Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስታምሩ እውነተኛ ፍቅር ሲኖር ቤቱ ሁሉ ደስ ይላል ልክ እንደእናንተ ልጆቻችሁ እድግ ይበሉ❤
እናት የሆነ ባል ነዉ ያለሽ ታድለሽ❤❤❤❤
አቤት ምያ ብሎ ዝምነው እጅሽ ይባረክ ፈጣሪ ባለቤትሽንም እድሜውን ያርዝምልሽ የምር የሴት ልጅ ክብርን እንዳውቅ አድርገው እንዳሳደጉት ያስታውቃል ቤተሰቦቹ ፍቅር በብዙ አይነት አገላለጥ ይገለጣል በስራ ማገዝም ልጆች በመያዝም ብቻ በብዙ ነገር ሲቀጥል እንደው ካተ አይተው እንኳን ድፍን የኢትዮጵያ አንተን ሳይጨምር ምናለ ቢማሩልን ኧረ ገነፈለልሽ ነይ ድስቱን አውጭው ለሚሉ ወንድች አንተን ባዩልኝ ብየ ተመኘሁ የምር👏🏻👏🏻👏🏻💯👍🏻👍🏻
ትለያላችሁ ማርያምን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞ እኮ ለሀገራችሁ ለእምነታችሁ ያለችሁ ክብር እግዚአብሔር ያክብራችሁ🙏❤❤❤
የእውነት እግዛብሔር አምላክ ይባርክህ እንደ አንተ ያሉ ባሎች ለእህቶቻችን ያብዛልን ተባረክክክክክክክ
ለትዳር ዋናው ፍቅር እና መተሳሰብ ነው!! እናንተም እውነተኛ ፍቅር ነው ያላቹ እግዚአብሔር እስከ ሽምግልና ድረስ በፍቅር ዘመናችሁ ይለቅ
በእውነት ምርጥ ጥንዶች አይለያችሁ🎉 የጥርስ ህመም የቀመስዉ ያቀዋል😢
በጣም ከባድ ነው
በጣምምምም 😭
ውይ መልካም ባል ተባረክ ስለረዳሃት እግዚአብሔር ይስጥህ።
እንኳን አደረሳችሁ አንቺ ተንኮለኛ የእውነት የባለቤትሽ ትእግስት የሚደነቅ ነው ከምን አይነት ቤተሰብ እንደመጣ መገመት አይከብድም ዘመናችሁ ይባረክ
ፕራንክም ቢሆን ደስ ብሎኛል ኪያ አዛኝነው ትዳር ደሞ ትልቁ መተዛዘን ነው እውነት የኔም ባል እንደዚህ ነው እግዛቤር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ይስጠን እና ቤታችንን ሞቅሞቅ እናረጋለን ልጆቻችሁን እግዛቤር ያሳድግላችሁ❤❤❤
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ👌🏾 እግዚአብሔር ሁልግዜም በቤታችሁ ሰላም :ጤና ፍቅር ያብዛላችሁ ልጆቻችሁንም በሞገስ በጥበብ በቤቱ ያሳድግላችሁ🙏🏾 በርቱ
እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በጤና በእድሜ ያኑራችሁ በእውነት ❤❤❤❤😘
ክምር ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ ባለ ትዳሮች🎉❤
❤ኪያ ሽኩር አከታተፍ ፀድት ያለስራ 👏👌
ትዳር ከፈጣሪ ሲሆን መከባበሩ መዋደዱ አለ እግዜአብሄር ይጠብቃችሁ
ተወዳጆች እናንተ ለብዙ ወጣቶች ጥሩ ትምህርት ሰጪ ናችኹ የሀፍላነት እድሜ ሳያሸንፋችው እግዚአብሔር በሚወደው መልኩ በቅዱስ ጋብቻ ተወስናችኹ ልጆቻችሁን በምግባር በሐይማኖት ሐገራቸውን ወገናቸውን ባህላቸውን እንዲያውቁ በከፍተኛ ሐላፊነት እያነፃችኹ ነው እግዚአብሔር ፍፃሜችኹን ያሳምረው በልጆቻችኹ አስተዳደግ ምትፀድቁ ያድርጋችኹ አምላከ ቅዱሳን። ደሞ በተቻላችኹ መጠን ቶሎ ቶሎ ብቅ ማለት ሞክሩ እንያችኹ
🙏🙏🙏
ደስ ስትሉ በሰላም በፍቅር ያኑራችሁ መልካም በአል❤
ጎበዝ የኔ ባለሙያ መልክ ብቻ አደለም ሙያም አይተናል!!
