የአሜሪካዊቷ ታዋቂ አርቲስት ሁለት ማንነት!!ከባሏ ወንድም ጋር ያላት ድብቅ ግንኛነት!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • #aradaplus @ynserayne @Dukashow33
    __ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.

КОМЕНТАРІ • 138

  • @medinaabdurahman7653
    @medinaabdurahman7653 3 години тому +37

    ሶስተኛ ነኝ ለዚ ጋዜጠኛ የሚወድ በላይክ አሳዩኝ

  • @Ygg-fu9kr
    @Ygg-fu9kr 3 години тому +17

    የዚህ ልጅ ህመም ወንድሙ በመተት ኣስሮት እንዳይሆን ኣነጋግሩ ያስተውቃል ፀበል ተጠመቅ በለው ተሜ ወንድሜ በራሱ ፀበል ኣይሄድም እና ውሰደው እባክህ ከዚ ሱስ ኣወጣው

  • @Fadya-h3v
    @Fadya-h3v 3 години тому +15

    የዘየልጁ ህመም የወድሙ ሴራ ሊሆን ይችላል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @Hikma-tl7zu
    @Hikma-tl7zu 4 години тому +21

    ላይክ ግጩኝ ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ😫

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 години тому +12

    ምን አይነት ጉድ ነው የምንሰማው 😢😢😢😢ምን አለበት ለወንድሙ ጥሩ ነገር ቢያደርግለት😢😢

  • @fanusmariam-wj3kb
    @fanusmariam-wj3kb 3 години тому +11

    እንኳን ደህና መጣህ ተመስገንዬ የብዙ ሰው እንባ እያበስ ነው እግዚአብሔር ይባርክ

  • @Fadya-h3v
    @Fadya-h3v 3 години тому +11

    ውነት ለመናገር ግፈኛነው ፍቅረኛው እድሉ መጠቁ ፈጣሪ የስራው ይስጠው አረመኔ ወድም ነው ቢያንስ ፍቅረኛው መጠቅ አነበረበትም አይ አቺ አለም ለክፎቹ ታዳያለሽ ግን ለምን?

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 години тому +7

    አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤. እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤ ደግሞ ዛሬ ምን ይዘህ መጣህ የሀገራችን ጉድ አያልቅም መቸም 😢😢😢😢😢.

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 3 години тому +7

    ምን አይነት አይነ ደረቅ ናት እንዴት በሁለት ውንድማማቾች ህይወት ትጫወቻለሽ አፈር ብይ 😡

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 години тому +5

    የወንድሙ ሴራ ነው በሽታው 💔💔 ዘመድን ማመን በጣም ይከብዳል በአሁኑ ሰዓት ፡ በስመአብ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ መጨረሻችንን አሳምርልን 😔

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 години тому +8

    ስጀምር 1ኛ የአንድን ግለሰብ የስኮላርሽፕ ዕድል እንዴት ለወንድም ይሰጣል ?? 2ኛ ጥያቄ እንዴተስ አንድ ወንድ ፍቅረኛው የገዛ ወንድሙን ስታገባ ዝም ተባለ ?? ይህ ታርክ የማይመስል ነገር ነው ።በድራማ አታጃጅሉን።

  • @Kasa-jk3up
    @Kasa-jk3up 3 години тому +5

    ተሜ የስሞኑ ነገር ያስደንቃል አተ ምትገርም ጋዜጠኛ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 2 години тому +4

    እራሱ ለመሄድ ብሎ ወንድሙንም ያሳመመዉ እሱ ሊሆን ይችላል በደንብ አጣራ ጊዜዉ ከፍቷል እሷም ያኛዉን ነዉ የምትወደዉ ይሄኛዉን ለብር ብላ ነዉ ይገርማል ።

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 3 години тому +3

    ይህ ቤተሰብ የተመሰቃቀለ እና የበሰበሰ ነው። ይህ ጋብቻ ከመጀመሪያው የተረገመ ነው, እና በማጭበርበር የተሞላ ይሆናል. እነዚህ ሁለት ጥንዶች አሰቃቂ ናቸው.

