Ethiopia: መስቀል ያዘቀዘቀው በርጠሚዮስ 2017

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 жов 2024
  • Eneho tube - memher tesfay abera
    #Ethiopianmovie #ኢቢኤስ #EBS
    Subscribe for MORE Inspiring Content
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═
    #ኢቢኤስ#EBS #BESINTU_SITCOM#aberlohd#alexissalxii#alextube#ale#ksi#ብሩክታዊትሽመልስ#bruktawitshimelos#newyear#donkeytube#comdianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinklejoch#father #google #tiktokers #Blogging#twitter#Ethiopiancomdey#ebstv#bbcnews#ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#amharicmovies2023#amharicmovies2024#መድረክ#lovestory#lovestorymovies#abrelohd#Eregnaye#እረኛየ#bruktawit#newethiopianmusic#seifuonebs#ሰይፍፍንታሁን#seifufantahunshow#saron#saron_ayelign#john#johndanel#golddiggerprank#golddiggerprankethiopia#asertad#dallolentertainment#dishtagina#ዲሽታጊና#ፍልፍሉ#ethiopiantiktok#ethiopianGoldDiggerPrank#gold_digger_prank#addischewata#መምህርተስፍዬአበራ#ኤፍታህእስቱዲዮ#ዘመነንዋጁ#ቀሲስሄኖክወልደማርያም#ግርማወንድሙ#መምህርግርማወንድሙ#ቀሲስሀይለመለኮትግርማ#ገጠመኝ#ልዪገጠመኝ#ወርቅአፈራሁአሰፍ#ቀሲስሄኖክተፈራ #bruktait_shimelis #የልብ_ወግ#yeleb_weg#newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #moneymakingonline #bitcoin #Crypto #cryptocurreny #money #paypal #paypalethiopia #paypalmoney #making_money #makingmoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing#affiliatemarketing#affiliatemarket #affiliate_marketing#unitedstates #saudi_arabia#unites_arab_emirates #germany#netherlands #denmark #switzerland#sweden#kuwait#canada#truki#australia#norway#united_kingdom#finland#unitedstates#norway#unitedkingdom#UAE#poland #ethio360 #Ethiopianorthodoxmezmur #Ethiopianvlog #Ethiopiabreakingnews #oromo#amahra#tigra#gambila#gurage#hararethiopia#diredawaethiopia#ነፃውይይት#ManyazewalEshetu #EyohaMedia#
    Abero HD, Dink Lejoch, donkey tube, ebs tv, Ethiopia, Ethiopian movie, ethiopian music,saron_ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist, ክህሎት,ethiopian news, ethiopian TikTok videos, abero hd, habesha TikTok, abero hd new, የኢትዮጲያ ፈልም, Doneky tube comedian eshetu, Doneky tube Amharic, Ethiopian comedy film, Amharic movie, Yoni magna,ebs tv worldwide,ethio 360,Doneky tube Amharic, ድንቅ ልጆች,donkey tube dink lijochi,abel birhanu ,Ethiopian news today, Ethiopian full movie this week, Ethiopian full movie 2024 this week, Ethiopian orthodox mezmur, Ethiopian film,abrelo hd PayPal, abrelo hd setup, abrelo he new,abrelo hd, movie, vlog , Ethiopianvlog,Ethiopia, seifu on EBS, Seifu Fantahun,new Ethiopian music,New Ethiopian Protestant mezmur, Doneky tube, comedian eshatu, zehabesha,Ethiopian news,Ethiopia breaking news,teddy afro, minew shewa, Saron Ayeligh,ebs Saturday show today ,ኢቢኤስ ቅዳሜ ከሰአት, ebs Saturday last week today, ቅሌት,ale tube,የአርቲስት ቅሌት, Ethiopian, Ethiopian TikTok, adagnu,Adey derma,aletube,በስንቱ,በስንቱድራማ, feta Daily, ጉድ,Donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበርዜና,abrelo hd,Ethiopian music,ዜና በድብቅ የረቀረፀ,ዘሀበሻ,ዘኢትዮጲያ,አዝናኝ ቪዲዮ, ebs tv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd, ኢቢኤስ ቅዳሜ ከሰአት, ebs Saturday last week today, ቅሌት,ale tube,የአርቲስት ቅሌት, Ethiopian, Ethiopian TikTok, adagnu,Adey derma,aletube,በስንቱ,በስንቱድራማ, feta Daily, ጉድ,Donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበርዜና,abrelo hd,Ethiopian music,ዜና በድብቅ የረቀረፀ,ዘሀበሻ,ዘኢትዮጲያ,አዝናኝ ቪዲዮ, ebs tv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,