በጣም ከይቅርታ ጋር ውሽዬ የሜለውን ቃል ቀይሩት እናንተ ፍቅር እኮ ናችሁ❤❤❤❤❤
የኔ እህት ከዛሬ ሰው እኮ ውሻ አስር እጥፍ ይበልጣል
@@መሲመሲ-ሰ7ቐ ትክክል ነሽ ግን ለሜዋደድ ሰው ትንሽ ይከብዳል ብዬ ነው ።
ደስ ይላል እኮ እኔም ጓደኛዬን ውሻዬ ነው የምላት
❤❤❤❤❤❤ ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
አረ አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ኑልን አረአትጥፉቶሎቶሎኑልንስወ ዳቹ ማርያምን❤❤
ማራምን ታድለሺ መተጋገዝ ጥሩነዉ
Karu konjo,betam yemyamer dorowet new betam yemewedach8 beteseboch nachu tebareku melekam tenesae . Karuye comments madereg alewedem gin yedoro eger weyem ye drumstickyu chaf chafu yekoretal befesum enedihu kulet west ayegebam. Yetebarek Fasica yehuneleachu.
በጣም አመሰግናለው, ልብ አላልኩም ነበር🙏🙏🙏
እንኳን አደረሳችሁ ተባረኩ በጣም ጎበዝ ነህ ጉልበትህ ይባረክ
❤❤❤ Mistun Yemereda Bal Nw Egziabher yetebkachu betam tamralachu❤❤❤le ametu be selam yadersen
በእናትሽ እንዲህ አታድርግ እሺ እማ የእውነት እድለኛ ነሽ እመቤቴን!!
በጣም ጎበዝ❤❤
ምርጥ ባለትዳሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አረ ደስአይልም አታስቃይው ፍቅራችሁ ይብዛ ወዳችሃለው
በጣም ታምራላችሁ በዚህ ቀጥይበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋው ብያለሁ
❤️🙏🏾❤️
We need story time abt where u guys meet🤗🤗
These couples deserve 100k subscribers!!!!
Please microphone ያለው camera gizu your voice is too fae
Wow endaze new ewnetega fikeri stay blessd we love you baretu😘😘
Yene Wedochi Dese setelu fetare Tedarachewen yebareki
🥰🙏🏾❤️
Wey betam new yasaznegi egzabher befkkir yanurachu ❤❤❤❤
ደስ ትላላችሁ video ቶሎ ቶሎ ስሩ
Beautiful family ❤❤❤❤❤
Ande ken demo endat endetgenachachu betnegrun des yelena
እኔ በጣም ነው እምወዳቹህ wy love you guyss❤
እነኝህን ምርጥ ቤተቦቾ ተመልካች ያሣቸዋል🎉❤ ጋይስ እንወዳችዋለን
U guys have a great family and vibe....keep it up
Afer libla yenegeta 😢endet melkam bitihognilet naw endezi miwedish❤❤❤Egziabher yibarkachihu
🙏
Ay Kiya yewaha eko new😊 karuye yene abeba ekuan aderesesh ema Koo❤
የምር እንኳንስ ስትሰራ ብሰራም ባሰራም እሽታህ ብቻ ይበቃል የብአል ስራ እንኳንስ ለወንድ ልጅ ለሴቱም ከባድነው ያደክማል ግን ደሞ ሲበሉት ይጣፍጣል በል አይዞህ እኛም በአይናችን እያገዝህነው በማየት😂😂😂😂😂😂💜
ደስ ትላላችው ፈጣሪ ይባርካችው
Love you both! A good example for these days marriage! Stay blessed!❤❤
weyeeee sewedachu tebareku.... kene lijochachu erejeme edme temegnew..... enkuan aderesachu
አረ like ያንሳቸዋል❤❤❤❤❤
የጥርስ ህመም ለጠላት አይስጠው አኡዙቢላህ ውይይይይ😔
Ewey des setelu be geta zemenachu yebarek echam endezh fiker yehona tedar yeseten
Emebeten swedachihu ❤❤❤❤❤
batam das tilalachu fatari yibarkachu❤❤❤
ታድለሽ"እዴትየተባረከ"ባልነውያለሽ"ተባረኩ❤❤
የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤
ሰላም ለቤታችሁ አዲስ ነኚ ማሻአላ ሰላም ፍቅር ለናተ ይሁን ደስ ትላላችሁ ማሻአላ
በጣም ታምራላችሁ😊😊😊
ላድወር በዛ ከ15 ቀን በላይ አታብያት የኔ ቆጆ
በጣም ጎበዝ ነህ በደንብ ነውየከተፍከው
Very nice ❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ወንድ ኣቅለኛ ነህ ሌላ ወንድ ቢሆን ኑሮ 😡😡😡
Egeziabeher yemaresh karuye.
