የእሼ ሰርግ:- 3 የቤተ ዘመዱ ይታያል ጉዱ!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • መልካም ጋብቻ ለኮሜዲያን እሸቱ መለሰ እና ለሜላት ተሾመ!!!
    ❤️ You Might be Interested in....
    • ከደሴ ድረስ የመጣችው ድንቅ ልጅ!!...
    • ከኤርትራ የመጣችው ድንቅ ልጅ - ክ...
    • 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
    • ሞልቃቃዋ ያኔት !! ክፍል - 104...
    ===================================
    / donkeytubeeshetu2019
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
    የእሼ ሰርግ:- 3 የቤተ ዘመዱ ይታያል ጉዱ!!! @Donkey Tube #wedding #weddingday #amazing #worldcup2022 #ethiopia
    #wedding
    #weddingday
    #resort
    #country
    #ethiopia
    #dinklejoch
    #donkeytube
    #baby
    #ethiopiankids
    #amazing
    #amazingkids
    #wonderful
    #parents
    #friends
    #school
    #education
    #live
    #life
    #new
    #ድንቅልጆች
    #question
    #comedianeshetu
    *********************************************
    Enjoy & stay connected with us!
    👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
    👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
    👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytub...
    ==========================================
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    • ED Sheeran - Perfect -...
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

КОМЕНТАРІ • 633

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 2 роки тому +53

    ስታምሩ መልካም ጋብቻ እሼ ሙሽራህ (ንግስትህ) በጣም ታምራለች ሲያምርባት

  • @addisnet21
    @addisnet21 2 роки тому +245

    ❤️የእሼ ወዳጇች እስኪ እጃችሁን 👍👍❤️❤️

    • @ቤትዩቲብ
      @ቤትዩቲብ 2 роки тому +2

      @@BirukTuba5335 ነይ እንደማመር

    • @ቤትዩቲብ
      @ቤትዩቲብ 2 роки тому

      @@TubeTube-vf4yb ኑ እንደማመር

    • @lishangind0530
      @lishangind0530 2 роки тому

      🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋🙋🙋🙋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤💞

    • @ahmedbnabdon8419
      @ahmedbnabdon8419 2 роки тому

      very nice wedding congratulations Eshetu We love you

    • @hubimaria9774
      @hubimaria9774 2 роки тому +1

      @@ቤትዩቲብ we add 1

  • @እውቀትንበነፃYouTUbe21
    @እውቀትንበነፃYouTUbe21 2 роки тому +31

    የማያልቅ ሰርግ😂😂😂እግዚአብሔር የማያልቅ ደስታና ፍቅር ያድላቹ ውልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ 💚💛💝

    • @astarlakew8271
      @astarlakew8271 2 роки тому

      እሼ በጣም ነው የምውድ እግዚአብሔር የሳራ እና ያብራም ያርግል እልልልልልልልልል

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 2 роки тому +94

    ይችን ኮመንት ምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሳባቹህን ሁሉ ያሳካላቹህ ,ኑራቹህ ያማረ የተስተካከለ ይሁን፣ ጤናቹህን ይስጣቹህ💞💞💞

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 роки тому +52

    እሸ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ውለዱ ከበዱ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለፂውን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን በስደት ያልነው ለናት ሀገራችን ያብቃን ❤❤

    • @merrygabral4405
      @merrygabral4405 2 роки тому

      Amen amen yene eht laschegrsh ye ashu slk laklgn chgr wusts new yalehut bmaryam

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኻን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ አሜን አሜን አሜን

    • @sarass2644
      @sarass2644 2 роки тому

      Amen Amen Amen enkan abro adersan 😘🤲💒🙏

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 роки тому

      @@merrygabral4405 ውዴ ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 роки тому

      @@uaeuae1833 ውዴ ደምሪኝ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው

    መጨረሻ ላይ ያስተላለፉከው መልክት እንዴት ድንቅ ነው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ የጻድቃን ሰማዕታት በረከት በቤትህ ይሙላልህ 🤲🤲🤲

