ፎንቃ በክላስ ስሜትን በሙዚቃ-
Вставка
- Опубліковано 14 жов 2024
- Don't Forget to
.subscribe
.Like
&
.Share
#GaraTube
#smetnbemuzika
#Lohami
Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Jossy In The House Show
Category
Entertainment
12ኛ ክፍል እየተማርን ይሄን እክላስ እምናየዉ እፍፍፍፍፍ ትዝታ አሁን ግን ስደት
ዘላለምዘላለምትኖርይመስልያወዛውዛታልልክእንደቅጠል ክክክክክ በርቱ ምርጥናችሁ
ቁች እዉነታዉን 😂😂😂😂አይይ መምህርና ተማሪ 😆😆
በርቱ❤❤
ዋዉ ደስ የምትሉ ናችሁ ጋራ ቲዩቦች በርቱልን ጎበዞች
እንድህ ነወይ እምትለው ሙዚቃ ማናት ኡኡኡኡ ሹክ በሉኝ ዋውውውውው
betelhem
አይይይይ ትምህርት ቤቴ ናፈቀኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ልጅነት ተመልሶ በመጣአይ የት ምርት ቤት ላይፍ
እኔም እህህህህ በሂወቴ ካሳለፍኳቼው በትዝታ የትምህርት ቤት ትዝታ በመስከርም ስንመዘገብ እህህህህ ያለ ደስታ አይይይይ
ትምርት ቤት ውስጥ ፎቃ ፎቃ ክክክክክ አረ በሳቅ በተለይ አስተማሪው
አይይይይ የት\ቤቱን ትዝታየን አመጣችሁት ለየት ያለ ነው እኮ
የትምርት ቤቴን ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ ምነዉ ኡፍፍፍ
ስታምሩ የትምሮ ትዝታ ይደላል
እኳን በሰላም መጣችሁ የኛ ምርጦች ትዝታዬ ቀሰቀሳችሁት የትምህርት ቤት ላይፍ እኮ መቼም አይረሳም
You have a great chance and health and lifestyle you own in your your doctor who will not Ryan in your situation you have your right now you can see the symptoms and y if have been to 60m for a little while in the tyy
የትምሩ ጎደኞቼ እንዴት እንደናፈቁኝ አይ ሥደት እፉፉፉፉፉፉ
እየየ እር ጨነቀኝ ክክክክክክክክክክክ እውነት በሳቅ አለኩ
ወይኔ የገጠሩ ነው ምጓጓለት አፍጥኑት ገጠር ውስጤ ነው የዛሬን አያድርገውና
ይህ ጠይም ሊጅ ግን ገጠርም ላይ ሲሰራ ሁሉም ላይ ደስ ይላል የሆነ የኔ ቢጤ ለቦጫም ነዉ ግን ደስይለኛል
😂😂😂
ቆንጅዬ ልጅ ነው ሁሉም ያምርበታል
አይ እግዲህ ምስክር አልሻም ቆጆነዉ አዉቃለሁ ይሁንልሽ ያርግሊ ብላችሁ መርቁኝ kkk
ሀሀሀገንድስየላልእፍናቅንድቡእኛስፍርአልእድሱ
ጥሩ ስትሰሩ ነበር ዛሬ ተበላሻቹህ እንዲህ አይነት ተማሪም መምህርም በኢትዮጵያ የለም አይኖርምም
ክክክክክክክ። እረ ያበደ ነዉ በረቱ
Memheru suriw achir yfekexalde. ..arif new ketlubet
ዛሬ አንደኛነኚ ፒሊስ ላይክ
እረ ቤሰቶች ተመችቶኛል ። እንኳን ለዚች ቀን አደርሳችሁ። በሉ ላይክ ግጩኝ
እንካሀን በደና መጡ ገር ትዩብ እንደኔ የምትዎዱ በለህክ አስዩኝ
ምርጦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ያበደ ነው
አይይይይ ትዝታ ትምህረት ቤቴ ትዝ አለኝ መምህር በገባ ቁጥር ሣይኮረኩመኝ አይወጣም ነበር
