Ethio Forum, really I appreciate you because the only truth, loyal ,impartial and shun away from unworthy things. Ethio Forum go on and I wish you a victorious work done.❤❤❤❤❤❤❤Wedi Eri!!!
Such kind of academic infringement is called plagiarism. It’s the most embarrassing copyright crime. Specially when such crime is committed by a leader of nation, it makes the people of that nation look bad.
Really u are a smart journalist ,the way u speak and the arrangement of the word you put is an excellent .U are super journalist . I wish all the best to u and ur family.
Abiy Ahmed Ali is incapable of generating his own thoughts. He is a notorious plagiarizer. This is not his first time to use other people's academic work as his. In spite of so many questionable behaviors, it is a shame to see his supporters allow him to go this low.
Ethio Forum Keep doing your jobs. Quite incredible!!!!! But if all the times be make sure your news must be neutral and if u do it beleive me you will be legend investigative journalist!!!!
ይሄን የ 7ተኛ ክፍል ተማሪ እንዳትለቁልን ኢትዮ ፎረም የምንግዜም ምርጦች በርቱ 💪💪💪
😅😅😅😅😅
Maryamn lki nesh ewunetm yesebategna kifl temari😂😂😂😂😂
እ ዶክተሩ ምራና?
assefamt
😊😅😅😮😮😮😢
በአገራችን ብቸኛ አገር ያዋረደ መሪ ውይ አላህ ያዋርድህ
With the help of a lot of Ethiopian
አብይ ብቻውን አይደለም በተለይ የአማራ ህዝብ ከጎኑ አለ:: ስለዚህ አማራም አገር አዋራጅ ነው:: ጥቂት መልካም አማራዎች ግን ከመጀመሪያ ጀምሮ ይቃወሙት ነበር
ኢትዮ ፎረም 🇪🇹 አላህ ልቦናችሁን አይቀይረው ለእውነት እደቋማችሁ አላህ ይጠብቃችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹እሚገርም እይታ እሚገርም አቀራረብ 💕👌
😊
Erakotun asikerachihut yihen donkoro.
ድህነቱ:ሲስተም:ባለመኖሩ:ነው:በካሽ:የምንገበያየው።
መረጃን በማስረጃ አስደግፎ ለማቅረብ በጣም አድካሚ እና አሰልቺ ቢሆንም እናንተ ግን ይኸው ሳይታክታችሁ ከሽናችሁ ስለምታቀርቡልን ምስጋና እና አድናቆት ይገባችኋል🙏🙏
የድካማችሁን ዋጋ ፈጣሪ ይክፈላችሁ
0:06 o😢king 😅😮i😅😮n😅
😮IU😮uj9😅😅 2:24 😅😮😅😅o
😅😅
😅K😅😅7m😅😅😅7
😮😮i😅😮😮8886😅
እንዲህ አጋልጡልን እንጂ በርቱ
ምን ልበላችሁ ? ዝግጅታችሁ የሰው ልብ ይሰርቃል ።
ከመጠን በላይ እናመሠግናችኋሌን ።
ሰይጣን ይምራን ያለ ህዝብ .. እንደዚህ ማኣት ቢመጣበት ይገርማልንን??
አሳፋሪ ጊዜ ላይ ነን ያለነው ጎበዝ?
Shoutout to Ethioforum 👏🏾🤝
አንተ ጋዜጠኛ ምን አይነት ችሎታ ነው ያለህ አድናቂህ ነኝ
የዚህ ስውዬ ጉድ ተነግሮ አያልቅም እንዳንተ የተከታተው አንድም ጋዜጠኛ አላየሁም ተባረክ
Ethio Forum + One Million Subscribers = Can't Wait To See It !!
እረ ውዋይ ቃል በቃል ትንሽ እንኳን አይቀርም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Abiy Ahmed spends his time watching TikTok vids like a high school dropout!
