Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን አሜን አሜን መምህሬ በታአም ይገርምል እዝጋብሄር የተመሰገነ ይሆን እድሜና ጤና ይስጥህ መምህሬ
እግዚአብሄር የዋሃ የማይቀየም ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህራች ቃለ ህወት ያስማልን ።
አንተም የመምህር ግርማ ፍሬ ነህና መምህር መላከ መንክራትን በእውነት እንዲሁ እንዳሉ ፈጣሪ እስከ ዘመን መጨረሻ ያቆይልን አናንተንም እደዛ ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን እኔ ተጠቃሚ ነኝ በእውነት
እኔ እህታቹ በጣም ባለብዙ ሐጢያት ነኝ ግን አሁን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለንሰሀ ያብቃኝ በፀሎታቹ እሰቡኝ ወለተ ብርሃን ብላቹ
መምህር አድ ቀን ሳያስተምር ከዋለ እዉነት በጣም ነዉ እምበሳጨዉ የኔ የተዋህዶ እቁ♥♥♥♥
አይዞሽ እህትእግዚአብሄርማሀሪነዉ
የእግዚአብሔር ሰላም ለሁላችሁም ገብረ ማርያም ብላችሁ ወንድሜን በጸሎት አስቡት
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኛም ሰምተን እንድንለወጥ ያድርገን በፀሎት አስበን ስደተኛ እህቶችክን አሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ካንተ የማገኘው ትምህርት ለሂወቴ በጣም ጠቅሞኛል ተለውጫለው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እህታችን በጣም ጎበዝ እምነትሽ ጥንካሬሽ አደንቅልሻለው በፀሎትሽ አስቢኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ደስ ሲል በእግዚአብሔር ወንድማችን እንካን ደስ አለህ እህታችንም የቡዳ መንፈስ ስለ ተያዘልሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ሁላችንም እራሳችን ተቀይረን ጠላታችን አዋርደን በዙርያችን ያሉ ቤተሰብ ጎደኛ ጎሮቤት የተማርነውን የምናስተምር ያድርገን መንፈስ ቅዱስ ያግዘን እመነትን ጥበብን ትእግስትን ትህትናን ያስተምረን የድንግል ማርያም ልጅ ኣሜን ፫
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ አንቺ የሠማ የኛ እኔም ሀጥያተኛ አስበኝ በፀሎትሽ አመተ ማርያም
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን በጣም ትልቅ ትምህርት አለው ላስተዋለው ወገኖቼ የዳቢሎስ ስራ የረቀቀ ቢሆንም ከእኛ ጋር ያለው የድንግል ማሪያም ልጅ ከኛ ጋር ነው ልባችንን እንመልስ 🤲💒❤️
esun yekeyere enenim yekeyeregni
Amen amen amen Qaliyoti yesamalini
እውነት መምህራችን በትምህርትህ ከእኔ አልፎ ጓደኞቼ ሁሉ ተለወጡ በእውነት ስለ ትምህርትህ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እንዴውም ምስክርነት አለኚ መምህር ከትላንት በስቲያ ጓደኛዬ ደውላ የሆነች ልጂ ዱባይ እራሷን ልታጠፋ ነው ብላ ነገረችኝ እኔ ወዲያው ስልኳን ስጭኝ ብየ ተቀብየ አናገርኳት እና ህይዎቷ በጣም ያሳዝን ነበር እና መምህር እናንተ ያስተማራችሁትን የአምልኮት ስግደት ስለ ስግደት ያስተማርከውን ትምህርቶች እንዴት እንደምትፀልይ ነገርኳት በእውነት መምህር ልጂቷ ወዲያው አይምሮየ ተከፈተ ነው ያለችው በማግስቱ ደግሞ እጂግ በጣም ነው የተሻለኝ እግዚአብሔር እናንተን ልኮ አዳነኝ እንጂ እራሴን ላጠፋ ነበር አለች የአንተን ትምህርት አይነ ጥላ የሚለውን አውጥቼ ላክሁላት ውስጤ ጀርባየ ሰውነቴ ተቃጠለ ይሄን ትምህርት ስሰማ አለች ዝም ብለሽ ሁሉም አዳምጪ አልኳት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተሺሎኛል አይምሮየ ተከፍቷል አለች እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቧት እሴተ ማርያም ብላችሁ ስራ ላይ ይጥላታል ኤሌክትሪክ ያስጨብጣታል አመት ሆኖአታል ስራ ሊያሰራኝ አልቻለም ነው የምትለው እባካችሁ ሁላችሁም በፀሎት አስቧት በስደት ነው ያለችው የት እንደሚወስዳት አታውቅም እናት የላትም በእውነት በጣም ነው የምታሳዝነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጥበብን ይግለፀልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን💚💛❤