ከጎኔ ያለ መቀመጫው መቶ ቁጭ የሚለውንም አድ ልጅ አሥታወሳችሁኝ ክክክክ በሡ ምክናያት ነበር የምኮረኮም የዛሬ አያርገው እና ልጅነት አይመለስ ትዝታ ያለበት
በትምህርት ብዙ የፍቅር ትዝታ አለብኝ አሁንም ፍቅር ይዞኛል መላ በሉኝ
አሪፍ ስራ ነው በርቱ
አንች ልጅ የአገሬን ቀሚስ ለብሰሽ ስትሰሪ ሲያምር እዳ በቀለም ቢደምቁ ዉበት አይሆን ገጠር ነው ውበት🌹
Wowww be katl yamerl er yktlal balun
መምህሩ ተመችቶኛል
በጣም ዪመቻል በርቱሁ
ዋዉ የምር ምርጥ ናቸሁ
መርሳ
ምርጥ ነው ደጊ
nice
ዋው በጣም ደስ ይላል ሱሶቸ
የገጠሩነው የሚያምረው ይህብዙም
ዋው ሲያምር
ክክክክ ድፕስስስ ስትሉ ቲንሽ አርዝሙልን ማሮችዬ ሰላም ፍቅር ምርጥ የሀገሬ ልጆች
ወይ መምህር ከተማሪ ጋር ሲሳፈጥ ያስጠላኛል
ክክክክክክክክክክ እስኪወርፍልያዝበየነው አላየውትም
Ayetememe😎😎
Well came I love you thanky
me ILove yuo to
አፍቃሪ ሁኖ የሚሰራ ቅንድቡ ሲያምር
ያምራል ደስ ስትሉ
አስተማሪው..... hahahahahahahahaha
Yessss10ኛ ወረፋ ለመያዝ ነዉ ድራማዉን ተመሥጨ አይቼ ስጨርስ ደግሞ እመለሳለሁ
ይገርማል
ተማሪዎች ሰላም ነው
Leyuu nachu 💚❤💛💋💋💋💋💋💋
ተመችቶኛል
ዋዉ በጣም ደስይላል😍
It is so funny; the book in teachers hand is Chemistry!
መምህሩ ይችላል 👍👍😂
አሪፍ ነዉ
በርቱ ያምራል
ክክክክክ ደስ ትላላችሁ
😂😂😂😂😂 ጥሩ ነው
ክክክክክ አረ ይመቻችሁ
የ10ኛ ክፍል ፎንቃዬ ትዝ አለኝ
ተማሪዎቹ አነሱሳ?
ወይስ አውሮፓ ነው?
😄😃😄😂😘
Wow
አተግንታምራለሕበሁሉም
የሰው ትዝታ ይቀሰቅሳሉ እሳ 😂😂😂😂
በርቱ👌👌
ወይኔመምሕሩሢችልበትቀጥሉበት
Wow nice
ዋውመምህሩአገርያፈርሥሢልመልሥየሠጠችውልጅበጣምግበዝበእውነትግንተማሪውነውዋላአሥተማሪውአገርየሚያፈርሠውለማንታውምታምራላችሁቀጥልበት
ደሥሥትሉ
ወዋ በጣም ተዝናናላቺሁ ተመቺኚ
ወይኔይሔመምሕርየኔቅብጥብጥ
የገጠሬው ውስጤ ነው
9J ደሴ ንጉስ ሚካኤል. ትዝ አለኝ
አረጨነቀኝ ሀሀሀ
እኔኮ የሚገርመኝ የሙዚቃው ብዛት
ክክክክ አበጀሁ እስየው አለች
ትዝታ ቀሰቀሳቺሁ
ዛሬ እድሜ ለመዳም አንደኛ ነኝ እ😁😂
እሷ ነች የኮመተችልሽ
@@አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ ሀሀሀሀሀሀሀ ትሆናለይ
ለለችም እንዴ😅😅
እኮን በሠላም መጡ
አስካዪ
Yegeteru new dess yemili ketay eintebikalen
💜💜💜
Yarada lij dagi yemchek milin betam nw mewdew please kesuga sera bezu advantage tagegnalk
ሁሉንም ትችሉበት አላቹሁ በርቱ
Kkkkkkkkkkk ara batame yrmchsle
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk
afih mesifatu
Wowowowo 😃😃😃
እንኳን በሰላም መጣችሁ
Yamerale
ዌል
ክክክክክክክ
ክክክክክ
ባክኛለሁ😂😏
ብዙም አይነፋም
የገጠሩ ነው እሚአምርባችሁ በናታችሁ
የምርበጣምምርጥነዉ
Kkkkkkkkkk
ERE MEMHRU GERAMI
የገጠሩነው የሚአምረው
ልጅቷ ገጠር ሆነሽ የምትሰሪው ነው የሚያምርብሽ
ማን እደገጠሩ
የገጠሩ ነው የሚአምርባችሁ
Sitmru