We getting there keep going 💯👍
ይሄ ፋሺሽት full time ስራው ይመስለኛል አገር መምራት ሳይሆን በየሚድያው እየከፈተ ሰዋችያሉት ለማለት ያ በገንዘብ በሆድ በስልጣንም እየተገዛ የሱ ኡጩብጫቢዋች ምድረ ሙትቻ ሰብስቦ ያሰማቸዋል ከያ ያጨበጩብለታል ያኔ እሱ አለምን የጨበጠ ይመስለዋል የፈለግውን ያደርጋል ይህው ህዝቡን እርስ በእርስ አገዳደለን ይሄ ወራዳ ክፉ አረመኔ
ዘገባውን አንተ ዘግበዉ ሀቢቢ❤
መለስ ዜናዊ ሲሞት እንደ እኔ ያለቀሰ ኢትዮጵያዊ መኖሩን እጠራጠራለሁ! ነገር ግን አብይ ወደ ስልጣን ሲመጣ በማልቀሴ ተፀፅቼ ነበር! አሁን ደግሞ ልክ መሆኔ ነው የገባኝ።
መለስ ዜናዊን የሚያክል መሪ ኢትዮጵያን መርቶ አያውቅም።
"ለዚህ እኮ ነው አገራችን ኢትዮጵያ የቅርቅሀ መሠሶ ቤት ሆና የቀረችው የጦር መሣሪያ በብድር የጭንቅላት መሣሪያ በሥርቆት : ምኑ ቀረ"
😁😁🤭ኮርጆ ስለሚናገር እንኳን ሀገር ሰፈርኳን ያላስተዳደረው ብቸኛው መሪ ። ጌታ በመውሰጃው ይውሰድህ ኮረጆ ነገር የምር ሲያስጠላ 😂😂😂እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ጭራሽ ከቲክቶክ😂
ያዬ ምርጥ ሰው ❤️❤️❤️❤️❤️👌
ተበዳ
@@chombechombe8423 የዲክታቶር አሽከር
Amen🙏🙏🙏amen
ጉዳችን ብዙ ነው ዘንድሮ ውርደት እኔስ አፈርኩ
እቲዮፈሮም ሰላማቹ ይብዛ❤💛❤💛❤💛💙💙💙💙💙🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ኢትዮ ፎሮም እዉነተኞ የሁሉ ኢ/ያዊ ድምፅ ❤️🙏
@@Sadamjamal6856dedeb neh.
@@Sadamjamal6856እሱን ሄደህ አጠናቅረህ ኣንተ ዘግብልን
@@Sadamjamal6856ወሬኛ ቀናተ ም😂😂😂😂😂
@@ሃናማረው Jawisawoch gin Endet new yemitasbut. Astesasebachu zikitegna new
ትንሽ ለወያኔ ልባቸው ስስ ነው። የወያኔን ዘገባ ሲሠሩ ያደላሉ። ከሁለት ዓመታት በላይ ተከታታያቸው ነኝ። በተረፈ ግን ትንታኔአቸውን እወደዋለሁ። ከዛ ዜና ሲያነብ ድምፁ ከሚያስጠላው ጋዜጠኛ በቀር። ንባቡ ለዛ የለውም። 🤔
King Of News Channel = Ethio Forum
ያዬ ዛሬስ አንጀቴን ነው ያራሰከው።በዚህ እንደሱ የተካነ የለም። አንድ ለማስታወስ በዲፕሎማሲው መስክ ቋሚ ወዳጅም ቋሚ ጠላትም የሚለው የዊንስተን ቸርችል ነው።የቸርችል ንግግርም አለ።ያዬ በርታ ማለት እፈልጋለሁ።
የምገርም ኩረጃ ነው እንወዳችኋሌን !!
