የነቢየላህ ዩኑስ (ዐ ሰ) ታሪክ /// ለምን ይሆን ዓሳ ነባሪው የዋጣቸው??

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 221

  • @hghjjhtuekjzn5926
    @hghjjhtuekjzn5926 3 роки тому +11

    ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢሏህ አለሁ አክበር ለሀዉላዉላ ቅወተኢላቢላህ አላህዋ በሰማንዉ ተጠቃሚ አድርገን ሰምተንም እምንተገብረዉያርገን ካቲማቺነንም አሳምርልን ጀነትንም ወፍቀን ያረብብብብ ጀዛከላህ ኸይር

  • @امريان-س7ض
    @امريان-س7ض 4 роки тому +5

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ያአላህ አንተ ማረን በራህመትክ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ🌹🌹🌹

  • @አልሀምዱሊላአልሀምዱ-ነ2አ

    አላህ ትክክልኛውን መንገድ ያመርን ኢሻ አላህ ከጨንቅ ያውጣን ያርብብብብብ👆👆👆👆🍑🍑🍑🍑🍏🍏🍏🍏💜💜💜💐💐💐😢😢😢😢

  • @meriymlove9359
    @meriymlove9359 4 роки тому +10

    ሡበሀን አላህ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን

  • @ቀመሪያአህመድ
    @ቀመሪያአህመድ 4 роки тому +17

    አዛኝና ሩህሩህ የሆንከው አላህ እኛም ወንጀላችን ማረን ትክክለኛውንም መንገድ ምራን

  • @alhamdulilaa
    @alhamdulilaa 2 роки тому +1

    ሱበሀን አላህ ጥረት ይገበው ለአለማቱ ጌታ ጄዘክ አለህ ኸይር አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 2 роки тому +1

    ኢላፍዬ ደርሶችክ 24ሰዓት ብሰማው አይሰለቸኝም ግን ይህ ጣፋጭ ደርስ ለምን ብዙ ተከታይ አይኖረውም ውድ የኢላፍ ወዳጆች ላይክ ሼር እናድርግ ብዙ ተደራሽነት እንዲኖረው

  • @መክያሀሚድ
    @መክያሀሚድ 4 роки тому

    ጀዛከላህ ኸይር እድኑያ ወል አኺራ ሀቂቀተን በጣም ደስ ይላል ትምህርትህ

  • @ادريسسعيد-ع6ح
    @ادريسسعيد-ع6ح 4 роки тому +7

    አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ላርገን አላህ ምስጋና ይገባው

  • @سعديهعلي-ق8ث
    @سعديهعلي-ق8ث 4 роки тому +2

    ሱበሀን አሏህ አሏሁአክብ ቀጥልበት ውድ የኢስላም ልጅ

  • @susumohammedyoutube4320
    @susumohammedyoutube4320 3 роки тому

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. ጀዛኪላክኽይር

  • @ረሂማእሙየሕያ
    @ረሂማእሙየሕያ 3 роки тому

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሱበሀን አላህ ያረቢ ትክክለኛውን መገድ ምራን

  • @wellotube8524
    @wellotube8524 4 роки тому +44

    አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን ዲነል ኢስላም
    ዲኑ ሰላም

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 3 роки тому

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ሱብሀን አላህ

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 5 місяців тому

    ማሽአላህ❤❤❤ አልሀምዱ ሊላህ ኒእመተል ኢስላም

  • @munamuna3408
    @munamuna3408 4 роки тому

    ማሻአላህ የዚህ ቪድዮ አቀራረብ በጣም ደስ ይላል በፅሁፍ የተደገፈ ስለሆነ ሌሎችንም እንዲህ ብታቀርቡልን ደስ ይለናል አኖዳንዴ የማንረዳቸው ቃላቶች አሉ አንዳንዴም እንደማስታወሻ ለመፃፍ ይመቸናል በተረፈ በጣም የምወደው ቻናል ነው በርቱ አላህ ያግዛችሁ የኟም በሰማንበት የምንጠቀም ያድርገን

  • @meremtlahun3034
    @meremtlahun3034 4 роки тому +4

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሱብሀን አላህ
    ሱብሀን አላህ
    ሱብሀነክ ያረብ

  • @ራቢአቢንትኡመርሁሴን
    @ራቢአቢንትኡመርሁሴን 4 роки тому +32

    ምን ነበር ያኔ ተፍጥሬ በነበር ፊትና በበዛበት ጊዜ ተፈጠርኩኝ ያላህ ውሳኔ ቢሆንም ግን መጨርሻየን ያሳምርልሽ በሉኝ ያአሏህ ምን አይነት ነብየና ሶሀቦች ነበሩ የቂናቸው ጥግድርስ ነበር ሱባሀነክ

