"አባቴ ከ ኃይለሥላሴ ጋር ቢቀያየሙም ሀገር ስትወረር ግን ወራሪን የተዋጉ ናቸው!" - የአፄ ዮሐንስ የልጅ ልጅ ልጅ ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

КОМЕНТАРІ • 474

  • @user-rz8cx4rv6l
    @user-rz8cx4rv6l 8 місяців тому +6

    ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም በዘዉዳዊው አገዛዝ ዘመን በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ተመድበው ሀገራቸውን በቅንነት ፣ በታማኝነት ያገለገሉ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ናቸው። ረጅም ዕድሜ ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም!

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 9 місяців тому +29

    አባታችን በ97አመታቸው still በጣም ደህና ናቸው
    እግዚአብሔር ይመስገን ጆሮአቸው በጣም ደህና አሁንም እድሜ ይስጦት አባታችን ❤

    • @alfredFreeman-qq9yn
      @alfredFreeman-qq9yn 8 місяців тому +1

      teranafit ❤️💛💚ityopyawe democratinnya hebret, rasta (seka)🇪🇹

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 9 місяців тому +26

    በ97 እድሜ ታሪክን ልቅም አድርገው እንዲናገሩ ማድረጋቸው መነፅር ሳይጠቀሙ አብራርተው ነገሩን
    እጅግ በጣም በጣም ደስ ብሎናል
    አሁንም ሙሉ ሰላም ጤና ረጅም እድሜ ይስጥዎት
    የማስታወስ ከፍተኛ ችሎታዎ እናደንቃለን

  • @fissehaassefa8145
    @fissehaassefa8145 9 місяців тому +10

    የሉዕልን ዕድሜ እና የማስታወስ ችሎታ በጣም ይገርምል። እግዚአብሔር ዕድሜያቸውን ያስረዝምልን።

    • @alfredFreeman-qq9yn
      @alfredFreeman-qq9yn 8 місяців тому

      🇮🇱 tyenayistalgn, for our sakes! that H.I.M.'s mesafint can lead i&i into A future generation😎😇😎, rasta🇪🇹

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 9 місяців тому +34

    ከእንጨት መርጦ ለታቦት ከሰው መርጦ ለሹመት ማለት እነዚህ ነበሩ መሠረቶቻችን ዛሬ የማንም ጋጠወጥ መንግስታችንን ሳይፈነጭበት

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 9 місяців тому +38

    ሉዕል ራስ መንገሻ ስዩም እስካሁን መኖራቸው ደስ ይላል እኔ ገና የ8 አመት ልጅ እያለሁኝ በኤድዩ ግዜ ሁመራ መጥተው እኔ እሳቸውን ማየት ፈልጌ ብዙ ሰዎች ስለነበሩ እጃቸውን ብቻ አይቸ ነው የተመለስኩት እጃቸው ደግሞ ብጣም ቀይ ነበሩ እንደ ፈረንጅ😊አሁንም እረጅም እድሚ ይኑሩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እርስዎ።

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 9 місяців тому +25

    ሁልጊዜ እኛ ኢትዮጵያውያን ሰው እስኪሞት ጠብቀን ማክበር ማቆም አለብን። ያንን ሠው በህይወት እያለ የማክበር ልምድ ይኑረን እባክችሁ።ልዑል ራስ መንገሻን አክብራችሁ ስለጋበዟችኋሸው እጅግ ደስ ብሎኛል። በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይባርካቸው!!!

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 9 місяців тому +1

      ልኡል መንገሻ ልክህን ነግሮሀል ባንዳው ሀይለስላሴና ሙሊሉክ የአረብ ባንዳዎች ያው የአረብና ተርክ ስብስብ ፈልስህ ከነ መተትህና ቁምጥናህ ሽዋ ስፈርክ አማራ የሚባል በታሪክ የለም አትጩህ ብሄር ያልሆነ ኢ/ት አትልቀውም

    • @EthioMusic202
      @EthioMusic202 9 місяців тому +2

      አሜን

    • @EthioMusic202
      @EthioMusic202 9 місяців тому

      ⁠የምትቃጅስ አንተ አፄ ዬሀንስ ልጆች አሏቸው የ አፄ ዬሀንስ ሌላ ልጃቸው ከ አምሀራ ጋር በጎንር በለሳ ተጋብተው የልጅ ልጆቻቸው አሜሪካን አገር ፕሮፌሰሮች ናቸው:: እንዲሁም ልኡል እራስ መንገሻ ዬሀንስ የራስ ስዩም አባት ናቸው:: የራስ ስዩም እናት የ አገውምድር ሰው ናቸው እናም እራስ መንገሻ የ አፄ ዩሀንስ የልጅ ልጅ ናቸው በአባታቸው እናትም የ አግው ምድር የ ባላባት የ ትልቅ ዘር ናቸው:: ስለዚህ ምንምን ሳታውቁ አትቀባጥሩ::

