የህጻን ሔቨን ጉዳይ እንዴት ተዳኘ? Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 384

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 2 місяці тому +110

    አፏ ወስጥ አሸዋ የተጨመረባት🚫
    አንገቷን የታነቀችው🚫
    እግሮቿ በምላጭ የተተለተለው🚫
    በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ተገድላ የተጣለችው🚫
    የ7አመቷ ሄቨን💔💔💔🚫
    justice for heven🥹
    justice for heven😥
    justice for heven😥

  • @Adnankd123
    @Adnankd123 2 місяці тому +66

    ይገደል👌

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 2 місяці тому

      ልቤን እንክት አደረገው ምን ላድርግ ? ልጆቻችንን መልሰን አንውታቸው ሆዳችን ውስት፣መንግስት የመቸረሻ የተባለውን ቅጣት መቅታት አለበት እንይ የሰው እንሰሶችን።

  • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
    @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 2 місяці тому +75

    ይገደል ጠበቃው ና የገዳይ ቤተሰብ ይታሰሩልን

    • @mahletmahi1094
      @mahletmahi1094 2 місяці тому +11

      ጠበቃ እራሱ ሆዳም አብሮ ነው መገደል ያለበት እሱ የሞቀ ቤቱ ቁጭ ብሎ የእህቴ እንባ ግን ይፈሳል

  • @DagiEromo-yc2ub
    @DagiEromo-yc2ub 2 місяці тому +39

    በአደባባይ በእንጨት ተሰቅሎ ሄቬንን አሰቃይቶ እንደገደላ እሱም ተሰቃይቶ ዓለም እያየ ይገዳል 😢😢😢😢😢

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 2 місяці тому +82

    ወድሜ ቢሆን እካ እሳልፌ እሰጠው እለሁ ይህን ባዳ።ልቀቁትና ለህዝብ ስጡት ያኔ ፍትህ ይረጋጋጣል

    • @لااللهالله
      @لااللهالله 2 місяці тому +2

      አርዶ መጣልጂ የምን አሳልፎ መስጠት ለማየት የምታሳሳ ልጂ እንኳን ለዚህ ሸይጧን ስራ😢😢

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 2 місяці тому +69

    የኢትዮጵያ ህፃናት ስጋት ላይ ናቸዉ።

    • @tiz59905
      @tiz59905 2 місяці тому +7

      እኔም ትልቅ ስጋት ውስጥ ነኝ እኔ ስደት ላይ ልጄ አዲሳባ ከእህቴ ጋር ናት እህቴ ስሬ ውላ ማታ ነው የምትገባው ልጄ 8አመቷ ነው ብቸዋ ነው የምትውለው 😢እንኳን እንደዚ አይነት አፀያፊ ነገር ሰምቼ ቀርቶ ዱሮም ስጋት ውስጭ ነበርኩ ግን ለ ጌታዬ ለ ኢየሱስ አደራ ሰጥቼታለው እሱ ይጠብቅልኝ 🙏

    • @Sara-wz5sg
      @Sara-wz5sg 2 місяці тому

      እንዴት ብቻዋን

    • @tiz59905
      @tiz59905 2 місяці тому

      @@Sara-wz5sg እናቴ ስታርፍ ወደ አዲስ አበባ እህቴ ወሰደቻት ግን ብዙ ደጋግ ሰዎች አሉ ልጄን 7ወር ጊቢ ውስጥ ያሉ ተከራዮች ትምህርት ቤት ይወስዷት ነበር ይጠብቋት ነበር እግዚአብሔር ይባርካቸው 🙏አሁን ላይ ግን ቤቱን ልናሳድስ ነው ቤት ልቀቂ አሏት አዲስ ቤት ነው ያሉት የዘንድሬን ደግሞ እግዚያብሔር ያውቃል

    • @ራያወለላ
      @ራያወለላ 2 місяці тому

      @@tiz59905 ልጅ ከእግዚአብሔር በታች ባንቺ እናት አባት ስር መሆን አለበት እኔም የ13አመት ሴት ልጅ አለችኝ ግን እኔ ሁሌ ስለመደፈር ስለፆታዊ ጥቃት በደምብ ነዉ የማወራት አዉቃዉ እድታድግ ምክንያቱ እኔ በስደት ነኝ ለራሴ ፡ስለዚህ ልጄ ማንንም እዳታምን ዉሎና አዳርዋን ድምፃን ሳይቀር አዉቃለሁ የቤተሰቤም የህቶቸም ድርሻ ቀላል አይደለም፡ግን የሚያጠቃህ ሰዉ ደካማ ጎንህን የሚያዉቅ ነዉ አዉርያት በግልፅ ከቻልሽም ገጠርም ቢሆን እናት አባትሽ ጋ ላኪ ፡በተረፈፈጣሪ ይጠብቅልን እጂ መጭዉ ዘመን ከባድ ነዉ