КОМЕНТАРІ • 209

  • @user-eneho-tube
    @user-eneho-tube  Місяць тому +24

    አጭር ጠቃሚ ቪዲዮ ነው
    👆🏼👆🏼👇🏽👇🏽👇🏽
    ua-cam.com/users/shorts5AF1ZGsXU_4?si=F6ggNq7GdmWHodET

    • @AlamazAlamuu
      @AlamazAlamuu Місяць тому

      Baditii,makaraa,Aganyawitii,chanalinee😢😢

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 Місяць тому +34

    እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ 😢እንደው ይሄ ልጅ ሲመከር ጭራሽ እየባሰበት ነው ቀልዱ ራሱ ደስ አይልም ሁሉም ጋ የመንፈስ ነው ይቅር ይበለው 🥹ፀጋውን ያብዛልህ ሉሌ 🥰🥰🥰

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk Місяць тому +19

    እኛ ነን፡ Follow እያደረግን ላይ ያወጣ ናቸው። እነርሱን ከመከተል እንቆጠብ። ልቦናና ሕሊና ይስጣቸው። በርጠሚሆስ ለወላጆችህ ፅናቱን ይስጣቸው:: በዚሁ ከቀጠልክ መጨረሻህ የታወቀ ስለሆነ።

  • @gebriela7772
    @gebriela7772 Місяць тому +26

    የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ ለሀገርም ለቤተሰብም መቅሰፍት የሚያመጡ ሰዎች ወይ ልቦናቸውን ከሰይጣን እስራት ፍታላቸው ወይም ወደላይ ሰብስባቸው።

  • @TirhasYimesel
    @TirhasYimesel Місяць тому +12

    እግዚኣብሄር በደሙ ይከልለን የመጨረሻ ዘመን ደረሰብን ሳናስበው ፍርሃታችን ጭንቀታችን በዛ

  • @LileTufa
    @LileTufa Місяць тому +10

    እሱን ብሎ በርጠሚዎስ የሚሰራውን ስራዎች ሁሌም ክርስቶስን ለመስደብ ይሞክራል

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz Місяць тому +8

    ልቦና ይስጥው ይቅር ይበለው እናመስግናለን ውንድማችን ሀይለገብረኤል

  • @mkwad2016ec
    @mkwad2016ec 29 днів тому +1

    ከስፖንሰሮቹ እንኳን ብንነሳ ሙሉ ለሙሉ የዲያቢሎስ ክብር ሊገለጥ ታስቦ የተዘጋጀ ሾው መሆኑ ግልፅ ነው። አይዞን አትቃጠል ወንድሜ መጨረሻው የደረሰብት ጊዜ ላይ ስላለን ተፅናና ከንደዚህ አይነት ትውልድ ልንፋታ እጅግግግግ በጣም ጥቂት ጊዜ ነው የቀረን። የራሳችንን ፍፃሜ ያሳምርልን እንጂ እነሱስ መሸኘታቸው እሙን ነው።

  • @mahaalshamsi3088
    @mahaalshamsi3088 Місяць тому +9

    እግዚኦ መሀርነት ክርስቶስ በርጠሚዎስ የሚባለው ልጅ የሚሰራው ሱሉ በጣም የሚያስፈራ ነገር ነው ልጁ የሚሰራው በቲክቶክ እዳለ ልብ ይስጠው ፈጣሪ

  • @YoditWube-wy1mq
    @YoditWube-wy1mq Місяць тому +8

    የልቦና ማስተዋል ማጣት ሰው ከእግዚጠብሔር ሲርቅ የሚያስተውልበትን ልቦና ነው የሚነጠቀው፡፡

  • @haymiyebershiehit9651
    @haymiyebershiehit9651 Місяць тому +6

    አቤት አምላከ እስራኤል ሆን እንደምህረት ይቅር በለን ወዴት እየህድ ነው በስመ ስላሴ እግዚኮ ማህረነ ክርስቶስ

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 Місяць тому +10

    እግዚኦ ጌታ ሆይ ,,,ይሄንን ድርጊት ክርስቲያን የሆነ ሁሉ ተቃውሞ ማስነሳት አለበት ዝም ከተባለ ገና ከዝህ በላይ ያደርጋል ።የተሳተፉትን ልጅች ብቻ ሳይሆን ድርጅቶቹም ዋነኛ ተጠያቂዎች ናቸው ። ሠዉ ፈዞ ደንዝዞ ቁጭ ብሏል ዲያቢሎስ ግን በልጆቹ ስራውን ቀጥሏል ። አምላክ ሆይ እነደ ቸርነትህ አንጂ እነደ በደላችን አታድርግብን😪 ኢትዮጵያ ሀጌሬን ጠብቃት 🤲

