Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ኑራዲስ ሰይድ, ከአማራ ሚዲያ ማእከል ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 сер 2019
  • ኑራዲስ ሰይድ, ከአማራ ሚዲያ ማእከል ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ.
    Unauthorised use, distribution or re-upload of this content is strictly prohibited.
    Copy right @2019 Masenqo Tube

КОМЕНТАРІ • 344

  • @ChaCha-wd9qv
    @ChaCha-wd9qv 5 років тому +41

    ኑሬ ምርጥ ሰው ከጎንህ ነን ሁሉ አማራ።

  • @enatalemu7860
    @enatalemu7860 5 років тому +27

    በዚህ ዘፈንህ ድፍን የጎንደር ሰው ብሎም ራያዎች በጣም ወደውታል የኛ ጀግና በርታልን

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 5 років тому

      enat alemu
      tikkl ruri jegina new💪💪💪😙✔❤❤❤👍👍💋💋💋💋✔✔✔

  • @mollabiba7156
    @mollabiba7156 5 років тому +16

    ኑርዲን ሰይድ ጀግናዉ ጀግናዉ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ በረታልን ሁልጊዜም የምትሰራቸዉ ስራዎች ዘላለማዊ ናቸዉ

  • @sarafattans1112
    @sarafattans1112 5 років тому +8

    ኑሬ አንበሳ ነህ መላው አማራ ከጎንህ ነው በርታልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @rehmanrehman9951
    @rehmanrehman9951 5 років тому +74

    ወሎየ ነኝ ለዚያው ወልዲያ

  • @maregneshshambel2744
    @maregneshshambel2744 5 років тому +41

    ሁሉም አማራ ከጎንህ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ አይዞህ ጠንክር ወንድማችን

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 5 років тому

      maregnesh shambel
      100%✔✔✔✔💋💋💪💪💪

    • @gradofantastic6721
      @gradofantastic6721 5 років тому

      maregnesh shambel እማራ ብቻ አይደለም ሁሉ ኢትዮጵያዊ አብረንህ ነን

  • @jamilatube194
    @jamilatube194 5 років тому +10

    የኛ ምረጥ ሺ አመት ኑረልን ምረጥ የአማራ ልጂ እወደሀለሁ

    • @user-gn7lf6op1g
      @user-gn7lf6op1g 4 роки тому

      ኑሬዋእወድሐለሑኑርልንየኛሙሕር

  • @alemayehuraya2064
    @alemayehuraya2064 5 років тому +5

    የራያ አበሣ ኑራድሥ ሠይድ ኮራታችን ምርጥ የአማራይቱ ልጅ ሆበል እያለ በዱር ገደሉ ሢማማል ዋለ

  • @alemtadess3123
    @alemtadess3123 5 років тому +4

    ኑሬ የወሎው ጀግና አሀ አሀ ያለ ግዜ የመሸው ጀበር ይሆናል ግዜ አቦ ምችት ድልት ይበልክ ያገሬ ልጅ !!!!!!

  • @alhamdulillahyaallah6524
    @alhamdulillahyaallah6524 5 років тому +12

    ኑሬ ብሌኔ አይኔ ስወድህ የጀግና ዘር አድናቂህ ነኝ ♥

  • @jamilatube194
    @jamilatube194 5 років тому +6

    ሙዚቃህ ሁሉ ደሰሸ የሚል ወኔ የሚሰጥ ነው በረታልን ከጎንህ ነን ማኛው

  • @user-sp1xz2pk8k
    @user-sp1xz2pk8k 5 років тому +8

    ኑሬ የወሎ አንበሳ በርታልን የአማራው ሽቅርቅር ድምጽ መርዋ 😘😘

  • @manunited8877
    @manunited8877 5 років тому +2

    ይች ያአማራው ምድር ምን አይነት ምድር ነው ሁልገዜም ጀገናና መለሎ አንዳበቀለ ነው በርታ ብዙ እንጠብቃለን ጀርጋማዋ አቦ ይመችህ

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 5 років тому +9

    ኑራአዲስ ሰይድ አይዞህ በጣም ግሩም መልክት ነው
    ከገባቸው ለቀው ውልቅ ይበሉ !!!