    • @user-vv8vz2un8j
      @user-vv8vz2un8j 9 місяців тому

      @@aronyonas7563የነፍስ እና የስጋ ህክምና ያስፈልግሃል።

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash 9 місяців тому +2

      ​@@aronyonas7563=የማናባህ የችጋራም ልጅ ብትሆን ነው በዚህ ልክ የበታችነት መከራ ያበላህ??መቼም ይሄ ጭንቅላት የ ሆድ ክብደት የሸፈነው ከርሳም ነው ::ባንዳ ነው ያልከው?? ባንዳ በደማችሁ የናተ አይነት ጥራጊ ናችሁ ሀገር ያግማማችሁ ይንቀላችሁ ኢና ::የማነው ቅማል በፈጣሪ መሃይም ኢና ደፋር እናተ ጋር ነፍ ነው ::

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 9 місяців тому +18

    ደራሲ እንዳለ ጌታ ላንተ ቃላት ያጥረኛል አንተን የወለደች ማህፀን ለዘለአለም ትባረክ❤🙏🙏🙏

  • @alemwelela5777
    @alemwelela5777 9 місяців тому +13

    አባታችን ልኡል ራስ መንገሻ እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤❤❤

  • @degomulu6757
    @degomulu6757 9 місяців тому +43

    አባታችን ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም ለኢትዮጵያ ላደረጉት አስታዋፀኦ በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቅ ቦታ ይዞ ይኖራል። ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጦት።

  • @tarekegngebreyesus
    @tarekegngebreyesus 9 місяців тому +19

    የአገራችን ብርቅዬ ሰው። እድሜ ይስጥልን።

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 9 місяців тому +22

    ለሕያው እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው። በእድሜ በጤና አቆይቶ የማይጠገብ አንደበትዎን ለመስማት አበቃን። ክቡር ጌታየ አሁንም የእድሜና የጤና ባለጸጋ ያድርግልን። አይኖቸ እንባ ተሞልተው ነው ልብ ብየ ያዳመጥኩት።

  • @user-zf1yi7ed4c
    @user-zf1yi7ed4c 9 місяців тому +6

    ታላቅ ስው ክቡር ልዑል ራስ መንግሻ ስዩም አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 9 місяців тому +7

    He is amazing!!! He loves Ethiopia and he always maintained that! A true Ethiopian figure!! Our jewel! Continue to be blessed, your highness🙏🏼

    • @alfredFreeman-qq9yn
      @alfredFreeman-qq9yn 8 місяців тому

      🇮🇱leul ras, ras tafari!! negus wadada!🇪🇹

  • @user-nl1hv7ni2l
    @user-nl1hv7ni2l 4 місяці тому +1

    I appreciate all commentators. You recognized the quality and ETHIOPIAN NATIONALISM OF THIS LEGEND!!!!!.

  • @SolomonHailemelekot
    @SolomonHailemelekot 9 місяців тому +3

    ክቡር ልዑል ራስ መንገሻ በኢትዮጵያ በህይወት ያሉ በራስነት ማእርግ የሚጠሩ ሰው ናቸው ሌላ በ97 ዓመታቸው ያለ መነፀር ነው ሲያነቡ ያየናቸው በአጠቃላይ ዓይናቸው ጀሮቸው ንቃታቸው ና አነጋገራቸው የሚያስገርም ነው እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 9 місяців тому +31

    አግዝሔብሔር በአይምሮ በግልበት ከሙሉ ጤና ጋር ልቆ ዮት አምላክ ክብር ምስጋና ይግባውና ዶክተር አንዲህ ያሉ የታሪክ አባት አስታራቂ ሽማግሌ ትልቅ ቤተ መፃፍ ሰላቀርብክልን አናመስግናለን አንዲህ ያሉ ምስክሮች ለሀገራችን አንድነት ቅዋሚ ሕያው ምስክሮች ያስፈልጉናልና ለሕዝብ ጆሮ አደርስልን 🙏🙏🙏🌹🌹

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 9 місяців тому +1

      Enkwan ye Ethiopian trike awake bahun gzze menorachw lemeskrntena le wemdemamachentn ymeyglebet new egzabher ybarkot abatachen ❤

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 9 місяців тому +1

      አጼ ዮሀንስ ልጅ የላቸውም ምንድነው የምትቃጁት? ውሸት ባህላችሁ ሆነ ማለት ነው?

    • @tesfahunendalew
      @tesfahunendalew 9 місяців тому +2

      ​@@emaleyjored7043😂😂😂ቅጀቱ በንተ አይበቃም

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 9 місяців тому

      ​@@emaleyjored7043ሰውዬው ጉዲ ፈቻ ነው ።ልወደድ ባይ ቀልማዳ ነው ።እንደዚህ አይነት ርካሽ ሽማግሌ ከቂጡ ስር ቱስ ቱስ የሚሉት እነሱ የነገሩትን እንደ በቀቀን ስለሚያስተጋባላቸው ነው ።ምድረ ቅንቅናም ።