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Місяць тому +9

    በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ኢሄ ልጅ በሴጣን ማህበር ተጠልፏል

    • @eftah21
      @eftah21 Місяць тому

      በትክክል 😢

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega Місяць тому +5

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤት የእግዚአብሔር ትእግስት አረ ስንቱን ሐጢያታችንን ዝም አለ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ። ይሔ ልጅ ግን መካሪ አጣ እውነት ልብ ይስጠን ቃል አጣው

  • @YawardanasiYilma
    @YawardanasiYilma Місяць тому +7

    ይህን ልጅ ከዚህ በፊትም ደይ፯ መክሮት ነበር ግን አሁንም አልተመለሠም😢

    • @salmgetachew612
      @salmgetachew612 Місяць тому +1

      እውነት ነው ይቅርታ እንኳን ሲጠይቅ ተከታዮቹን እንጂ ኦርቶዶክስን አልጠየቀም ይህ የዛር ውላጅ እሱን ብሎ በርጠሚዎስ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Місяць тому +6

    ባለጌን ከወለደ የገደለ ፀደቀ ይባላል። እውነት ነው። ሰአቱ ሲደርስ ሁሉም በሰፈሩት ቁና ይሰፈርላቸዋል
    ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ!

  • @TsionTesfaye-n2c
    @TsionTesfaye-n2c Місяць тому +5

    አምላኬ ሆይ የትንቢት መፈፀሚያ ከመሆን አድነኝ የዲያብሎስ መጫወቻ ከመሆን አንተ ጠብቀኝ ......አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @TamratTamrat-zn7hw
    @TamratTamrat-zn7hw Місяць тому +3

    ይሄንን ልጅ subscribe እናድርገው።🙏 አልሰማሁም ነበር አላየሁም ነበር ግን ምን አይነትፍጥረቶች ናቸው እኛው እኮ ነን ምናገናቸው መቀጣጫ ማድረግ ይገባል ቤተሰቦች

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኣቤቱ😢የሰራዊት😢ጌታ😢ይቅር😢በለን😢እግዚኦመሓረና😢ክርስቶስ😢እግዚኦመሓረና😢ክርስቶስ😢እግዚኦመሓረና😢ክርስቶስ😢በእንተድንግል😢ማርያምመሓረነክርስቶስ😢በእንተድንግል😢ማርያም መሓረነክርስቶስ😢በእንተድንግል😢ማርያም መሓረነ ክርስቶስ😢

  • @alem7474
    @alem7474 Місяць тому +3

    ለዚህ ለዚህ እስላሞች ጥሩ ናቸው፣ ለሌላው መማርያ አርገው ይገላግሉት ነበር

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe1014 Місяць тому +6

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን፣ መልካም አዲስ ዓመት ብያለሁ።
    እኔ እንደማስበው ከሆነ ግን፣ ይህ በርጠሚዮስ የሚባል ልጅ በጨለማው አገልጋዮች ሳይጠለፍ አይቀርም።
    ተጠልፎ ከሆነም፣ እግዚአብሔር እንዲወጣ ይርዳው።

    • @zematube8985
      @zematube8985 Місяць тому

      Lets pray for him

    • @zematube8985
      @zematube8985 Місяць тому

      Lets pray for him

    • @tadiloameshe1014
      @tadiloameshe1014 Місяць тому

      @@zematube8985
      እሺ። ግን ለአንቺም ጸሎት ያስፈልጋል፤ እግዚአብሔር ከምንፍቅና ሕይወት እንዲያወጣሽ። እውነተኛውን መንገድ እንዲያሳይሽ ለምኝው፤ መሠረታዊ የሆኑ የኦርቶዶክስ አስተምህሮዎችን ተማሪና ከፕሮቴስታንት አስተምህሮዎች ጋር አስተያይው። ያኔ የሚገባሽ አንድ ነገር ይኖራል።