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 роки тому +203

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 роки тому +2

    ቸብ ቸብ ደስ ይላል እኳን ደስ አላችሁ ውለዱክበዱ
    ያላገባም ያግባ የገባም ይውለድ የተናፋፈቀም በሰላምይገናኝ አሚን ግን ጡታቸውን ማንም እያየው ማንም ተፈረጀው አይ ክክክ

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 роки тому +7

    ንጉሱ እሼ እና ንግሲትቱ ሜሉ እንኳን ደስስ ያላችሁ በፍቅር እረጅም እድሜ ኑሩ በፍሬ ተባረኩ የወለዳችኋቸው ይባረኩ❤️🙏💞

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 роки тому +26

    እሼቱ መልካም ሰዉ የምትወዱት 👍👍

  • @amanawimedia
    @amanawimedia 2 роки тому +2

    እሸቱ አንተ የሰው ልክ ቃል የለኝም። ፈጣሪ የልቦናክን መሻት ይፈፅምልክ። መልካም የትዳር ዘመን!!!!!!!
    እስኪ እሼን የምትወዱ 👍👍👍

  • @abebaeildu7236
    @abebaeildu7236 2 роки тому +3

    ዘመናቹ በሳቅ ይለቅ እሽዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 2 роки тому +2

    የኔ ልጅ እንኳን ደስ ያለህ የፍቅር የሰላም የደስታ የጤና ዘመን ያድርግላችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛♥️🙏🙏🙏 እንወዳችሃለኝ መልካም ጋብቻ እመቤቴ ማርያም ከልጄ ከወዳጇ ታማልደን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛♥️🙏🙏

  • @elinekasahun9949
    @elinekasahun9949 2 роки тому +2

    እሼ ሲያንስህ ነዉ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ወንድሜ

  • @susutube360
    @susutube360 2 роки тому +4

    እሼ ምርጥ ኢትዮጵያውዊ አሏህ ያማረ የሰመረ ያድርግልህ 🎉

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ

    እሼ መሌ እንኳን ደስ አላችሁ 🙏❤️
    ትዳራችሁ ጥበብና ማስታዋል መቻቻል የታደለ በልጆች የተባረከ ይሁንላችሁ🙏❤️
    🙏❤️💚💛❤️🇪🇷😁😃👏👍

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እንዴት ደስ ይላል ❤ ቀን የሰራችሁት ለሀብት ይበልላችሁ ማታ የሠራችሁት ደግሞ ለዘር ለፍሬ ያርግላችሁ ❤🤲 አሜን በሉ ቆንጆ ምረቃት ነው

  • @zoma663
    @zoma663 2 роки тому +1

    እሸቱ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 2 роки тому +4

    እሼን ያገዛችሁ በሙሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ብድራችሁ የሰማይ አምላክ አትረፍርፎ ይስጣችሁ።

  • @belayneshmollabelayneshmol2799
    @belayneshmollabelayneshmol2799 2 роки тому +4

    እሸን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ መልካም ጋብቻ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ እሸየ መልካም ሰው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @ዛሬምተመስገንአሜን
    @ዛሬምተመስገንአሜን 2 роки тому +12

    እንዲው እዳማረላቹ በፍሬ ባርኮ ፍፃሜያቹ ያሳምረው ምርጡ ኢትዮጵያዊ ጀግናችን

  • @konjittadesse9438
    @konjittadesse9438 2 роки тому +1

    እሼ መሌ ልጅ ወልደህ ድንቅ ልጆች ላይ ስትጠይቅ ማየት እፈልጋለሁ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 роки тому +4

    WOW ! Congratulations 🤩 አንደኛ ነው እጅግ በጣም የደመቀ ነው ታምራላችሁ ሚዜዎች በጣም አድምቀውታል ❤❤❤❤❤

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 2 роки тому +20

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሬ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ እናተም ለዝህ ያብቃችሁ

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር የባረከው ሰው በአንደበቱ ፈጣሪውን ያመሰግናል።