    • @EthioMusic202
      @EthioMusic202 9 місяців тому

      @@emaleyjored7043የምትቃጅስ አንተ አፄ ዬሀንስ ልጆች አሏቸው የ አፄ ዬሀንስ ሌላ ልጃቸው ከ አምሀራ ጋር በጎንር በለሳ ተጋብተው የልጅ ልጆቻቸው አሜሪካን አገር ፕሮፌሰሮች ናቸው:: እንዲሁም ልኡል እራስ መንገሻ ዬሀንስ የራስ ስዩም አባት ናቸው:: የራስ ስዩም እናት የ አገውምድር ሰው ናቸው እናም እራስ መንገሻ የ አፄ ዩሀንስ የልጅ ልጅ ናቸው በአባታቸው እናትም የ አግው ምድር የ ባላባት የ ትልቅ ዘር ናቸው:: ስለዚህ ምንምን ሳታውቁ አትቀባጥሩ::

  • @mebrattesfaye6881
    @mebrattesfaye6881 9 місяців тому +16

    የኢትዮጵያ ግርማ ሞገሶች ሀገር ወዳዶች ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላችው ግፍን የሚጠሉ ውድ አባቶቻችን ናቸው በ፩፱፮፱ዓም በስራ ምክንያት ሁመራ ነበርኩና በሁመራ ተገኝተው ሳለ ህዝቡ እንዲህ ሲዘፍንላችው አስታውሳለሁ""ጽራይ ዳጉሻ ነአየ ነአ ወድ መንገሻ"" አሏቸው በጣም የተወደዱ ናቸው እንኴንም ኢንተርቢዉ አደረጋችሁ ተባረኩ ከአርባ ሰባት አመት በኋላ ሰለአየጝቸው ደስ ብሎኛል

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 9 місяців тому +1

      እግዚአብሔር ይመሰገን እድለኛ ነህ እድሜ ፀጋ

    • @alfredFreeman-qq9yn
      @alfredFreeman-qq9yn 8 місяців тому

      🇮🇱 the roots of reggae, the rhythms of love and life to be regained, rasta🇪🇹

    • @hadasshshay3636
      @hadasshshay3636 4 місяці тому +1

      ኣነ ደሞ ኣደይ ትነግረኒ ነይራ ልዑል መንገሻ ድራረይ ሕንባሻ ፀብሐይ መዓርየ ይበሃል ነይሩ ትብለኒ ነይራ ዝገረመኒ ነገር ግን ብሂወት ምህላዬም ኣይፈልጥን 😢

  • @fitsumbrhan206
    @fitsumbrhan206 8 місяців тому +2

    ክቡር ወንድሜ እንዳለጌታ እ/ብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ የዘመኑ ከሃዲዎች የትግራይ ህዝብ ጸጉረልውጥ ያሉትን ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከምድረገጽ መጥፋት አለባቸው ብለው ሲቀደዱ የተጨበጨበላቸው ራስ መንገሻና አጼ ዮሐንስ እንዲያስታውሱ ስላደረክ እናመሰግናለን ስለወልቃይት ብትጠይቃቸው ደሞ በጣም አሪፍ ነበር ከ2ቱ ብሄር ተወላጅ ስለሆኑ የበለጠ ተኣማኒነት አለው 10q

  • @user-zg5zy3ou8n
    @user-zg5zy3ou8n 9 місяців тому +8

    እኔም መቀሌ ትግራይ ተቀጥሬ ሥሠራ በነበርኩበት ጊዜ ፣ ቤተ መንግሥት ዕራት ጋብዘውናል፣ ከማከብራቸው ውድ ጥቂት አባቶች መሀል፣ግንባር ቀደም የኢትዬጵያ አባት ናቸው።❤❤❤❤❤❤❤❤፣
    አሁንም የአብርዓም የሥሃቅ ዕድሜ ይስጥውት። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እድሜና ክብር ይስጥልኝ።

  • @sosinabekele4621
    @sosinabekele4621 9 місяців тому +13

    ድንቅ ታሪክ ከዋናው ሰራተኛ መስማት። በብዙ ሥራቸው የሚታወቁት በትጋታቸውና በሥራ መውደዳቸው እጅግ የተከበሩ ታላቅ የኢትዮጵያ ቅርስ ከነዘራቸው ጭምር ለኢትዮጵያ በረከት ናቸው ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም።!!!

    • @user-pj8mz6jn6d
      @user-pj8mz6jn6d 9 місяців тому +6

      ዘራቸው ማ በድሮን እና በባእድ ሰራዊ ተጨፈጨፉ፥ ታረዱ ፥ኢትዮጵያ ከሀዲ ናት

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 9 місяців тому

      @@user-pj8mz6jn6dexactly so sad

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 9 місяців тому +1

      @@user-pj8mz6jn6d ወሬኛ! ኢትዮጵያ ምን፣ታድርግህ? ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅለል አ፣ታፍርምና ማንን ተጠያቂ ልታደርግ ፈልገህ ይሆን? አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው ሆነ ነገሩና እናትነቷ ክደህ ጡቷን ነክሰህ እንደገና አንተው መልሰህ ከሃዲ ትላታለህ? የእርጉም ልጅ እንጂ የእናት ክ፣ህደት አልተለመደምና።

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 9 місяців тому +11

    አባታችን አሁንም እግዚአብሔር እድሜ ከጤንነት ይስጥልን የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅኖት ።
    እድገት እና መሰረት ወሳኝነው እናመሰግናለን...

