmoments2411 3 роки тому +11

    ዘማሪት ሲስረት ሕይወት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፥ ክርስቶስ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን፡ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን። በእውነት እራሴን እንድመለከት እና ስለሐጢአቴ እንዳነባ ያደረገኝ መላካም ዝማሬ ነው።

  • @user-rj2ws8cx9r
    @user-rj2ws8cx9r 3 роки тому +14

    ይሁዳ ነኝ ጴጥሬስ ሐሙስ ማታ እኔ ማን ነኝ
    የዛሬን መቆሜን እንጂ አላቅም መጨረሻዬን
    😭😭😭😭😭😭😭😭
    አቤቱ ሆይ ፍጻሚያችንን አሳምርልን
    በትንሣኤህ የ ሀገራችንን ትንሣኤ አሳየን

  • @selamybfikadfiker6814
    @selamybfikadfiker6814 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ እኔ እሆንን ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ የንስሀ ሞትን አትንሳኝ አሁቃለሁ ሀጢያተኛ ነኝ ያንተቸርነት ግን የኔን ሀጢያት ይደመስሳል

  • @tube-qv1pu
    @tube-qv1pu 2 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን ዲያቆን ሄኖክ ኋይሌ ትለያለህ በእውነት❤

  • @Eminet369
    @Eminet369 3 роки тому +27

    አሜን አሜን አሜን
    አላውቅህም ብየ በሰው ፊት እምክድህ
    ለጠላት አንስቼ አሳልፌ የምሰጥህ
    እኔ እሆንን ጌታ ሆይ እኔ እሆንን
    እኔ እሆንን አምላክ ሆይ እኔ እሆንን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 3 роки тому +5

    አላውቅህም ብዬ በሰው ፈት የምክድህ💔
    ለጠላት አንስቼ አሳልፌ የምሰጥህ💔
    እኔ እሆንን ጌታ ሆይ እኔ እሆንን💔
    እኔ እሆንን አምላክ ሆይ እኔ እሆንን💔

  • @user-bl5ws4lo1q
    @user-bl5ws4lo1q 2 роки тому +20

    ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ. እኔስ ጨነቀኝ ሁሉም መ መዝሙር ስለኔ ነው. የተዘመረ ለንስሀ ሂውት እንዲያበቃ በጸሎታችሁ አትርሱኝ የሰላም አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 3 роки тому +3

    ዘመንሽን ይባርክልሽ እቁ እህታችን ኡፍፍፍፍ መዝሙሮችሽ ሰምቼ አልጠግባቸዉም

  • @meherat938
    @meherat938 Рік тому +1

    አቤቱ መጨረሻዬ ካንተ ይሁን የድንግል ልጅ እውነት እኔ እሆንን😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @atsedemariambizuneh5270
    @atsedemariambizuneh5270 3 роки тому +16

    ኣላውቅህም ብየ በሰው ፊት ምክድህ እኔ እሆንን..😥
    ይሁዳ ነኝ ወይስ ጴጥሮስ ሀሙስ ማታ እኔ ማነኝ
    የዛሬን መቆሜን እንጂ አላውቅም መጨረሻየን..
    ሁላችንንም እንደ ጴጥሮስ ያድርገን
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ቤቤቱ ያፅናሽ እህታችን

    • @miserakewoldemariam3682
      @miserakewoldemariam3682 3 роки тому +4

      ግሩም ነው እራሳችንን እንዳናይበት የሚያስትምረን ጥሁም ዝማሬ ነው ለ እህታችን እረጅም እድሜ ከጸጋ ጋ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሂዊዬ !!!

    • @angelinachehaitl
      @angelinachehaitl 3 роки тому +2

      Amenamen🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭➕➕➕⛪💒💒🌿😭😭😭🙏🙏🙏🙏

    • @angelinachehaitl
      @angelinachehaitl 3 роки тому +1

      0

  • @eteneshabrham7699
    @eteneshabrham7699 Місяць тому

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እህታችን ሲስተር ህይወት እድሜሽ ይባርክልሽ

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 роки тому +11

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
    ድንግል ማርያም ያገልግሎት ዘመንሽን ትባርክልሽ 🙏🙏🙏