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 3 години тому +3

    ወንድሜ ጀግናው እግዝብሔር ይጠብቅሕ መሽም እማይሰማነገር የለም😢😢

  • @Fadya-h3v
    @Fadya-h3v 3 години тому +3

    በረከት ባጋጣሚ ነበር የታመመው ማለት ምን ማለት ነው ዘመኑ መተተኛ በዝቶዋል እህህህ ሆድ ይፍጀው

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 2 години тому +2

    ተሜ በእግዚአብሔር ወንድሚዬው ፀበል እንዲሂድ እንዲፀበል አድርገው ሌላውን እግዚአብሔር ይወቀው ልጁ አሁን ፀበል ብቻ የፀበል በፀበል ይድናል❤🎉❤🎉❤❤

  • @Addismulgeta
    @Addismulgeta 2 години тому +2

    ቖሻሻ ነህ እያወክ ነው መጀመሪያም ሁሉም ነገር የወንድምህ ነዉ እሷም አትወድህም አሜሪካ ለመሄድ ብላ ነው ወንድምህንም ያሳመምከዉ አንተ ነህ ይጣራ ይገባሀል በክት ነህ

  • @ኣለኹብተስፋ
    @ኣለኹብተስፋ 3 години тому +4

    እረ ሰው ወዲየት የሀደ ነው ሰው ወደ አውረየ ተቀየረ አውረየ ወደሰብ ተቀየረ

  • @ااين-و9ز
    @ااين-و9ز 2 години тому +3

    Hatuu sobni siraa besisaa sumaatuu qorchaa ittii godhee hidilii isaa fudhaatee waaqaayyoo jireenyaa kee haa baleesuu akkumaa atii jireenyaa isaa baleesitee uuuuuuuuuuffffffffffffffff waaqaayyoo kode akka keetii kana nama kenin😢😢😢😢

  • @NewPhone-b7f
    @NewPhone-b7f 2 години тому +1

    ሲጀመር ወንድምህን በሽተኘ የረከው አንተነህ ሁለት እድሉን ነጥቀሀው እንዴት ጤነኘ ይሆነል ይሄን ሁሉ ከደረክበት ቦሀለ ተጠየፍከው ይገርመል

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 години тому +1

    ኢትዮጵያ እየተጎዳዱሁ ያሉት ወንድም ቤተሰብ ናቸው ያሳዝናል የወንድሙን እድል መውሰድ

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 3 години тому +1

    ቁሻሻ ወንድም ነው ከመጀመሪያው እንዲታመም ያደረገው አሱ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ከምንሰማው ነገረ እድሉን እንዲጠቀም ይመርመር ሂወቱን አበላሽቶበታል

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 3 години тому +1

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ያሳዝናልልልል😢😢😢😢 ምንአይነት ግዜ ነው የደረስነውውውው በፈጣሪ ስምምም

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 3 години тому +1

    ⛔✅👉አጭበርብሮ ያንተን ቪዛ ተጠቅሞ አሜሪካ ከሄደ ወደ ኢንባሲ Embassy ሄደህ እድልክን ከተጠቀመ አሁኑኑ ቪዛውና ፖስፖርቱን ማስነጠቅ ትችላለክ እኮ፠ እዚሁ የትም እንዳይወጣ መሳገድ ትችላለክ❗

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 3 години тому +3

    እደው ምን አይነት ጉድ ነው የምንሰማው

  • @tenseagebeyehu6724
    @tenseagebeyehu6724 Годину тому +1

    ሚስቱንም እድሉንም ይሔ ወድም ነው እህኔም በመተት ይሆናል ጸበል ውሰደው

  • @dannyworku2195
    @dannyworku2195 2 години тому +1

    ወንድማችን ከተበዳይ ጎን ቁም የተበደለው ያሳዝነል እውነት

  • @Genet398
    @Genet398 2 години тому +2

    ይገባሃል ቅናታም ፖስፖርት ይስተታከልለት 😢
    መተትም ይሆን የታመምዎ ፀበል ውሰዳት ወንድሙ ራሱ መሄድ ሰለፈለገ ነው ያሰመመው

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo Годину тому

      Right 😢😢😢😢😢😢😢100%

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 3 години тому +1

    ምን አይነት ካሃድ ነዉ እንዴት የእናቱን ልጅ ይከዳል አረመኔዎች ነቸዉ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 3 години тому +2

    ጉድ ምን አይነት ዘመን ነው

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 2 години тому +1

    ሰላም ተመስገን እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏❤❤

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 23 хвилини тому

    የኔ መለወጥ ይላልዴ ደግሞ ከመጀመሪያ የመታመሙ መንስኤ አንተው ትሆናለክ አህኔ ጋዜጠኛው በደንብ አጣራው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 29 хвилин тому