    • @alfredFreeman-qq9yn
      @alfredFreeman-qq9yn 8 місяців тому

      🇮🇱qadamawi Haile Selassie tikdem!!! rasta🇪🇹

  • @ethioaddis9673
    @ethioaddis9673 9 місяців тому +20

    መዳረሻው ይሄ ነው ብለን ባልተዘጋጀንበት ከስሜት ብቻ በሚመነጭ የለውጥ ሂደት ውስጥ ሆነን የሀገር ባለ ውለታዎችን አተናል
    ከክቡርነታቸው መማር ጠቃሚ ነው

    • @alfredFreeman-qq9yn
      @alfredFreeman-qq9yn 8 місяців тому

      🇮🇱 imperial ethiopian crown council in exile inna ethiopian democratic union, rasta🇪🇹

  • @danielabayneh8473
    @danielabayneh8473 9 місяців тому +16

    እንደ እርሶ ያለ ሰው ያብዛልን እግዚአብሔር በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየ ሆት።

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 9 місяців тому +11

    100000000% Big Respect to ራ ስ መ ን ገ ሻ ስ ዩ ም 👍👍👍

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 9 місяців тому +4

    ልዑል ራስ መንገሻ። ታላቅ ሰው። መንግስ ከሳቸው ብዙ ትምህርት ቢወስድ ምኞቴ ነው።
    እግዚአብሄር ይባርክዎት።

    • @alfredFreeman-qq9yn
      @alfredFreeman-qq9yn 8 місяців тому

      🇮🇱 leul ras inna mesafint are the governance,mengistu ❤️💛💚rasta🇪🇹

  • @user-su9qj3zt4m
    @user-su9qj3zt4m 8 місяців тому +2

    ልዑል አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 6 місяців тому +1

    መንገሻ ስዩም ወደር የማይገኝላቸው ውድ የኢትዮጵያ ጀግና ናቸው

  • @kirosgebrekidan1422
    @kirosgebrekidan1422 9 місяців тому +11

    እውነተኛ ኢትዯጵያዊ!! መማር የሚያስችል ዝግጁነት ካለን ብዙ ቁም ነገሮችን መማን ይቻላል:: እናመሰግናለን ልዑል ሆይ::

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen3112 9 місяців тому +14

    እነዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው !!!

  • @fitsumbrhan206
    @fitsumbrhan206 8 місяців тому +3

    በንጉሱ ጊዜ የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ ማረፍያ ሆቴሎች ለመስራት በ2አመትጊዜ ውስጥ እንዲያልቅ የተሰጣቸው በ9ወራት ገንብተው አስረክበዋል በረድዮ ነው የሰማሁት

  • @habtamuoda4604
    @habtamuoda4604 9 місяців тому +10

    ይገርማል ። አባታችን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክዎት ።

  • @fikadarado4221
    @fikadarado4221 9 місяців тому +8

    እንዳለ ጌታ (ዶ/ር) በመጀመሪያ ለምትሰራቸው ስራዎች ምስጋና ይድረስህ አንድ ታሪካዊ ስራ ብትሰራ ደስ ይለኛል እኚህን ራስ መንገሻን እና ደጃዝማች ወልደ ሰማየት ጋር በአንድ መድረክ ብታቀርባቸው 🧠🔥

    • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938
      @yemanegebrehiwotwoldemaria5938 9 місяців тому

      Your Highness Ras Mengesha, I wish present day rulers of Ethiopia and Eritrea, in their respective "countries," see you as a role model, for hard work and dignified leadership.

  • @hiwotmulu5699
    @hiwotmulu5699 Місяць тому

    እድሜና ጤና ይስጦት እባቴ!!!

  • @temesgent1950
    @temesgent1950 16 днів тому

    የአፄ ዮሐንስ ታሪክ እንደ እኔ የሚገርመው ለአፄ ቴዎድሮስ መሞት እጃቸው እንዳለስ ስንቶቻችን እናውቃለን

  • @Ethiopics-yj5vz
    @Ethiopics-yj5vz 9 місяців тому +2

    Thank you for your service! You will never be forgotten.

  • @getush3423
    @getush3423 9 місяців тому +5

    አያቴ ክቡር ደጃዝማች ኃብተ ሥላሴ በላይነህ የሸዋን አርበኛ ጦር እየመሩ ራስ ስዩም ደግሞ የትግራይን አርበኞች እየመሩ ግንቦት 10 ቀን 1934 ዓም አምባላጌ ላይ የጣሊያኑን የኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪካ ጦር አዝዥ የነበረውና ከአዲስ አበባ ሸሽቶ አምባላጌ መሽጎ የነበረውን ዱክ ዳዎስታን ከእንግሊዞች ጋር በመተባበር ከከፍተኛ ውጊያ በኋላ ከ7000ሺህ ወታደሮቹ ጋር ማርከውታል።

  • @MehariGGebru
    @MehariGGebru 9 місяців тому +6

    Long live our Prince 🙏

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 9 місяців тому +3

    What a respectful, full of grace and insightful father! Remain Blessed Abundantly! I really appreciate and thank you, my brother who presented this plate for your audience. Keep up the good work!