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 11 місяців тому

      سوبحنالله

    • @NesredinAhmed-zl2rh
      @NesredinAhmed-zl2rh 8 місяців тому +3

      ተይ/ተው ነቢዩላህ ዒሳን ዐ።ሰ አላህን ማነው እድለኛ ሲለው የሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ ኡመቶች ነው ያለው ወላሂ አልሀምዱሊላህ እንበል እንጅ ማመስገን ቢያቅተኝ አናማረው ወላሂ

    • @meditube.....8535
      @meditube.....8535 6 місяців тому +1

      ከነዛ ህዝቦችኮ በላይ የዕሙሩነ ቢል መዕሩፈ ሳያዩ ያመኑት የተባሉት የሙሀመዲ ኡመቶች ይበልጣሉ አላህ አዛኝ ነዉ አምነን ከተገበርን ይምርናል የበፊት ህዝቦች ነብዮቻቸዉን ፈጣሪን አሳዩን የፈጣሪን ቅጣት አምጡና አሳዩን የሚሉ አስቸጋሪ ህዝቦች ናቸዉ ግማሾች ተመላሽ ቢሆኑም እዴከፈሩ የጠፈም ህዝቦች አሉ. ስለዚህ የዚህ ዘመን መሆንሽን ዉዴጂዉ😂

    • @صوفيااا-ر1ش
      @صوفيااا-ر1ش 2 місяці тому

  • @salasala5700
    @salasala5700 4 роки тому +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጃዛኩም አሏህ ኽይረን እኛም በሰማነው እምንጠቀም በት አሏህያድረገን ያረብቀጥተኝውን ምንገድም ምራንአንተ ያቀናህውን ማንም አያጠምም አንተታቀናሀቸው ደጋግባሮችህ አድረገን ያረብመጨረሻችንንም አሳምረልን

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 4 роки тому +1

    አሌሂም ሰላም ሱብሀን አላህ ጀኧዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን በርታ

  • @seadayimer9665
    @seadayimer9665 4 роки тому

    ወአለይኩምሰላም
    የአላህእዝነትህንሻልንያረብ

  • @zebebahasen6673
    @zebebahasen6673 2 роки тому

    ሡበሀን አላህ አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ እኔንም ዝርያወቸንም አሚን ያረብ

  • @Tube-kr5wx
    @Tube-kr5wx 3 роки тому

    ጀዛኬሏህ ኸይር

  • @እሙሀያትYouTube
    @እሙሀያትYouTube 4 роки тому

    ሱብሀን አላህ በርታ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @ኒቃቤውበቴክብሬነው
    @ኒቃቤውበቴክብሬነው 4 роки тому +16

    ጀዛክ አላሁ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን እኔ የነብያት ታሪክ። ተመስጨ ነው እምሰማው

  • @allhamdulilah8648
    @allhamdulilah8648 2 роки тому

    ሱብሀን አሏህ😢😢

  • @طبتنر
    @طبتنر 2 роки тому

    ሱበሀንክአላሁመኢኒኩቱሚነዛሊሚንአላህመሀሪጌታነው

  • @rahamazenebe183
    @rahamazenebe183 3 роки тому

    ጀዛኩም አላህ ሀይረ

  • @zeynebzeyneb2108
    @zeynebzeyneb2108 4 роки тому

    ጀዛከላሂ ኸይረን

  • @Samera-tn8sg
    @Samera-tn8sg 4 роки тому

    ሱብሀን አሏህ

  • @Fነኝየአላህባሪያ
    @Fነኝየአላህባሪያ 3 роки тому

    ጀዛከላህ ኸይር ሱባሀንአላህ

  • @roze6595
    @roze6595 4 роки тому

    ሱብሀን አላህ ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @mominaamid915
    @mominaamid915 2 роки тому

    ጀዛኩሙሏህ ከይረን

  • @eimanlove
    @eimanlove 4 місяці тому

    ሱበሀን አሏህ😢😢😢😢😢😢

  • @hawahawa7767
    @hawahawa7767 4 роки тому +2

    አሠላም አሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አላህ ሡበሀኑ ተአላ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራል ሠምተው ከተጠቀሙት ያድርገን

  • @weyzer4642
    @weyzer4642 3 роки тому

    ላኢላሐ ኢላአንት ሡብሐነክኢኒኩቱሚነዛልሚን

  • @semiratube1810
    @semiratube1810 4 роки тому

    ጀዛክ አላክ ከይር አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @Fatuma-v5u
    @Fatuma-v5u 2 роки тому