  • @yergalemmatbe9626
    @yergalemmatbe9626 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
    ሲስተርየ የአገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልን አምን

  • @mulugetabekele7165
    @mulugetabekele7165 2 роки тому +2

    🙏🙏🙏አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እህቴ

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልን ፀጋ እግዘብሔርን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @mistreg4725
    @mistreg4725 3 роки тому +2

    Tmhrt yemaygeban honn mastewaln yadlen enji zendro bezmare bcha yetemarnew kebeki belay new..zmare melaektn yasemaln hiwiye tsegawn yabzalsh ❤

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu9709 2 роки тому +4

    ዘመንሸን ይባረከሸን አለውህም እንደልልህ ሰለነገ ገን እፈረለሁ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @genetaylel8784
    @genetaylel8784 3 роки тому +18

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በመዝሙር ሥራው የተሣተፉትን ሁላችሁንም ፀጋውን ያብዛላቹ ሲሥተርዬ በጣም ነው የምወድሽ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጣቹ

  • @saragatchew4491
    @saragatchew4491 2 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን አጥንት የሚያለመልም የንስሀ መዝሙር

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Місяць тому

    እኔሆን እኔሆን እኔሆን ለጠላት አስልፌ የምሰጥህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ዝማሬ መላአክት ያሰማልን. ዘመሪት መዳም ህይወት

  • @hermonhaphte6353
    @hermonhaphte6353 3 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመንሽ እይባርክ አሜን

  • @tadessetadesse1065
    @tadessetadesse1065 3 роки тому +3

    Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏🙏 betam des yemil leb yeminka mezmur 😍😍

  • @mekdesalebachew2733
    @mekdesalebachew2733 2 роки тому +2

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 3 роки тому +4

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት እህታችን እግዚአብሔር ፀአጋሁን ያብዛልሽ በብቱ ያፀናሽ ገሩም ዝማሬ ነው ⛪🙏💓⛪

  • @maramawitnebyou
    @maramawitnebyou Рік тому +2

    አላውቅህም ብዬ በሰው ፊት የምክድህ
    ለጠላት አንስቼ አሳልፌ ምሰጠህ
    እኔ እሆንን ጌታ ሆይ
    እኔ እሆንን አምላክ ሆይ
    ይሁዳ ነኝ ወይስ ጴጥሮስ ሀሙስ ማታ እኔ ማነኝ
    የዛሬን መቆሜን እነጂ አላውቅም መጨረሻዬን
    እወድሃለሁኝ ብዬ የዛሬን እናገራለሁ
    አላውቅህም እንዳልልህ ስለነገ ግን እፈራለሁ
    ስነት ያጢቢያ ኮከበች ላንተ ዘምረውልህ ወደቁ
    በሰማይ መቅደስህ አጥነው በትእቢት ረግፈው አለቁ
    እፈራለሁ እኔም ለራሴ መንገዴን ንገረኝ
    ጥዋት በዘመረኩበት አፍ እነዳልሳደብ በማታ
    ሳጥናኤል መላክ ነበረ ይሁዳም ሀዋርያ
    ንስጥሮሰም ጳጳስ ነበር አርዮስም ባለ ሞያ
    እነዚ ሁሉ ከወጡ ከ አምላካቸው ጉያ
    ደካማ ለሆንኩትማ የት ይሆን የኔ መገኛ
    ታናሹን ጅማሬ አንተ ታላቅም አድርግልኝ
    ነበረች ከመባል ፈተና አንተው በፍቅር አድነኝ
    ያስጀመርከኝ አምላኬ ሆይ እንግዲህ መንገዴን አደራ
    ከፊትህ ቆሜ ለማመስገን አብቃኝ ከ ቀዱሳን ጋራ ❤❤

  • @teshomemosneh5429
    @teshomemosneh5429 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት
    የ ድንግል ማርያም ልጅ የ አገልግሎት ዘመንሽን ይባረክ

  • @EloheeBirhanuu
    @EloheeBirhanuu 2 місяці тому +1

    ያህ መዝሙር ስሰማ እኔብቻ ነኝ ይሆን የማነባው ማርያምን😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    እኔ እሆንን😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማለሰን የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን✝️

  • @zemarikelemeworktube3182
    @zemarikelemeworktube3182 3 роки тому +3

    በ እውነት እጅግ በጣም መንፈስን የሚያድስ ልዩ ዝማሬ ነው እህታችን የ አገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ !!!