አጥበህ አስጣው ❤❤❤ ያየሰው ምርጥዬ
ሰዉዬዉ ያልኮረጀዉ ነገር ቢኖር እብደቱን ብቻ ነዉ ሁሉም copy
ከሻዕብያም እየኮረጀ ነዉ
አረ ከመንጌም 😂😂😂
እብደቱንም ከእብዶች ኮርጇል
እኔ በሱ አልገረምም!! በጣም የሚደንቀኝ ወንበር ላይ ተኮልኩለው የሱን ወሬ የሚያዳምጡት በተለይ ማስታወሻ የሚፅፋት ሰዎች በህይወት ካሉት በታች ከሞቱት ትንሽ ከፍ ብለው የሚኖሩ ሰዎች ናቸው። ይሄ ምን አይነት የማህበረሰብአዊ ክስረት ውስጥ እንዳለን ጥሩ ምሳሌ ነው።
ይሄው ነው ያክብርህ
Ethio forum you are the best the true we are so proud of you
True 👍
ማፈርያ ጠ/ሚ ዕድሜ ልኩን እንደኮረጀ ሊኖር ነው ይድፋህ አቦ !!
Ethio Forum, really I appreciate you because the only truth, loyal ,impartial and shun away from unworthy things. Ethio Forum go on and I wish you a victorious work done.❤❤❤❤❤❤❤Wedi Eri!!!
ያንተን ፕሮግራም ደስስስ ብሎኝ ነው የማዳምጠው ቀጥልበት ጥሩ ዝግጅት ነው አመሰግናለው የዚህን ዱርዬ ማንነት እንዲህ ፍንትው አድርገህ ስታቀርበው ግን ልቤን ነው ደስ ያሰኘህልኝ
ያልፈጠረበትን እውቀት ከየት ያምጣ? መኮረጅ መቻሉ እራሱ ጎበዝ ነው።
ኢትዮጵያን ከመሯት መንግስታት ውስጥ እንደ አብይ አህመድ ኢትዮጵያን ያዋረዳት የለም።
O! Lord, we long for peace to reign,
To end the suffering and the pain
ጥሩ ነገር ይኮረጃል። period!
ABIY AHMED is not only IGNORANT but also DISHONEST because he should have quoted the source of his speech. Thank you, EF
Such kind of academic infringement is called plagiarism. It’s the most embarrassing copyright crime. Specially when such crime is committed by a leader of nation, it makes the people of that nation look bad.
ኢትዬ ፎረሞች ከልብ ከልብ ልዩ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ኢቲዮ ፎረም ❤❤❤ ድል ለፋኖ ከጉራጌ
Keep dreaming
dreaming like tdf😂🤣😂
@@abuhaile6517 Tdf እኮ ታዝሎ አልተዋጋም 1 ለ 7 ገጥሞ ጣርማ በር ድረስ እኮ አደረሳችሁ
@@itsme-wj7zg ታዲያ ከጣርማ በር ማን መለሰህ አሜሪካ ናት?🤣🤣🤣
@@abuhaile6517 1.5 ሚሊነን ሟች 0.5 ሚሊየን ቆራጣ 2ሚሊየን ሀዘንተኛ 3 ሚሊየን እራብተኛ ህዝብ ተሸክመህ አብይንና ሽመልስን እርዳታ እየለመንህ ዛሬም አፍህን ትከፍታለህ 😂😂😂
ምናለ ይሄን ሰውዬ እኔና አንተ ባወቅነው ልክ የኢትዮጵያ ህዝብ ቢያውቀው እላለሁ ተባረክ
Wow Ethio forum! Super analysis!
Wowwwww 👏 👏 👏 yayesew Ethio forum media nice presentation 👌
ያየሰዉ ሽመልስ ይመችህ ትችላለህ እራቁቱን አስቀረከዉ እንደ ዛሬ ስቄ አላዉቅም TikTok ላይም ወሬ ይለቅማል ማለት ነዉ ነገሩ ሲከታተል የሚዉለዉ ነዉ የሚዘባርቀዉ😂
Eree seweyew ye buna worea ayekerwem lije😂😂😂
ምርጡ ጋዜጠኛ ብየሀለሁ ጥሩ አደርገህ አጋልጠኸዋል አቤት ማጭበርበር ባዶ ጭንቅላት ያሳዝናል አየ ኢትዮጵያዬ ምጉድ ጣለብሽ
ለኢትዮ ፎረም አንድ ሚሊዮን እናስገባ
ዳይ ጀምሩ
አብይ እኮ መቼም ከራሴ የሚለዉ ሀሳብ የለዉም እግዚአብሔር ያንሳዉ ሐገራችንን አዋረዳት በኩረጃዉ።
ኮመንቲ በድንግሉዋ➥👌ኣብቹ እድሜህ ይህጠር 🙏
አሁን ከራሥሽ እድሜ ይቆረጥና ይሠጠዉ ብሎ ፈጣሪ ቢጠይቅሽ እሺ እንደማትይ አዉቃለሁ አንድ የጨረቃ ቤት አግኝተሽ ነዉ እድሜ የምትጨምሪለት ሀገሪቱን የደም ጎርፍ እየሞላት
😅😅😅😅
@@eyerusalemtadese7668 መጀመርያ እኔ ያልኩትን ገብቶሻል እህቴ በክብር ልጠይቅሽ?