  • @Zetseat-traditional-clothings
    @Zetseat-traditional-clothings 29 днів тому +1

    🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ማስተዋል ያብዛላቸው 🙏🙏🙏
    🤔🤔🤔 በጣም ያስደነቀኝ ግን በአንደበትህ እና ቃላቶችህ በእውነቱ ወንድሜ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 Місяць тому +1

    በጣም ጥልቅና አንቂ መልእክት ነው ያሳየኸን ሼር መደረግ አለበት

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 😥ያሳዝናል መጨረሻ ዘመን እያታየ ነው😥😥😥አገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ💙💞

  • @RutaLeake-o3g
    @RutaLeake-o3g Місяць тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ በሰዎች ላይ አድሮ መክሮታል ገፅፆታል ግን ካልሰማ ምንም ማረግ አይችልም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @AzebNg
    @AzebNg Місяць тому

    እድሜህ ይጠር...በምድር እንደ ቃየል የተቅበዘበዝክ ሁን....ሁላችሁም በዚህ ሥራ ላይ የተሳተፋችሁ ምድር ትክዳችሁ...ሰማይ ይደፋባችሁ የነካችሁት አይባረክ ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @demitugobena4478
    @demitugobena4478 Місяць тому +3

    አሁን አሁንማ ቲክቶከሮች የልባቸውን ካደረሱ በኃላ እያወቁ ይመስለኝ ደግመው ይቅርታ ሚሉት እግዚኦ ነው ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ

  • @yewult1607
    @yewult1607 Місяць тому

    መልካም መልእክት ነው እናመሰግናለን

  • @EleniDama-b6y
    @EleniDama-b6y Місяць тому +4

    ልክ ብለሃል ወንድሜ ብልግናችን ገሀድ ወጧል 😭😭😭😭

  • @rahel6824
    @rahel6824 Місяць тому +6

    ወንድሜ ልዑል ትልቅ ድርጅቶች በምን እንደሚከፈቱ ሁሉም ሰው የገባው ይመስለኛል ምክንያቱም እንዲህ አይነት ነገር ሲደግፉ ይህ ድርጅት ለምን አላማ እንደሚቆሙ ይኸው እያየነው ነው

    • @dramboo
      @dramboo Місяць тому

      ትልቅ ነጥብ ያዝልኝ። ደጋፊዎቹ እኮ ግልፅ ሆኑ

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 Місяць тому

    ይህን እርካስ ስራ ና ሃሳብ የሰራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ለብቻችሁ ማአት ያውርድባችሁ

  • @fthawitmsgna1944
    @fthawitmsgna1944 Місяць тому +2

    Send please this vidio to memhir tesfay abera

  • @JohnReda-dq1jq
    @JohnReda-dq1jq Місяць тому +4

    God bless you and your family forever

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ትላንት fb ላይ አይቼ ውስጤ ተናዶ በሙሉ ራሱ ለማየት አልቻልኩ መስቀል ተዘቅዝቆ
    የገባንበት የደረስንበት የብልግና ጥግ ከራሴ ጭምር ከብዷል

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 Місяць тому

    Nigd bank rasu berulay yakomew hawult aytehewal ???

  • @FasikakassawKassaw
    @FasikakassawKassaw Місяць тому

    በምን ቻናል ነው የተለቀቀው

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ

    ተፅኖ ፍጣሪ ብሎ ሲሸለም ልጁ ወጥ ረገጠ ፍጣሪ ልቦና ይስጠው

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት Місяць тому +6

    እንደዚህ አይነት ልጆች ወላጆቻቸው የት ሄደው ነው😢😢😢

    • @hanaasfaw7262
      @hanaasfaw7262 Місяць тому

      ለወላጆቹ እማ ቤት ገዝቶላቸው አፋቻውን አዘግቷቸዋል

    • @ሰአሊለነቅድስት
      @ሰአሊለነቅድስት Місяць тому

      @@hanaasfaw7262 ያሳዝናል ለምድር ቤት ዘላለማዊ ቤታቸውን ማጣት

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝHዬየ

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😢

  • @SaraYergha-zo2kf
    @SaraYergha-zo2kf Місяць тому

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን

  • @yeshihaile
    @yeshihaile Місяць тому +1

    Abetu geta hoy eyaweku kematfat adinen maren yeker belen astewayi lebona adilen

  • @makimark3891
    @makimark3891 Місяць тому +1

    ወንድማችን ወንድማችን አለ ያልክ አታቆለፓፕሰው እንዴ ትህትና ነው ወይስ ፕሮሞት እያረከው ነው እንዴ አወራርህን አስተካክል ቆፍጠን በል

