በጣም የሚያምር የሚጥም መከሮና በሸሜል ሰርታችሁ ሞክሩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • በጣም የሚያምር የሚጥም መከሮና በሻሜል ሰርታችሁ ሞክሩት

КОМЕНТАРІ • 14

  • @UMUhHASSEN4918
    @UMUhHASSEN4918 Рік тому +1

    Shiopig
    t.me/hassen4545moha

  • @mensuratube8242
    @mensuratube8242 Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ ሰላንሽ ይብዛ በርችልኝ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለሀገራችን ይሁን ጥሩ ቆይታ ነበረን

  • @zinetmuhaba2833
    @zinetmuhaba2833 Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ አንድነታችንን ይመልስልን
    ማሻ አላህ ኡሙየ የኔ ባለሙያ ዋው

  • @najattube
    @najattube Рік тому

    ማሻአላህ

  • @abdunurye5999
    @abdunurye5999 Рік тому

    መሻአላ በጣም ደስ ይላል

  • @UMUhHASSEN4918
    @UMUhHASSEN4918 Рік тому

    ሜሻአላህ

  • @hayatmersatube4902
    @hayatmersatube4902 Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ ውዴ ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ ምርጥ በሸሜል

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋወ የሚገርም አሰራ ነወ ያደረግሻቸወ ግባቶች ልዩ ናቸወ ለልጅም ላዋቂ የሚሆን ነወ እናመሰግናለን ሸር ስላረግሽልን

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ደስ የሚል አሰራር ነው ውዴ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE  Рік тому

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አመሰግናለሁ ሱመያየ

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 Рік тому

    ሰላም ፍቅር በረከት ለሀገር ለወገኔ ይሁን
    እኮን ሰላም መጣሽ እህቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አላህ ድጋሜ ስላገናኘን አላህምዱሊላ
    የነበረን ቆይታ ደስ ይል ነበር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ብያለሁ

  • @umuabdusalm3750
    @umuabdusalm3750 Рік тому

    Asalmallekum warhimtullahii wabrkatuhuu Mashallah Mashallah Mashallah berchii

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE  Рік тому

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሽ እሙየ አመሰግናለሁ