    • @tanderson7281
      @tanderson7281 5 років тому

      አወ ከፈለጉ ለቀው ውልቅ ይበል

  • @rehmanrehman9951
    @rehmanrehman9951 5 років тому +18

    ኑርየ የወሎ ልጅ ማኛ

  • @dawitabiy444
    @dawitabiy444 5 років тому +51

    ትንታጉ አማራ የኛ ጀግና ነህ በርታ ግን ሸዋን አትርሱ

    • @melatabiat1166
      @melatabiat1166 5 років тому +2

      ነረድስሰይድ የኛ ጀግና በርታልን

    • @yefekersew8185
      @yefekersew8185 5 років тому +2

      ጅግናው በርታ ግን የሸዎን አማራ ቀላቅልው አድ አርገው ዘመንህ ይባረክ

    • @hawltabey928
      @hawltabey928 5 років тому +3

      ሽዋ ደሜ ናችሁ ጎንደሬ ነኝ የምን መርሳት አማራ እርስቱን አይረሳም

    • @user-gn7lf6op1g
      @user-gn7lf6op1g 4 роки тому

      ኑራድሥዋየኔመልካምአድናቂሕነኝየወንድሜንሥምነውየያዝከው

  • @janetjanet1114
    @janetjanet1114 5 років тому +16

    በርታ ወንድማችን ጀግናነህ

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 4 роки тому +1

    ወንድማችን ኑር አድስ ዘፈኑን እንኳን ቀጥልበት አልልም ይቅርታ ለሀገራችን ሰላም ፡ላንተም ከዘፈን የተሻለ መልካም እድል እመኝላሀለሁ ኢንሻአላህ ያረብ ያረብ ።

  • @user-oi7im6sm4m
    @user-oi7im6sm4m 5 років тому +8

    ኑሬ ጃሪ ጋማ ኑርን ከጎን ነን አማራ ነኝ የራያ ቆቦው

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 3 роки тому +1

    በርቱልን ኑሬ ሁሉም አማራ ከጎናችሁ ነን 💪💚💛❤️💪🥰

  • @werku2201
    @werku2201 5 років тому +13

    ኑርዬ እንወድሀለን በርታ በርታ ከጎንህ ነን

  • @salamalsalam7103
    @salamalsalam7103 5 років тому +10

    አማራ ከፍ ከፍ ይበል እንደ አማራ የተበደለ የለም አሁን ድሮ ቢሆን ይችን አልክ ብለው እስር ቤት ይለቁህ ነበር የዛሬን አይድርገውና እረ አብይ እድሜ ይስጥህ ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነሽ ክፋሽን ያርቅ

  • @mohamedbobo2107
    @mohamedbobo2107 5 років тому +4

    ኑር ነኛ አንደኛ አይዞህ ከጎንህ ነን ደግሞ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችነ።

  • @user-dz5nh1py5d
    @user-dz5nh1py5d 5 років тому +6

    ኑሬ ጃሪጋማ አቤት ሥወድህኮ አይጣል ነው ጀግናየ እድሜ ይስጥልኝ

  • @hagereethiopia8607
    @hagereethiopia8607 5 років тому +9

    አይዞህ ወንድማችን በርታ ዋርካች ነህ !

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 5 років тому +5

    Nuradin seide, you are the best artist we are so proud of you!! Bravo

  • @banchoemebat4097
    @banchoemebat4097 5 років тому

    ምርጥ የአማራ ልጅ አድናቄህ ነኝ ሙዜቃህ ሁሉ ተውዳጅ ናቸው አተን ለማይጠላህ ሁሉ እተን በክፎ የሚያይ ገደለ ይግባ በርታ ውድማችን

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o 5 років тому +2

    ሞገስ ምርጥ ገጣሚ ነህ ግጥም ውስጤ ስለሆነ ሙዚቃ ክሊፕ ሳይ ቀድሜ የገጣሚውን ስም ነው የማየው በዚህም የዳምጤ መኮነንም አድናቂ ነኝ ድምፃዊየውቹን ብቻ ሳይሆን ከጀርባ ሆነው የሚያሳምሩትን ሁሉ ማድነቅ ልምድ እናድርግ