  • @smerhsoso7490
    @smerhsoso7490 Місяць тому +1

    ኣቤት ጎይታይ ማሓረና ይቅር በለና😢😢

  • @hannayotor4886
    @hannayotor4886 22 дні тому

    ወጠጤው የኢሉሚናቲ ወኪል በኢትዮጲያ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Місяць тому

    ለምን ዝም ይባላል ግን ሀገራችን ቀስ እያለ 666 እየገባ ነው ዝም መባት ተገቢ አይደለም😢😢😢 እግዚኦ ማህረን ክርስቶስ😢😢

  • @SolomonBrhanu
    @SolomonBrhanu 29 днів тому +1

    መግደል ነው እንጅ

  • @happykidsABC-123
    @happykidsABC-123 Місяць тому

    አቤቱ አንተ ጠብቀን ከዚህችም ትውልድ አንተ ታደገን። ይቅር በለን😢😢

  • @Sosina-m
    @Sosina-m 18 днів тому

    Tilik dirijit new yalkew?? Tewuinji masmeselun... weyis Durijitochin alatenekewum??? Gimash akalun tamogis, gimashun tewu... Yaserawu serawu endehona,ewekewu

  • @AbelTewodros-x4t
    @AbelTewodros-x4t Місяць тому +1

    Dormant show

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 Місяць тому +2

    እኔስ ግራ ገባኝ ይቱዩብ ነበር የቀረኝ ይኼንንም ላጥፋው እንዴ ጌታ ሆይ ለንስሐ አብቃን ወዮ 😢

    • @eftah21
      @eftah21 Місяць тому +1

      ያስብላል😢

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 Місяць тому

    Oh my God. Mene aynet belgena new Egzabher zem selen yelele yemeselenal ende. Benante hatyat nesuhan endataskesefuben meanutun atametuben. Aweku aweku mehaymenet new. Egzabher mastewalun yestachu egzewo meharen kristos 🤲

  • @ትንሿዱርዬ
    @ትንሿዱርዬ Місяць тому

    እግዚሐቤር አይዘበትበትም የጃቸውን ያገኛሉ😢😢😢😢

  • @hannabayeh6266
    @hannabayeh6266 Місяць тому +1

    ራሱን መርጦ ይድፋው ከመናፍስት ጋር ስለተዋሐደ ነዋ ከilluminati ጋር

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ጭራሽ ንስሀ መግባት ሲገባን ሌላ አጢያት😢😢😢😢 እግዚኦ ተሳስተዉ አይደለም የጥልቁን ሀሳብ ለመፈፀም እንጂ

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 Місяць тому +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ🙏

  • @danihannibal6356
    @danihannibal6356 13 днів тому

    ተፀኖ ፈጣሪ አልክ ምንድነው የፈጠረው ይሄ ዘጊ

  • @serkibelete7706
    @serkibelete7706 Місяць тому +1

    ይሄ ልጅ ከግዜ በኋላ ተቀይሯል ለዚ ዝና እራሱ ሰሚነሽ ተስሎ እንዳገኘው ሰሢናገር ሰምቸው ነበር

  • @ermiastesfaye8547
    @ermiastesfaye8547 29 днів тому

    አድራሻው የት ነው ግን 🥷

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah Місяць тому

    በትክክል ወንድሜ ይሄን ልጅ ተልኮ አስፈፃሚ ነው የአዲስ አበባ ልጆች ይሄ መርጦኒዮስ የተባለ ልጅ እንዴት መግረፍ አቃታችሁ .እረ ኡኡኡኡኡኡ ጥጋብ በአፍንጫው ወጣሳ