    ሱባሀን አሏህ☝️

  • @ىتتت-ظ4ز
    @ىتتت-ظ4ز 8 місяців тому

    ሡበሀን አላህ አላህ ትክክለኛዉን መንገድይምራንን

  • @lujain7238
    @lujain7238 2 роки тому

    ጀዛከላውኸይረን

  • @ሙስሊምነኝእኔሌላስም-ሸ7ረ

    ጀዛክሏህ ኽይር ወንድሜ

  • @عااععع-ر7ذ
    @عااععع-ر7ذ 2 роки тому

    ጀዛኩም አሏኸይር

  • @FccCcr
    @FccCcr 7 місяців тому

    Alhamdulillah muslim larekegn geta msgana ena trat ygebah allah akkberr☝️🙏

  • @abay2394
    @abay2394 4 роки тому

    ሡብሀን አሏህ ጀዛካላህ ኸይር

  • @Mነኝዉሀብያአልወድም

    ባረከሏሁ ፊኩም

  • @عااععع-ر7ذ
    @عااععع-ر7ذ 2 роки тому

    አሏህ ይጨም ርልህ አተና መሠ ሎችህን ያብዛልን

  • @GhvFjc-px3uw
    @GhvFjc-px3uw 2 роки тому

    ጀዛክአላሁኸይረን

  • @hikimamustapher5033
    @hikimamustapher5033 4 роки тому +11

    አዛኝና እሩሩህ የሆነው አንድ አላህ ሰሚ ነው

  • @حَياةبِنتمُصطَفا
    @حَياةبِنتمُصطَفا 4 роки тому +3

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህ ሠላም በነብዩሏህ ዩኑስ ላይ ይስፈን ዚክሩን ለማሀፈዝ የምትፈልጉ
    👈لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ سُبْحَانَكَ إِنِّيْ كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِيْنَ.
    👉ላኢለሀ ኢላ አንተ ሡበሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዟሊሚይን!!!
    ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማች በሠማነዉ ተጠቃሚ አላህ ያድርገን

  • @rabiahussain6373
    @rabiahussain6373 4 роки тому +2

    ያረብ ትክክለኛውን መንገድ ምራን ያረህማን

  • @habiba8797
    @habiba8797 2 роки тому

    ጀዛከላህ

  • @ሀውይHነኝየሠያታናሽእህት

    ጀዛከላከይር

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት

    ጀዛክላህኸይረንወድም

  • @hawahawaa3435
    @hawahawaa3435 4 роки тому +2

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ወድ የእሥላም ወድሞቸ አባቶቸ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ያረብ ከጥፋታችን ተመላሾች ያድርገን

  • @ادريسعلي-ن9ه
    @ادريسعلي-ن9ه 9 місяців тому

    ሱበሀን አላህ አላህ ኋይሩን መገድ ይምራን ያአላህ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊልሸይተ

    ጀዛኩም ከላህ ኸይርን ወድም

  • @fatimaf8524
    @fatimaf8524 2 роки тому

    አላህለሁላችንምይማርያረብአዛኝናእሩህራሄነውና

  • @temutube6321
    @temutube6321 Рік тому

    ሱበሃን አላህ !!

  • @zeynebzeyneb2108
    @zeynebzeyneb2108 4 роки тому

    ሡበሀን አላህ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን

  • @አምላ
    @አምላ 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ዱኒያ አኼራችንን አላህ ያሳምርልን

  • @ሀያትተስፋው
    @ሀያትተስፋው 3 роки тому

    ሱብሀን አላህ ማሻአላህ

  • @fatiyabintjihad9280
    @fatiyabintjihad9280 4 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷ያ አልህ እንዴት ያማር ናው አለሁአክብር

  • @ራቢአቢንትኡመርሁሴን

    ቅድም ማሻ አላህ አተን ትምህርት ሳልሰማ ውየ አድሬአላቅም አላህ ይጨምርልህ ያተን አይነት ውድምያብዛልን ሀባይብ በዱአ አንረሳሳ

  • @Hነኝአባየንናፋቂ
    @Hነኝአባየንናፋቂ 2 роки тому

    ሡበሀነ አላህ ወላሸሪከላህ

  • @seadaail1068
    @seadaail1068 4 роки тому

    ወአ ወራ ወበ ሽኮረን

  • @ዘነጩዋየስልጤውልጅነኝተስ

    ሱብሀን አላህ አላሁ አክብር

  • @Ff-ro5it
    @Ff-ro5it 4 роки тому

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ ያረብ ከቅጣት በአንትው እንጠበቃለል ያረብ

  • @سعادهسعيد-ر6ح
    @سعادهسعيد-ر6ح 4 роки тому

    በረታ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @فاطمة-ش8ظ
    @فاطمة-ش8ظ 9 місяців тому