    • @tekestt9185
      @tekestt9185 5 років тому

      😍😍😍😚😘😘

  • @user-ci9xu5ed6x
    @user-ci9xu5ed6x 5 років тому +2

    ምርጤ ስወዲክ ኑሬ ወሎየ መሆን እዴት ዴስ ይላል አለባበስክኳ የሚያረካ ወሎ ነኝ ያዉም ሀራ አዲናቂክ ነኝ ኑሬ

  • @user-ef7go1wn4f
    @user-ef7go1wn4f 5 років тому +72

    ኧረ ራያ ነንን ያለቹህ እስቲ
    እንያቹህ

    • @tigistgone5036
      @tigistgone5036 5 років тому

      እንድሪስ አብዱ ገርፍ ባቲ ጎንደሬ ነኝ ግን እወዳችኋለሁ ከልቤ ራያወች

  • @user-ds8cm9xg3l
    @user-ds8cm9xg3l 5 років тому +5

    ዋው አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @user-pj6ht8vg7o
    @user-pj6ht8vg7o 5 років тому +13

    አማራ ነኝ እሰካሁን አላቅህም አንድ አድነቂህ ከአሜሬካ ነው ሰለ አንተ አድነቄት አውርቶ የላከልኝ ሙዚቃ ብዙ አልሰማም ነበር ዛሬ ሙሎየን ሰደምጥ ዋልኩ አቦ ይመችህ

  • @yeayabe9784
    @yeayabe9784 5 років тому +1

    ሁሉም አማራ ከጎንህ ነው 💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @aliyanaliyan1379
    @aliyanaliyan1379 3 роки тому

    ምርጥ የአማራ ልጅ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @alshammri8429
    @alshammri8429 5 років тому +9

    ጀግናነህየምር ያቅበጥብጠሀልእኮስተዋራ፡አማራበመሆንብቻእኮራለሁ

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 5 років тому +5

    አማራ ዬታላችሁ ይህን ጀግና ምነው ኮሜንት ዬለም ወሬ አለባችሁ ይሄኔ አንድ ዬሌላ ሙዚቃ ቢሆን ትለፈልፍ ነበር ዬኔ ጀግና እመብርሀንን ትጠብቅክ አማራን እዬለቀሙ እዬበሉን ነው ተጠንቀቅ

  • @user-kp9yi2hp3y
    @user-kp9yi2hp3y 5 років тому +5

    ኑሬ ኑርልን መኩራችን ሞገስም በርታል እወዳችሁ አለሁ ያገሬ ልጆች

  • @yemaykerguzoale7319
    @yemaykerguzoale7319 5 років тому +2

    ኑራዲስየ የእኛ አበሳ በርታልን ደማችን እራያወች ጥያቂያችን ተመልሶ ላተም የክብር ሺልማት ለመሸለም ያብቃህ ያብቃን አሜን(3)የእስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወዲሞቸ እኳን አደረሳችሁ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 роки тому

    ራያ ወለላዋ ሸጋዋ መገን ወሎ ገራገሩ ኑሬዋ ስወድክ የአገሬ ልጅ የኮረም ዋፍላ ልጅ ነን ምንም ብዝታ የሌለብን አማራዎች ነን ።

  • @user-og2nv8oz9j
    @user-og2nv8oz9j 5 років тому +6

    ኑራዲስ የአማራው ትንታግ አድናቂህ ነኝ የኛ ጀግና በርታልን ሁሉም አማራ ከጎንህ ነን

  • @habibdahab552
    @habibdahab552 5 років тому +15

    ኑሬ የወሎ እንበሳ!!!! አሜሪካ ግቢ ማዘር ቤት ቁጭ ብለን እምትዘፋንልኝ ናፈቀኝ!!!!

  • @user-uj5rm6ke3x
    @user-uj5rm6ke3x 5 років тому +6

    ወንድም ኑር አድሥዬ ኑርልን ደሜ

  • @fgfg8405
    @fgfg8405 5 років тому +13

    ኑር አድስየ የኔ ማኛ ምችት ይበልህ

  • @user-en8tm4ro1n
    @user-en8tm4ro1n 5 років тому +3

    አይዞን ገጣሚዉ መጎስ ካሳ and ኑራዲስ ሰኢት or ጃሪ ጋማ በርቱ ወድሞቸ ከጎናችሁ ነን ከ ራያ ቆቦ!

  • @user-dz6cj5xn5x
    @user-dz6cj5xn5x 4 роки тому

    እራያ ወሎነው አይዞህ ማንም አይነጥለም ከጎንህ ነን የኮ ቻ ልጂነኝ ኑራድሥ አለንህ ከጎንህ!!