*እግዚአብሔር ይመስገን*
Hiwot yikeyerale ayizosh eyalesh hulim kegunuwa hugn Egeziyabeher yiredat
ወለተ ስላሴ ወለተ ፋረ ማርያም ማሾ ገብረዚሔር እያበለቱ አብ ፆሎታች አስብንን
ቃለህይውት ያስማልን መምህር ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ተመስገን እሄዩቱብ እንድኔየጠቀመው ስው የለም። ብዙብዙችግሬን ብዙብዙ ትምህርት የምማርበት ትምህርትቤቴ ስለሀይማኖቴ ትኩርት እንዳድርግ እርዳህኝ መምህር እግዛብሄር ሺአመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን በስላም ወደ ሀገሬ ስግባ ባግኛችሁድስ ይለኝነብር በታም ብዙችግርነበርብኝ
በስመአብ ተአምር ነው የሆነብኝ የእህቴ ጉብዝና መንፈሳዊ ሂወትዋን በጣም አሰደሰተኝ ብዙ ተማርኩን እኔም ብዙ ነገር መምህር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልክ ወድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ ከነ መላው ቤተሰብ
ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን
የኛ ውድ መምህር በእውነት ቃለህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልክ የሚያስቀው እየሳኩ የሚያስለቅስው እንዳለቅስኩ አዳምጠው አለሁ። እህታችስ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያንችን ልቦና የስጠሽ አምላክ ለኛም ይስጠን
እውነት ግሩም ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን💖👏
ቃለህውት ያሠማልን መምህር እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ሠምተን እንድንለወጥ እግዛብሔር ህሌናችንን ይክፈትልን ልቦናችንንም ያብራልን
ትምህርትህን ገናእየሠማሁነዉበጣምገራሚነዉ በርታልንወድማችን
እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እንደዝች ውድ ልጅ የተባረከ ልቦና ይስጠን ያገልግሎት ዘመኖንም ይባርክላት አሜን እናመሰግናለን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
በእዉነት ይገርማል የልጅቷ ፅናት. ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በኡነት እህታችን ላቺ የሰጠሽን ፀጋለኛም ያድለን ልቦናችንን ይክፈትልን መንገዱን ይምራን የተባረክሽ ነሽ በፀሎትሽ አስቢን
መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው በፆለትህ አስበኝ ወለተ ስላሴ ሀጢያተኛ ነኝ
😊
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ይስማልን ፀጋወን ያብዛልህ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ሰምትን እንድንለወጥ ያድርገን
ዉይይይ መምህር ስቱን ነፍስ አዳንህ ፈጣሪ yagelegilot ዘመንህ ይባረክ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Amen amen amen memiherachin kalhiywet yasmalin tsgawin yabzalki ymngstu werashi yadrgilni 🙏🙏🙏
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እፁብድንቅነው
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ላዳማጮቹም ልብን የሚቀይርና የሚያለመልምን ትምህርቱ ይቀይረን አይነ ልቦናችንን ይለውጥልን አሜን አሜን አሜን
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ቃለ። ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አቤት የእግዚአብሔርን ስራ አባት ሆይ እኔንም እስበኝ እባክህእኳን ለሰው ለራሴ አልሆን ብካለው