    • @Aisha-h7p9e
      @Aisha-h7p9e 2 місяці тому

      እረ ሂጂላት ሁሉንም ትተሽ ከልጅሽ አይበልጥም​@@tiz59905

  • @tarekegnmulugeta5047
    @tarekegnmulugeta5047 2 місяці тому +26

    ሁለት ወንጀል ፈጽሞ 25 ዓመት ብቻ መፈረዱ ማበረታቻ እንጅ ማስተማርያ አይሆንም😢😢😢😢

  • @sofiahailu3390
    @sofiahailu3390 2 місяці тому +53

    ፍትህ ለህጻን ፍቨን ጌታ ሆይ ለዝች ህጻን እና እናት ድረሰ ይሄ ጉዱ የሁላችንም ልብ ሰብሮናል መንግሰት ችላ እዳይል እለምናለው

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 місяці тому +35

    አሞናል አልቅሠናል ስለዚህ ይገደል ለሌሎች ትምህርትይሆናል ፍትህህህህ😢😢😢ሀ

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 2 місяці тому +30

    ይገደል 😭

  • @DebteraMedia
    @DebteraMedia 2 місяці тому +8

    ፍርድቤት ነፃ ይበልልን እና እኛው ባሕር ዳር አደባባይ ላይ እንሰቅለዋለን!

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 2 місяці тому +22

    ይገደልልልልልልልል

  • @Mohammed-jb8oy
    @Mohammed-jb8oy 2 місяці тому +14

    ይገደል ያረብ

  • @henimak2727
    @henimak2727 2 місяці тому +21

    ምንም ቢያጠፋ ሰው ላይ መፋረድ አልፈልግም ነበር ግን እሄ ሰውዬ መሰቀል መሰቃየት አለበት የሞትም አይነት አለው እሄንን ግን ማሰቃየት ነው😢😢

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 місяці тому +19

    በአደባባይ ይገደልን ጠበቃው እና የሚያሳዳት ቤተሰቦቹ በህግ ይጠየቁልን!!!!

  • @Birhane16
    @Birhane16 2 місяці тому +16

    እባካችሁ እህት ወንድሞቼ በፈጠራችሁ ድምፅ ሁኑ ፍትህ ፍትህ እያላችሁ ጩሁ ይገደል ይገደል ይገደል በሉ ሁላችንም በአንድ እንቁም 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 2 місяці тому +8

    ለዚህ ጥሩ ማብራሪያ እናመሰግናለን👌

  • @TigistFekadu-w8z
    @TigistFekadu-w8z 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ትኩረት ስለሰጣችሁት

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 2 місяці тому +17

    ፍትህ ፍትህ ታመናል ወገን ይህን ጭካኔ መስማታችን መንግስት ያለህ እባክህን አስጠለን ከደዛህያሉ ጨካኞች ለልጆቻችን ፈራን ፍትህ ለዝች ሚስኪን ህፃን

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 2 місяці тому +16

    በአደባባ ተሰቅሎ ይገደል ፍትህ ለሔቫን

  • @SadaAhmed-n5e
    @SadaAhmed-n5e 2 місяці тому +2

    በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዚአብሔር ይገስጸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-lw7qy2rz1m
    @user-lw7qy2rz1m 2 місяці тому +18

    ፍትህ ይወጣል ከሰማይ
    ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤

  • @jotube7222
    @jotube7222 2 місяці тому +11

    ምንም ምንም ጭቅጭቅ አንፈልግም ይገደል በቃ አበቃ👿

  • @Birhane16
    @Birhane16 2 місяці тому +9

    ይገደል ። ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንዲታሠር እና እንዲቀለብ አንፈልግም ይችን ጨቅላ ደፍሮ በአሰቃቂ ሁኔታ እንደገደለ እሱም በአደባባይ ተሰቃይቶ ይሙትልን።😢😢😢

  • @biraraendalew
    @biraraendalew 2 місяці тому +1

    Thank you for your investigation and clearly showing the limitation of the legal procedure.
    We need justice for Heaven!

