ተሳስተን ውድ ሆስፒታል ገባን😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 298

  • @richyeeassefa
    @richyeeassefa 4 місяці тому +102

    Jahnny God Bless you 🙏🏽❤️‍🔥 thank you 💖💞

  • @jahnnyVLOGS
    @jahnnyVLOGS  4 місяці тому +181

    200k lengeba nw 🤯🤯🤯

    • @MikaeleAmanuel-r4y
      @MikaeleAmanuel-r4y 4 місяці тому +7

      Ena giveaway yellewm ende

    • @yayehenok
      @yayehenok 4 місяці тому

      Chnkelat yelehema ​@@MikaeleAmanuel-r4y

    • @moneybusiness777
      @moneybusiness777 4 місяці тому

      I am happy for you

    • @AlexEt-vm5ux
      @AlexEt-vm5ux 4 місяці тому

      lets go BELEWEEEEEEEEEEE

    • @AmanGT
      @AmanGT 4 місяці тому

      @@jahnnyVLOGS 200K Ligeba new 💪🏾

  • @betty-2121
    @betty-2121 4 місяці тому +22

    ጃኒ መክፈል አቅቶት አይደለም ግን ከጋደኞቹ ጋር መመሳሰል ፈልጎ ነው ምርጥ ልጅ ነው አስተዋይ እግዚአብሔር ይማራችሁ 🙏

  • @misakmisak-ux5du
    @misakmisak-ux5du 4 місяці тому +61

    ቡቻ ግን ታድለህ በጣም የሚወድህ ምርጥ የምንጊዜም ጓደኛ አለህ ኡፍ ጃኒ ግን የሰው ልክ ነህ እነሱን መሥለህ መኖርህ በጣም ደስ ይላል

    • @jahnnyVLOGS
      @jahnnyVLOGS  4 місяці тому +13

      ❤️

    • @Ziyada-u5t
      @Ziyada-u5t 4 місяці тому +2

      ቀላል እድለኛ ነው እኔም እቀናበታለሁ ጃኒ ከልቡ ነው ሚወደው

  • @AmitiDancer
    @AmitiDancer 4 місяці тому +103

    Yazew Family member መሆን ምንችል ውጪ ያለን ሰዎች member እየሆንን ሀገር ውስጥ ያለንም በ VPN ብናይ family 🙏

    • @Tikur11
      @Tikur11 4 місяці тому +1

      Member የሚኮነው እንዴት ነው? ምንም አይነት ሊንክ የለም የmembership

    • @DaveTar-yc2qj
      @DaveTar-yc2qj 4 місяці тому +6

      Are feta beka

    • @peelthebannana3672
      @peelthebannana3672 2 місяці тому

      Will Do Brothers 🎉🎉❤

  • @JoJo-r4e
    @JoJo-r4e 4 місяці тому +88

    ጃኒ ትለያለህ ማንነትህን የማትረሳ ሰው ከፍ ታርግህ ድግል ማርያም🙏🙏

  • @LoveAbera-u1j
    @LoveAbera-u1j 4 місяці тому +3

    እረ ዋጋው በጣም ውድ ነው ግን ሌላ ቦታ ሂዱ በተረፈ በደንብ ሚንከባከባቹ እቤት ውስጥ ዝንጅብል በሻይ እና ቃሪያ ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል ክትፍትፍ አድርጋቹ በእንጀራ ብሉ

  • @ነስርያ_ቲዩብ
    @ነስርያ_ቲዩብ 4 місяці тому +2

    ጃኒ.ስወድ..ከወንድሞች..ጋ.ተመሳስለህ..የምታሳልፈውግዜበጣምነው..ደስ.የሚለው..ይመቻቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saratube8487
    @saratube8487 4 місяці тому +14

    አይዞህ ወድማችን ትኩስ ሻይ በጅጅብልጠጣበት

  • @Yabu1FX
    @Yabu1FX 4 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይማራቹ ❤ jahnnyምርጥ ጓደኛ ነህ ብቻም እንደዚህ ጓደኛ ማግኘትህ እድለኛ ነህ 😊

  • @Iyerusalem5433
    @Iyerusalem5433 4 місяці тому +4

    ጃኒዬ እግዚአብሔር ይማራችሁ። የበላችሁት የሚያቃጥለው ነገር መሆን አለበት may be there is some side effect on .....