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u 2 роки тому +2

    ዝማሬ። መልዐክትን ያሰማልን እህታችን 🙏 በእውነት ድንቅ ዝማሬ። ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Рік тому +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለሁላችሁም

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 2 роки тому +2

    አጥት የሚያለመልም መዝሙር እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-ec8if5jd3k
    @user-ec8if5jd3k 3 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 2 роки тому +1

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማልን

  • @user-tw1ut6dt2c
    @user-tw1ut6dt2c 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን

  • @jeke1244
    @jeke1244 3 роки тому +4

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ሕይወትዬ ♥♥♥

  • @peaceandlove.
    @peaceandlove. 3 роки тому +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በጣም ደስ ይሚል መዝሙር ነው ነገ ምን እንደምንሆን ኣናውቅምና እግዚኣብሔር ከክፉ ነገር ይሰውረን በቤቱ ያጽናን።

  • @betetibeb3392
    @betetibeb3392 3 роки тому +2

    ሒዊዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @adiyaddistaye4433
    @adiyaddistaye4433 Рік тому +2

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @masaramasara691
    @masaramasara691 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመሽን ይባርክልሽ እህታችን ❤️

  • @mrkadris2711
    @mrkadris2711 2 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ከነበተሰቧችሽ ይባርክሽ

  • @user-bc4ly1zr8o
    @user-bc4ly1zr8o 3 роки тому +3

    በእውነት ፀጋ ይብዛ እህቴ ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ሕዊዬ ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን በርች ውዷ እህቴ ⛪️🙏💞

  • @heavengetahun1875
    @heavengetahun1875 3 роки тому +3

    Zemari melak yasemalen. Betam leb yemink mezmur new🙏🙏

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖኬ ረቡኒ እድሜ ይስጥክ

  • @jabbarkoyilandivappupuliya4691
    @jabbarkoyilandivappupuliya4691 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ፫

  • @haithamahjkmed8146
    @haithamahjkmed8146 3 роки тому +2

    Amen amen amen
    🙏🙏🙏🙏🙏 Zemari malyekit yasemalgn 🙏⛪💚💛❤️🙏

  • @procell803
    @procell803 3 роки тому +2

    ዝማሬ. መላአክትን. ያሰማልን. ልጆችሽን. ያሳድግልሽ. አገራችንን. ሰላም. ያርግልን.

  • @fitsum65
    @fitsum65 2 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @user-bz2jd2mq2v
    @user-bz2jd2mq2v 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Рік тому +3

    በክፉ ቀን ተፈትነን እንዳንወድቅ አድነን ጌታ ሆይ ሃይልህን አልብሰን

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 3 роки тому +2

    Zimare Melaikitin yasemalin ehitachin bebetu yatsnash tebarekilin Fitsamyachinin yasamirilin🙏

  • @KO-hn9fk
    @KO-hn9fk 3 роки тому +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏ጌታ ይደግፍሽ ውብ ድምፅ❤

  • @zdgt130
    @zdgt130 2 роки тому +2

    በእውነት ነብስ የሚያረካ መዝሙር ነው መስፍን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 2 роки тому +1

    🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😇😇😌😌😌ልቤን እያመመኝ ነው ምሰማው ይህ መዝሙር ዘመንሽን ይባርክልሽ አህቴ ❣️❣️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hdb853
    @hdb853 3 роки тому +3

    ዝማሬ ማላዕክት ያሰማልን እህታችን

  • @tizitatizita7049
    @tizitatizita7049 2 роки тому +2

    Abetu Hoye enda chirante 🤲🤲🤲
    Amen Zemer Malet yasemaln🙏🙏🙏

  • @mekedestekeste7019
    @mekedestekeste7019 3 роки тому +2

    Zemare meleaket yasemalen Sister Heyewet T. Negeyene yemetawekelgne Abatetee ke kekehdete awtagne!🙏🙏

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tsahayshanti9042
    @tsahayshanti9042 3 роки тому +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @addisalme4150
    @addisalme4150 2 роки тому +1

    ጥኡም ዜማ ተባረኪልኝ ባገልግሎትሽ ያጽናሽ

  • @selamawitgetenet100
    @selamawitgetenet100 3 роки тому +5

    በእውነት ይህ ዝማሬ ለእኔ ነው ፀጋውይብዝላቹ

  • @Mesay_3
    @Mesay_3 2 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ይሰማልን!