ጀግና ነሸ እህታችን መምህር በድሜ በፀጋ ያኑርልን የኛ እንቁ እንወድሃለን
ቃለ ህውትን ያሰማን መግስተ ሰማያትን የውርስልን መመህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለህታችንም ከዚህ በላይ ፀጋውን የብዛልሽ አችን የጎበኘ አምላክ ሁላችንም ያስበን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን መምህርዬ 👏👏👏🌾🌾🌾
እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱን ያብዛለወት መምህር እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገንውድ መምህራችንቃለ ህይወት ያስማልንበእውነት የሚገርም ነው
መምህርቃለህይወትያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ በአንተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን
Bewnt memehr kalhiwet ysemalen ygelgelot zemenhn egezabeher ybarikleh amen amen amen
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
በእውነት እግዛብሄርይመሥገንሥለማይነገር ሥጦታው አሜን
በጣም ደስ ትላለች ደግናሴት እግዚአብሔር በዉስጣችን ካለ ትንሽ ትልቅ የለም ክብር ለድግልማርያም ልጂ
መምህር እንኳን ደና መጡልን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
ቃለሕዋት የሰማሊን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።እግዚአብሔር ይመስገን።ምስጉን የተመሰገነ ነው።
መምርህር ቃለ ሄወት ያሰማልን በአንተ አድሮ እግዚአብሔር አምላክ የስንቱን ሄወት አዳንክ ለኛም ልቦና ይስጠን ቤተሠቦቻችን ከርኩስ መንፈስ እኛ አውቀን እነሱን የምንቀይር ያድርገን ፈጣሪ
መምህር እንኳ ደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር ለሁላችን ማስተዋልን ይስጠን እህታችን በረከትሽ ይድረብን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋራ ይስጦት ቃል ህይወት ያሰማልን
ውደ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህ ይብዛ። ይህ ገጠመኝ ብለህ የምታቀርበው እና ስለ ርኩሳን መናፍስት ግንዛቤ የሚሰጡ መርሐ ግብሮችህ። በሕይወቴ ላይ ብዙ ለውጦችን አምጥተዋል። ድንግል ማርያም ከልጇ እንዲሁም ቅዱሳን መላዕክት፥ ቅዱሳን ነቢያት፥ ቅዱሳን ሐዋርያትን፥ ቅዱሳን ፃድቃን እና ቅዱሳን ሰማዕታት በፀጋ በረድኤት ይጎብኙህ። ውድ የመምህር ተሰፋዬ አበራ ቤተሰቦች በብርታትን እና ጥንካሬ እንዲሰጠኝ ጸልዩልኝ።
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🙏🙏🙏💚💛❤
ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በፊት ብዙም አላቅም አሁን ግን ስለ ሀይማኖት እያወቅሁ ነው መስደዲ ሀይማኖቴን ሁሉም እዳውቅ አድርጎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣክ መምህር
መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን እኛም ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን መምህር እባኮትን እህቴን አስካለ ማርያም ብለህበፀሎቶት አስብልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋወን ያብዛልህአቤት እኔ 14 አመተ አስች በሀፁት ይሞቱሁኝ ነኝወለተ ፆድቃን እያላችሁ እስቡኝ
ቃለሂውት ያሰማልን መምህር በፀሎቶ ያስቡን በጣም ይገርማል 🙏
በእዉነት መምህራችን "በዚህ በክፉና መማይረባ አስተሳሰብ ዉስት (በፍልስፍና) ዉስጥ በእራሳችን አስተሳሰብ ነገሮችን በመተርጎም ወዳልሆነ መንገድ ለተጓዝነዉ !!"እናንተ ብዙዎች ለመመለስ መገልገያ መሳሪያ ኖት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።በፀሎት አስቡን!!