  • @sami1662
    @sami1662 4 місяці тому +8

    ጃማ መለት እሄ ነው እንጅ.... ስታማሙም ስበሉም..... አንድ ለይ ❤️❤️

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 4 місяці тому +17

    እግዚአብሔር ይማራችሁ. ደሞ በሽታውን አትቀባበሉት ንፅህና ያስፈልጋል. Infection የታዘዘውን በትክክል ውሰድ እንዳታቋርጡት. እኔ ይዛሬ አመት ኢትዮጵያ ሄጄ ሞቼ ነበር በተለይ ጉንፋንይሉታል እንጂ በጣም አደገኛ በሽታ ነው.

    • @jahnnyVLOGS
      @jahnnyVLOGS  4 місяці тому +4

      Yaa bedenb enwesdewalen gera yegebaw hemem nw

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 4 місяці тому +1

      ቅዝቃዜ ቤቱ ካለው መታመም ይኖራል። በደንብ ብርድ ልብስ መልበስና ጭንቅላትን መሸፈን ያስፈልጋል። ግርግdaው ላይ ትራስ አድርጉ ጭንቅላታችሁን እንዳያቀዘቅዘው። 👺👹👺👹
      ሌላው ነገር እንደየሰዉ ይለያያል ህመም። እኔ የትም ሃገር ብሆን የቆርቆሮ ምግቦች አብስዬ ብበላቸው እንኳን ያመኛል እኔን ለይቶ።

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 4 місяці тому +1

    በጣም እምትገርም ሰው ነህ የመጣህበትን የማትረሳ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 4 місяці тому +10

    አይ ኢትዮጵያ ድሀ የማይኖርበት ሀገር ሆነ ለካርድ ብቻ 1300🙄

  • @ninagirma7292
    @ninagirma7292 4 місяці тому

    🙌

    • @jahnnyVLOGS
      @jahnnyVLOGS  4 місяці тому

      Besmam Thank youu so muchhhhh🤩🤩🤩

    • @ninagirma7292
      @ninagirma7292 4 місяці тому

      @@jahnnyVLOGS🙏

  • @YonasRK
    @YonasRK 4 місяці тому +2

    አይዞን ወንድሞች ፈጣሪ ጨርሶ ይማራችሁ❤

  • @abiyata_
    @abiyata_ 4 місяці тому +4

    Ye 500 birr hospital ሽታዉ ገና ስትገባ ተቀበለህ አይደል 😅😅

  • @Lena-v5z
    @Lena-v5z 4 місяці тому +6

    Bucha gn edlga nw you got a brother buddy ymr ❤

  • @yenusisay6351
    @yenusisay6351 4 місяці тому +1

    Yemye Maryam lij yimarachu ❤🙏🙏

  • @ىىىى-ر7ظ
    @ىىىى-ر7ظ 4 місяці тому +2

    አይዞችሁ ፈጣሪ ይማራቹሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @Foreverfree00
    @Foreverfree00 4 місяці тому

    አረ በስምአም ጃኒ የዋህ ነህ ❤ እናትህ ወለደች ምርጥ ልጅ

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 4 місяці тому +1

    ምድረ ወንደላጤ ሁላ ጃኒ ግን ለምን ህልሙን ሳይጨርስ አስነሳኽው ቡቻን ትኩስ ነገር ጠጡበት ሺሶስትመቶ ውጡ ውጡ 😂 ጓደኝነታችሁ በሽታችሁም