    • @alfredFreeman-qq9yn
      @alfredFreeman-qq9yn 8 місяців тому

      🇮🇱"degg ityopyawe mebil"😎😇😎, rasta🇪🇹

  • @fisehawelu2102
    @fisehawelu2102 9 місяців тому +5

    ክቡር አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ።

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 9 місяців тому +7

    ሰውን ልዕልት እመቤቴ ብለው ሲጠሩ፣የአምላክን እናት ማርያምን እመቤቴ ለማለት የሚጠየፉ በዝተዋል።

  • @chritingeorge2072
    @chritingeorge2072 9 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢንተርቪውን ስላየሁ ደግሞ በጤና ስላየዋቸው ክብርና ምስጋና ለመድሀኒአለም

  • @girmawongele
    @girmawongele 8 місяців тому +2

    ጃንሆይም የሚሰራ ሰው ያውቃሉ : ያሳድጋሉ ያስተምራሉ ይሾማሉ :: ያ ትውልድ በከንቱ ጥላቻ ስማቸውን ቢቀብርም:; ታሪክ ግን ሁሌም በእንደህ ባሉ ታላላቅ ሰዎች አንደበት ያከብራቸዋል: ያስታውሳቸዋል::

  • @tewodroskedanu7715
    @tewodroskedanu7715 9 місяців тому +7

    አባቴ እዲሜ ይስጥዋት እግዚአብሔር ይባርኮት😊
    አዘጋጅ ትልቅ ክብር ይገባሀል ግን ምን አለ በሂወት እያሉ እንህ ትልቅ ስው አባት ስለ ወልቃይት ፀገዴ ብትጠትቃቸው መልካም ነበር ምክንያቱም ከባለቤቱ መስማት ትልቅ ነገር የመስለኛል አመስግናሎሁ ከተሳሳትኩ ይቅርታ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 9 місяців тому +1

      ቀደም ብለው ተከዜ ነው ወሰናችን ብለዋል! አልሰማህም?

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 9 місяців тому +4

    ታሪክ እንዲህ መነገሩ መልካም ነው🙏🇬🇳

    • @alfredFreeman-qq9yn
      @alfredFreeman-qq9yn 8 місяців тому

      🇮🇱 from leul ras to mesafint, earths rightful ruler.(addis and mekelle real estate prices, poor people!) rasta🇪🇹

  • @AfewerkTeklay
    @AfewerkTeklay 8 місяців тому +2

    Long live our Prince 👏👏👏

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 9 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጤና በእድሜ ላቆዮት❤❤🙏ይሄ ታሪካችንን ረሰተው ዛሬ ኢትዮጵያኖች ባዮች ከምድረ ይጥፉ አሉን ከውጭም ከክልልም አብረው ጨፈጨፉን ታሪክ ይቅር የማይለው ቆሻሻግፈ ተሰራ ሁሉም የታሪክ አተላ ሆነ ይገርማል ዛሬሰ ኢትዮጵያኖች ባዮች እኛን ያለማጥፋታቸው??? ሀይላችን እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @zortebo
    @zortebo 9 місяців тому +5

    ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም! እናከብርዎታለን! እናደንቅዎታለን! ረጅም እድሜ እንመኝልዎታልን!!

  • @Sintesin
    @Sintesin 9 місяців тому +2

    መታደል እድሜ ከጤና ጋር አባቴ❤❤❤❤

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 9 місяців тому +2

    ጌታየ ሉኡል ራስ መንገሻ ስዮም በጣም የምወዳቸዉና የማከብራቸዉ ጀግና መኳንት ናቸዉ በተለይ ወላጅ አባቴ በትግርኛ በ1963 አመተ ምህረት መቐለ የሚል መፃህፉ ፅፎ ሉኡልነትዋንና ልእል ል አይ ዳን የሚገልፅ አነስተኛ መፀሀፉ ነበረት ወላጅ አባቴ በወቅቱ በሻለቃ መአረግ 6ኛ ብርጌድ መምርያ አስተዳደር በነበረበት ወቅት ነበር ጦ/ር ሠፈሩም ኩሃ ከተማ ዳር ነበር በዘን ግዜ ጦሩን ሲጐበኙ የሚየሣይ እንዘ የሆነ በማንም አጅ የለለች ፎቶ ጌታየ ሉኡል መንገሻ በጌልማሣ እድሚያቸዉ ከሙሉ የሉኡል አልበሣት በሀገሪቱ መኰንኖች አጃቢነት በወላጅ አባቴ የዛኑ ሻለቃ ሀይሌ ዘዉዴ የሠልፉአሰጒብኝነት የሚያሣይ ነዉ እኔ አሜርካን ሀገር ነዉ የምኖረዉ ታማኝ ሰዉ(ቤተሠብ) ቢገኝ ለመላክ ፍቃደኛ ነኝ

  • @AndnetHaylnew
    @AndnetHaylnew 8 місяців тому +1

    እስካሁን ያቆየዎት አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏ይኑሩልን 🙏እውነትን ተናጋሪዋን ያቆይልን 🙏🙏🙏