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq 5 років тому +10

    ደሞቸ እደዉ ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከነዚህ የቀን ጅቦ

  • @saraethiopia2130
    @saraethiopia2130 5 років тому +9

    ኑረድን የሰዉ ማኛ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 5 років тому

    ኑሬ ማኛ ስላምህ ይብዛ በርታ. ቀጥልበት ያገር ልጅ

  • @user-mh2ft1zs8u
    @user-mh2ft1zs8u 4 роки тому +1

    በጣም ነዉ የምንወድህ. እኛ ወሎየወች. ግን እዳልከዉ. ሁሉሞ አማራ. ይወድሀል

  • @samira3814
    @samira3814 5 років тому +8

    አላህ ሀገራችንንሰላምያርግልኝ

  • @alemzyalewraju2689
    @alemzyalewraju2689 5 років тому +1

    የኔ ጀግና አድናቂህ ነኝ አልሚቲ ከወልደያ ገና ብዙ እጠብቅ አለን በተርፍ ውድድ ነው ይማርግህ በስራህ።

  • @user-in6hi6ue5t
    @user-in6hi6ue5t 5 років тому +14

    ኑሬ የኔ አበሳ

  • @ameera7136
    @ameera7136 5 років тому +7

    ኑሬ አድናቂህ ነኝ የሀገሬ ልጂ

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 5 років тому +5

    Bertu enbrta ulachnm yeamahara lejoch 💪🏾👍🏾❤️

  • @user-gl2df9mj5o
    @user-gl2df9mj5o 5 років тому +4

    ኑርየ ሲከፍኝ ያተሙዚቃነው እሚፅናናኝ ስወዲህ

  • @user-kh4nk6xr9n
    @user-kh4nk6xr9n 5 років тому +8

    ኑሬ ምርጥ ልጂ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 5 років тому +2

    ኑርየ የኔጀግና ፈጣሪ ይጠብቅልኝ አብሽር በርታልኝኝ

  • @HasanHasan-ro3ee
    @HasanHasan-ro3ee 5 років тому +8

    በርታ ዉዴ

  • @deros7421
    @deros7421 5 років тому

    እንኩአን የሡን ዘፈን የማንም ይሠማል የኔ አንደኛ በርታልኝ ሥወድክ እኮ

  • @ZuZu-wy5xv
    @ZuZu-wy5xv 5 років тому +7

    ኑሬ አልበምህን በጉጉጉት እጠብቃል በርታ ጀግናየ

  • @user-gc8sh2lt4z
    @user-gc8sh2lt4z 5 років тому +1

    የኔ ልዩ ኑሬ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ጥግድረስ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gobeitaye5715
    @gobeitaye5715 5 років тому

    ኑሬ በርታ ካተጎን ነን ጀግናን ፈጣሪም ይወደዋል ያራ አይፈራም ሢፈሩም አላየ

  • @abhafiz5380
    @abhafiz5380 4 роки тому

    ኑራድስ አይዞህ ሁለየም ተጒንህነን በአማራነትህ ብቻ ወድ ነትህ በቂነው ጀግናው

  • @user-rm6qh6lt8l
    @user-rm6qh6lt8l 5 років тому

    በርቱ አማራወች
    ወሎ
    ሸዋ
    ጎጃም
    ጎንደር
    በርቱ

  • @dediarisanadi1524
    @dediarisanadi1524 5 років тому +12

    ኑሬ፡ጃሪጋማ፡የእያ፡እቁ፡ፈጣሪ፡ይጠብቅክ

  • @rayatube3770
    @rayatube3770 5 років тому +6

    በርታ ጀግናው

  • @gm-gm19
    @gm-gm19 5 років тому +3

    I have great respect for Nuraddis Said . We love you so much .we are Amhara .Free and One Amhara