  • @sasi.2116
    @sasi.2116 4 місяці тому +1

    እስቲ ሱሪያችሁን ከፍ አርጉት Video ልይ ወይስ ስለ ሱሪያቹ ልጨነቅ ወለቀ አልወለቀ እያልኩ

  • @ThitinaDemirew
    @ThitinaDemirew 2 дні тому

    ፈጣሪ ይማራችሁ

  • @getachewgebre4243
    @getachewgebre4243 4 місяці тому +1

    ዬሀንስ ፡ እረባክህን ፡ ጎደኛህ ፡ መደሀኒቱ ፡ መወሰድ ፡ አለበት ፡ ለምሳሌ ፡ እነደዚህ ፡ ያለ ፡ በሽታ ፡ በግዜው ፡ በደነብ ፡ ከአለታከመ ፡
    በቭታዉ ፡ ወደ ፡ ልብ ፡ ይሄደል ፡

  • @ሀይፋ
    @ሀይፋ 4 місяці тому

    ጃኒየ አላህ ይማራችሁ ትኩስ ነገር ጠጡ ከቀዝቃዛ ነገር ራቁ ዝንጅብል ሻይ ቀሸር አጥሚት ቡርትካን ሻይ የመሳሰሉትን ጠጡ ቤት ስትቀመጡም ውጭ ስትወጡም ልብስ ደራርቡ ጉንፋን እና ቶንሲል ሙቀት ይወዳል ቶሎ ትድናላችሁ

  • @MitaHailye
    @MitaHailye 4 місяці тому +3

    ጃኒ የልጂ አባት ነው ሚስኪን ጃኒያችን አይዟን❤❤❤❤

  • @Salsbel134
    @Salsbel134 4 місяці тому +4

    አረ አበዙት ለካርድ ብቻ 1300ሆኦ እነዚማ በክምና ሰበብ ዘረፍነው የተያያዙት
    አላህ አፍያ ያርጋቹ

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይማራችሁ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 4 місяці тому +13

    ድሀ የማይተክመበት አገር ጆንዬ የኔ ጌታ ርህሩህ መድሀኒያለም ከነጏደኛችህ ይማራችሁ

    • @jahnnyVLOGS
      @jahnnyVLOGS  4 місяці тому +3

      Amen saraye🙏🏽❤️

  • @SamuelAbera-h7v
    @SamuelAbera-h7v 4 місяці тому +6

    ጃኒ ካርድ እኛ ሰፈር 15 ብር ነው ለወደፊቱ እንዳታስበው ከፈከክ ሰፈሬ ( ኳስ ሜዳ ) ነው ።

    • @ሀይፋ
      @ሀይፋ 4 місяці тому

      እዴ 15 የመግቢያ ካርድ ይሄማ ጥሩ ነው ዋጋው የሀይለስላሴ ዘመን 😂😂

  • @BezaPomi
    @BezaPomi 4 місяці тому +1

    Joni fetari yebarkehh Emberhan Tetbekehh!!!!

  • @addaddisfoods
    @addaddisfoods 4 місяці тому +1

    lets go ለ200k ያዘው ✊🏽✊🏽✊🏽

  • @SaronZelalem-g8q
    @SaronZelalem-g8q 4 місяці тому

    jannye mirt sew manm sew gar temsaselk menore metchle yazew family love u betam❤❤❤

  • @fastworkers5168
    @fastworkers5168 4 місяці тому +2

    ይህንን ቪዲዋ ካየሁት ጀምሮ ታምሚያለው😔

  • @mikilyu
    @mikilyu 4 місяці тому +6

    Let's go 200k 🚴🏿‍♂️🚴🏿‍♂️🚴🏿‍♂️

  • @neba1034
    @neba1034 4 місяці тому +7

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ♥♥

  • @tamirathusen7848
    @tamirathusen7848 4 місяці тому +2

    እግዜር ይማራቹ

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 4 місяці тому

    አይዞን እግዚአብሔር ይማራችሁ

  • @SenaitSamson
    @SenaitSamson 8 годин тому

    ውድነው

  • @Bunny-h5x
    @Bunny-h5x 3 місяці тому +2

    ጤና ጣቢያ 50ብር ነው

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 4 місяці тому +1

    ህልም የሚያስፈታው ልጅ ያው መቶ ብር ትከፍላለህ ህልምህ ሌባ ስታባርር ከሆነ ሞትን እንዳባረርከው ነው ሌባ መልአከ ሞት ነው ስለዚህ አንተ ካባረርከው ከሞት ተርፋችኋል ።
    ለማንኛውም ዝም ብላችሁ ያንንም ያንንም አፋችሁ ላይ አትክተቱ ምን እንደው ምግብ ምረጡ እንጅ ጃኒዬ አይዟችሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ።