  • @asebetekeste4542
    @asebetekeste4542 9 місяців тому +4

    የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ለክቡር ልዑል ራስ ስዮም መንገሻ በስማቸው አንድ ጎዳና ወይም አደባባይ በታላቅ ክብር ሊሰይምላቸው ይገባል ይህንን ሀሳብ የዛጎል መፀሀፍት ባለራዕይ እንዳለ ጌታ ከበደ ዘመቻ መጀመር ይኖርብሀል

    • @getahunbeyenetulema6634
      @getahunbeyenetulema6634 9 місяців тому +3

      ወንድሜ ሰውዬው ብሔራቸው ሲዳማ ስላሎነ አይሰየምላቸውም። ሀገራችን በብሄር ፖለቲካ የተጨማለቀች መሆኗን ረሳኸው እንዴ?

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 9 місяців тому

      @getahunbeyenetulema6634 Did Hailisalse and Mengestu Hailmariam name any street or anything after General Alula Aba, Nega Atse Yohannes or other Tigrayan nobles in Addis Ababa? NONE. They only named streets and squares after Amhara "nobles" and some Oromo generals. Even worse, they named streets and schools after British PM and Generals - Churchill Road General Wengeate Schools, etc.

    • @yeshiworkmerkebu5872
      @yeshiworkmerkebu5872 9 місяців тому

      ወሬኛ!! የአማራን ስም ጥርስ መፋቂያ ከማድረግህ በፊት ትግራይ ውስጥ ከሌላ ብሄር /ጎሳ/ የተሰየመ ት/ቤት መንገድ... አለ? ዝንጀሮ የራሷን ጠባሳ ሳታይ ሌውን ትከሳለች አሉ:: ዘረኞች መርዘኞች እንዲህ ናቸው

    • @drendalamawat15
      @drendalamawat15 9 місяців тому

      No. Hawassa City should do that.

  • @TIN.2024
    @TIN.2024 8 місяців тому

    አባታችለን ልኡል ራስ መንገሻ ስዮም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ስለሰጣቸው ጌታን አመሰግናለው። ብዙ ነገር ተምረናል ለእርስዎ ያለኝ ክብርና ፍቅር ትልቅ ነው ።

  • @kkmm5988
    @kkmm5988 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ ጋዜጠኛው እኒህን የሀገር ባለውለታ ስላቀረብክና ላሁኑ ትውልድ ለኛ ስላሳወክን።
    ኣዋሳ ዩኒበርሰቲ ነው የተማርኩት እና እሳቸው እንደቆረቆሯት አላውቅም ነበረ።

  • @Gelane1
    @Gelane1 9 місяців тому +11

    የኢትዮጵያ ዕንቁዎች
    አሁንም አሉ አሁንም
    ዘመኖት ይባረክ 🙏

  • @berheabai7594
    @berheabai7594 9 місяців тому +1

    Thank you Endale for inviting the legendary man grand son of emperor Youhannes. I’m great full to listened and understand him on this show.

  • @mekalihtigray8627
    @mekalihtigray8627 9 місяців тому +1

    እንደው የእግዝኣብሄር ስራ ሁሉም ኣልፈው ኣባታችን ግን በእድሜ ስለኣቆያሃቸው እጅግ ተደንቅያለው❤

  • @lukewarm170
    @lukewarm170 2 місяці тому

    ዋዉ ጋዜጠኛው ስላቀርባቸው በጣም እና መስግናለን ዬሀንስን ታሪክ ግን ያነበበ የተመራመረ በኢትዮጵያበኤርትራ በህቡም በነበሩት ንጉሶች ላይ እንዲሁ በወሎ እና በጎጃም ህዝብ የስሩት ይታውቃል እኔህ በእድሜ አረጋዊ ይባረኩ

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይሰጦት ዘንድ ልመናዬ ነው የኔ ድንቅ አባት!!!!

  • @Gebrat254
    @Gebrat254 9 місяців тому +16

    ሀገርን የሚያኮራ ስራ ነው የሰሩት ድንቅ ኢትዮጵያዊ

  • @user-pc5fm4kv3g
    @user-pc5fm4kv3g 8 місяців тому +1

    Thank you brother to give presentation

  • @dkidane870
    @dkidane870 9 місяців тому +4

    እድሜና ጤና ይስጥዎ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 5 місяців тому

    እድሜ ጠገብ አዛውንት የኢትዮጵያ ትልቅ ታሪክ አብሳሪ ናቸው

  • @yayineabebasolomon5591
    @yayineabebasolomon5591 9 місяців тому +7

    የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ነዎት ክብር ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 9 місяців тому +7

    አባቴ እድሜ ከጠና ይስጥዎት በጣአምደስ በሚልሁኔታ አስቀምጠውታል

  • @Feryweldelchel8502
    @Feryweldelchel8502 9 місяців тому +1

    ❤ I love and respect Luol Mengsh, you're a unique and clever from Royal family very close to Angeles, and Kudosan so God bless you, dear! So far has
    been extending and waiting in whole your world love you our father.
    I'm extremely excited about your speech that interested me. Thank you so much !