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +1

    ዋውው!! በእውነት እሼዬ አንድ የምወድልህ ነገር ማንኛውንም ነገር በስመአብ ብለህ አማትበህ ነው የምትቆርሰው ደስ ይላል። በሉ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ። የማዳም ቅመሞች ቀንተናል 😒🙄

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +1

    እሼ እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ቀን ያበቃችሁ ትዳራችሁ የአብርሃምናየሳራ ያርጋላችሁ::

  • @edennatnael-ow1bb
    @edennatnael-ow1bb Рік тому +1

    Eshe የትዳር ዘመንህን ሀያሉ ልዑል እግዚአብሔር ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም የተቀደሰ ያድርጉልህ 30,60,100 ያማረ ፍሬን አፍርተህ ለልጅ ልጆችህ ሰርግ ያብቃህ ያብቃን 💝💝💝💝💝💝💝

  • @workneshabebe5426
    @workneshabebe5426 2 роки тому +3

    እሼ መልካም ጋብቻ የሀብርሀም እና የሳራ ይሁንላቹ እሼ መልካም ሰው በብዙ ተባርኩ❤❤❤❤❤

  • @ሒዉይየበረከትንግስት

    እሼ ኬክ እየበላህ😅🤣😉 የእናቴን የቅድስት ድንግልስም ስለጠራህና ስለአመሰገንክልኝ እዲሁም የፃድቃን የሰማእታትን ስለጠራህ በጣም ደስ ብሎኛል ትዳርክን ይባርኩልህ ውለዱ ክበዱ የተባረኩትን ልጆቺ እግዚአብሔር ያድላቺሁ

  • @tenate2957
    @tenate2957 2 роки тому +6

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አሸ በልጅ ይባርካችሁ የድንግል ማርያም ልጅ 🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐

  • @samotogf9467
    @samotogf9467 2 роки тому +4

    ዋዉ በጣም ያምራል ፈጣሪ ትዳራች ይባርካች

  • @zenebeworkdoha1323
    @zenebeworkdoha1323 2 роки тому +1

    እሼ ትለያልህ ይሄ ሁሉ የበጉ ሰራ ሰርተህ እንኳን እኔ በተክሊል ለማግባት ብቆ አይደለውም ብለህ ባዓለማዊ ሠርግ ብቻ ማግባትህ እና ለሀይማኖትህ ትልቅ ክብር በመሰጠትህ እግዛቤር በሰማይ ላለው ክብር ያሰብህ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ቀናውብህ ይመችህ ይመችህ እድሜ ልክህን

  • @belayneshigashaye7867
    @belayneshigashaye7867 2 роки тому +2

    እግዚ አብሔር ትዳራቹህን ይባርክ ወንድማችን ወልዳቹህ ለመሳም ያብቃቹህ ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @yezimareTube
    @yezimareTube 2 роки тому

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ለእዚህ ቅዱስ ቀን ስለ አበቃክ ጋብቻ ክብሩ ነው/ዕብ ፲፫÷፬
    ወንድሜ እሸቱ እግዚአብሔር አምላክ መልካም ፍሬ ይስጣችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁን እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጠችሁ ክፉን ያርቂለችሁ በእውነት አንተ ለኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር በታች ትልቅ ተስፋ ነህ የሁሉም አባት ነህ ከአንተ መጣትንም ፣መገኛትንም ለሁሉ ምሳሌ ነህ እውነት ወንድሜ እሸቱ አንቱን በኃጠአታኝ አንድበቴ መገለፅ አልችልም እግዚአብሔር ብቻ የመቱሳለን እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥህ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ ለሕይወት ዘመነህ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር 2 роки тому +9