  • @ethiomobilerepair
    @ethiomobilerepair 2 місяці тому +6

    ይገደል

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx 2 місяці тому +2

    እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ፍርዱ የድሜ ልክ እሥራት ቢሆንም ተጨማሪ ደግሞ የደፈሩበት እቃቸው ይቆረጥ ምንም ዘር እንዳይኖረው ልጆች እያሉት ልጆቹ በሰቀቀን እንድያድጉ አደረጋቸው ሁሌም የአከሌ ልጆች እየተባሉ ይጠራሉ አሁንም ግብረ አበሮች ይኖሩታል ከነ ግብረ አበሩ ተይዘው መታሰር አቃቤ ህጎች ጥፋቱን እያወቁ የሚደባብቁ ከሥራ መባረር አለባቸው የኔ ፍርድ የደፈረበት እቃው ይቆረጥ

  • @Eyorhabeshadesign
    @Eyorhabeshadesign 2 місяці тому +6

    የእድሜ ልክ እስራት ሳይሆን በአደባባይ ስቅላት ነው የሚገባው የምትሉ በ ላይክ ግለፁ

  • @tsionyitbarek8301
    @tsionyitbarek8301 2 місяці тому +3

    የኔ እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ የሔቨን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያኑርልን ። ግን ወንጀሉን የፈፀመውም ጠበቃውም ወንጀሉን ለመሸፋፈን የሚሞክሩ ሁሉ የሞት ቅጣት ይገባቸዋል ለእንደዚ አይነት ወንጀል የማያዳግም ቅጣት ያስፈልጋል!!!!!!!!!!! ሲጀመር ይግባኝ መጠየቅ የነበረባት እሷ ነበረች ምን አይነት አረሜነት ነው የሞት ፍርድም ሲያንሰው ነው እንዲ አይነቱን አሰቃይቶ መግደል ነው ለሌላው መማርያ እንዲሆን

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 2 місяці тому +2

    The crime in Ethiopia is getting out of hand! Justice for this beautiful child; she is in heaven now!

  • @لااللهالله
    @لااللهالله 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢 የገደለ ይገደል እድሜ ልክ ምናምን አትበሉን እንሰሳ እንኳን እንደዚህ አይገደልም 😢😢😢😢😢😢 ያማል

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 місяці тому +5

    ይገደል ሁሉም ነብስ እኩልነው እሷን ገሏት የለ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 місяці тому

    ጠበቃ አዲስ ጀግና ነሽ ጠላቶችሽን አላህ ይያዝልሽ ህግን ጠንቅቀሽ ታውቂያለሽ ሀቅሽን አላህ ይጠብቅ

  • @zahrameloveislife1181
    @zahrameloveislife1181 2 місяці тому +9

    ፍትህ ለፌቨን የሞት ፍረድ ይወሰን ሌሎችም መማሪያ ይሆነል

  • @abelbeyene1750
    @abelbeyene1750 2 місяці тому +4

    Etv enamesegnalen ፍትህ ለሔቨን ይህ ጉዳይ ተደብቆ የቀረው የእህቶቻችን ደም ብዙ ነው

  • @Gambo-m5q
    @Gambo-m5q 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለሄቨን! 😢😢😢😢
    ፍትህ! ለህፃናት!!! 😢😢😢
    የአማራ ዳኞች ማህበር ሚመራው በጉበኛ ጠበቆች ፍርት በማጓደል በታወቁ ግለሰቦች መሆኑ ጉዳዩን ያከፈዋል::

  • @Learn-oi9jb
    @Learn-oi9jb 2 місяці тому +7

    በአደባባይ ይሰቀል፣ ለሌሎች ማስተማሪያ እንዲሆን

  • @fikirm1283
    @fikirm1283 2 місяці тому

    Thank you ebs we have failed as a society

  • @MadenahMuhammad
    @MadenahMuhammad 2 місяці тому +10

    ይገደል ይህ ሠይጣን

  • @mekinmohammed-fu1uo4fc3t
    @mekinmohammed-fu1uo4fc3t 2 місяці тому +6

    ባደባባይ ይሰቀል ፍትህ ያኔ ይሰፍናል።

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 2 місяці тому +4

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ አስተማሪ !!!!!!!!