    አቤት ጊዜ የወንድምን ነጥቆ ለራስ ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያውያን ይህ ትውልድ አረከሳት እንኳን የወንድምን የጎደኛን መንጠቅ እግዚአብሔር አይደስትም ወንድሙ ያሳመመው በመተት ይሆናልየእጂህን ታገኛለህ ለጊዜው ተደስተህ ይሆናል ግን መቼም የማይወጣ ፅፅት እሺ

  • @henokbelay9757
    @henokbelay9757 42 хвилини тому

    እኔ የመጀመሪያ ኮሜንት ፀሀፊ ነኝ እኔ በጣም የሚገርመኝ ጋዜጠኛው ተመስገን የሚገርም ስብዕና አለው አጠያየቁ አጃይብ ነው ወንድሜ ተመስገን በርታ ጎበዝ !

  • @FilmawitNatey
    @FilmawitNatey 32 хвилини тому

    ፒዛዉ ለራሱ ሲል ወንድሙ ኣሳምሞት ይሆናል ወንድም በወንድሙ የሚጨኽንበት ግዜ ነው ፀበል ኣስጠምቁት ምክንያቱ ነገሮች ከተስተካከለ በውሃላ ታመመ ከዛ ወንድሙ ሄደ እኔ ብሆን ኤሜሪካ ጥንቅር ብሎ ይቀራልጂ ወንድሜን ኣልተውም እስከሚሻለወ ከጎነ ሆኜ ኣስታምመዋለውጂ ልጁ እርኩስ ነው ኣመሪኪዊው

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 19 хвилин тому

    አንች ባለጌ ለገዘብ ብለሽ ወንድማማቾችን ታጋድያለሽ እዉነት ተደብቃ አትቀርም አንተም ባለጌነህ እድሉን ወስደህ ፈጣሪ አጋለጠህ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 3 години тому

    ወንድም ነው እድሉን ፍቅሩን ወሰዶ እንደገና ሱሰኛ ነው ገለመሌ ይላል የናቴ ልጅ ምንችግር አለው ገንዘብ ቢልክ ለባዳ ይደረግ የለም እንዴ ? ምን አይነት ጊዜ ላይ ነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FyGu-y1d
    @FyGu-y1d Годину тому +1

    ኣስማሳይ ጉረኛ 😂😢❤

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 23 хвилини тому

    አይ መሰልጠን ከአጋንንት ጋር እየተሞዳሞዳችሁ የሠለጠነ ዓለም ላይ እኮ ነው ያለነው። ቀሺም።

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 години тому

    ሰው ሆኖ የማይለወጥ የለም ደነዝ በሱ እድል ሄደህ ዛሬ ትኩራራለህ ምን ይታወቃል ምናልባት በመተት ይሆናል ያሳመምከውና ሱሰኛ ሆኖ እንዲቀር ያደረከው ዛሬ ጊዜው ከብዷል😢😢

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 Годину тому

    እርግጠኛነኝ የሆነነገር አርጎበትነዉ እባክህ ተባበረዉ እና ከዝህሱስ ገላግለዉ

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 2 години тому

    አንተ ግን የወንድምክን ህይወት በጥብጠክ እንደማይሆን አድርገህ ከወረወርከው በኃላ እንዴት ነው ህይወቴ ተበጠበጠ ትላለክ?

  • @weto3354
    @weto3354 3 години тому

    የውጪ ምድር አሳጣም በጓደኝነትን የያዛት ሚስት አሳጣህው ዩናይት ቀና አሳየኝ ወንድምና ምን አይነት የተረገም እድሉ እንዳይጠቀም የሆነ ነገር ወቅታዊ ወይ በኢትዮጵያ ማይሰራ ጉድ ምን አለ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 години тому

    የእጅህን ነው ያገኘህው ወንድምህን ገፍተህ ይህው ፈጣሪ የስራህን ሰጠህ እድሉን እንደወሰድህ ፈጣሪ ፈረደብህ ደግ አደረገህ የእጅህን አገኘህ ሴቶች ለጥቅም እንጂ ወዳህ አይደለም

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 2 години тому

    😱🚔🚨በኔ መለወጥ አይደሰትም ላልከው እራስክ በመተት አሳምመክ እድሉን ሠርቀህ ከወንድሜ እርቃለሁ ያልከው በአሠራህበት መተት ስለሆነ ነው ከሱ የምትሸሸው፠ አረመኔወንድምና ልክስክስ ውሻ ነሽ😡❗

