ለመልቀቅ በጣም የፈራነው ፕራንክ | መኪናው ከቁጥጥሩ ውጪ ሆነበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 205

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Рік тому +19

    እገባሃለሁ ያለችህን ልጂ ኩላሊቴን ብለህ ጥሩ ልጂ ናት አግባት 🙏

    • @MahletSina
      @MahletSina 5 місяців тому

      Zm blo magnate ale ende 😂

  • @sofieytubetube
    @sofieytubetube Рік тому +40

    አይ የኔ እናት እሷ እያሞተች ለልጇ ኡኡ ትለላች እንደው እሄ የልጅ ፍቅር ወልጄ እስከማዬ ቸኩየላው እንሻ አላህ😭😭😭

    • @eses143
      @eses143 Рік тому +1

      አላህ ይሰጥሺ እኔም ሰላልወለድኩ ምንም አይመሰለኝ

    • @ማምእወድሻለሁ
      @ማምእወድሻለሁ Рік тому +1

      ኢሻአላህ አለህ ይስጥሽና አምየ ን ታቄላታለሽ ለልጅሽም ሁለ ነገረሽን ትሰጫለሽ እህት

    • @borena32
      @borena32 Рік тому

      የልጅሽ አባት ልሁን

    • @sofieytubetube
      @sofieytubetube Рік тому

      @@borena32hun😂

    • @adisuossa6639
      @adisuossa6639 Рік тому

      ​@@sofieytubetube ❤❤❤

  • @hamidfozitube4934
    @hamidfozitube4934 Рік тому +15

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልጄን አለች ወላሂ እኔን አይ እናት 😭😭😭😭

  • @alomfoyz3670
    @alomfoyz3670 Рік тому +31

    የኔ እናት ልጄን አልች አይ እናት 🥺🥺🥺🥺🥺አቤት ግፍ ምነው ግን ልብ ድካም ያለበት ሰው ቢሆን ፀጥ ነው ሚለው 🥺🥺🥺

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Рік тому +8

    ግፈኛ ነህ የምር😃😃😃😃 ወይኔ ስታሳዝን ወይኔ ልጄን አለች ♥♥🙏🙏🙏🙏

  • @endateww6889
    @endateww6889 Рік тому +5

    ጥሩ ነው ግን ስው ሊሞትብህ ይችላልልል ብዙ የስነልቦና ችግር ያለበት ስው አለ ተጠንቀቅቅቅ

  • @sameerame3173
    @sameerame3173 Рік тому +7

    እረ ተዉ ገን ልብ ድካም ያለባቸዉ ፀጥ ቢሉባችሁ ምን ትላላችሁ 😥😥😥😭

    • @eses143
      @eses143 Рік тому

      ቢያጋጥማችዉ እራሱ ይደብቃሉ

  • @ነፂየገብርኤልልጅ
    @ነፂየገብርኤልልጅ Рік тому +33

    አይ እናትነት ነፍሷ ምንም ሳይመስላት ልጇን አሰበች የኔ እናት 🥺🥺🥺

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Рік тому +14

    ልጄ ልጄ አይ እናት😭😭😭

  • @selam3762
    @selam3762 Рік тому +6

    ኡፍፍፍፍ አር ተው ልብ ድካም ቢኖራትሰ እንዴት እንዳሰዘነችኝ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +8

    እረ በፈጣሪ በዚህ ቀልድ ልብ ህመም ያለባቸው ቢሩስ😭😭👆

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Рік тому +1

    💖💖💖💖💖💖ያሣድግላት። አተም ቀጥል። የወገኔን ልብ ትርታ ማሥመታት

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 Рік тому +6

    እንኮን መጣችሁ ውዶች የኔ ማር ልጄን ጥየወጥች አለች እኔም ልጆች ናፍቀውኛል አይ እናትነት

  • @aminatnuru756
    @aminatnuru756 Рік тому +10

    አይ እናት ልጄ አለች 😭❤

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 Рік тому

    Ebadeee hadha ofiii mucakoo jetem😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔Bala prank nafsih Ayimarim😒

  • @DesalegnMare-e7e
    @DesalegnMare-e7e Рік тому +1

    የእኔ እናት ልጄ አለች እናት ለዘላለም ትኑር።

  • @mahiyemariyamlij4398
    @mahiyemariyamlij4398 Рік тому +2

    የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን ሰላም እደሩልኝ
    💕🙏💕❤🌹

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ Рік тому +8

    ተጫወትበት ኑሮ እና ጤንነት ያቃወሰዉን ሰዉ😂

  • @aleminewabebe718
    @aleminewabebe718 Рік тому +1

    ነብስህ አይማርም።😂

  • @muluwondemu7816
    @muluwondemu7816 Рік тому +4

    አየ እናት ልጀ አለች

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    እናት የኔማር ልጄን አለች ውደ እናት የሚለው ቃል ትንሽ ያንሳል