    የማዳም ጥሪ የሰለቸውና አግብቶ መውለድ ያማረው👍

  • @mekdesayele7193
    @mekdesayele7193 2 роки тому +4

    እሼ ና ሜላት ፈጣር አይለያቹ ትዳራቹ የአፉራም ና የሳራ ያርግላቹ የእሼ በጣም ዉድድድድድድ 🥰🥰🥰💚💛❤️❤️❤️

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 роки тому +1

    አህለን እሼ መልካምሰዉ እንኳንለዝችቀን አበቃህ ማሻአላህ ሙሽሪት ሙሽራዉ ታምራላችሁ አላህ ሷሊህ ሷሊህ የሆኑልጆች ይስጣችሁ መልካም የትዳር ዘመንይሁንላችሁ

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 2 роки тому +11

    እሼ ሰርግ ከአለም 1ኛ ቢየዋልው ከዚህ በላይ ቀሪ ዘመነህን በደሰታ በፍቅር በሰላም እንዲሁም በጤና ፍካ በለህ እንደትኖር ተመኝወልህ ወንደማችን❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hayatnagusu9445
    @hayatnagusu9445 2 роки тому +5

    ዋው በጣም ያምራል ትዳርህን ፈጣሪ ይባርከው

  • @senayitbelaye1663
    @senayitbelaye1663 2 роки тому

    ተባረክ እሼ ሁሌም ቅን አመስጋኝ ስለሆንክ ሕይወትህን አምላክ ይባርከው

  • @atsedeshibeshi3240
    @atsedeshibeshi3240 2 роки тому +3

    በጣም ታምሪላች መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ውለዱከበዱ የሀገር ልጅች

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 роки тому +4

    እሼ መልካም ጋብቻ መልካም ሰው ነህና
    እኛንም ለዚህ ድል ያብቃን የማዳም ቅመሞች 😍

  • @فاطمه-ظ8ز7ظ
    @فاطمه-ظ8ز7ظ 2 роки тому

    እደው የእሼ ሰርግ ባይ ሁሌም አልጠግብም ያለውን ፊዱዎ ልቀቀው ይውጣልን የኔ ሙሺራ 🥰🥰🥰🥰

  • @emumehari
    @emumehari 2 роки тому +4

    እሸ ታላቅ ወጣት ኑረልን 😍😍😍

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 роки тому +2

    የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ይገባሃል እሼ ውለድ ክብዱ በስደት ላለንም በስላም ወድ እገራችን ገብተን ለዚ ክብር ያብቃን እህት ወንድሞቼ

  • @bezbeza7670
    @bezbeza7670 2 роки тому

    የኔ ወንድም እሸቱ ቅን መልካም ግልፅ ነህ ብቻ በጣም ነው ደስስ የምትለኝ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 2 роки тому

    እሼ ምርጥ ሰው እንዴው አንተ ልጅ ግን በጣም ነው የምትገረመኝ እግዚአብሔር ትዳርህን የአብረሀምና የሳራ ያድርግላሁ

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 2 роки тому +1

    እሽዬ በድጋሚ እንኳን ደስ ያላቹሁ የደስታ ዘመን ይሁንልህ እሼ መሌ ሁሉም ጥሩ ነገር ይገባኻል

  • @gechfasil7430
    @gechfasil7430 2 роки тому +10

    እሼ መሌን የምትወዱ እስኪ እንያችሁ

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 2 роки тому +1

    እሼ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ : ሞቅ, ደመቅ . ሽብረቅ ይለ ስርግ ታምራላችሁ ::

  • @rebkawondwosen3699
    @rebkawondwosen3699 2 роки тому +1

    እሼ ሳልጠግባችሁ አለቀብኝ ደግሞ ካሜራዉ ተሯሯጠብኝ ግን ታምራላችሁ😍😍😍

  • @ምራኝመንጉዱን
    @ምራኝመንጉዱን 2 роки тому +1

    አሼ ምርጥ ሰው የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 2 роки тому +3

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ እሼ ምርጥ ሰው

  • @haimanottube
    @haimanottube 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ባርኮ ቀድሶ ይስጣችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ እሼ የእኛ እንቁ ወድም ሺአመት ኑሩልን

