Ethiopia - ሰበር እስክንድር ተያዘ | አሳዘኙ ታሪክ ሲገለጥ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 364

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Рік тому +23

    እግዚአብሔር ከጎኑ ይሁን🙏🙏

  • @anguachmelese3283
    @anguachmelese3283 Рік тому +19

    እስክንድ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ።

  • @dghvuk6027
    @dghvuk6027 Рік тому +4

    የኔ ጀግና ምንም አላጠፍም ትለያለህ ጀግናዬ

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Рік тому +1

    አስክንዲረ ስወዲህ 💚💛❤️💘💘💘💘💘

  • @kidustadesse3538
    @kidustadesse3538 Рік тому +13

    Esekindre wonderful man

  • @mustefa_royal313
    @mustefa_royal313 Рік тому +53

    እሄ ነዉ አማራ አሳልፎ ይሰጥሀል እስኪ ጃል ማሮን የያዘ የኦሮሞ ክልል ልዩሀይል አለ አሁን ለይ ጥፋትስ እየፈፀመ ያለዉ ጃልማሮ ወይስ እስክንድር ያልበላዉን አካኪ ክልል አማራ ክልል

    • @teodorosmekurray
      @teodorosmekurray Рік тому +3

      ትክክል

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Рік тому

      ክክክክክ ኧረ ወዲያው ነው የሚደፏቸው።

    • @አቢሲኒያ-ኈ3ከ
      @አቢሲኒያ-ኈ3ከ Рік тому

      ጃልማሮ ታጣቂ ነው ትኬሻ ይለካካል ከታጠቅሽ እስኬው ዝምብሎ ከፋኖዎችጋ ግዜውን ገደለ

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos Рік тому

      በትክክል በጣም ያሳፍራል

    • @mekke6544
      @mekke6544 Рік тому

      ከቡሬ እየተነሳ ወለጋ ላይ ከጃልማሮ ጋር ሲጨፈጭፍ የነበረው ፋኖ በእስክንድር የሚመራው ነበር።

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 Рік тому +10

    አማራን አማራን በላው የአማራን ህዝብ አሳልፎ ያስበላው እራሱ አማራ

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Рік тому +11

    አቶ እስክንድር የእግዚአብሔር ሰው ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንዲህ ያለ ዓለምን የናቀና ለደሐ የሚቆም የዋህ እውነተኛ ሰው ሐቀኛ በእግዚአብሔር እጅ ያለ ሰው ነው ላገሬ የሚያስፈልጋት አምላኬ አንተው ተከተለው

    • @mekke6544
      @mekke6544 Рік тому

      ጅሎ፣ጅል፣ጅላጅል፣ጅላፎ!!!😂😂

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Рік тому +36

    Eskinder is a genuine politician. May God help him!

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 Рік тому +21

    እስክንድር ነገ እንዲህ ተበሰቁሎ ማየት ያሳዝናል የአማራ ልዩሀል ግን ትገርማላቹ እስር ለእስክንድር ምኑም አደል ይፈታል

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ Рік тому +4

      በጣም አፈርኩባቸው ወላሂ 😭😭😭😭#

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos Рік тому

      በጣም ይገርማል በልዩ ሀይላችን እተማመን ነበር አሁን ግን አፈርኩባቹ

    • @kafiyalewassefa3045
      @kafiyalewassefa3045 Рік тому

      እውነት ገብርኤልን በጣም ነው የምታሳዝኑት የአማራ ልዩ ሀይል

  • @ሜና
    @ሜና Рік тому +3

    በጣም ያሳዝናል

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 Рік тому +24

    አብይ ጦርነት ያወጀብ ታላቁ ብዕረኛ እስክንድር እንዲህ መከራህን ያየህባትን ሀገር ትንሳኤዋን ያሳይ ሌላ ምን እላለሁ😢😢😢

  • @abel4763
    @abel4763 Рік тому +8

    እስኬዉ ጀግና ምርጥ ሠዉ

  • @540963
    @540963 Рік тому +18

    የትም ቢሆን ምን አላደረገም

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Рік тому

    ላመንክበት አላማ ባለህ ድንቅ መሰጠት ሁሌም አከብርሀለው!
    ፈጣሪ አብሮህ ይሁን!

  • @banibani1076
    @banibani1076 Рік тому +4

    Great Alexander

  • @makiandy8127
    @makiandy8127 Рік тому

    Long live! The great Eskinder!!!