  • @TsgahunGeleso-lt7ub
    @TsgahunGeleso-lt7ub 9 місяців тому +2

    ይኑርልን ጄግናችን❤❤

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 9 місяців тому +7

    ዛሬ ቅርስ ስላመጣህ ደሞ ደግሞ ያሳይህ ይባርክህ እሳቸውንሳይ አንተግን አረጀህ መፆፍ ብቻ አይደለም ተነስ ባክህ ላንተም ነው ላዳመጥክ አብዝቶ ይባርከን ይባርክህ🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 9 місяців тому +4

    Endu pleas show us the gift clearlly .thank you Prince Mengesha Seume . Ethiopia loves you as you love her

  • @yaredy.zegiorgis6414
    @yaredy.zegiorgis6414 9 місяців тому +2

    Let God bless our great leaders of the time His Emperial Majisty HS the 1st, Ras Mengesha, thank Endalegeta

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 9 місяців тому +2

    አቤት ለዛ ። ደስስስየላል 💚💛❤️

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 9 місяців тому +1

    ትልቅ የሀገር ባለውለታን በዚህ መድረክ ማየት እድሜ እና ጤና እመኛለሁ የነበሩ እንዲህ ለትውልድ ያስፈልጋሉ ተባረኩ

  • @user-ov9il4tj9i
    @user-ov9il4tj9i 8 місяців тому

    thanks for the media interviewing this big Father it is very impressive history. long live for our Father.

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 9 місяців тому +3

    ከአፄዎቹ እንደ አፄ ዮሐንስ የምወደው የለም እኛ በጀግኖቹ የተሞላ የለም እኮ ወይ አለማወቅ

    • @veracity8968
      @veracity8968 16 днів тому

      ለጎጃም እንዳትነግረው ይህንን !!! ቆለጥህን ቆርጠው ይሰልቡሃል 😅

  • @Zelealem.N24
    @Zelealem.N24 9 місяців тому

    እንዴት ያለ የሚገርም አቀራረብና አገላለጽ ነው!
    ክቡርነታቸው (የታይታ ያይደል በተግባር የተደገፈ ሀገር ወዳድነት ያለው) ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም እግዚአብሔር እስከዛሬ ያቆይዎት በምክንያት ነው፡፡ የሰሯቸውን ዘመን ተሸጋሪ ስራዎች ፤ ካለፉት መንግስታት ጋር የነበርዎትን መስተጋብር በእውነቱ ከአንደበትዎ አድምጠን ተደመምን - ታሪክን ከባለታሪኩ፡፡ ማን ያውቃል የእርስዎ መኖር ይህቺን ዕንቁ ሀገራችንን ወዴት እንደሚያሻግራት - በረከትዎ ይደርብን ፣ ቀሪ ዘመንዎንም ‘’እንደበለ ጻማ ወህማም ያድርግልዎ’’
    ወንድሜ እንዳለ ጌታ ከበደ (የማዕረግ ስም እንደተሰጠህ አስታውሳለሁ - ዘንግቸው ስለሆነ ይቅርታ) ዕድሜና . . . ለምን የኤሊ አይሆንም . . . ጤናም ይስጥህ ፤ ጸጋህንም ያብዛልህ

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 8 місяців тому

    Thanks NBC TH Honorable Luel Ras Menghesha Seyoum is respectful hard worker Enginer .I saw Awassa 1960 and 2018 big change because of him memory excellent long live.Nice to listen to you!

  • @rahelkasa2892
    @rahelkasa2892 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ራስ መኮንን ስዩም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ከመላ ቤተሰቦት ጋር እውነት ደግ ቤተሰብ ናቸው የማከብራቸው ቤተሰብ ናቸው ደስ ብሎኛል ❤

    • @fitsumbrhan206
      @fitsumbrhan206 8 місяців тому

      ራስመንገሻ ናቸው ከወዲሁ አታምታቱ

  • @kassas4
    @kassas4 9 місяців тому +1

    እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት ግርማ ሞገሶ እንዴት ያምራል

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 9 місяців тому +3

    እውነተኛ እድሜ ጠገብ አባት።

  • @yared2112
    @yared2112 9 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይባርከዎት ጀግና !

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 9 місяців тому +2

    እድሜ እና ጤና ይጨምርልዎ።

  • @user-hm3ii8rk6g
    @user-hm3ii8rk6g 8 місяців тому

    በራሕ ገንበር የ ሠላም ኾይኑ እዩዋ ልዓዲ በልየ , ወድላሕምና የባሃል ነይሩ1967

  • @BOOROK-vd8hl
    @BOOROK-vd8hl 8 місяців тому

    ትልቅ ሠው ነው ያቀረብከው አሥተዋይ እና በሥሜት አሥተውሎት ለማየት የሚፈልግ ካለ ። ታቦር ተራራ ላይ ሆኖ ወደታች ሢመለከቷት ቀኃሥ የሚለውን ማሥተር ፕላንን ቀይሠው ቤቶች የተሠሩት ። እንዲህ ያሉ ትላልቅ ሠዎች በቤተሠብ ደረጃ ሢጠሩ "ጌቶች" ተብለው ነው የሚጠሩት እኔም በደጃች ሽፈራው እጅ እሥከ አራት አመቴ ሥላደግኩኝ ሥንጠራቸው እንደዛ ብለን ሥለምንጠራቸው ።

  • @muluasgedom746
    @muluasgedom746 8 місяців тому

    I'm Tigraway who did his part for sure and I believe on tangible results, look what happened to Tigray! I am doing what Tigrayan can do should do for sure so..