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Рік тому +3

    አይ የልጅ ነገር አሰለቀሰችኝ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Рік тому +1

    😢😢😢😢😢ነብስህ አይማርም
    ቢቀርስ ሌላ ስራ የለም😢 ውይይይ እናት😢😢 ኡፍፍፍ

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 10 місяців тому

    ኡፍፍፍፍ ልጄ አለች የኔ ማር እናትኮ ልዩ ናት ማርያምን እኔም ልጅ አለችኝ ኡፍፍፍፍ 3አመቷ አይቼ የማልጠግባት ሲወለድ ሌላ አለም ነው❤

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673 Рік тому

    ቃልየ እግዚአብሔር ባርኩሻል እዳች አይንት እነት ሰላልሸ

  • @SimretKussa-jz5qi
    @SimretKussa-jz5qi 7 місяців тому

    ere weyew saken makom alchalkum creativity #1 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 Рік тому +4

    እዉነት ነፍሳቹሁ አይማርም የስራቹሁን ይስጣቹሁ

  • @bamonure2095
    @bamonure2095 Рік тому +2

    ምንም የገባት ታሪክ የለም ስለ ፕራንክ ወይኔ የሀገሬ ህዝብ

  • @mhretmeri
    @mhretmeri Рік тому +1

    Lijen tiye metiche alalechim😢😢😅🤣❤

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +4

    አይ እናት መሖን አንጀቴን በላችኝ 😭😭😭

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ Рік тому

    እኔን የሚገርመኝ ሰውን አሰደግጣችሁ ምንአይነት ደት ታገኛልችሁ ፈጣሯችሁን ፍሩ

  • @እኑነኝእናቴንናፋቂ

    ውይ ግፍ አሁን ከእቅዱ ጀምሮ የተሳተፋችሁት እውነት ነብሳችሁ ይማራል ስታሳዝን

  • @pitr4399
    @pitr4399 Рік тому +1

    አይይይይ ወላሂ እኔ እራሱ እራሴን ሲያመኝ በሰው ሀገር ልጄን ጥዬ እንዳልሞት እላለሁ በሰው ሀገር እና አሳዘነችኝየኔእናት

  • @abrhamyenealem3647
    @abrhamyenealem3647 Рік тому

    ere sew enadatigedilu bakachihu ewunet lela sira mokiru nuro yasekayewun sew bechiket degimo litigedilut new end?

  • @rehimawoloyewa6989
    @rehimawoloyewa6989 Рік тому +1

    Uuuuuufffff lijenii wayineeee😭😭😭😭😭😭

  • @gddfds520
    @gddfds520 Рік тому +3

    ስው በድንጋጤ ሊታመም ይችላል ይቅርባችሁ እናተ የራሳችሁን ስራ ብቻ ነው የምታዩት

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Рік тому

    እኔምለዉ ከጋቤናዉ የተሸሸገዉ ሰዉዬ እዴት አይታይም ለተሳፋሪ ድምፁስ እዴት አይሰማም የኔ ጥያቄ ????

  • @MadinaYimam-m7k
    @MadinaYimam-m7k 11 місяців тому

    ወላሂ ፕራክ መሆኑን እያወኩ አስለቀሰችኝ ልጄ ልጄ ስትል ያላህ አየ ናት እየሞተችም ስለልጇ ነው የምታስበው

  • @nejatsani5876
    @nejatsani5876 Рік тому +2

    ወይኔ እናት የራሧ ሂወት አላሣዘናትም ልጄ እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Рік тому

    እናተ ግን ግፈኞች ናቺሁ ደግሞ እደዚህ ፕራክ ለምታደርጓቸዉ ሰወች ስጦታ እያበረከታቹ ከፕራኩ ቦሃላ የምር

  • @hlinabelay1520
    @hlinabelay1520 Рік тому +1

    አተቀጮየሆክልጂሀሳቦቹንየትነው የምታመጣቸውየሳቄምጭ

  • @Abukinya
    @Abukinya 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭አርደው ተዉ ባካችሁ አደዚህ የአለ ፐራንክ ቢቀርስ

  • @meyrema2736
    @meyrema2736 Рік тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይ እናት እሷ እየሞተች ልጀ ትላለች😢😢😢😢

