እንዴት የምትገነቡትን ህንፃዎችን ዋጋ ማወቅ ትችላላሁ -Construction for beginners in Amharic (specification)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • የቤትም ሆነ የህንፃ ግንባታን ለማድረግ ለሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁላ የተዘጋጀ ምንም የኢንጅነሪንግም ሆነ የግንባታ እውቀት ባይኖሮትም ፣የሀገሪቱዋን ነባራዊ የሪል እስቴት ሲስተም ባያውቁም ፥ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ወተው ምንም አይነት በእውነተኛው አለም ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለሌሎት ስራውን እንዴት በፍጥነትና በቀላል መንገድ እለምደው ይሆን ብለው ለተጨነቁ ፥ ከሀገር ውጪ እየኖሩ ለፍተው ሰርተው ባጠራቀሙት ጥሪት ወደሀገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ሲያስቡ ስለሀገሪቱዋ ሪል እስቴት ገበያ አለማውቆ ከዛም አልፎ የቢዝነስ ስነምግባር በሌላቸው ኮንትራክተሮችና ደላሎች ገንዘቦን መበላትን ማስወገድ ከፈለጉ ያያ ኮንስትራክሽን ዩቲዩብ ቤተሰብ አባል ሆነው የኮንስትራኽሽንና የሪል እስቴት መሰረታዊ እውቀቶን በማሳደግ ከአላስፈላጊ ውጣውረድ፥የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ እራሶን በመጠበቅ የተመኙትን ማንኛውንም የህንፃ ግንባታ ያለድካም ያለገንዘብና ጊዜ ኪሳራ በስኬት በቀላልና በፈጣን መንገድ ያጠናቁ !
    construction for beginners is very helpful for engineers that are just graduated from construction it helps them how the system in Ethiopia works on a real site. if you are not already subscribed to my channel. make sure to click the link below and drop me a subscribe and comment on the videos to see what you feel about the course.
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇 / @yayaconstruction9813
    🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
    Facebook: / yared.yilma94

КОМЕНТАРІ • 20

  • @yilmaassefa8963
    @yilmaassefa8963 3 роки тому +6

    ሀሪፍ ለማንኛውም በኮንስትራክሽን ለተሰማራ ባለሙያ በጣም ግንዛቤ የሚሰጥ ነው

  • @mulisedris5406
    @mulisedris5406 3 роки тому +1

    Keep rolling forward bro

  • @mustefaebrahim
    @mustefaebrahim 3 роки тому +1

    Ere bro betam des blognal ....Ketlbet..... best nesh

  • @kidaneteka8520
    @kidaneteka8520 3 роки тому +1

    እኔ በጣም ከመጠን በላይ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ

  • @eyobshanka9168
    @eyobshanka9168 3 роки тому +1

    Best explaination

  • @drwerkukoshehareru1465
    @drwerkukoshehareru1465 3 роки тому +1

    Dear YaYa
    I expect a lot from you!
    keep up the good work.......

  • @mstube8354
    @mstube8354 3 роки тому

    I'm gonna follow this channel..bcoz I'll suspect to get deep knowledge
    I'm Muhajir Siraj from Johannesburg

  • @yayaconstruction9813
    @yayaconstruction9813  3 роки тому

    Thank you all for your kind words

  • @mekbibgebreselasesishore5876
    @mekbibgebreselasesishore5876 2 роки тому

    Bro keep in doing 👊

  • @etsegenetaemero8490
    @etsegenetaemero8490 3 роки тому +1

    Thank you

  • @abdisalegese6067
    @abdisalegese6067 Рік тому

    Thanks brother

  • @BabyBaby-re8op
    @BabyBaby-re8op 2 роки тому +1

    Abta barchilg mokshaa

  • @AshenafiGirma-yk4tc
    @AshenafiGirma-yk4tc 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @petrosderese7332
    @petrosderese7332 2 роки тому

    ስላም እንደምነህ ምከር እፈልጋለው በተለያዩ ቢዝነሶች ውስጥ አልፌለው የተማርኩት ማርኬቲንግ መኔጅመነት ሲሆን አሁን ግን ከትንሹ በመነሳት ወደ ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ለመግባት አስቤለው ከዚ ብትነሳ እሄን ብታነብ እሄንን ስልጠና ብትወስድ እሚል አይነት አድቫይዝ ብታረገኝ እና ብትጠቁመኝ በቅንነት እጠይቅሃለሁ !!

  • @ethiouniversity8923
    @ethiouniversity8923 2 роки тому

    Iam cotm student what can I learned in masters

  • @abrihamayele7583
    @abrihamayele7583 Рік тому

    Drawingm cemrlin

  • @ፍፁምብርሃን-ኀ1ቨ
    @ፍፁምብርሃን-ኀ1ቨ 3 роки тому +1

    በ pdf መልክ ማስቀመጥ ኣይቻል ኮርሱ

  • @tizazuabebe
    @tizazuabebe Рік тому

    make it practical not theoretical.

  • @hannaayele4187
    @hannaayele4187 2 роки тому

    Thank you.

  • @jhonpirisikila2301
    @jhonpirisikila2301 2 роки тому

    thank you