አና ኮ አድማዉ ይጠር ነዉ ያለቸዉ ኢሚን 😂
ለይኩን ለይኩን
❤❤❤Ethio forum is "THE ONE".... "THE ONE" from any media.❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳችሁ :: በርቱ
Thank you EF for the information !!!
Ethiopia Tikidem!!!
እናንተ የሰራችሁትን ማንም መስራት አልቻለም። በርቱ! የበረዶው ግግር እየቀለጠ ነው።
ያየሰው በርታ መልካም ስራ ነው❤❤
ከ7ኛ ጨ ክፍል ተማሪ ኩረጃ እንጅ እውቀት አልጠብቅም፡፡ ይሄ መሃይም ሃገራችንን አዋረዳት
Ethio Forum Absolutely Amazing you tube channel
እሺ ማሰር፣ መግደል፣ ማስገደል፣ ማፈናቀል፣ የሕዝብን ጥያቄ መመለስ አለመቻል፣የኑሮ ውድነትን መቀነስ አለመቻል፣ ስርቆትና ወንጀልን መቀነስ አለመቻል ኧረ ስንቱን እንዘርዝረው...
ይህንን ሁሉ መቀነስ እና ማስቆም አለመቻሉ ድንቁርናውን ያሳያል። ወየሁ ሀገሬ እና ሕዝቤ ተሸውደናል። ከዚህ በኋላ ግን......
ኢትዬ ፎረም ፍሉያት አምላክ ይሀልወልና🙏🙏🙏
ባይኮርጅ ነው በጣም የሚገርመኝ!! ምክንያቱም ትምህርት የለው፣ዕውቀት የለው፣POLITICIAN አይደለምም ምንም ስለፖለቲካ የሚያውቀውም የሰማውም ነገር የለውም፣ወዘተ..እንበለውና እኔ ዶ/ርም አቶም ብዬ የማልጠራው የኢትዮጵያው ካካ(ቁሻሻ) ፀረ-ሰው ስለሆነ ጨቅላው ጠ/ሚንስትር ብለው በጣም ደስ ይለኛል። ጨቅላው በእንግሊዝኛ ንግግሩ የማያረካ እንደ ጠ/ሚንስትር መናገር የማይችል ስብዕና የሌለው የሰባተኛ ክፍል ተማሪ ስለሆነ ስለሰውዬው ደደብነት ምንም አይገርመኝም። አሁንም ወደፊትም ደደብ የኩረጃ ሰው መሆኑን አውቃለሁ!!
ሰላም ለሀገራችን አና ለህዝባችን ያመጣልን ያረብ💔💔💔💔💔😭😭😭
እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው
Thank you for sharing
the way you convey the message really appreciated 👍
Really u are a smart journalist ,the way u speak and the arrangement of the word you put is an excellent .U are super journalist . I wish all the best to u and ur family.
Ethio- forum all you said about precedent today true 👌👌🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Ethio Forum you are the best giyd❤
ብራቮ ያየስው በጣም እናመስግናለን ❤️
እንኳን እንግሊዝኛውን የሸመደደውን እንኳን በደንብ መናገር አይችልም!!
❤Can't wait to hear.