Yetebareke beteseb yasadegachihu chewawoch nachihu. Fikrachihu kezih belay yitrefref. ❤
sewudache setamro emeberhan ljchehu fkrchehu tedarachehu tebarklachehu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ጉበዝ ነህ ሺንኩርት አከታተፍ ይቃል
ደግና ባል፣ አባት እረጅም እደሜ እና ጤና
የካቢቴን ድምፅ ነው ይለክ
ወዪ ሴቶች ተኮለኛ ናችሁ ❤
You are blessed! Your husband is a very caring person!
እንዴ መንጋጋ(wisdomtooth) remove ማድረግ አለብሽ። አልያ ህመሙ ከባድ ነው። ከላይ ሁለት ከታች ሁለት ይበቅልብሻል እሱን ካላስወጣሽው ነገ የፊቱን ጥርስሽንም ያበላሸዎል።።አስወልቂው።።።እኔ እርጉዝ እያለሁ በቃ በጣም አመመኝ በቅሎብኝ ግን ሳላስወሁ ቀረቡ ለልጀ ስል። ግን ሁለት አስወልቄለሁ የታቹን
ስታምሩ
Egezihaber fikrachun yabzalachu 🙏
እስቲ እኔ አቅመ ደካማዋ እታቹን አአሜሪካ ውሰዱኝ ወይ እኔ አልተለወትኩ ወይ ቤተሰቤ አለወጥኩ በወጣትነት እድሜ ደከመኝ እስቲ የሆነ ነገር በሉኝ
Betam des yemitilu tindoche nachihu betam new yemiwedachihu fetary yibarikachihu yitebikachihu
ሱሶቼ ስወዳችሁ እኮ
ስወዳቹ ማርያምን ስርአታቹ ደስስ ይላል
Egzeabhire yebarkachu Yetebark
ሥወዳችሁ❤❤❤
እንዴት እንደምወዳችሁ ቶሎ ቶሎ ኑልን
ረጅም እድሜ ተመኘሁ ❤ማስክ መነፅር 😅😂
Enaten eko 1000 gize subscribe marg bechle bargachew
Lovely ❤
Good Family god Blessed
Yena konjo sitebikachiw nebr,endat endmiwedachiw
Mantsar😎😄 lamnignhum goboze teru Bale nhe
Bayee namati tolu jabdhuu ❤😘
Galatoomi obboleettii😘
Wow❤❤❤❤
ግን ውዴ ይቅርታ ውሻየ ማለት ምን ማለት ነው❤ እህት
መውደን ሚገለፅበት ቃል ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሚጠቀመም ቃል ነው ምንም ጥያቄ የለውም እኮ dear❤
@@meksijordan2756 በእውነት እህቴ አላቅም ነበር አመሰግናለሁኝ
አድነገርቀሰምኩከሽኩርቱአላላጥ😂
enkun adrschu wudochi❤❤🎉🎉🎉🎉
ሚስኪን ባል መሽወዲህን ቁብ የለህም ግን ጎበዝ ነህ
Wonderful I hope all habsha mens (husband 's) learn from you because most of the time they leave as alone to do everything 😢😢😢
በጣም ነው የምወዳቹ
Ewnat tamechetongale emaberhan tetabekachu
እኔ ባሌ በፉት ደና ባህሪ ነበረዉ አሁን ተበላሸ ጎደኛ አበላሸዉ ብዙ አላማ ነበረን😢😢 እሱም ቀረ አሁን ሳኡድ ነኚ እሺአላ ከወር ቡሀላ እገባለሁ ለመፍታች😢😢😢
አይዞሽ እህት
Ayseih ehtiy
Bagaa gesani Karuyee ❤️⛪️🕌🇪🇹
YOU GUYS ARE ALWAYS MY FAV!!💚💛❤