Kale hiwotin yasemalin mamhire sirymi aletwekin betmesto eyadmtku Egezabhare behulachnm laye denke sirawein yesra
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገንእንኳ ን ደህና መጣህ መምህር ቃለህይወት ያሠማልን አሜን
Eyeseman new memihr Leul Egziabher tsegawun yabzalik dess yemil timrt new tebarekilnEna ebakih kechalk silk kutir lakilb 1ehite litanagirk tifeligalch
ቃል ህይወት ያስማልን እኛንም ውድ መንገድ ይቅርብን የድንግል ማሪያም ልጅ
እናመሰግናለን መምህራችን
Bereketachew yideribin wondime egiziabher yimesigen
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም እድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
አመሰግናለሁ እሜን እሜን አሜን ።ቃለህይወትስማልን።መምህራችችንን።አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ይመስግን
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እጅግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ እህታችን እዉነት ጎበዝ ነሽ በርቺ ካንቺ ትልቅ ትምህርት ተምሬለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
Egzlabher ymsgn amen memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir
ቃለ የስምዓልና ኣሜንን
እመአምላክ በምልጃ ከአተጋትሁን የኔልዩ መምህር
Amen kal hiwet yasemalen
Memehir sent saw adnhale Egezabrher ymasgan kalwet yasmalen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤
Amen....3
Egziabher ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen memeraihin kalhwet yasmalen betam desss yll 😍😍😍
እውነት አጂግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው
Memhere qalihwetene yasemalene xegawene yabezalhe ename semetene lemelewexe yabeqane
ስስግድና ስፀልይ ነው ብዙ ነገር ይትገልጥልኝ
Mamehri kelhewiot ysemalen betam new emamsegnaw egzabehare amelk tsegawen chemro chemamero yesteln kedma ketna ga
እሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እልልልል የምገርም ልጂ ናት ቀናሁባት እውነት ይህ ምኞቴ ነው ተምሮ ተለውጦ ቤተሰብን ማስተማር መቀየር እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
እንኳንም ከኦርተዶክስ እምነት ተከታይ ቤተሠብ ተወለድኩ አምላኬሖይ ተመሥገን
kale hiwot yasemalen
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩ ያለውት ከምር 🙏🙏🙏🙏
Barsiisa mudannowan kuni waan bayye nabarsiisani jiruu waqayyo umurii jireenya keessani haa dheresuu silaaseen sihaa ebbisaan mee nusii nama guyya tokko dubatuu nuu haa tasiisu kadhana keessaniin nuu yaadadha waqayyoo sagalee jireenya isiin haa dhageesiisu dhifama garuu afaan oromoo qofaan bareesa
ማንኛውም አምላኪ ያው አምላኪ ስለሚባል አምላኪ መባላቸው መልካም ነው። ለእግዚአብሄርም፣ለሰይጣን ሆነ ለጣኦትም ገባሪ አምላኪ የሚባል ይመስለኛል።
መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን ትምህርትህ ህይወቴን ቀይሯል የመንፍስን ስራ እንድለይ እዳውቅ አድርገህኛል አሁን የቀርኝ ንስሐና ቁርባን ነው በፀሎት አስብኝ
እሚጉርምነዉ ቃለህይወት ያሠማልን