የሚጠቅመን: ስለ ሀገራችን : መፀለይ : እንጂ : ድክመት : የመሰለንን : ስናወራ: እራሳችንን : ትዝብት : ላይ መጣል ነው ።
ኢትዮ ፎረም አቀረረባቹሁ ልዩ ነው በርቱ
💚💛❤ETHIO FORUM ❤💛💚በመረጃ የተደገፈ ጥንቅር ነው፤ በርታ፡፡
....አይ አብይ ጅል (ትልቅ ጅል) ፤ ንግግርህ፡ ስራህ ሁሉ ውርደት!
Bravo ethio forum ሰውየው ወራዳ ነው።🇪🇷🇪🇹
ኢትዮጵያ ታላቅ ሃገር ባንተ መመራት ውርደት ነው ወ
ከ 2013 ጀሚረ የሚካታተለው ኢትዮ ፎረም በተለይ ትግራይ ላይ የተጀመረው ጦርነት ሰለ እውነት ሓቀኛና ትክክለኛ ከነ መስረጃ ይዞ የሚቀርብ ሚድያ እድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏🙏🙏 በፈት በመታሰራቹም ቡዙ አዝነን ፈርተን ነብር ዳግም በመምጣታቹ ይበለጥ ተደስተን እንካን ለዚ ኣበቃቹ ደሞ ኣልተቻላቹም ንሩልኝ❤❤❤❤❤❤
ይሄ ከእዉቀት ነፃ የሆነ ሰዉ የሰዉ ንግግር ከመኮረጅ ዉጪ ሌላ እዉቀት የለዉም። ይቅር አገር ለመምራት የእድር ሰብሳቢ መሆን ብቃት የለዉም።
በግለሰቡ ላይ የሰራሀቸው ጥናቶች እጅግ ያሰገርሙኛል።
አንጀት አርስ ነህ።
ደካማና በእራሱ የሚተማመን ቢሆን ኖሮ መጀመሪያ ሕዝብ እንደተቀበለው ይቀጥል ነበር ነገር ግን የብቃት ማነስ ስላለበት መዝለቅ አልቻለም
ይሄን ወራዳ ሠዉየ ቶሎ ያዉርድልን
የገዛ ህዝብን እየፈጁ ስልጣን ላይ መቆየትን ከየትኛው መሪ ይሆን የኮረጀው
Amaizing...!!!!
እየቀለደ ነው የሚፈልገውን እየሰራ ቋንቋ ፊደል ሀይማኖት ተቀይሮ በላቲን አድርጎ ህዝብ እየጨረሰ ግብርና ትምህርት አስቁሞ ህዝብ እየጨረሰ ነው
በጣም ስብዕናውን አሳየኸን ይህን ሁሉ ሰው መስማት አለበት
ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚስማማው መሪ ነው ያገኙት ከእንቅልፋቸው ገና አልነቁም እስኪ ነቁ ድረስ ይበላቸው።
Abiy Ahmed Ali is incapable of generating his own thoughts. He is a notorious plagiarizer. This is not his first time to use other people's academic work as his. In spite of so many questionable behaviors, it is a shame to see his supporters allow him to go this low.
ይጫወትበት ይህን የወሃ ህዝብ እንተን አባሮ ይቀልድብን።
*በትክክል በኖቤል ሽልማት ወቅትም የፕሬዝዳንት ኦባን ንግግር ቀጥታ ኮፒ አድርገው እንደራሳቸው ሀሳብ ተናግረዋል።ዘመኑ እያንዳንዷ የመረጃ ቋት ተመዝግቦ የሚቀመጥበት በመሆኑ ማንም የሌላን ፈጠራ ሥራ የራስ ማድረግ አይቻልም~*
ሰውየው ከኔ በላይ አዋቂ የለም ብሎ የሚያስብ ደደብ ሰገጤ ነው። ከ7ኛ ክፍል ዶክተር ነኝ ከሚል ምን ይጠበቃል!