    • @jahnnyVLOGS
      @jahnnyVLOGS  4 місяці тому

      Uu eshi hirutt amen amen 🙏🏽

  • @gotuagotua9005
    @gotuagotua9005 4 місяці тому +30

    1300 ብሩን ብሰጠው ይድናል

    • @jahnnyVLOGS
      @jahnnyVLOGS  4 місяці тому +5

      😭😂😭😭

    • @Nurhussein_M
      @Nurhussein_M 4 місяці тому

      😂😂😂አዝግ

    • @yonicj-og5lk
      @yonicj-og5lk 4 місяці тому

      @@jahnnyVLOGS ara 1300 la card crazy special tea tatu

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 4 місяці тому +4

    ኣረ ኢትዬጵያ ሀኪምቤት በግሩ ሂዶ በግሩ ሲመለስ እያየን አደለም በቤት እራሳቺሁን አክሙ😊

  • @ImranBaher73
    @ImranBaher73 4 місяці тому +1

    Ayzon brother 😢
    Ye alexo fam nen 🙌

  • @BettyAyele-u5b
    @BettyAyele-u5b 4 місяці тому +3

    johnnyeee kememe yehonk lije sewodek 😍♥️♥️ yazewuuu......😊

  • @Yoh_vlogs
    @Yoh_vlogs 4 місяці тому +1

    Jahnny 200k🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Afrah-fb8qq
    @Afrah-fb8qq 4 місяці тому

    የኔዉዶቺ አይዞን😊😊

  • @medakidz6319
    @medakidz6319 3 місяці тому

    Edmena ena tena yistachihu. Ayleyachihu. Janney you are the best.

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 місяці тому

    joli jouice ከየት አገኛቹ ማንም ሸው እሱን አይጠቀምም ደና ነገር አይደለም

  • @hikmanunye3651
    @hikmanunye3651 4 місяці тому +3

    ጃኒ ቡቻ አማኑ ስወዳቹ❤

  • @SamuelEthiopia2013
    @SamuelEthiopia2013 4 місяці тому +1

    አሪፍ ዶክተር ጋር 600 ቢሆን ነው በጣም ውድ ነው

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 4 місяці тому

    😂😂ምስኪን ኡላችኡም ዲአስቦራ ናች አዘንኩላችኡ 😂😂

  • @YadelYosef-qi4gw
    @YadelYosef-qi4gw 4 місяці тому +1

    Jahnny man keep it up❤❤❤

  • @medakidz6319
    @medakidz6319 3 місяці тому

    Kidus..... Wutu wutu wutu 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BekaluTerefe-qw6fh
    @BekaluTerefe-qw6fh 4 місяці тому +1

    Ja kuatari neh yemtlut sewoch gn tenegna nachuh enate erasu takemu😊
    Lemangnawm yazzzew fam well come❤❤

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 3 місяці тому

    እኔም እናንተን የሚመስል አንድ ልጅ ሰላለኝ አሳዘናችሁኝ

  • @AbenezerGirma-vl7cj
    @AbenezerGirma-vl7cj 4 місяці тому +1

    Jahnny lelela geze tonsil seyameh amoksa table betetekem yaselhal be 10 fele beca ene siyameg esun new yenetekemew

  • @gucci_max
    @gucci_max 4 місяці тому +3

    እረ ጀለስ 1300 ካርድ ብዙ ነዉ
    ሰፈር 50 ብር ነዉ 😂

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 4 місяці тому +1

    ውድ ነው 1300 እዳተከፍል ጃኒ አንተስ ብትሆን ለምን ትከፍላለህ

  • @KidusAltaye
    @KidusAltaye 4 місяці тому +3

    1300 bexame wede new

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 4 місяці тому

    Ayzachu egzabher yemarachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lozamelat9007
    @lozamelat9007 4 місяці тому