አህለንአድሥነኝለቤታችሁዉ💐💐💐
Betam new desyemetelu enqan adersachu
❤ love you all
ስታምሩ እውነተኛ ፍቅር ሲኖር ቤቱ ሁሉ ደስ ይላል ልክ እንደእናንተ ልጆቻችሁ እድግ ይበሉ❤
እናት የሆነ ባል ነዉ ያለሽ ታድለሽ❤❤❤❤
አቤት ምያ ብሎ ዝምነው እጅሽ ይባረክ ፈጣሪ ባለቤትሽንም እድሜውን ያርዝምልሽ የምር የሴት ልጅ ክብርን እንዳውቅ አድርገው እንዳሳደጉት ያስታውቃል ቤተሰቦቹ ፍቅር በብዙ አይነት አገላለጥ ይገለጣል በስራ ማገዝም ልጆች በመያዝም ብቻ በብዙ ነገር ሲቀጥል እንደው ካተ አይተው እንኳን ድፍን የኢትዮጵያ አንተን ሳይጨምር ምናለ ቢማሩልን ኧረ ገነፈለልሽ ነይ ድስቱን አውጭው ለሚሉ ወንድች አንተን ባዩልኝ ብየ ተመኘሁ የምር👏🏻👏🏻👏🏻💯👍🏻👍🏻
ትለያላችሁ ማርያምን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞ እኮ ለሀገራችሁ ለእምነታችሁ ያለችሁ ክብር እግዚአብሔር ያክብራችሁ🙏❤❤❤
የእውነት እግዛብሔር አምላክ ይባርክህ እንደ አንተ ያሉ ባሎች ለእህቶቻችን ያብዛልን ተባረክክክክክክክ
ለትዳር ዋናው ፍቅር እና መተሳሰብ ነው!! እናንተም እውነተኛ ፍቅር ነው ያላቹ እግዚአብሔር እስከ ሽምግልና ድረስ በፍቅር ዘመናችሁ ይለቅ
በእውነት ምርጥ ጥንዶች አይለያችሁ🎉 የጥርስ ህመም የቀመስዉ ያቀዋል😢
በጣም ከባድ ነው
በጣምምምም 😭
ውይ መልካም ባል ተባረክ ስለረዳሃት እግዚአብሔር ይስጥህ።
እንኳን አደረሳችሁ
አንቺ ተንኮለኛ የእውነት የባለቤትሽ ትእግስት የሚደነቅ ነው ከምን አይነት ቤተሰብ እንደመጣ መገመት አይከብድም ዘመናችሁ ይባረክ
ፕራንክም ቢሆን ደስ ብሎኛል ኪያ አዛኝነው ትዳር ደሞ ትልቁ መተዛዘን ነው እውነት የኔም ባል እንደዚህ ነው እግዛቤር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ይስጠን እና ቤታችንን ሞቅሞቅ እናረጋለን ልጆቻችሁን እግዛቤር ያሳድግላችሁ❤❤❤
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ👌🏾 እግዚአብሔር ሁልግዜም በቤታችሁ ሰላም :ጤና ፍቅር ያብዛላችሁ ልጆቻችሁንም በሞገስ በጥበብ በቤቱ ያሳድግላችሁ🙏🏾 በርቱ
እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በጤና በእድሜ ያኑራችሁ በእውነት ❤❤❤❤😘
ክምር ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ ባለ ትዳሮች🎉❤
❤
ኪያ ሽኩር አከታተፍ ፀድት ያለስራ 👏👌
ትዳር ከፈጣሪ ሲሆን መከባበሩ መዋደዱ አለ እግዜአብሄር ይጠብቃችሁ
ተወዳጆች እናንተ ለብዙ ወጣቶች ጥሩ ትምህርት ሰጪ ናችኹ የሀፍላነት እድሜ ሳያሸንፋችው እግዚአብሔር በሚወደው መልኩ በቅዱስ ጋብቻ ተወስናችኹ ልጆቻችሁን በምግባር በሐይማኖት ሐገራቸውን ወገናቸውን ባህላቸውን እንዲያውቁ በከፍተኛ ሐላፊነት እያነፃችኹ ነው እግዚአብሔር ፍፃሜችኹን ያሳምረው በልጆቻችኹ አስተዳደግ ምትፀድቁ ያድርጋችኹ አምላከ ቅዱሳን። ደሞ በተቻላችኹ መጠን ቶሎ ቶሎ ብቅ ማለት ሞክሩ እንያችኹ
🙏🙏🙏
ደስ ስትሉ በሰላም በፍቅር ያኑራችሁ መልካም በአል❤
ጎበዝ የኔ ባለሙያ መልክ ብቻ አደለም ሙያም አይተናል!!