  • @zedasres3996
    @zedasres3996 3 роки тому +3

    ድንቅ ዝማሬ እህታችን
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @tube3498
    @tube3498 2 роки тому +1

    ሳላም ለዙህ ቤት ዝማሪ መላይክት ያሰማልን

  • @user-te6lr3bj6n
    @user-te6lr3bj6n 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😥😥😥

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 2 роки тому +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት መላእክት ያሠማልን

  • @ninumelkaminet218
    @ninumelkaminet218 2 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን!

  • @TemesgenTadese-ye7yp
    @TemesgenTadese-ye7yp 6 місяців тому +2

    ❤❤❤ቃለሕይወት ያሠማልን ሲስተር ሕይወት ። ከ ሚዛን አማን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yekitehalemiarm3195
    @yekitehalemiarm3195 3 роки тому +5

    Aman aman zamrn melkatn ysemaln wad ehitchin 😭😭🤲🙏

  • @Jessicadav439
    @Jessicadav439 3 роки тому +2

    Amen Amen Amen zmare melaekt yesmalna!!!

  • @yetemteka5796
    @yetemteka5796 3 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ጥልቅ የሆነ መልእክት ያለው መዝሙር ነው። ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ ነበሩ ተለዩ ከተባሉት መንደር ይጠብቅሽ።

  • @tinafarah4173
    @tinafarah4173 3 роки тому +2

    Zimare mlakitn yasemalen ehitachn segawu yabizaleshi bebetu yasinan 'ejeg melekam zimare newu' egizeabher mechrshachn yasamirilen