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Рік тому +12

    🛎🔔🔊🔔🛎🔔🔊🛎🔔🔔🔔🛎🔔🛎🛎🔔🔊🔔🔊እንዴ ትግሉ በቃኝ ብሎ ማረፍ አይችልም? ቢመንንስ? ከገዳም ሊያወጡት ነው??ይገርማል ሢያጠፋ ካልተገኘ መታሠር የለበትም።

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos Рік тому +1

      የኔም ጥያቄ ነው በዚ መንግስት ገና ብዙ እናያለን

    • @mekke6544
      @mekke6544 Рік тому +1

      ሽፍታ ፣አመጸኛ፣በሰላማዊ መንገድ የማይታገል እብድ ይታሰራል።ወደ አማኑኤል ሆስፒታል ኢንዲታከም ይወሰዳል።

    • @Hiboux_yt
      @Hiboux_yt Рік тому

      🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊እናንተ ጥላቶቹ ልታሳብዱት ሞክራችሁ ይሆናል እንጂ እሱ የኢትዮጵያ ማንዴላ ነው።ለእውነት ዲሞክራሲ የሚታገል ፣ለሰው ልጅ እኩልነት የሚታገል፣ የነፃነት ታጋይ ፣የቁርጥ ቀን ልጅ እስኬው ወደዳችሁም ጠላችሁም የኢትዮጵያን ተንሳዬ ከሚያበሥሩን አንዱ እሱ ነው።

  • @pawlosslovable3597
    @pawlosslovable3597 Рік тому

    freedom to Enskender and Addis abeba Region

  • @muluabate5899
    @muluabate5899 Рік тому +1

    እስክንድር ጀግና ታጋይ ነው ። ምን ባደረገ ለምን ይታሰራል። እሱ ይችላል ሰሚ የለም ብቸኛ የህዝብ ልጅ ነው!!!

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Рік тому +7

    ሰውዬው የአዲሳባን ነገር ትንቢት በሚመስል ጉዳይ ነግሮን ነበር ግን እኔን ጨምሮ ቦታ አልሰጠነውም ያሳዝናል።

    • @mohammedhussein3293
      @mohammedhussein3293 Рік тому

      You were not wrong. Don’t change your mind. Eskindir has no charisma to be a politician and to be a leader. He has no vision. 😅

  • @eyuelalemayehu365
    @eyuelalemayehu365 Рік тому

    ይቅር በለን እስኬው

  • @haregetegegne6195
    @haregetegegne6195 Рік тому

    long live jegnaw eskinder fetari kante ga yehon

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 Рік тому +1

    ላለመቀበልና አመስማማት መብቱ ቢሆንም አገርንና ሕዝብን ማወክና ማደናገር የለበትም።የግሉ መብትም አይደለም ። ጥሩ ነገሮችን በመሥራት ቢመተባበር መልካም ነው ።ቀሰተቀር ማረሚያ ቤት በታዉ ነዉ ።

    • @philisolo7948
      @philisolo7948 Рік тому

      You should focus on thos wild animal oromuma who slaughters people like animal and displacing ethiopians and pushing the country to disintegration including evil dictator incompetent PM abiy ahmed Eskinder is a man of integrity who sacrifice his comfortable life and family for justice and equal rights for his fellow citizens, dumb aderbaye or oromo extremist like you blame the our hero Eskinder ,my advice to you is about the help up !!

  • @ረዳቴንአገኘሁት
    @ረዳቴንአገኘሁት Рік тому +2

    እግዚያብሔር አለ

  • @BH-id8px
    @BH-id8px Рік тому

    ሰላማዊውን በማሳደድ በማሰር በመግደል የሚመጣ ለውጥ የለም መሸነፋቸውን ያሳያል ፍትህ ለእስክድር ለኢትዮጵያ ጀግና እስክንድር ነጋ

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Рік тому

    መኖርየማይቻልበትአገርእየሆነነውያለው

  • @SarahSarah-yn8du
    @SarahSarah-yn8du Рік тому

    ጀግናው እስክድር እ/ር ይጠብቅክ ፍትህ ፍትህ

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Рік тому

    ይህ ጀግና ለአዲስ አበባ ብዙ ለፍቶልን ነበር እኛ ግንበሰአቱ ብዙ ትኩረት አልሰጠነውም ዛሬ ተረኞቹ ኬኛ ኬኛ አያበዙም ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስኬው

  • @yonasmebrat4661
    @yonasmebrat4661 Рік тому +3

    እሱ የዘመኑ ምርጥ ጀግና ነዉ ላመነበት እስከዚህ ድረስ የታመነ ምርጥ ጀግና ነዉ።

  • @abbym115
    @abbym115 Рік тому

    እስክንድር ጀግና ማንንም የማይፈራ ሰው ነው the iron man

  • @berkneshgebrmeskil5915
    @berkneshgebrmeskil5915 Рік тому

    አይ እስኬው እኔማ ገደሉህ ብዬ ነበር መኖርህ ይበቃል አይዞኝ የኢትዮጵያ አምላክ ይረዳሀል

  • @tiwresaweke4299
    @tiwresaweke4299 Рік тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለስክድር ጌታ ይጠብቅህ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Рік тому +1

    He has the right ✅️ to go anywhere ❗️
    Unless the present Prime Minister gets away from his power nothing good will come in Ethiopia ❗️

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Рік тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለኢትዮጵያ ሰላምን አምጣ እኔስ አዘንኩኝ ተጎሳቁሎ ሳየው ።መልካም ሰው እኮ ነው።

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Рік тому +15

    ግን አማራ ብቻ ነውዴ እየተለቀመ እሚያዘው የሚገርሙ ሰዎች

    • @tensay610
      @tensay610 Рік тому +2

      እስክንድር ታላቅ ሰው💪💪💪💪

    • @Momunovajan
      @Momunovajan Рік тому

      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ እሱ ነዎ ፈሳም

    • @tensay610
      @tensay610 Рік тому

      @@Momunovajan ጥናዣም

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Рік тому

      መሸጥ የለመደ እናቱን ያስማማል! በብዙ ሆድ አደሮች የተሞላ ክልል ነውና አያስገርምም።

  • @kukurosa9332
    @kukurosa9332 Рік тому

    So sad

  • @kafiyalewassefa3045
    @kafiyalewassefa3045 Рік тому

    በጣም የሚገርመኝ እኛ አማራዎች ስንባል ግን ችግራችን ምንድነው ??? ለአማራ የሚታገለውን ሁሉ ማሰር ምን የሚሉት ግትርነት ነው የአማራ ልዩ ሀይል ታሳዝናላቹህ

  • @samsonbeshah5648
    @samsonbeshah5648 Рік тому +8

    ድመት ግልገሏን ትበላለች

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Рік тому +4

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ባለህበት ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ 🤲🤲 ብትሞትም ስምህ ከመቃብር በላይ ነዉ ። ነገረ ግን የአማራ የክልል ባለስልጣኖች ጥንቃቄ ብታደርጉ ጥሩ ነው 🙄🙄 እናተም ከመሞት አታመጡም ለዛዉም የዉሻ ሞት 😳አፈር ብሉ

  • @najat7211
    @najat7211 Рік тому +6

    ጌታ ሆይ ይህን ጨቆኝ መንግስት አሳልን ነንግቶ ችግር በቃን አረ ሰላም ናፍቀኝ

  • @kalababrar6037
    @kalababrar6037 Рік тому +1

    Yasaznallll

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 Рік тому

    FITI Eskinder nega
    Down Down Adepa
    Down Down Berhanu Nega

  • @makiandy8127
    @makiandy8127 Рік тому

    የዘመናችን አፄ ቴዎድሮስ እስክንድር ነጋ!!!

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 Рік тому

    ሽመልሥ ጃል መሮን ቢያገኜው ምን የሚያደርገው ይመስላችኋል ?

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Рік тому

    አስታወሰኝ መከራህ እየሱስ በጵላጦስ ፊት በተለይ በሁን ሰአት ባገራችን የማሆነው ግፍ አለማስመስል ዋጋ ያስከፍል

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 Рік тому

    እውነት ከሆነ ልፍስፍስነቱ ይበልጥ ግልጽ ሆነ ማለት ነው ሲጀምር የአማራ ህዝብ መፋረድ አለበት

  • @teodorosmekurray
    @teodorosmekurray Рік тому +2

    አማራ አይረባም ትግሬና።ኦሮሞ የራሳቸውን ስው አይገሉም አማራ ግን የራሱን ስው ይገላል አያስገድላል

  • @thevarietyshow-5158
    @thevarietyshow-5158 Рік тому +2

    Government trying to divert attention from Adewa. Ignore ignore ignore ignore

  • @yarab4997
    @yarab4997 Рік тому

    😭😭😭😭😭😭አስክንድር አራጂ ቄሮ የሚኖርባት ሀገር አማራ የሚሳደድባት ሀገር

  • @melkamum
    @melkamum Рік тому

    ምን አጥፍቶ ነው በቁጥጥር ስር የዋለው? መኖር አይችልም ነው? ተፈላጊ ሳይሆን ተያዘ ምን ይሉታል?