  • @sssrrr6760
    @sssrrr6760 Рік тому +1

    Yan mar ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹👍👍👍🤲

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 Рік тому

    በፍጹም አልወደድኩትም፣አስለቀሰኝ እንጂ አላሳቀኝም። ሁለተኛ አላያችሁም

  • @Sነኝየእንሴኖዋ
    @Sነኝየእንሴኖዋ 10 місяців тому

    😢😢😢እናትነት

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673 Рік тому

    ልጀየ ልጀየ የኔ እነት ቃልየ

  • @jjsdjdnjsss
    @jjsdjdnjsss Рік тому +1

    Ere endizi aynet keld 😕yideberal demo enat nechi😍 please keld eyemeretn🙏

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Рік тому

    ኡፍፍፍፍፍ እናትነት ልጄን አለች ግን የሰው ቀልብ እንዳያገኛችሁ

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Рік тому +3

    ሴንት፣ልብ፣ድካም፣ቢኖርባትስ፣ትልቅ፣ጥንቃቄ፣አድርጉ

  • @yoge9322
    @yoge9322 Рік тому +1

    አይ እናትነት እሷ ወደ ሞት እየሄደች ስለልጅዋ ታለቅሳለች እናትነት ለካ ትልቅ መስዋአትነት ነው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 5 місяців тому

    ሓሓሓሓሓ❤❤❤ ውይ

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Рік тому

    ወይ እናት መሆን ለእራሷ ሳይሆን ለልጄ አለች ቃል እድለኛ ነሽ ምርጥዬ እናት አለችሽ በእንባ ነው ያየሁት

  • @hanaabebehana8796
    @hanaabebehana8796 Рік тому +1

    ከምር አሳዘነችኝ ልጄ ቃልዬ ስትል እኔ አፈር ልብላ

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 Рік тому

    ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂are anete ebed😂😂😂😂

  • @sitinahajj857
    @sitinahajj857 Рік тому

    Enidez anae pirak turu adelea wola😢😢😢😢

  • @sarasara-vm2rs
    @sarasara-vm2rs Рік тому +1

    አሳዘነችኝ ጌታን

  • @Saraalemayew
    @Saraalemayew Рік тому +1

    የኔ እናት ልጄን አልች አይ እናት 😢😢😢

  • @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ

    አረ አላህን ፍራ ፕራክ ይላልደ እደዝህ እሚያስጨንቅ ነገር አታርግ ቀልድ አባትአጣብኝ

  • @MimiMimi-cq1uc
    @MimiMimi-cq1uc Рік тому

    ye serachu yesetachu woyen lije yene enete

  • @zinettube7811
    @zinettube7811 Рік тому +1

    አይ እናት እኔን እማ ልጅን አለች 😂 የኔም እናት ብኖር ልጅ ብላ ተደውልልኛ ነበር እናት ባየሁ ቁጥር ማንባት ብቻ ነው

  • @belayneshmuniye1540
    @belayneshmuniye1540 Рік тому

    ትለያለህ😂😂😂😂

  • @Mimi-rs8uy
    @Mimi-rs8uy 6 місяців тому

    አይ እናት ልጅን አለች ዘላለም ትኑር 🥹🥹🥹🥹🥹🥹😭😭

  • @KaleKalina-cz3mr
    @KaleKalina-cz3mr Рік тому

    በስማም ትእግስቷ በወሬ አጠገብካት እኔ ብሆን ወራጅ ብዬ ነው እምወርደው ምስኪን ደሞ ወይኔ ልጄ አለች ኡፍፍ በጣም ቅን ሰው ነች አብራህ ቦጫጭቃለች😀

  • @AsdAsd-mp1tc
    @AsdAsd-mp1tc Рік тому +1

    ልጅን ስትል እናትየ ትዝ አለይኝ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Рік тому

    ወዬ የኔ እናት በጣም አሳዘነቸኝ ወይኔ በጣም ጨካኝ ነህ

  • @BesufikadBelay-nq7tr
    @BesufikadBelay-nq7tr Рік тому

    አይ እናት አይ እናት የዚህ ምድር ስጦታ

  • @temesgentadesse8861
    @temesgentadesse8861 Рік тому +1

    ነብሳቹ ግን ይማራል😁😁😁😁😁

  • @Tis9632
    @Tis9632 Рік тому +1

    ዉይይይይ ኧረ በስመ አብ ነፍስ ማስጨነቅ ኧረ ተዉት ህዝቡን በማርያም

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Рік тому

    ወደው አይስቁ አሉ😂😂😂 ግን ሰታሳዝን ኡፍፍፍ የኔ አይነቷ ብትሆን ፌንት ነበር😂😂

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Рік тому +1

    ልጅ አለች እናት 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ferdosyoutub9854
    @ferdosyoutub9854 Рік тому

    ልጀን ስትል ቀላል አላለቀስኩም ወይ እናቴን ካየሁአት አስር አመቴ ኡፍፍፍፍፍ ስደት

  • @hanahailu1890
    @hanahailu1890 Рік тому

    እኔ ሊፍት ሲሰጡኝ መሳፈር በጣም ነው የምፈራው አልሳፈርም

  • @seenaagirma4183
    @seenaagirma4183 Рік тому

    Lije alech uuuuuufff ayi enat.

