መምህር ፋንታሁን ዋቄ ዘመናዊ ደንቆሮዎች ዩንቨርስቲውን ሞልተዋል | በአድዋ ስናሸንፋቸው በዩኒቨርሲቲ አሸነፉን | Memeher Fantahun Wake

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 18

  • @Fanos_podcast10.
    @Fanos_podcast10. 10 місяців тому +5

    ብዙ ኢትዮጵያውያን በተለይ ወጣቱ በነዚህ አይነት ውይይቶች ላይ ንቁ ተሳታፊ ቢሆን ስንት ትውልድ በዳነ ነበር:: እናመሰግናለን🙏 በርቱ

  • @abebe7532
    @abebe7532 10 місяців тому +2

    Memhir Fantahun💚💛❤️💪
    Anbesaw wendme ty🙏

  • @tdDi
    @tdDi 10 місяців тому +9

    እኔ የማቲማቲክስ መምህር እና እንጅነር ነኝ የኔም ጥያቄ ይሄ ነው ኢትዮጵያ ከራሷ አገር እውቀት ጋራ የተሳሰረ ካሪኩለም መቀረፅ አለበት መሰረታችንን ያለቀቀ እውቀት ሊኖረን ይገባል

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 10 місяців тому +1

      🙏🏻💛❤🤝🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Getke
    @Getke 5 місяців тому

    እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ሰላሙን ያብዛልህ የምትዘራውም ዘር ፍሬ ያፍራልህ

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 10 місяців тому +1

    Kale hiwot yasemalen! Be edmena be Tena yitebekilen❤

  • @Fanos_podcast10.
    @Fanos_podcast10. 10 місяців тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EhienewBirlie
    @EhienewBirlie 10 місяців тому

    እዉነት ነው መምህራችን ።
    ትምህርት ጥሩ ነበር ግን …ስርዓተ ትምህርቱ አምላክ የለሽ ነው።
    ፈፅሞም ከኛ ባህልና ትውፊት የተቃረነ ነው። እንግዲህ ምን ይደረጋል…?

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 10 місяців тому +1

      ...some people devoted to destroy it😎😎... Others Concerned Should and Will Restore It Intentionally through the Right Education!!🙂🙂

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 10 місяців тому +2

    ይርጋ አለህ እንዴ ከየት ተከሰትክ እርግጠኛ ይህ የአንተ ዩ ቲዩቢ ነዉ??
    ለማንኛዉም መልካም ዕድል

    • @FetuneRediet
      @FetuneRediet  10 місяців тому

      የእነርሱ ዩቲዩብ ቪዲዮው ላይ ተጽፏል Ethio 251 Media ነው

  • @tdDi
    @tdDi 10 місяців тому +3

    ቤተመንግስት ያለው ዩንቨርስቲ አልተማረም መምህር ፋንታውን ዐብይ ኮ 4ጨ ክፍል ተማሪ ነው

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 10 місяців тому

      ጅሎች እንዲሁ ያወራሉ ባለው ዕውቀትና ጥበብ እንዲሁም ትጋት ስለቀኑ። ጅሎች😂😂😂

  • @yegezukebede
    @yegezukebede 10 місяців тому

    አቶ ዋቄ የኦሮሞ ማደጉ ይመስሉኛል ግን ምኞታቸው ፀረ ኦሮሞ የበለበትን ወጪት ሰባሪ ግን ጽንፈኛው ፕሪንሲፕል ዘር ከልጓም ...ጅሎች😂😂😂

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 10 місяців тому +1

      ...some people devoted to destroy it😎😎... Others Concerned Should and Will Restore It Intentionally through the Right Education!!🙂🙂

  • @mamomamomamo12345678
    @mamomamomamo12345678 10 місяців тому

    አብን አትንተባትብ ደደብ።

  • @mamomamomamo12345678
    @mamomamomamo12345678 10 місяців тому

    አንት ፋንታ ሁን ዋቄ የምትባል ብልህ ደደብ ደንቆሮ አንተ ደንቁረህ ሌላ ሰው ለማደንቆር ግምት ጥር ውሻ ባለጌ ውርጋጥ ነህ እናውቅህ አልን ።