ምነው የእትዮ ፎርም አዘጋጆች አንድ ሰውን ይህን ያክል አብጣልጠለችው የኢትዮጵያ ችግር አንተ አንቺ እኔ ነኝ አብይ አይደለም ለምሰሌ አንተ ወንድምህን ውደድ እሱም እንደዘው አትከፈፈል አንድ ሁን በወንድምህ ለይ መሰሪያ አለ ብላይ ቃታ አትሰብ እስት አብይ እንዴት አድርጎ አማራ ኦሮሞ ትግራይን ወላይታን ወዘተ እንዴምያጣለ እናያለን አንተም ጥላቻ ከመዘገብ ይልቅ ሰላምን አንድነትን ዘግብ እንዴ ሀገር አንድ እንሁን ሠላም ለኢትዮጵያ እናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤I love the journalist presentation / narration!! The story is also holds an entertaining truth! Copying others is losing your identity, pathetic!!
እንዳትፊታው ኢሄን ደደ.......
የዳንኤል ክብረት ተረቶች ሳይጨመሩ ማለት ነው😂😂ርዕሱን የአጭበርባሪው ወግ ብየዋለው
Ethio Forum Keep doing your jobs. Quite incredible!!!!! But if all the times be make sure your news must be neutral and if u do it beleive me you will be legend investigative journalist!!!!
በበኦሮሞ ዘመን አገር ተዋርደች መባሉ ነው የሚያናድደው ኦሮሞ እንደዚህ አውሬ ሳይሆን ጥሩ ጭንቅላትና ሰብና ያላቸው ትልቅ ህዝብ ነው ይሄ በነሱ ሰበብ አዋርደው
አብይ ከማደንቅለት ችሎታ -ችሎታ ከተባለ የመኮረጅ ችሎታው ነው ። ሲኮርጅ እኮ እንደ ቴፕ ሬከርደር ሁሉንም ልቅም አድርጎ ነው ። አክሽኑም ፣ ስርዓተ ነጥብም አይቀረውም ። ደግሞ የኮረጀውን መቼና የት ቦታ መጠቀም እንዳለበት ማወቁም ትልቅ ነገር ነው 😊😊
😂😂😂😂
ለነገሩ ንግግሩን ሊኮርጅ ይችላል የመለስን ጭንቅላት እና እዉቀት ግን አይደለም መኮረጅ መመኘት አይችልም።
😂😂😂😂😂አቦ ይመችህ እኔኮ የምወድህ በምክንያት ነው ያየ ሰው ጀግናኮ ነህ ይሄን መሀይም እግር በእግር 😂😂😂😂
Ethio froum አቦ ይመችህ።
ወራዳ ተዋርዶ አዋረደን ፈጣሪ ይንቀልህ
በኢትዮጵያ ላይ የሣቁትና በግፍ የዘመቱባት
ሁሉ ብድራታቸውን ይቀበላሉ ።ሚስተር ኮፒ
ነው ምን ያድርግ ዕውቀት የለም ፣።
ያየሰው ጀግና
EXCELLENT MEDIA!!!
Really you are also investigative journalist too. Amazing triangulation. Good work Ethioforum
ተዋርዶ ያዋረደን መሪ !!
And also from bitweded Eritrea general when first speech abi
ምሁር ለመባል የሰውን ንግግር እንደራሱ አድርጎ ማቅረብ ከበታችነት ስሜት የመጣ ነው ። አሁን ሁሉም ወደ ብርሃን ወጥቶአል አላቅምህ በመንጠራራት አበሳህን አትይ።
እንዳልተማረ ያሳያል የዲግሪ ጋጋታ ብቻ ዋጋየለውም
ኣፍሪቃውያንም በተለይ ኢትዮጵያውያን ኣታላይ እንጂ የመሰራላቸው ኣይወዱም የህልም እንጀራ በኣፍ ብቻ ለሚናገረን እንዴት ብለን ኣንጠይቅም ማንጨብጨብ ብቻ ነው!
እግዚኦ መሀረነ!!!... ኩረጃ 😂😂😂
ጥቅስ እንኳን ሲፃፍ ምንጩ ተብሎ ይጠቀሳል ወይም የፅሁፉ ባለቤት ኩረጃ በደረጃ
ኮፒ ራይት
ፈጣሪ ሆይ😮😮😮😮