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 Місяць тому +1

    እግዝአብሔር አምላክ ወደ ልቦናው ይመልሰው

  • @comcell3831
    @comcell3831 Місяць тому +1

    ሰዓሊለ ቅድስት ወይኔ ሀገሬ😭

  • @alain647
    @alain647 Місяць тому

    Betam betam leb yesaberal Le nesa mote yebika egizabehri

  • @YehdhdDhdhdy
    @YehdhdDhdhdy Місяць тому +1

    ልቦና ይሰጠን እረ ይቅር ይበለን 😢😢😢

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg Місяць тому +1

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጥህ ድጋመ ደሞ መጣ

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Місяць тому +1

    ሳአሊለነ ቅድስት አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን በምህርትህ 😢ምን ጉድ ነው ጦርነቱ ማይበቃን ደግሞ ጭራሽ ሰይጣንን በጋሀድ አመለኩት 😢ለይተህ ምታን ጌታ ሆይ😢😢😢

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Місяць тому

    አቤቱ ጌታሁይ ተማርን ይቅር በለን

  • @Hela259
    @Hela259 Місяць тому

    ምን ያርጉ እኛ እንደ ሌላው እምነት አይንህን ላጠፋ አይኑን አጥፋው ቢሆን ኖሮ የተፃፈልን ማንም እንዲህ ባልቀለደብን ነበር።ያው ጠላትህን ውደድ የበደለህን ይቅር በል ካለ ፈጣሪያችን ለሱ መተው ነው።ይሄንን በሌላ እምነት ሞክሩት ውጤቱን አብረን የምናይ ይሆናል።

  • @Tiobsta
    @Tiobsta Місяць тому +1

    ኸረ ምን አይነት ማፈሪያ ሆነናል

  • @selamfe1541
    @selamfe1541 Місяць тому +2

    Why are we watching their TikTok? Why do we subscribe to them?? It is our citizen's fault. Sorry to tell you this

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Місяць тому

    ይህንን ቪዲዮ ትላንት አይቼ በጣም ነበር ያዘንኩትም የደነገጥኩትም አውሮፖ ውስጥ ያየነው መአት ሰተት ብሎ ሀገራችን ገባ ይሄ የጥልቁን መንፈስ የሚከተሉ ሰዎች ናቸው ይህን ሊያደርጉ የሚችሉት በርጠሚዎስም ሳያውቀው በጣም እየተሳበ ነው የሚሰራቸው ቪዲዮዎች ከማዝናናት ይልቅ አስፈሪ ናቸው ብቻ ባለ ማህተብ ነው ቢመለስና ንሰሀ ቢገባ ጥሩ ነው ከገንዘብ እግዚአብሔር ይበልጣል

  • @GulilatYerga
    @GulilatYerga Місяць тому

    ልባነ ይስጣቸው ቢቻ ቡለን ዝምማለት የለብንምዐ ክርሰቲያኑ በመቃው አለቡን

  • @alain647
    @alain647 Місяць тому

    Egizabehri hoyi Ethiopia tebekate 😭😭

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Місяць тому

    አውቀውም ሆነሳያውቁ በጥልቁ ሴራ የተጠለፉ ብዙ ወጣቶች አሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @FasikakassawKassaw
    @FasikakassawKassaw Місяць тому +1

    መቅሰፍቱ ለግላቸው ይሁን

  • @SarahTota-vg3gm
    @SarahTota-vg3gm Місяць тому +1

    Bertemios yesetan afikare nw... fetari libona yesetew

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v Місяць тому

    አይናችን እያየ ወደጥልቁ መጣደባችን ነው አቤቱ ጌታሆን ልባችን መልስ ኡኡኡ

  • @abayetsi5632
    @abayetsi5632 Місяць тому +1

    Era taw bartamiyosi lija taw macharashahi kabadi nw yamihonibihi

  • @mulye8211
    @mulye8211 Місяць тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ምን አይነት ነገር ነው

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 Місяць тому +1

    ወንዱን አኮላሹት እንጂ በደርግ ግዜ ቢሆን ህዝብ አራሱ ይቀጠቅጠው ነበር።

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Місяць тому +1

    መስቀል መዘቅዘቁ ብቻ ሳይሆን አክታቸው አለባበሳቸው በአጠቃላይ የሰይጣንን ሰራዊት ነው እኮ የሚመስሉ ልክ በውጭ እንደምናየው የቄስ ሚስት ሰለጠንሽ ቢሏት ዳዊት አጠበች እንዲሉ ይሄ እኮ ነው የአብዛኞቻችን ችግር ደህና ወጠን አውቅናውን ስናገኝ መስመራችንን እንስትና ሰለጠን ስንል ወደ ታች ፈጥፍጠን እንጥለዋለን ።