  • @binyam4451
    @binyam4451 2 роки тому +1

    😭❤😍😍😍😍❤😍😍😭😍😍😍😭😭😍❤❤❤❤😍❤❤ በከመ ምሕረትከ አምላክነ ወኣኮ በከመ አበሳና ❤❤❤😭😭😭

  • @evu-tube
    @evu-tube 3 роки тому +6

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    #የሰሞነ_ሕማማት
    #ረቡዕ
    በማቴዎስና በማርቆስ መሠረት በዚህ ዕለት ሶስት ነገሮች
    ተደርገዋል ።
    እነርሱም :-👇
    1. የካህናት አለቆችን ጸሐፊዎች የሕዝብ ሽማግሌዎች ላይ
    ተማክረዋል ።
    2. ጌታ በለምጻሙ ስምኦን ቤት ተገኝቶ አንዲት ሴት ሽቶ ቀብተዋለች
    3. ይሁዳ ጌታን አሳልፎ ለመስጠት ወደ ካህናት ሄዶ ሲማከር ሠላሳ
    ብር መዝነዉለታል ።
    በአይሁድ ዘንድ ሰባ ሁለት አባላት የነበሩት ሸንጎ ነበር ። ይህም ሸንጎ
    ሲንሃድሪየም ይባላል ። አብዛኞቹ ሰድቃዉያን ሲሆኑ ጥቂቶቹ
    ጻፎችና ፈሪሳዉያን ነበሩ ። እነሱም ቀያፋ በሚባለዉ በሊቀ ካህናቱ
    ግቢ ተሰብስበዉ እየሱስ ክርስቶስን በተንኮል አስይዘዉ እንዴት
    እንደሚገድሉት ተማከሩ ።ከአስራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ ይሁዳ ይህን
    ባወቀ ጊዜ የገንዘብ ፍቅር ስለሚያጠቃዉ እና ከረጢት ይዞ በዉስጡ
    ከሚገባዉ እየሰረቀ የሚወስድ ሌባ ስለነበር ወደ ሊቀ ካህናቱ ሄዶ
    ምን ልትሰጡኝ ትወዳላችሁ ? እኔም አሳልፌ እሰጣችኋለሁኝ በማለት
    ጌታን በገንዘብ ለመለወጥ ተዋዋለ ።ይሁዳ ይህን ያደረገዉ ጌታ
    በለምጻሙ ስምኦን ቤት ሳለ አንዲት ሴት ዋጋዉ ዉድ በሆነ
    በአልባስጥሮስ ሽቶ ከቀባችሁ በኋላ ነበር ። ያን ጊዜ ገንዘቡን ለእራሱ
    ሊወስድ አስቦ በድሆች በማሳበብ ይህ ተሽጦ ለድሆች ቢሰጥ
    መልካም ነበር ብሎ ነበር ። ወደ ሊቀ ካህናቱ ሄዶ በሠላሳ ብር
    አሳልፎ ለመስጠት ተዋዋለ ።
    # ይህ ታሪክ በሶስቱ ወንጌላት ዉስጥ በሚከተሉት ጥቅሶች
    ተመዝግቧል ።
    1. ማቴ.26፥3-16
    2. ማር .14፥1-11
    3. ሉቃ.22፥1-6
    # በዚሁ ዕለት በቤተክርስቲያን በየሰዓቱ የሚሰበከዉ ምስባክ :-
    - በአንድ ሰዓት ( መዝ . 83፥5-6 )
    - በሶስት ሰዓት ( መዝ . 41፥5-7 )
    - በስድስት ሰዓት ( መዝ. 41፥5-6 )
    - በዘጠኝ ሰዓት ( መዝ . 83፥2-3 )
    - በአስራ አንድ ሰዓት ( መዝ . 6፥2-3 )
    ምክረ አይሁድ ረቡዕ
    የእንባ ቀን
    #ጌታዬ አባቴ አይሁድ አንተን ሊሰቅሉ ተማክረዉ ጨረሱ !
    ማርያም እንተ እፍረተ መጣች ሽቶ ይዛ በእራስህ ላይ አርከፍክፋ
    ይቅርታ ልታገኝ የኔ ጌታ !
    አነባች በብዙ ይቅርታህ ደረሳት ቸር ነህና የኔ ጌታ !
    የምህረት የፈዉስ ቀን አድርግልን🙏አሜን🙏
    ዉለታህን የማይረሳ ልብና ህሊና ስጠን 🙏አሜን🙏

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i 3 роки тому +3

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @seblehaylu5844
    @seblehaylu5844 3 роки тому +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu7962
    @dinkineshalemayehu7962 3 роки тому +2

    Kale Hiwot Yasemalen Amen!!!

  • @fikirbekele3051
    @fikirbekele3051 2 роки тому +3

    ሁላችንንም ነበሩ ከመባል እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Рік тому +2

    በፀሎታች አስቡኝ ወለተ ሀና🙏

  • @zinuyeshawalij4561
    @zinuyeshawalij4561 3 роки тому +2

    🇪🇹⛪📚🙏😥zemari melekt yaseman amen amen amen

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 роки тому +2

    ያስጀመርከኝ አምላኬ
    እንግዲህ መንገዴን አደራ !!!!!!!

  • @tagelbulti1627
    @tagelbulti1627 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @user-db7sb6yt8t
    @user-db7sb6yt8t 3 роки тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 Рік тому +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን። የምክድህ እኔ እሆንን

  • @banechayehuwereku7795
    @banechayehuwereku7795 3 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ለኩላችኩም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @arsemash2577
    @arsemash2577 3 роки тому +2

    Emaye zemare melaekt yasemalen......ye agelglot zemenshn yebarkelsh.....rejm edme ena tena yestesh❤❤

  • @weinihagos2269
    @weinihagos2269 3 роки тому +3

    ታናሹ ጀማሬዬን ኣንተው ታላቅ ኣድርግልኝ
    ነበረች ከማባል ፈተና ኣንተው በፍቅርህ ኣድነኝ
    ያስጀመርከኝ ኣምላኬ ሆይ እንግዲኅ መንገዴን ኣደራ
    በፊትኅ ቆሜ ለማማሰገን ኣብቃኝ ከ ቅዱሳን ጋራ።
    ኣሜንንንንንንንን በቤቱ ጸንተን እንድኖር ሂወታችን በእጁ የያዘ ጌታ ትእግስትና ትህትና ይስጠን እህቴ።

  • @Miess-qp4ny
    @Miess-qp4ny 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