  • @yared8686
    @yared8686 Рік тому +7

    Government wants to divert attention due to Adwa celebration

    • @mekke6544
      @mekke6544 Рік тому

      Divert to what?Adwa Victory is the victory of Ethiopian over Italian invasion .It was not the victory of one tribe or Eskinder tribe .

    • @yared8686
      @yared8686 Рік тому

      @@mekke6544 government doesn't want to celebrate Adwa as a result theNation is upset so government has to divert the news; I am not comparing an individual over Adwa.

  • @mesfingirma3278
    @mesfingirma3278 Рік тому +5

    LONG LIVE ESKENDER NEGA AND HIS MOVEMENT! AMHARA BE WOKE!

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Рік тому

    Min???????

  • @eriksire5714
    @eriksire5714 Рік тому +1

    እስክኝድር ትንሽ ማስተዋል የጎደለው ሥራ እየሠራ ይመስለኛል ጀብደኛ ሙሆን በጦር ሜዳ ወኔን ለማነሣሣት ሊያገለግል ይችል ይሆናል በፖለቲካው አለም ግን ዘላቂነት ያለው ውጤት ሊያስገኝ የሚችል ጌም መጫወት የቻለበት አልመሰለኝም አጉር ወዳድ ለመሆኑ ጥያቄ የለኝም ነገር ግን ፊት ለፊት በሁሉ ነገር መጋፈጥና ለእሥር መዳረግ ጀብደኛ ከመሆን የዘለለ ፋይዳ የለውም ሩጋ ብሎ ያስብቡት

  • @ፍሬህይወትሙሉጌታከሸዋ

    ወይኔ እስክንድር 😢😢

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 Рік тому +1

    የዲሞክራሲው ባህታዊ የዘመኔ ጀግና ፅናትህይገርማል!!! ነፃ ትግል ያልተፈቀደል 😢😢ቢችሉ እንደ ክርስቶስ ይሰቅሉሀል እግዚኦ እቺ ልጆቿን ለምትበላ ሀገር😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @wadinada1237
    @wadinada1237 Рік тому

    fethe leskdr nga

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 Рік тому +2

    የአማራ ልዩሀይል ለካ ሸኔ ናቸው ያሳዝናል።

    • @nahimanahu6859
      @nahimanahu6859 Рік тому

      era ye oromo shane marewen haslefo ayeshaxim

  • @abtamuayasu4184
    @abtamuayasu4184 Рік тому +2

    ከሆነ የአማራ ክልል አመራር ያሳፍራን ተላላኪ ናቸው አሺከር የሚባለው እውነት ነው እናረጋግጣለን

  • @zewduregassa3100
    @zewduregassa3100 Рік тому

    ይኸ ሰው አምታችና ዕኩይ ምግባር ያለው ነው።

  • @saadaalieshatu3962
    @saadaalieshatu3962 Рік тому +1

    አላህ ነጃይበለው ያረብ ያረብ ለሀገር የቆመሁሉ አላህ ይቁምለት ሀገር ሊያፈርስ ያቀደውም አላህ ያጥፍቼው ያረብ ሰላምውይሰው አለቀ የወበር ሽርኩቻ እረ አማራ ተውንቃ እስቲ ጃልሞሮን እዩት እስቲ ተማሩ ከነዝህ ተግብፅ ተላላኪ ቆሮሞች እረ በፈጣራችሁ አድሁኑ ጀግናችሁን አሳልፍችሁ አትስጡ እባካችሁ

  • @dagmnegus8865
    @dagmnegus8865 Рік тому

    Eskiwe teftual b Bahirdar wetatoch Tegel

  • @tsmhwglove80
    @tsmhwglove80 Рік тому

    እንደ በአዴን አሳፋሪ ድርጅት የለም

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu2728 Рік тому

    So what he has right to be any where .Non of their business, they have to release him immediately

  • @mussiesolomon4677
    @mussiesolomon4677 Рік тому +1

    Yasazinal , gena legena Eskindir bemin endetasere saytawek lesu tibkina mekom tikikil adelem. Mikniatun semto medegef wey mekawem yishalal.