  • @ashuethiopia9182
    @ashuethiopia9182 5 років тому +6

    Nure magna ilove you

  • @hiwothiwot7387
    @hiwothiwot7387 5 років тому +3

    ኑሬ ስወድህ የኔ ጀግና

  • @user-md4hj4lz9r
    @user-md4hj4lz9r 5 років тому +8

    ኑርየ

  • @meyimunahassen6600
    @meyimunahassen6600 5 років тому

    ይመችህ ወንድም ምርጥ አማራ

  • @alml6919
    @alml6919 4 роки тому +1

    ኑሬ አይዞህ የኛጀግና

  • @mahletbera8991
    @mahletbera8991 5 років тому

    ውይ ኑሬ ድምጽኮ ጥግ ድረስ ነው የኔ ጀግና በርታልኝ ያገሬ ልጅ

  • @user-gl2df9mj5o
    @user-gl2df9mj5o 5 років тому +6

    እራያ በጣም እወዳችሆለሁ
    😘😘😘

  • @nejahteshom6907
    @nejahteshom6907 5 років тому

    ስወድህ ኮ የኔ ጀግና ድምፅህ ሲያምር በርታልን

  • @user-lu7tl7vk8h
    @user-lu7tl7vk8h 5 років тому +3

    ምርጥ የአማራ ልጅ ነህ ኑርየ ልካቸውን ንገራቸው ለአጋሜወች

  • @samiraumar6624
    @samiraumar6624 5 років тому +4

    የኔ ማር ኑራድሥ

  • @user-kz1hu1xn3u
    @user-kz1hu1xn3u 29 днів тому

    አላህይጠብቅህየኔጀግና

  • @user-me6gj2ef3y
    @user-me6gj2ef3y 3 роки тому

    ኑሬ የአማራዉ ልጅ ጀግና የጀግና ዘር

  • @mahamrapl5879
    @mahamrapl5879 5 років тому +4

    nuri adis yamara einku jegina nuriln berta jegna neh jegina yamara lij💪💪💋💋✔

  • @missuae2581
    @missuae2581 5 років тому

    Wawwwww betame dese yelale hulum yamara ljioch kate ganen egzihabahar yewtatenteken zeme yebareke ekou yamara lji👍👍👍👍💚💛❤😍😍😍

  • @maregneshshambel2744
    @maregneshshambel2744 5 років тому +4

    Realy u r great man!!!

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 5 років тому +1

    Nader Good blasé you aimer going !!!!!!!!

  • @loveethiopia2921
    @loveethiopia2921 5 років тому +1

    የኒ. ማር. ነገር. ስወድህ. እግዚያብሄር. እድሜና. ጤና. ይስጥልኝ.

  • @miminegn2278
    @miminegn2278 5 років тому +9

    ኑሬወሥጤያገርልጅ የኔጀግና ውስጤነክ የራዮገበጥ

  • @wasihunayalew5762
    @wasihunayalew5762 5 років тому +1

    በርታልን ወድማችን

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z 5 років тому +1

    የኔ ውድ ኑራዲስዬ ውድድድድድ የኔ ጀግና 😍😍😍😍😘😘😘😘🌷🌷🌷🌷

  • @hawamuhamed8550
    @hawamuhamed8550 5 років тому +2

    ኑርዋ በርታ የኛ ጀግና

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 5 років тому +1

    Wow bro Nury

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 5 років тому +1

    U are amazing Betam arif zefen new!!!!!! Alebabesehn.Yameral . Enqun yega. Honke!!!!

  • @user-rp6of3bf9h
    @user-rp6of3bf9h 3 роки тому

    በርታ የወሎ ጀግና ስወድህ

  • @user-bz2lr7um9q
    @user-bz2lr7um9q 5 років тому +1

    Nuriye yewollow kebrara rayarayuma bertalin enwedhalen 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @sinnaababya7838
    @sinnaababya7838 5 років тому

    ወሎ የሰዉ ዘር የጀግኖች ምድር ኩሩ አማራ ኢትዮጵያውያኖች ለዘላለም ኑሩልን እንወዳችኋለን ሸዌዎች አለን ከጎናችሁ እንዲያዉም ከፊታችሁ

  • @user-mq1km3jp3x
    @user-mq1km3jp3x 8 місяців тому

    ምርጥ ሠው ይመችህ ኑሬ

  • @user-rm6qh6lt8l
    @user-rm6qh6lt8l 5 років тому

    አማራወች ሁሉ ከጎንህ ነን ቤተ አማራወች ንቁ ተደራጁ በርቱ እኛም ከጎናችሁ ነን በርቱ

  • @user-fx9ng3tz5z
    @user-fx9ng3tz5z 9 місяців тому

    ዬወሎው ጄግና ኑርዬ አሳው ኑርልንአቦ

  • @sahapapdo7432
    @sahapapdo7432 5 років тому

    አይዞህ በርታ ጎበዝ ነህ ከጎንህ ነን

  • @shaikawakra5752
    @shaikawakra5752 3 роки тому +1

    ዋውውውውው

  • @alamnash3689
    @alamnash3689 5 років тому +8

    ኑሬ የኔ ምርጥ ጀግና ነህ በርታ

  • @user-sh9lb8sh8z
    @user-sh9lb8sh8z 5 років тому +1

    ሀቢቢቀጥልበት።