  • @fiqrugeleto6007
    @fiqrugeleto6007 8 місяців тому

    Truly an Ethiopian ❤May God bless His Highness

  • @queenofshebatransportation7268
    @queenofshebatransportation7268 9 місяців тому +2

    Ras Mengesha Sium is a great person

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 9 місяців тому +3

    አባቴ ን እስቲ ጠይቅልኝ ጋዜጠኛው የአሁኑ መሪየተባለው ይንን የትግራይህዝብ እረሶ ኢትዮጲያዊነቱን አላስተምረውም ለኢትዮጲያ ሰንት ገፈት ቀማሽነው በኢትዮጲያዊነቱ አሉ የራሱን ወገን ጠላት አሰገ አሰገበቶ የሀገሩን ሰራዊት አሰባስቦ የትግራይን ህዝብ ኢትዮጲያዊ አደለህም ብሎ ጨፈጨፈ አሰጨፈጨፈ ምንይሰማዎታል በልልኝ እባክ

  • @hahu3881
    @hahu3881 8 місяців тому

    Endale, many thanks! This is a treasure.

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen3112 9 місяців тому +2

    እንደነዚሕ አይነት ታላላቅ የአገር ባለውለታዎች ምነው አንደገና። ቢፈጠሩ ያሰኛል !!!

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 9 місяців тому

    እንዳለ ጌታ በጣም የምትመሰገን ትሁት ሰው ነህ ።

  • @user-yn6lp2wv4j
    @user-yn6lp2wv4j 9 місяців тому +2

    የትግራይ ቦታ ከየት ወዴት እንደነበር ጠይቃቸው ይነግሩሃል እውነቱን ያቁታል እውነት የሚቀበል ሰው ካለ

  • @veracity8968
    @veracity8968 16 днів тому

    ወልቃይትም የትግራይ ሆኖ አያውቅም
    ብለው በይፋ የመሰከሩ የእውነት ሰው ናቸው !!!

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 9 місяців тому +3

    በእውነቱ ኢትዮጵያ ሐገራችን በነዚህ በመሰሉ ጀግኖች ስትመራ ቆይታ አሁን በነዚህ ኩታኩንቴ ወይም የቅራቅንቦ ጥርቅም ትመራ ??? ወይኔ ያሳዝናል ይቆጫልኮ

  • @በእምነት-ኸ9አ
    @በእምነት-ኸ9አ 9 місяців тому

    እንዴት ደሰ እንዳለኝ አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 9 місяців тому +5

    What a nobel family!!
    Atse Yohannes: Defeated Italy, Turkey, Egypt and Sudan
    Ras Seyoum Mengesha : Defeted Italy
    Lu'le Mengesha Seyoum: Defeated economic backwardness all over the country.

  • @kidanassefa9985
    @kidanassefa9985 9 місяців тому

    I love luel Ras Mengesha Seyoum. He did a lot to Ethiopia. He is a real hard worker. If he didn't leave his country because of political reason he could have change Ethiopia. The streets of Makalle are the fruits of his good job.I am very happy to see him in good shape & very brilliant at this age. I was in junior high school when he leave his country. He is the hero of Ethiopia.

  • @tekolaweldu4235
    @tekolaweldu4235 8 місяців тому

    ተጋሩ በእግዚአብሄር የሚያምኑ መሪዎች ስለ ነበሩ ቅንነት ነበራቸዉ። እግዚአብሄር የማያምን ግን ወንድሙ ይገድላል ቤተክርስቲያን ያፈርሳል ካህናት ይጨፈጭፋል።

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b 9 місяців тому +1

    እንዲህ አይነት ትልቅ አባት መነፅረ ያረከው ሰውዬ አንድ እጅህ እሰፒከር አንድ እጅህ ኪሰህ ከተህ ሰታወራ ማፈርያ ነህ እኞ ኢትዮጵያውያን ትልቅ ሰው ማክበር መንገድ ሰተነዎል ረሰተነዎል የውድቀታችን መጀመርያ ሳይሆን ወደን እየተከተልነው ይመሰለኞል

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 9 місяців тому +1

    Kubur Abatachin LEUL RAS MENGESHA SIYUM ke lijinet eske ewket ager wedad hizb akbari ye Tigray kuru abat ye hizb akbari asabi le ager limatina Edget mesrach slehonu kibirna misgana yogebawetal nurulin edmena tena yistilin enwediwotalen ❤💐🙏

  • @millionmathewos8965
    @millionmathewos8965 8 місяців тому

    Thank you 🎉
    Revolutionary father in Reactionary system!