    እውነት ነው ውጪ ያለነው ቲንሽ ነው ለኢትዬ ግን አናት ይበሳል ጥቁር አዝሙድ በ ማር ለውሳችሁ ዎጡ ለምን ሄዳችሁ አሁን የሌለ ምርመራ ብለው የሚገሸልጡስ ኢትዬ ደም ስጥ ሰገራ ለመገሽለጥ በሉ እ/ር ይማራችሁ

  • @betelhemtessfaye7184
    @betelhemtessfaye7184 4 місяці тому

    እኔምለዉ ለምንድነዉ ደም የሠጣችሁት ወይ አገራችን ጉሮሮ እያሉ መርምሮ መድሃኒት መሥጠት በቻ ነዉ

  • @RelaxTime401
    @RelaxTime401 4 місяці тому +2

    "Ene,Abresh ena Ene"😁🤣jhanny yemrem amokal Ayzosh bro😂😂

  • @yabseragetachew1144
    @yabseragetachew1144 4 місяці тому

    እኔን ብቻ መስሎኝ ነበር, የሆነ ወረርሺኝ ገብቷል።

  • @mekdesabate1867
    @mekdesabate1867 4 місяці тому +1

    Bucha 😂
    ቫይ በዝንጅብል ጠጡ አይዟችሁ

  • @ZainabSuliman-v8b
    @ZainabSuliman-v8b 4 місяці тому

    አብሽሩ ትኩስ ነገር ተጠቀሙ

  • @amani_
    @amani_ 4 місяці тому +2

    Yazewww🔥🔥

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 4 місяці тому +2

    Brother the last thing you want to drink or eat is packed stuff. Hospital in Ethiopia is also the last place you want to go . Just treat yourself. Most of their shit is expired stuff.

  • @LoveAbera-u1j
    @LoveAbera-u1j 4 місяці тому

    😁😁😁😁 ስታስቁ እናንተን ነበር አስተኝቶ መርፌ መውጋት በተለይ ቡቻ

  • @Salsbel134
    @Salsbel134 4 місяці тому

    አረ ጃኒ እኔም 2ቀን አለፈኝ ጎሮሮኤ ቆስሎአል ዛሬ ደሞ ምራቄ ስውጥ እራሱ መዋጥ አልችልም አላህ አፍያ ያርጋቹ

    • @jahnnyVLOGS
      @jahnnyVLOGS  4 місяці тому

      Amen tikus tikus u sayshal ayqerem

    • @Salsbel134
      @Salsbel134 4 місяці тому

      @jahnnyVLOGS አዎ ይሻላል ዛሬ ከሰአት አሪፍነው የኔው ጥዋት በባዶ ሆዴ ፍሬሽ ቡርትኳን ጅስ እና አንድ ማኪአ ንፁሁ ማር የሞቀ ውሃ አርገሽ ጠጪ ተብዬ ለውጥ አለው or Strepsils
      honey and Lemon 👈ካገኛቹ ተጠቀሙ

  • @Ziyada-u5t
    @Ziyada-u5t 4 місяці тому +1

    አሜሪካ ተብሎ ርካሽ ቢሆን የአሜሪካ dollar አይታዘባቹም ነበር???😅😅

  • @brukdeson
    @brukdeson 4 місяці тому

    Ja you literally have changed 🔥

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 4 місяці тому

    ጃኒ በራይድ የምትመላለሰት እኮ ከዛ በላይ ነው

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 4 місяці тому

    We love you guys keep posting

  • @birtukanmengiste776
    @birtukanmengiste776 4 місяці тому

    ብእሱው ገፍሉው እስው አልወካም ጥጋበኛነው እዴት እደምጠላው

  • @BestFunny93862
    @BestFunny93862 4 місяці тому

    200k very soon!👀🔥

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 4 місяці тому +2

    ❤እንኳን አደረሰን ከዛ ተፍ ተፍ በሉና ገንዘብ ሰብሰቡ ደሞ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @kidistkasa
    @kidistkasa 4 місяці тому +4