  • @alamal2812
    @alamal2812 Рік тому

    ነታሰሩትን ፋቱ እያልን ጭራሺ እስከደርን ምን ይሉታል አሁንስ በዛ ፋትህ ለታሰሩት እየታሰሩትም ላሉ እየተገፋ ላለዉ ለአማራ ህዝብ እግዚአብሔር አለ 😭😭😭

  • @nebilmesu3583
    @nebilmesu3583 Рік тому +2

    ከምን አይነት የነቀዘ ዘር ተፈጠርኩ ጌታሆይ!!!?

  • @abel937
    @abel937 Рік тому +9

    Prophet Eskinder - you told us about everything what is going to happen on our foolish days...but we were fooled and didn't listen !!! it seems like military struggle is the only option for you unless a strong opposition party starts to grow !!!
    LONG LIVE our HERO !!!

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Рік тому +1

    እኔ ግን አስክንድርን አሣልፈው የሰጡት የአማራ ተወላጅ ልዩ ሀይሎች ሣይሆኑ አማርኛ ተናጋሪ ምስለእኔዎች ናቸው።

  • @zewdikidane9238
    @zewdikidane9238 Рік тому +1

    😥😥

  • @berhanud4300
    @berhanud4300 Рік тому +1

    እስክንድር ለምን ተፈላጊ ሆነ? ለምንስ ተጠርጣሪ ሆነ? ምን ወንጀል ሰርቷል? ለደህንነቱ በማሰብ ከሆነ ችግር የለውም

  • @sufiihassen4730
    @sufiihassen4730 Рік тому +1

    Ye amara liyu hail kaserew what shall we do ??

    • @mekke6544
      @mekke6544 Рік тому

      በሰላም መታገል፣በምርጫ አሸንፎ ሰልጣን ይዞ በሰላም አገር መምራት ነወ።

  • @derejedereje1838
    @derejedereje1838 Рік тому

    እስክንድር ያፈለገው ቦታ ቢቀመጥ መብቱነው

  • @teshaledegefa1085
    @teshaledegefa1085 Рік тому

    Good Job 👍 👍

  • @getnetmolla1096
    @getnetmolla1096 Рік тому

    እነደ ወንጀለኛ ተያዘ ምንማለት ነው ፈታ .....ለወሬ

  • @blessamen6633
    @blessamen6633 Рік тому +2

    ይህ ዜና አይሆንም የዜና ዜና የሚሆነው ኢትዮጵያ ተፈጥፍጣ ስትወድቅ በልባችን የዘራነው ማጨድ ስንጀምር ነው።እብድ መሪዎች ባሉበት ምን ቢፈጠር አይገምም

  • @tadessehailemariam6755
    @tadessehailemariam6755 Рік тому +7

    አማራ ክልል ዛሬም ለኦ ብልፅግና ይሠራል ?

  • @እራዉዳወሎዬዋ
    @እራዉዳወሎዬዋ Рік тому +5

    የእስክንድር በዚህ ደረጃ ተጎሳቅሎ ተንገላቶ ማየት እንደ አማራ ወድቀት ነው በአዴን ሆይ አሳልፈህ ለኦሮሙማ ከሰጠሀው እራስህ ላይ እባብ እየጠመጠምክ ነው

  • @weloosman4142
    @weloosman4142 Рік тому +1

    በጠና መታመሙን ማንም አያውቁም

  • @neftegnaamhara4468
    @neftegnaamhara4468 Рік тому +2

    Once ብአዴን forever ብአዴን😡

  • @geez2115
    @geez2115 Рік тому +1

    Eskawe gegna new tegle malet yeha new.

  • @cipara1
    @cipara1 Рік тому

    ለምን ይይዛል መን አደረገ ?

  • @zion6514
    @zion6514 Рік тому

    እስክንድር ልክ ብር ሲያጣ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ችግር ይፈጥራል

  • @meronwoldemariam7921
    @meronwoldemariam7921 Рік тому

    አንጋፋው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች እስክንድር እብዱ

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 Рік тому

    ወለጋ ሰው አሳርዶ አንገት ያስቆርጥ የነበረው እሱ ነው

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 Рік тому +2

    ዛሬ ቅዳሜ በጥዋቱ ጆሮየ ጭው ያደረገው ዜና ቢኖር የእሥክድር በድብቅ መታሰሩ የአማራ ክልል ባለሥልጣናት የታሪክ አተላወች የአማራህዝብ አላምጦ ተፍቶ አቸዋል ቱቱ