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 години тому

    ይበልክ የወንድምክን እድል መውሰድክ ሳያንስ ዞር ብለክ እንዳላየከው እያወክ ፈጣሪ የእጅክን ይስጥክ ታሜ ልጁን ግን ወደፀበል ውሰዱት ቢያንስ ከሱሱ ነፃ ይውጣ

  • @sophiagualu2567
    @sophiagualu2567 2 години тому

    እድሉን በሙሉ አቅዶበት በመተት ነዉ እንዲህ ያደረገዉ በሽታዉንና ሱሰኛ እንዲሆን ያደረገዉ ።ብሩክ አትፀፀት ደግ አረክ አሁን ንሰሀ ግባና ፀበል ሂድ

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    የዱካሾ ወድም አደኛ ኢቶጲያ ኮብልስቶን አለመዝነቡም በየገዳሙ አለም በቃኝ ያሉት የነሱ ፀሎት ነው አገራችን ሶሪያ ያሎነችው😢

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 47 хвилин тому

    ወድሙ መተት አሰርቶበት እዳይሆን በወቅቱ ወድሙ የታመመ አጣሩ በማርያም

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 50 хвилин тому

    እሱ የስጋ ወንድሙ ዓልነበረም እንዴ? አሜሪካ ይዞአት የሄደው?

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 2 години тому

    ❌⛔ወንድምዬው አሁንም አክቲኝ/Acting ፕራክቲስ እየመሠለው ዝም ብሎ ነው የሚተረተረው😳😧❌

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 26 хвилин тому

    እረ ባለጌ የናትህም ቤት እንደአሜሪካ አይሆንልህም ጥቁር ምናምን የምትለው ቆሻሻ

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 55 хвилин тому +1

    ምን,ዘመን,ደረሰን

  • @dannyworku2195
    @dannyworku2195 2 години тому

    የእሱን እድል ወስዶ ተመጻደቀ ግን ለወንድምህ ይህ መሆንውን አንተ ነህ ተጠያቀረይው
    የታመመውም ፈጣረይ ይማረህ

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 2 години тому

    😡👹ወንድምዬው ግን መተቸኛ ስለሆነ ነው ወንድምዬውን በመተት እንዲታመም አድርጎ የሱን እድል ሠርቆ ነበር አምልጦ የጠፋው❗

  • @EyobLidiya
    @EyobLidiya 2 години тому

    ቀጣዩን ያኛው ወንድሙ በጣም ያሳዝናል እድሉን ወስዶበት ሜዳ ላይ ጣለው

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v 2 години тому +1

    አፈር ብላ

  • @weto3354
    @weto3354 2 години тому

    ደግ አረገለህ እሰይ እሰይ አንተም ብዙ ክፉ ሰራሁ ነበር እንኳን ሰራህ ትከስክስ ነገር

  • @Habesha28
    @Habesha28 2 години тому

    ሜሪ አርምዴ ትዝ አለችኝ 😂እንዴት ይጣፍጣል ታላቅና ታናሽ😂

  • @Damiiyyeeshawaawalisoo
    @Damiiyyeeshawaawalisoo 4 години тому +1

    Bagaa nagaan dhufte zalalaam❤❤

  • @احمدعاي-ظ5د
    @احمدعاي-ظ5د 2 години тому

    ምን አይነት ጉድ ነው ምን አለበት ለወንድሙ ጥሩ ነገር ቢያደርግለት😢😢😢😢

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 2 години тому

    ድስ ሲል ኢትዮጵያዊ እንዲሆን እፈልጋ ነበር ሲል ገረመኝ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 53 хвилини тому

    በጣም ከባድ ነው ? ይስማሙና ወደፊት ይዉሰዱት???😢

  • @MastawelZehara
    @MastawelZehara 57 хвилин тому +1

    Tebel wesedew benatehe metete new yaregebet

  • @Fadya-h3v
    @Fadya-h3v 3 години тому

    ደሞ ብዙም አናወራም ይላል አደበትክ ይታሰር ቀጣፊ አረመኔ

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 42 хвилини тому

    ተሙዬ በርታልን ሀቁን ማውጣትህ በጣም ደስ ይላል በርታልን❤❤❤

  • @MisrakMulugeta-bk2fp
    @MisrakMulugeta-bk2fp 2 години тому

    የጥበቡን የአርቱን ስም አረከሺው እርኩስ እርካሺ ሴት ነሺ !!!!