    ሰብሃን አላህ😢😢

  • @ayishaoumre9833
    @ayishaoumre9833 4 роки тому +1

    ሱብሀነለህ

  • @alimaothman9700
    @alimaothman9700 4 роки тому

    ካንድ በላይ ቢደረግ አረግህ ነበር ላይክ አላህ ይጠብቅህ

  • @bintadaam8596
    @bintadaam8596 4 роки тому +5

    Subahannalh

  • @mommissyou7194
    @mommissyou7194 4 роки тому +1

    ጀዛኩሙ አላህ

  • @J6ytTyyy6
    @J6ytTyyy6 Рік тому

    ያረቢትክክለኛውንመንገድምራን

  • @rahmarahma5827
    @rahmarahma5827 4 роки тому +2

    ያአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @zamzamhadam9659
    @zamzamhadam9659 2 роки тому +1

    ከይረን ጀዘ

  • @MmaaddMa-r7b
    @MmaaddMa-r7b 10 днів тому

    ጀዘከለወ

  • @taybaa5039
    @taybaa5039 4 роки тому +5

    ማሻ አላህ

  • @newhabesha5180
    @newhabesha5180 4 роки тому +2

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @dhvj7788
    @dhvj7788 2 роки тому

    Masha allah berta allah yexebiqik

  • @maryam4875
    @maryam4875 4 роки тому

    ሡብሃን አላህ

  • @smscekk288
    @smscekk288 4 роки тому +2

    ጀዛከላህ ኸይር ለቻይናልህ አዲሰ ነኝ ጠንክር

  • @hawaaethyobia2887
    @hawaaethyobia2887 11 місяців тому

    ማሻአላህ🎉

  • @سعادةحسن
    @سعادةحسن Рік тому +1

    አላህ ጀዛአህን ይክፈልህ

  • @salasala5700
    @salasala5700 4 роки тому

    አለይሂ ሰላም

  • @ዜኒትሙሀመድየትምሁነህአላ

    ሱብሀን አላህ

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 2 роки тому +2

    በ”ሩክነል የማኒ” እና በ”ሐጀረል አሰወድ” መካከል የሚሉት ዚክር
    رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي اْلآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ.
    ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) የአላህን ቤት በ”ሩክነል የማኒ” እና በ”ሐጀረል አሰወድ” መካከል:ሲደርሱ ‘ረብበና አቲና ፊድዱንያ ሐሰነተን ወፊል አኺረቲ ሐሰነተን ወቂና ዐዛበንናር ጌታችን ሆይ! በዚህች ዓለም መልካምን÷ በቀጣዩ ዓለምም መልካም ነገር ለግሠን፡፡ ከእሳት ቅጣ ትም ጠብቀን፡፡’

  • @ራቢነኝወሎየዋ-ለ2ወ
    @ራቢነኝወሎየዋ-ለ2ወ 3 роки тому +1

    ያረብ አተማረን

  • @Yusuf-me8bq
    @Yusuf-me8bq Рік тому

    Very interesting Qissas Nabiyat

  • @መሲ-ቸ7ቈ
    @መሲ-ቸ7ቈ 3 роки тому

    ሱብሀነላህ፣አላህ፣ቀጥተያው፣መንገድ፣ይምራን

  • @sadbadr78
    @sadbadr78 4 роки тому +3

    ሱብሃን ኣላይ ኣላይ ሳላም

  • @mabezashbaniteshifa6743
    @mabezashbaniteshifa6743 4 роки тому

    ማሻላህ ኡሱሉል ስላሳም በዚህ ጣፋጭ አደበትህ ከነ አረብኘው እና ትርጉሙ በአማርኘ አስተምረን!!!

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 4 роки тому +1

    Mashallhe jazakalahyer

  • @HadyaHadya-n3k
    @HadyaHadya-n3k Рік тому

    አላህ ይጨምርልህ

  • @sofiyasofiya4437
    @sofiyasofiya4437 4 роки тому

    Hajibnow yaallah ser🥀🥀🥀🥀

  • @fafhali558
    @fafhali558 4 роки тому +5

    Ye allah yrahman 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤ye kudusu ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝👆

  • @ሸሚልአብዶአብዶ
    @ሸሚልአብዶአብዶ 4 роки тому

    ሱፐሀን አለህ

  • @foziya..8780
    @foziya..8780 4 роки тому +7

    Subhanalhi

  • @fateyarashad6908
    @fateyarashad6908 4 роки тому +5

    Subhan allaah subhan allaah subhan allaah subhan allaah yunusi aleselam

  • @عبدالرحمنالبقمي-و4ت

    يالله يارب سبحان الله العظيم لا إ له إ لا الله والله أكبر