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 2 місяці тому +3

    እዝህ ባህርዳር የባህርዳር ወጣቶች እና ህዝብ የመንግሥት ፍርድ እየጠበቁ ነው መንግሥታችን ይሄን አውሬ በመግደል የባህርዳር ወጣቶች እና ህዝብ እንድያስደስት እንጠይቃለን ካልሆነ ለፍትህ የምንሞት የምንታገል ለማን ነው? ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንጠይቃለን

  • @Kidest-y6o
    @Kidest-y6o 2 місяці тому +3

    Justice for baby girl Heaven 😢😢😢😢😢😢

  • @RehmaArega
    @RehmaArega 2 місяці тому +6

    ለምን. የእናቴ ልጅ ወንድሜ አይሆንም. አሳልፌ እሰጣለሁ

  • @Sala-vw6gr
    @Sala-vw6gr 2 місяці тому +6

    ፍትህ አርፍትህ

  • @momlove20733
    @momlove20733 2 місяці тому +4

    ፍርዱ ያንሳል ይፈታ ፍርዱ ለህዝብ ይቅረብ አረኔ 3 ቀን ሆነኝ እንቅልፍ ካጣው እሄ ሰው መገደል ብቻ ነው በቂ ቅጣት የሚሆነው ለሌሎች ደፋሪዎችም ትምህርት መሆን ኣለበት

  • @Eima-a
    @Eima-a 2 місяці тому +3

    በሀገራችን ጠንካራ ህገመንግስት ማስከበር ይርጋገጥልን

  • @enatyefalke9555
    @enatyefalke9555 2 місяці тому +4

    ጎበዝ ህዝብ የሚፈልገው እዲሞት ነው እስር አፈልግም ቢታሰር ምን ይሆናል በልቶ ይወጣል

  • @Yalefale
    @Yalefale 2 місяці тому +1

    ይሰቀል

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 місяці тому +1

    እዳሰቃያት አላህ ያሰቃዪህ ምንም የማታቅ ህፅን ለማሰብ ዪከብዳል

  • @leylaendris3525
    @leylaendris3525 Місяць тому

    ፍትህ😢😢😢😢😢

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew 2 місяці тому

    💔💔ያማል ፍትህ

  • @HiwotEskias
    @HiwotEskias 2 місяці тому +4

    ትከከለኛ ፍትህ እንፈልጋለን ልባችን ተሰብሯል

  • @kalkidanzekariyas
    @kalkidanzekariyas 2 місяці тому +2

    ፍትህ ፍትህ

  • @ዚክሩአሏህዪቱብ
    @ዚክሩአሏህዪቱብ 2 місяці тому

    ይሰቀል ፉትህ

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 2 місяці тому

    ያማል😢

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 2 місяці тому

    አቤት እግዚኦ በጣም ቅስም የሚሰብር አስደንጋጭ አስፈሪ ድርጊት ነው! ለዝች እንቦቃቅላ አሳዛኝ አንጀት የምትበላ ህጻን! ፍትህ! ፍትህ! ፍትህ!!! የእናቷም ቅስም ተሰብሯል ፍትህ ፍትህ ህትህ!!!!!!!

  • @Nouf-gi2tx
    @Nouf-gi2tx Місяць тому

    ፋትህ ለሄቨን

  • @Serkalemtube
    @Serkalemtube 2 місяці тому

    Thanks ebc

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa 2 місяці тому +6

    ፍርድ በቂ አይደለም ደፍሮ ገሎ ቆራርጦ ህግ ካለ ፍትህ።

  • @babemoges5886
    @babemoges5886 2 місяці тому +2

    የፍትህ ባቡር ሀዲዷን ስታለች !! በቃ ፍቱት ግንባሩን በጥይት ይገደል !

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 місяці тому

    መገደል አለበት 😢😢😢😢😢😢

  • @MeliMeli-tw5io
    @MeliMeli-tw5io 2 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢

  • @HahahahVhaahh
    @HahahahVhaahh 2 місяці тому +1

    ይገደልይገደልመታሠሩፍትህአደለም ኧረይገደልልንአሏህያቃጥለው

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 Місяць тому

    አዎ እኛ የምንፈልገው መገደል ነው ቁጭ ብሎ አይበላም💔💔💔💔😢😢😢😢😱😱😱😱

  • @MarthaKibru-d8v
    @MarthaKibru-d8v 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን። ስለዚህ በአሁኑ በዚህ ወንጀል ጉዳይ ወንጀሉን ከፈፀመው ግለሰብ በመቀጠል ሊጠየቁ የሚገባቸው ሰዎች ቁጥር መጨመር ይኖርበታል ማለት ነው።

  • @medinegni7792
    @medinegni7792 2 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @zelalem_eyob
    @zelalem_eyob 2 місяці тому +3

    ወይኔ😭

  • @DagimAshenafi-r7o
    @DagimAshenafi-r7o 2 місяці тому

    ፍትሕ ፍትሕ ኡፍፍ ያማል በጣም

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 2 місяці тому

    እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ እግዚአብሔር ይፍረድብህ ድንግል ማርያም ለእናቷ መፅናናቱን ትስጥሽ

  • @RahmaRahma-bt1rb
    @RahmaRahma-bt1rb Місяць тому

    ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @WtvsssSvds
    @WtvsssSvds 2 місяці тому