መምህሬ አባቴ መምህርተሥፋዬ ምንብዬ እንደማመሠግንህ አላቅም እመቤቴ ትሥጥልኝ
መምህር የዛሬው ደግም በጣም የተለየ ነው
እግዚአብሔር የምትፈራ ሴት እርሷ ትመሰገናለች ከጇም ፌሬ ስጦት ስራዊቻም በሸንጎ አመስግኗት ምሳሌ 31÷10 ልባም ነሽ እህቴ እኛም እንዳቺ ብልህ ብንሆን እመኛለሁ በፀሎትሽ አስቢኝ ደካማ የመንፈስ ቅዱስ እህትሽ እህተ ማርያም
ዉድ መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን በጰሎት አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ እያልክ
የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን 💚💛❤️😍
አሜን አሜን አሜን መምህሬ በታአም ይገርምል እዝጋብሄር የተመሰገነ ይሆን እድሜና ጤና ይስጥህ መምህሬ
እግዚአብሄር የዋሃ የማይቀየም ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህራች ቃለ ህወት ያስማልን ።
አንተም የመምህር ግርማ ፍሬ ነህና መምህር መላከ መንክራትን በእውነት እንዲሁ እንዳሉ ፈጣሪ እስከ ዘመን መጨረሻ ያቆይልን አናንተንም እደዛ ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን እኔ ተጠቃሚ ነኝ በእውነት
እኔ እህታቹ በጣም ባለብዙ ሐጢያት ነኝ ግን አሁን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለንሰሀ ያብቃኝ በፀሎታቹ እሰቡኝ ወለተ ብርሃን ብላቹ
መምህር አድ ቀን ሳያስተምር ከዋለ እዉነት በጣም ነዉ እምበሳጨዉ የኔ የተዋህዶ እቁ♥♥♥♥
አይዞሽ እህትእግዚአብሄርማሀሪነዉ
የእግዚአብሔር ሰላም ለሁላችሁም ገብረ ማርያም ብላችሁ ወንድሜን በጸሎት አስቡት
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኛም ሰምተን እንድንለወጥ ያድርገን በፀሎት አስበን ስደተኛ እህቶችክን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ካንተ የማገኘው ትምህርት ለሂወቴ በጣም ጠቅሞኛል ተለውጫለው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እህታችን በጣም ጎበዝ እምነትሽ ጥንካሬሽ አደንቅልሻለው በፀሎትሽ አስቢኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ደስ ሲል በእግዚአብሔር ወንድማችን እንካን ደስ አለህ እህታችንም የቡዳ መንፈስ ስለ ተያዘልሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ሁላችንም እራሳችን ተቀይረን ጠላታችን አዋርደን በዙርያችን ያሉ ቤተሰብ ጎደኛ ጎሮቤት የተማርነውን የምናስተምር ያድርገን መንፈስ ቅዱስ ያግዘን እመነትን ጥበብን ትእግስትን ትህትናን ያስተምረን የድንግል ማርያም ልጅ ኣሜን ፫
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ አንቺ የሠማ የኛ እኔም ሀጥያተኛ አስበኝ በፀሎትሽ አመተ ማርያም
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን በጣም ትልቅ ትምህርት አለው ላስተዋለው ወገኖቼ የዳቢሎስ ስራ የረቀቀ ቢሆንም ከእኛ ጋር ያለው የድንግል ማሪያም ልጅ ከኛ ጋር ነው ልባችንን እንመልስ 🤲💒❤️
esun yekeyere enenim yekeyeregni
Amen amen amen Qaliyoti yesamalini
እውነት መምህራችን በትምህርትህ ከእኔ አልፎ ጓደኞቼ ሁሉ ተለወጡ በእውነት ስለ ትምህርትህ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እንዴውም ምስክርነት አለኚ መምህር ከትላንት በስቲያ ጓደኛዬ ደውላ የሆነች ልጂ ዱባይ እራሷን ልታጠፋ ነው ብላ ነገረችኝ እኔ ወዲያው ስልኳን ስጭኝ ብየ ተቀብየ አናገርኳት እና ህይዎቷ በጣም ያሳዝን ነበር እና መምህር እናንተ ያስተማራችሁትን የአምልኮት ስግደት ስለ ስግደት ያስተማርከውን ትምህርቶች እንዴት እንደምትፀልይ ነገርኳት በእውነት መምህር ልጂቷ ወዲያው አይምሮየ ተከፈተ ነው ያለችው በማግስቱ ደግሞ እጂግ በጣም ነው የተሻለኝ እግዚአብሔር እናንተን ልኮ አዳነኝ እንጂ እራሴን ላጠፋ ነበር አለች የአንተን ትምህርት አይነ ጥላ የሚለውን አውጥቼ ላክሁላት ውስጤ ጀርባየ ሰውነቴ ተቃጠለ ይሄን ትምህርት ስሰማ አለች ዝም ብለሽ ሁሉም አዳምጪ አልኳት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተሺሎኛል አይምሮየ ተከፍቷል አለች እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቧት እሴተ ማርያም ብላችሁ ስራ ላይ ይጥላታል ኤሌክትሪክ ያስጨብጣታል አመት ሆኖአታል ስራ ሊያሰራኝ አልቻለም ነው የምትለው እባካችሁ ሁላችሁም በፀሎት አስቧት በስደት ነው ያለችው የት እንደሚወስዳት አታውቅም እናት የላትም በእውነት በጣም ነው የምታሳዝነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጥበብን ይግለፀልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን💚💛❤
*እግዚአብሔር ይመስገን*
Hiwot yikeyerale ayizosh eyalesh hulim kegunuwa hugn Egeziyabeher yiredat
ወለተ ስላሴ
ወለተ ፋረ ማርያም
ማሾ
ገብረዚሔር
እያበለቱ አብ ፆሎታች አስብንን
ቃለህይውት ያስማልን መምህር ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ተመስገን እሄዩቱብ እንድኔየጠቀመው ስው የለም። ብዙብዙችግሬን ብዙብዙ ትምህርት የምማርበት ትምህርትቤቴ ስለሀይማኖቴ ትኩርት እንዳድርግ እርዳህኝ መምህር እግዛብሄር ሺአመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን በስላም ወደ ሀገሬ ስግባ ባግኛችሁድስ ይለኝነብር በታም ብዙችግርነበርብኝ
በስመአብ ተአምር ነው የሆነብኝ የእህቴ ጉብዝና መንፈሳዊ ሂወትዋን በጣም አሰደሰተኝ ብዙ ተማርኩን እኔም ብዙ ነገር መምህር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልክ ወድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ ከነ መላው ቤተሰብ
ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን
የኛ ውድ መምህር በእውነት ቃለህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልክ የሚያስቀው እየሳኩ የሚያስለቅስው እንዳለቅስኩ አዳምጠው አለሁ። እህታችስ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያንችን ልቦና የስጠሽ አምላክ ለኛም ይስጠን
እውነት ግሩም ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን💖👏
ቃለህውት ያሠማልን መምህር እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ሠምተን እንድንለወጥ እግዛብሔር ህሌናችንን ይክፈትልን ልቦናችንንም ያብራልን
ትምህርትህን ገናእየሠማሁነዉበጣምገራሚነዉ በርታልንወድማችን
እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እንደዝች ውድ ልጅ የተባረከ ልቦና ይስጠን ያገልግሎት ዘመኖንም ይባርክላት አሜን እናመሰግናለን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
በእዉነት ይገርማል የልጅቷ ፅናት. ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በኡነት እህታችን ላቺ የሰጠሽን ፀጋለኛም ያድለን ልቦናችንን ይክፈትልን መንገዱን ይምራን የተባረክሽ ነሽ በፀሎትሽ አስቢን
መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው በፆለትህ አስበኝ ወለተ ስላሴ ሀጢያተኛ ነኝ
😊
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ይስማልን ፀጋወን ያብዛልህ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ሰምትን እንድንለወጥ ያድርገን
ዉይይይ መምህር ስቱን ነፍስ አዳንህ ፈጣሪ yagelegilot ዘመንህ ይባረክ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Amen amen amen memiherachin kalhiywet yasmalin tsgawin yabzalki ymngstu werashi yadrgilni 🙏🙏🙏
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እፁብድንቅነው
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ላዳማጮቹም ልብን የሚቀይርና የሚያለመልምን ትምህርቱ ይቀይረን አይነ ልቦናችንን ይለውጥልን አሜን አሜን አሜን