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 Рік тому

      በጣም ብአዴን መቼም ከአሽከርነት አይወጣም

    • @aaysy6092
      @aaysy6092 Рік тому

      @@sofiayeslamane6768 አሽከርነት ቀላል ነው ሰርቶ የከፈላል እነሱ አምላኪ ሆነው ቀሩ ቱይድፈቸውና

  • @bekelemulugeta6817
    @bekelemulugeta6817 Рік тому +2

    ብአዴን የሚባል አማራን እወክላለሁ የሚል ከ40 አመታት በፊት በወያኔ የፖለቲካ ተግዳሮት ተጨፍልቆና ተጠፍጥፎ የተሰራ ዛሬም ድረስ ይኸው ማንነቱን ያለወጠ የፖለቲካ ድርጅት ነኝ ባይ ስለኢትዮጵያ ግንባሩን ከመስጠት ወደ ኋላ የማይለውን እስክንድር ነጋን በጎጃም አሰረ ቢባል አይገርመኝም
    ስለ አማራ ሕዝብ ተሟጋች ብሎም መደራጀት አቀንቃኝ ጀነራል አሳምነው ፅጌን ማን አስገደለ??
    ፋኖን በማደራጀትና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ለህልውና
    ትግል ላይና ታች ሲል የነበረውን ዘመነ ካሴን ማን ለእስር ዳረገው ???

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 Рік тому

      ብአዴን እስካልተወገደ ድረስ አማራ ስላም አይኖርም

  • @weloosman4142
    @weloosman4142 Рік тому +1

    እስክንዲር ነጋ ተሰወር ዬትገባ ዬትወጣ ከምትሉ ስለጤንነቲ ታውቃላች እስክንዲር ታሞ ከሞት አፍ በመትርፍህ ደስብሎኛል

  • @Mr.xhiken
    @Mr.xhiken Рік тому

    ከተማ ሰልችቶት ቢሔድ ወደ ጎጃም
    ተዉ ይቅርብህ ብለው ያዙት አሉኝ ከዚያም።

  • @woinshetkebede561
    @woinshetkebede561 Рік тому

    So what he is not criminal

  • @nagwaeltoum5267
    @nagwaeltoum5267 Рік тому

    كريس بقول دايمآ أنا معجبيني كتار عشان ما بليق لي وأنا رفاق بدعم اصحابي مافيهم. أحد ساء لي هم بحبوني. أنا بحبهم صداقه نظيفه والله العظيم

  • @Adugenete
    @Adugenete Рік тому +1

    እኔ ግን ምንም ሊገባኝ አልቻለም ይሄ ሰው የት ሄዶ ይኑር መሳሪያ አላነሳ በብዕር የሚታገልን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እንዴት በዚህ ደረጃ ይፈራል ምንድነው ጥፋቱ ? አቤት በዚህ አይነት ስንቱ ታፍኖ የደረሰበት አይታወቅም አትናገር አትፃፍ አትተንፍስ ምን ጉድ ነው እረ ፈጣሪ መልስ ስጥ 😥😥😥

    • @mekke6544
      @mekke6544 Рік тому

      መንግሥት ላይ ሸፍቶ እኮ ነው ጎጃም ቡሬ ላይ ከነግብረ አበሮቹ የተያዘው።

  • @sufiihassen4730
    @sufiihassen4730 Рік тому

    Politica sayawk zimbilo ayikemetim ende ?
    ahunim sewiyewi tewut adibo yikemet

  • @shitasemi1866
    @shitasemi1866 Рік тому +15

    አቤት አጀንዳ አሁንስ ሰለቸኝ

  • @abrhamtadele6125
    @abrhamtadele6125 Рік тому +2

    ውይ እስክንድርን ፈርተውት ሊሞቱ ነው ምን አለ ብትተውት

    • @Momunovajan
      @Momunovajan Рік тому

      ምን ድነው የሚስፈራው ፈስ ብቻ ኪኪኪኪኪኪኪ ጉራ ብቻ ሰለቻቹን እዘው ክልልው ፈሳም ተረት የለም

  • @asfawnigussie1255
    @asfawnigussie1255 Рік тому

    Ayituwa Eskindir ketedebekechibet ye'ayit gudguwad tenteltila tewssedech!

  • @addisteshom5793
    @addisteshom5793 Рік тому

    Eskndr Amerika giba kezi hulu mekera

  • @الحمدلله-و2ص3ث
    @الحمدلله-و2ص3ث Рік тому

    የብልፅግና መንግስት በአማራ ላይ የሚያድርገው አፍና ና ግድያ እስከመቸ ነው

  • @asnakekebede5269
    @asnakekebede5269 Рік тому

    Mehal meda