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v Рік тому

    ምስኪን የኔ እናት ልጄ አለች😊

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673 Рік тому

    እኔ ልብየ ይመኛል እድዚ አይንት ብይጋጥምኛ ፀጥ ነው የሚሉ

  • @bamonure2095
    @bamonure2095 Рік тому +1

    ሎሚ ዶደራንት ጨው አድርጌ part funny

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Рік тому

    አይ እናት😥😥😥😍

  • @abebemalsa6160
    @abebemalsa6160 Рік тому

    ነብሳችሁ አይማርም

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ Рік тому

    ምስኪን ናት

  • @Hermelaaa-gl9up
    @Hermelaaa-gl9up 4 місяці тому

    Er tew😂😂😂😂

  • @ሀሲነትyouTube
    @ሀሲነትyouTube Рік тому +1

    የኔናት ልጄን አለች ይሷሞት አልታያትም

  • @AsdAsd-mp1tc
    @AsdAsd-mp1tc Рік тому

    የኔ እህትዋየ

  • @meseretabebe
    @meseretabebe Рік тому

    Lejin setl alkesku 😭😭😭😭😭

  • @ማምእወድሻለሁ
    @ማምእወድሻለሁ Рік тому

    አይ አናት ፈጣሪ ሥጦታ

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 Рік тому

    ደህና ወሬ እያወራ ሰራልሺ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @helimaweloyewa4284
    @helimaweloyewa4284 Рік тому

    ግፍ ነው

  • @everytube4634
    @everytube4634 Рік тому

    Prank nw batelat church heda mesekrnet teset nbr geta frenun yazew Bela 😅

  • @አዱየገብርኤልልጅ

    Very funny 😂😂😂😂😂😂😂

  • @edendagne7163
    @edendagne7163 Рік тому

    Betame newe yaszenhege yene ente debwebe nehe meselge afa setawera dese yelale

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 Рік тому

    Aye enat yesuwa mot aletayatim lijye alech erejim edmena tena yestachu enat hulu

  • @tedyefrem1773
    @tedyefrem1773 Рік тому

    በጣም፡በጣም፡አሰቃኝ

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz Рік тому

    የዛሬዉ ይለያል

  • @samsonamsalu3335
    @samsonamsalu3335 Рік тому +5

    Brother, this is deviant kind of prank. No more kidding on life! አንተ አይደብርህም እንዴ? የልብ በሽታ፣ ደም ብዛት፣ ጭንቀት እና የመሳሰሉት ችግር ያለበት ሰው እኮ ይኖራል። ፕራንክም ማድረግ ከፈለግክ መጀመሪያ ሰዎቹ ምንም ችግር እንደሌለባቸው ሳታስባንን ማወቅ መቻል አለብህ፤ ካልሆነ ሌላ ስራ ስራ ወንድሜ! ሴትየዋን ዝናብ ላይ ቁማ አይተኻት አለማለፍህ ትልቅነትህን ያሳያል ነገር ግን prankun አልወደድሁትም። ይሄ ፕራንክ የሚባል ጉድ የብዙዎችን ህይወት ቀጥፏል ለምሳሌ በሚዲያ እንደተነገረን "እናትህ ሞታለች" ተብሎ ፕራንክ የተደረገ ልጅ በድንጋጤ ሲሮጥ የመኪና እራት ሁኖ መቅረቱን ሰምቻለሁ! በቃ የእኛ ባህል አይደለም ይሄ! "ፋራ" ትሉኝ ይሆናል ግን የተሰማኝን ነው የተናገርሁት! እባካችሁ! አንተ እና መሰሎችህ የሚቀለድበትንና የማይቀለድበትን ርዕስ እንኳን መርጣችሁ ፕራንክ አድርጉ!

    • @habtamusemagn7552
      @habtamusemagn7552 Рік тому

      all of them who made such kind of prank should take care of while they made a prank.

  • @Z1861z
    @Z1861z Рік тому

    ክክክክክ አረ ግፊ ነዉ

  • @ዛሀራያሲንአሶሳዛሀራያሲን

    tewu gen ate lij edatregem

  • @shebreb6338
    @shebreb6338 Рік тому

    የኔ ምስኪን😂🤔

  • @mahiyemariyamlij4398
    @mahiyemariyamlij4398 Рік тому

    yene enat setazazin leje

  • @halnewcell4115
    @halnewcell4115 Рік тому

    😂😂😂❤❤👍👂

  • @Mamela958
    @Mamela958 Рік тому

    Endne tiktok lay ayto ymxa