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ቃለ። ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
አቤት የእግዚአብሔርን ስራ አባት ሆይ እኔንም እስበኝ እባክህ
እኳን ለሰው ለራሴ አልሆን ብካለው
ጀግና ነሸ እህታችን መምህር በድሜ በፀጋ ያኑርልን የኛ እንቁ እንወድሃለን
ቃለ ህውትን ያሰማን መግስተ ሰማያትን የውርስልን መመህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለህታችንም ከዚህ በላይ ፀጋውን የብዛልሽ አችን የጎበኘ አምላክ ሁላችንም ያስበን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን መምህርዬ 👏👏👏🌾🌾🌾
እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱን ያብዛለወት መምህር እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን
ውድ መምህራችን
ቃለ ህይወት ያስማልን
በእውነት የሚገርም ነው
መምህርቃለህይወትያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ በአንተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን
Bewnt memehr kalhiwet ysemalen ygelgelot zemenhn egezabeher ybarikleh amen amen amen
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
በእውነት እግዛብሄርይመሥገንሥለማይነገር ሥጦታው አሜን
በጣም ደስ ትላለች ደግናሴት እግዚአብሔር በዉስጣችን ካለ ትንሽ ትልቅ የለም ክብር ለድግልማርያም ልጂ
መምህር እንኳን ደና መጡልን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
ቃለሕዋት የሰማሊን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።እግዚአብሔር ይመስገን።ምስጉን የተመሰገነ ነው።
መምርህር ቃለ ሄወት ያሰማልን በአንተ አድሮ እግዚአብሔር አምላክ የስንቱን ሄወት አዳንክ ለኛም ልቦና ይስጠን ቤተሠቦቻችን ከርኩስ መንፈስ እኛ አውቀን እነሱን የምንቀይር ያድርገን ፈጣሪ
መምህር እንኳ ደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር ለሁላችን ማስተዋልን ይስጠን እህታችን በረከትሽ ይድረብን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋራ ይስጦት ቃል ህይወት ያሰማልን
ውደ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህ ይብዛ። ይህ ገጠመኝ ብለህ የምታቀርበው እና ስለ ርኩሳን መናፍስት ግንዛቤ የሚሰጡ መርሐ ግብሮችህ። በሕይወቴ ላይ ብዙ ለውጦችን አምጥተዋል። ድንግል ማርያም ከልጇ እንዲሁም ቅዱሳን መላዕክት፥ ቅዱሳን ነቢያት፥ ቅዱሳን ሐዋርያትን፥ ቅዱሳን ፃድቃን እና ቅዱሳን ሰማዕታት በፀጋ በረድኤት ይጎብኙህ። ውድ የመምህር ተሰፋዬ አበራ ቤተሰቦች በብርታትን እና ጥንካሬ እንዲሰጠኝ ጸልዩልኝ።
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🙏🙏🙏💚💛❤
ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በፊት ብዙም አላቅም አሁን ግን ስለ ሀይማኖት እያወቅሁ ነው መስደዲ ሀይማኖቴን ሁሉም እዳውቅ አድርጎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣክ መምህር
መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን እኛም ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን መምህር እባኮትን እህቴን አስካለ ማርያም ብለህበፀሎቶት አስብልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋወን ያብዛልህ
አቤት እኔ 14 አመተ አስች በሀፁት ይሞቱሁኝ ነኝ
ወለተ ፆድቃን እያላችሁ እስቡኝ
ቃለሂውት ያሰማልን መምህር በፀሎቶ ያስቡን በጣም ይገርማል 🙏
በእዉነት መምህራችን "በዚህ በክፉና መማይረባ አስተሳሰብ ዉስት (በፍልስፍና) ዉስጥ በእራሳችን አስተሳሰብ ነገሮችን በመተርጎም ወዳልሆነ መንገድ ለተጓዝነዉ !!"
እናንተ ብዙዎች ለመመለስ መገልገያ መሳሪያ ኖት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
በፀሎት አስቡን!!