በጣም ከይቅርታ ጋር ውሽዬ የሜለውን ቃል ቀይሩት እናንተ ፍቅር እኮ ናችሁ❤❤❤❤❤
የኔ እህት ከዛሬ ሰው እኮ ውሻ አስር እጥፍ ይበልጣል
@@መሲመሲ-ሰ7ቐ ትክክል ነሽ ግን ለሜዋደድ ሰው ትንሽ ይከብዳል ብዬ ነው ።
ደስ ይላል እኮ እኔም ጓደኛዬን ውሻዬ ነው የምላት
❤❤❤❤❤❤ ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
አረ አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ኑልን አረአትጥፉቶሎቶሎኑልንስወ ዳቹ ማርያምን❤❤
ማራምን ታድለሺ መተጋገዝ ጥሩነዉ
Karu konjo,betam yemyamer dorowet new betam yemewedach8 beteseboch nachu tebareku melekam tenesae . Karuye comments madereg alewedem gin yedoro eger weyem ye drumstickyu chaf chafu yekoretal befesum enedihu kulet west ayegebam. Yetebarek Fasica yehuneleachu.
በጣም አመሰግናለው, ልብ አላልኩም ነበር🙏🙏🙏
እንኳን አደረሳችሁ ተባረኩ በጣም ጎበዝ ነህ ጉልበትህ ይባረክ
❤❤❤ Mistun Yemereda Bal Nw Egziabher yetebkachu betam tamralachu❤❤❤le ametu be selam yadersen
በእናትሽ እንዲህ አታድርግ እሺ እማ የእውነት እድለኛ ነሽ እመቤቴን!!
በጣም ጎበዝ❤❤
ምርጥ ባለትዳሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አረ ደስአይልም አታስቃይው ፍቅራችሁ ይብዛ ወዳችሃለው
በጣም ታምራላችሁ በዚህ ቀጥይበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋው ብያለሁ
❤️🙏🏾❤️
We need story time abt where u guys meet🤗🤗
These couples deserve 100k subscribers!!!!
Please microphone ያለው camera gizu your voice is too fae
Wow endaze new ewnetega fikeri stay blessd we love you baretu😘😘
Yene Wedochi Dese setelu fetare Tedarachewen yebareki
🥰🙏🏾❤️
Wey betam new yasaznegi egzabher befkkir yanurachu ❤❤❤❤
ደስ ትላላችሁ video ቶሎ ቶሎ ስሩ
Beautiful family ❤❤❤❤❤
Ande ken demo endat endetgenachachu betnegrun des yelena
እኔ በጣም ነው እምወዳቹህ wy love you guyss❤
እነኝህን ምርጥ ቤተቦቾ ተመልካች ያሣቸዋል🎉❤ ጋይስ እንወዳችዋለን
U guys have a great family and vibe....keep it up
Afer libla yenegeta 😢endet melkam bitihognilet naw endezi miwedish❤❤❤Egziabher yibarkachihu
🙏
Ay Kiya yewaha eko new😊 karuye yene abeba ekuan aderesesh ema Koo❤
የምር እንኳንስ ስትሰራ ብሰራም ባሰራም እሽታህ ብቻ ይበቃል የብአል ስራ እንኳንስ ለወንድ ልጅ ለሴቱም ከባድነው ያደክማል ግን ደሞ ሲበሉት ይጣፍጣል በል አይዞህ እኛም በአይናችን እያገዝህነው በማየት😂😂😂😂😂😂💜
ደስ ትላላችው ፈጣሪ ይባርካችው
Love you both! A good example for these days marriage! Stay blessed!❤❤
weyeeee sewedachu tebareku.... kene lijochachu erejeme edme temegnew..... enkuan aderesachu
አረ like ያንሳቸዋል
❤❤❤❤❤