    ይገደል😢😢😢😢

  • @HayatIdriss-u4s
    @HayatIdriss-u4s 2 місяці тому

    Great

  • @meron7439
    @meron7439 2 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ ለህፃናት ሲኦል እንደሆነች ለአለም ማሳወቅ አለብን ።።።
    ለBBC CNN ALJAZEERA መዘገብ አለባቸው ተባብረን እንፃፍላቸው እኛ እየፃፍን ነው ።
    ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለ የሞት ፍርድ ቢፈረድበት ሌሎቹ አይነኩም ነበር ።።

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 місяці тому

    ወንድሜ ቢሆን እፈርድበታለሁኝ ልጄም ባትሆን የኔናት ፌቨን ዝም አይባልም የኢትዮጵያ ልጅ
    የኢትዮጵያ እናት ሁሉ ነገራችን ነች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፌቨን እና ለቤተሰቦች

  • @ebrahimmekonen-p2p
    @ebrahimmekonen-p2p 2 місяці тому

    ፍትህ

  • @netsanetmegersa5766
    @netsanetmegersa5766 2 місяці тому +7

    በስቅላት ይገደል !!!!!!!

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 2 місяці тому +4

    ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ መምጣት አለበት አለበለዚያ ከአንድ አመት ይለቁታል

  • @helenshemels7605
    @helenshemels7605 2 місяці тому +1

    ይገደል ይገደል ይገደል !!! ::

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 місяці тому

    የህፃናት መደፈር ይብቃን የሴቶች መደፈር ይብቃን የወዶች ህፃናት መደፈር ይብቃን😢😢😢😢😢

  • @nejattefera1882
    @nejattefera1882 2 місяці тому +1

    ፍትህ ተዛብቷል

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለህጻን ሔቨን 😢😢😢😢

  • @SpenserXo-ci7wj
    @SpenserXo-ci7wj 2 місяці тому

    ፍትህ እንሻለን 😢

  • @kingwe37
    @kingwe37 2 місяці тому +1

    Justice ⚖️ Justice ⚖️ Justice ⚖️ 🙏

  • @zola3273
    @zola3273 2 місяці тому +1

    እርሱ ይገደል እና መሰሎቹ ይደንግጡ ከጥፋታቸዉ የመለሱ

  • @hiber3
    @hiber3 2 місяці тому +1

    እኔ ወንድሙ ብሆን እንኳንስ ተከላካይ ምስክር ልሆንለት ይገደል የሚል ባነር አሰርቼ ሰልፍ እወጣ ነበር

  • @ኢትዮ-ጨ6ለ
    @ኢትዮ-ጨ6ለ 2 місяці тому +1

    የሞት ፍርድ

  • @ሰኢድ-ሰ7አ
    @ሰኢድ-ሰ7አ 2 місяці тому +1

    ይሰቀል😢😢

  • @TygV-o8k
    @TygV-o8k 2 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @natiman4735
    @natiman4735 2 місяці тому +1

    ይሰሰቀል የአረብ ህግ ይተግበርልን

  • @Amanesmael-l2i
    @Amanesmael-l2i Місяць тому

    ፍትህ ለሔቨን

  • @BirukAntenane
    @BirukAntenane 2 місяці тому

    justice for Ethiopia women

  • @MuntiQtr
    @MuntiQtr 2 місяці тому

    Mamotii Alebti

  • @ועח
    @ועח 2 місяці тому

    ፍትህ በግፍ ስለተገደለችው ህጻን 😭😭💔💔🇪🇷

  • @EtaSeid
    @EtaSeid 2 місяці тому

    ፍትህህህህ

  • @eliasmengiste6334
    @eliasmengiste6334 2 місяці тому +3

    ይሰቀል 🤧🤧🤧🤧

  • @Yasatoch
    @Yasatoch 2 місяці тому +1

    ታድያ ለምን አስቀምጠው የሚቀልቡት ህግ ይገደል ካለ ለምን አይገሉትም ፍትህ ለሔቬን

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 2 місяці тому

    ፊትህ ለሄቬን ህፃን የፊት አምላክ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 місяці тому

    😢እንደ እሳት ያቃጥላል ሚያጣይ የእኔ ንፁ መልካም እረፍት ይሁንልሺ ይሄን አውሬ 25አመት ሳይሆን እድሜ ልክ እስራት ይታስር ይሄ አውሬ ጨካኝ

  • @fasikabera
    @fasikabera 2 місяці тому

    ፍትህ እነፈልጋለን ይገደል!!!!!😢😢😢