Kale hiwotin yasemalin mamhire sirymi aletwekin betmesto eyadmtku Egezabhare behulachnm laye denke sirawein yesra
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን
እንኳ ን ደህና መጣህ መምህር ቃለህይወት ያሠማልን አሜን
Eyeseman new memihr Leul Egziabher tsegawun yabzalik dess yemil timrt new tebarekiln
Ena ebakih kechalk silk kutir lakilb 1ehite litanagirk tifeligalch
ቃል ህይወት ያስማልን እኛንም ውድ መንገድ ይቅርብን የድንግል ማሪያም ልጅ
እናመሰግናለን መምህራችን
Bereketachew yideribin wondime egiziabher yimesigen
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም እድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
አመሰግናለሁ እሜን እሜን አሜን ።ቃለህይወትስማልን።መምህራችችንን።አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ይመስግን
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እጅግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ እህታችን እዉነት ጎበዝ ነሽ በርቺ ካንቺ ትልቅ ትምህርት ተምሬለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
Egzlabher ymsgn amen memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir
ቃለ የስምዓልና ኣሜንን
እመአምላክ በምልጃ ከአተጋትሁን የኔልዩ መምህር
Amen kal hiwet yasemalen
Memehir sent saw adnhale Egezabrher ymasgan kalwet yasmalen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤
Amen....3
Egziabher ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen memeraihin kalhwet yasmalen betam desss yll 😍😍😍
እውነት አጂግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው
Memhere qalihwetene yasemalene xegawene yabezalhe ename semetene lemelewexe yabeqane
ስስግድና ስፀልይ ነው ብዙ ነገር ይትገልጥልኝ
Mamehri kelhewiot ysemalen betam new emamsegnaw egzabehare amelk tsegawen chemro chemamero yesteln kedma ketna ga
እሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እልልልል የምገርም ልጂ ናት ቀናሁባት እውነት ይህ ምኞቴ ነው ተምሮ ተለውጦ ቤተሰብን ማስተማር መቀየር እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
እንኳንም ከኦርተዶክስ እምነት ተከታይ ቤተሠብ ተወለድኩ አምላኬሖይ ተመሥገን
kale hiwot yasemalen
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩ ያለውት ከምር 🙏🙏🙏🙏
Barsiisa mudannowan kuni waan bayye nabarsiisani jiruu waqayyo umurii jireenya keessani haa dheresuu silaaseen sihaa ebbisaan mee nusii nama guyya tokko dubatuu nuu haa tasiisu kadhana keessaniin nuu yaadadha waqayyoo sagalee jireenya isiin haa dhageesiisu dhifama garuu afaan oromoo qofaan bareesa
ማንኛውም አምላኪ ያው አምላኪ ስለሚባል አምላኪ መባላቸው መልካም ነው። ለእግዚአብሄርም፣ለሰይጣን ሆነ ለጣኦትም ገባሪ አምላኪ የሚባል ይመስለኛል።
መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን ትምህርትህ ህይወቴን ቀይሯል የመንፍስን ስራ እንድለይ እዳውቅ አድርገህኛል አሁን የቀርኝ ንስሐና ቁርባን ነው በፀሎት አስብኝ
እሚጉርምነዉ ቃለህይወት ያሠማልን
መምህሬ አባቴ መምህርተሥፋዬ ምንብዬ እንደማመሠግንህ አላቅም እመቤቴ ትሥጥልኝ
መምህር የዛሬው ደግም በጣም የተለየ ነው
እግዚአብሔር የምትፈራ ሴት እርሷ ትመሰገናለች ከጇም ፌሬ ስጦት ስራዊቻም በሸንጎ አመስግኗት ምሳሌ 31÷10
ልባም ነሽ እህቴ እኛም እንዳቺ ብልህ ብንሆን እመኛለሁ በፀሎትሽ አስቢኝ ደካማ የመንፈስ ቅዱስ እህትሽ እህተ ማርያም