  • @Fadya-h3v
    @Fadya-h3v 3 години тому

    ከጀርባ ብዙ ታሪክ እዳለው ያፀባርቃል አዝናለሁ 💔🥺

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Годину тому

    ፎቶ ቅንብር እንዳይሆን? ወንድሙን ለመበቀል?❤

  • @ferhte
    @ferhte Годину тому

    ሺ ግዜ ብሰለጥኚ በትዳር ላይ ማማገጥ አይደብርም

  • @aregashabebe6257
    @aregashabebe6257 3 години тому

    እባክህን ጉዳይ አለኘ እንዴት ሜግኘት የምችለው

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 3 години тому

    😢😢😢😢😢አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው ምን አይነት ወንድም ነው

  • @feru22
    @feru22 18 хвилин тому

    የሄ ቻናል የምያቅርበው ሁሉ ድራማ ነው ::

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg Годину тому

    መተት ነው ፀበል ዉሰዱት ልጁን ተሜ እባክህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 2 години тому

    ኡፍፍ አሁንሰ ሰልቸን ምንማልትንዉ የጨካኔጠገ

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    አተ ባጥና ግርግዳ ስቱን ሸፍነሀል😮😮

  • @AminaKonjo-ux4up
    @AminaKonjo-ux4up 3 години тому

    በጣም ነው የምወድህ ወንድማችን በርታ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 3 години тому +2

    የወንድምህ ዕድል መውሰዱ ተገቢ አይመስለኝም ባይሆን ደግፋቹ እሱን መላክ ነበረባቹ በዛም ሕክምና ያገኝ ነበር አኮረፈኝ ያልከው እድሉ ስለነጠኸው ነው ያኮረፈው በድለነዋል ብላቹ ልትክሱት እና ይቅርታ ልትጠይቁት ይገባል ይቅርታ ካለ ሰው አይጣላም

  • @fatumamohammad9064
    @fatumamohammad9064 Годину тому

    Temesgen & Miki they have similar voice.❤❤❤

  • @tadeakl
    @tadeakl Годину тому

    ይህ የወንድሙ ህመም ከምን የመጣነው?

  • @SalmA-mg1wf
    @SalmA-mg1wf Годину тому

    dhukubi isaa hoji keeti hoji ke nyadhuu kalib🤫

  • @linaroyal4595
    @linaroyal4595 53 хвилини тому

    Besmam antes wondim litibal atichilem mikinatum yihen wondimen merze mehon alabet

  • @meleytsegay
    @meleytsegay 3 години тому

    America ye hede hulu tru idl ygetmewal malt aydelem situ godana lay weto ymikeratet ale, inat lje wich new tlalech insu chigr lay achew

  • @hirut4901
    @hirut4901 53 хвилини тому

    ወንድምህ ከምንም ይሻልሀል

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 3 години тому

    ብዙ ነገር ትረዳናለች አላለም ደነዝ አተም ስትልክ ነው እጂ በሽተኛ ወይም አቅም ባይኖርህ ዘወር ብለው አያዩህም ነበር

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 2 години тому

    ጀግናየአላህየጠብቅህ🎉🎉

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 2 години тому

    ጬካን ወንድም ኔሀ 😭😭😭

  • @almaslooo9659
    @almaslooo9659 Годину тому

    ክፍል ሁሌት ይቀጥል

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 2 години тому

    ወይጉድ ምንይሻላል

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 2 години тому

    ወይ ጉድ 😢😢😢😢😢

  • @FaxumaTube-lk9wt
    @FaxumaTube-lk9wt 3 години тому

    As wr wb baga nagahan dhufte ❤❤❤❤

  • @SalmA-mg1wf
    @SalmA-mg1wf Годину тому

    wlekami Tirta media ❤️

  • @ROZAMEKONNEN-y5c
    @ROZAMEKONNEN-y5c 3 години тому

    በፈጣሪ

  • @NooraH-k1p
    @NooraH-k1p 2 години тому

    ቆሻሻ

  • @MimiBiruk-l6k
    @MimiBiruk-l6k 3 години тому

    Balege ena gatewet set nat

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx Годину тому

    Selam Tamu hendet nake

  • @gadiseyadasa9907
    @gadiseyadasa9907 3 години тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢Are men gud new be fetari

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 Годину тому

    OMG crazy story 😢😢😢😢😢

  • @enatu.teshom
    @enatu.teshom 3 години тому

    Ayi sewu😢😢😢😢😢😢😢