    ጃኒ ሩብ ኪሎ የሚሆን ዝንጅብል ፍጩና በወፍራሙ አፍሉና ጠጡ ሱፕ ሰርታችሁ ደግሞ ቃሪያ ትንንሿን ብሉ ቫይረስ ነው ትኩስ ትኩሱን ጠጡበት ያበስለዋል እኔ አሞኛል ግን የዳንኩት በትኩስ ነው

    • @jahnnyVLOGS
      @jahnnyVLOGS  4 місяці тому

      Eshi enmokrewalen medanitu bezum aymeslegnm eskahun

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 4 місяці тому

    ☝🏿ለ ማንኛውም ቀዝቃዛ ነግር እና ጣፍጭ እንዳትበሉ እንዳትጠጡ ☝🏿ሌላ በጣም ቀዝቃዛ ነግር አይጠጣም ልብም ጽጥ ያረጋል
    ለብ ያለ ውሕ በ ጭው ጉሮሮኦ ተጉማመጡ ከ መዳኔት አጠግብ ሳይኦን ከ 39ደቂቃ በዋላ በ ሌላ ቀን ደሞ በ ለብ ያለ ውሕ ሎሚ. በተረፍ ምግብ ተጠንቀቁ በረዶ ባክተሪ ሊኖረው ይሽላል

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 4 місяці тому

    ጃኒ ጃኬቷ አትቀየርም እንዴ😊😃😀

  • @DanielGirma-u1l
    @DanielGirma-u1l 4 місяці тому +2

    Card egna gar 100 birr nw

  • @takelederesa
    @takelederesa 4 місяці тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ ቆይታ ነው እኔ ሞኒታይዝ መሆን የከበደኝ የጃኒ ቤተሰቦች አግዙኝ ስላሳዎች ሀሳባቹን ያሳኩላቸው❤❤❤

  • @robawk-fz8wi
    @robawk-fz8wi 4 місяці тому

    The way jahnny say «kiten yewegug» and pause is sooo funny 😂

  • @ነስርያ_ቲዩብ
    @ነስርያ_ቲዩብ 4 місяці тому

    ይማረቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sapijournalism
    @Sapijournalism 4 місяці тому

    1300 not fair chrash enkuan normal hoapital eye clinic rasu max 500 nw

  • @NahomTefera-yz4qi
    @NahomTefera-yz4qi 4 місяці тому +2

    Aye bucha mayferaw mndenuw

  • @goodguy2656
    @goodguy2656 4 місяці тому

    Bucha lante hilm fechi refer wede emama Zenashe 🏃‍♂️🏃‍♂️

  • @HirutKetsela
    @HirutKetsela 4 місяці тому

    Wud new mulu takmeh malete ahun yamemachun yhen ayfejim

  • @Messay2012
    @Messay2012 4 місяці тому +1

    General commando newe jahnny 😂😂😂

  • @007eakonchu3
    @007eakonchu3 4 місяці тому

    Get well soon 😊

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 4 місяці тому

    W fam🔥🔥

  • @hannatesfaye4643
    @hannatesfaye4643 4 місяці тому +1

    Hlmun emama znashe yfetalu😂

  • @mekybekele771
    @mekybekele771 2 місяці тому

    I like your lunch and dinner post I suggest You need to exercise too for health living and eat more greens salad

  • @BuchaaVlog
    @BuchaaVlog 4 місяці тому +2

    Yazewww

  • @Prinz.10
    @Prinz.10 4 місяці тому

    Yazew 🎉🎉

  • @emebettomass
    @emebettomass 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይማራቹ

  • @Chris-nz7oc
    @Chris-nz7oc 4 місяці тому +1

    እረ የጂጂብል ሻይ ጠጡ you don’t need doctor