  • @BeteLhem-j8z
    @BeteLhem-j8z Місяць тому

    Mn ayinte gezi laye derisnal geta hoye

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 Місяць тому +1

    በቃ ከዚህ በፊት አወክ አወክ ብለን copy link,share ,like ,follow ሰናደርገው ነበረ ከዚህ በኋላ በተቃራኒው እንቆማለን ይቅርታ በድጋሚ እንዳይጠይቅ።

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v Місяць тому

    መድኅኒአለም አባቴ አንተ ልብ ስጠን😢

  • @GetishBirhan-ng1wc
    @GetishBirhan-ng1wc Місяць тому +2

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ትውልድ ማጥፋት ነው ፕሮግራም ነው ንግድ ባንክን አሁን ነው መጠቀም ማቆም ነው ይሄን ያክል ምነው የክርስትና ጥላት መሆን አስፈለገ

    • @dramboo
      @dramboo Місяць тому

      ይሄንን ነው መሰራት ያለበት

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Місяць тому +1

    ይሄ ልጅ እማ የአመችሳ ልጅ ነው በጨሌ ተዳብሶ ያደገ ነው ምን ያርግ በቃ ለአጋንንቱ ተላልፎ የተሰጠ ልጅ ነው የሉሲፈር ፈረስ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @emebetchane6632
    @emebetchane6632 Місяць тому

    ሁሉም የ ስ ራ ው ን ያ ገ ያ ል 😭😭😭😭

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td Місяць тому +1

    Generationu tebkilale . Yawe egha hagere hulum ngere west lewste new . Endh ken setlachew lemdachew tegfo beki yelalu enji I'm sure bezu sew selgenzeb erasun shetale.

  • @mndayetube
    @mndayetube Місяць тому

    እግዞኦ ማርና ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን

  • @AlmeAlme-r3b
    @AlmeAlme-r3b Місяць тому +1

    አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መፀሀፍ አጠበች አሉ ብዙ ሰው ስራውን እወደዋለሁ ሲሉ እሰማለሁ እኔ አላቀውም ያን ያክል ግን እሚከተለው ማህበረሰብም ለሱም ልብ ይስጥልን

  • @irnakmohammod36
    @irnakmohammod36 Місяць тому +1

    የአጋንት ድግስ

  • @FrancoFranco-dj5dp
    @FrancoFranco-dj5dp Місяць тому

    እንዳው አገሪቷ በሰይጣን እጅ ነች እግዚኦ

  • @ermiastesfaye8547
    @ermiastesfaye8547 29 днів тому

    አድራሻውን የሚያውቅ እስቲ ግዴታውን ለኔ በመንገር ይወጣ 🥷

  • @حنا-ي7ت
    @حنا-ي7ت Місяць тому +1

    ልቦና ይስጥህ እኔ ልጁ የሚያደርገዉ ነገር ምኑም አያምረኝ በስመ አብ ብቻ ይመልሰዉ

  • @akiyaseyfu9937
    @akiyaseyfu9937 Місяць тому +1

    አቤቱ ይቅር ይበለን

  • @Weynshet-q4q
    @Weynshet-q4q Місяць тому

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ666 ስራ አስፉጻሜ ነው

  • @awesometips9330
    @awesometips9330 Місяць тому +1

    ይሄ እውቅ ነው፣ ኢሉሚናቲዎች ኢትዮጵያ ውስጥ የከፈቱት ዘመቻ ነው፤ ማንም ዝም ብሎ ባለማወቅ ወይም ኮንተንት አቶ በፈጣሪ ሊቀልድ አይችልም፤ መንቃት ና መቃወም ያስፈልጋል ከመብዛታቸው በፊት!

  • @ManuelBJ-r9h
    @ManuelBJ-r9h Місяць тому +1

    JESUS IS THE CHRIST

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    እግዚአብሔር ይስጥህ ስጠብቅህ ነበር በርጠሚዮስ አንናችን እያየ እየጠፋ ነው በጣም ነው የምያሳዝነው ይሄኛው ከባድ ነው እሱ ላይ የምታይባቸው እውነት ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠው😮

  • @EtneshEtnesh
    @EtneshEtnesh Місяць тому

    Egezbehehr yekre yebelen

  • @tsionassefa85
    @tsionassefa85 Місяць тому

    የንግድ ባንክን ሎጎ እዮት 666 ነው ይሄንን ኘሮግራም ስፖንሰር ያደረገውም በምክንያት ነው