  • @roqayyaoumer3273
    @roqayyaoumer3273 2 роки тому +5

    ደስ ሲሉ ፈጣሪ ይባርካቹ 🙏🙏🙏
    የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ዉለዱ ክበዱ 🙏🙏
    💖💖💖🖤🖤🖤

  • @ብሌን-ቈ1ቸ
    @ብሌን-ቈ1ቸ 2 роки тому +2

    እሼ ዝም ብዬ ማለፈ አልቻልኩም የ አብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁን መልካም ሰው

  • @godisgood7456
    @godisgood7456 2 роки тому +3

    Blessed marriage ashu with beautiful partner she lucky god gifted very humble and smart husband happy life for this beautiful couple 🇪🇷

  • @yeshico9579
    @yeshico9579 2 роки тому +2

    አሼ በጣም የሚያምር ሰርግ ነው ፈጣሪ ቤታችሁን ይባርከው ውለዱ ክበድ ፍሬአቹ ያማረ ይሁን ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 роки тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መልካም የትዳር ዘመን እሼና ሜሉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰እንኳን ደስ አላችሁ እሼ መሌ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እቁ ልጅ ነፍ አመት በሰላም በጤና ፈጣሪ ያኑራችሁ ውለድ ክበድ🥰🥰🥰🥰

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 2 роки тому

    Abet endet des yelal 😍
    Melkam tidar Egziabher Yebarkachu 🎂 🥂 🎉 🎉 🎉 ♥

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew 2 роки тому

    የኛ ምርጥ እሼ እና ሜሉ ትዳራችሁ ይባረክ ተው ግን አትቆራርጡብን ሐሳባችሁን ያሳካላችው የኛ እሼ

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 2 роки тому +4

    ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ እየጠበቅን ነው ኢንሻ አላህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    እሼ በጣም ደስ ብሎናል ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርከው

  • @Aኝጎንደሬዋ
    @Aኝጎንደሬዋ 2 роки тому +1

    የመደም ቅመምች የእሼትወዳጂች እሰኪ እጃችሁንወደለይ❤❤❤💚💚💛💛

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 роки тому

    እሼ ትዳራችሁ ይባረክ ፈጣሪ አንድነቱን በሀገራችን ኢትዮጵያ ያስፈንልን በቃችሁ ይበለን

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን መልካም የትዳር ጊዜ እድሜና ጤና ይስጠን ለሁላችንም ይደረሳል ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 роки тому

    እሼ የኔ መልካም ወንድም የአብርሃም ሳራ ይሁን መልካም ጋብቻ 🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹❤❤

  • @wp1768
    @wp1768 2 роки тому

    ሚዜዎቹ በጣም ጎበዝ ናቸው ነቃ ያሉ አሳምረውታል እነሱም በተለይ ሴቶቹ አንደኛ

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 роки тому +1

    ቸብ ቸብ እሽዬ ሜሉ እድለኛ ነሽ እረ ማኔን አሣዩኝ

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 2 роки тому

    እሼ መሌ ኮ ምርጥ ሠው ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ውለድ ክበዱ

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 2 роки тому +1

    Little ፡ girl ፡ is ፡ amazing!!! ፡ Eshetu ፡ you ፡ deserve ፡ መልካም ፡ ሰሪ ፡ እንዲህ ፡ ይከፈላል ፡ እግዚአብሔር ፡ ፡

  • @zolfa1313
    @zolfa1313 2 роки тому

    ፈጣሪ ቤታቹኑ በፍቀር በደስታ በረከት ይሙላው ወልዳቹ ሳሙ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ትዳራቹ ያማረ የተዋበ ይሁን ከኔ የጎደለው ፈጣሪ ይሙላው

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 2 роки тому

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
    የዛሬ አመት መታያ መታያ ዉልዱ ክክክክክ ⛪⛪⛪⛪⛪☝☝☝😍😍😍😍👍👍👍👍

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 роки тому +2

    ባለሳቁ እና ቁምነገራሙ 🤣 እሼ ፈጣሪ ትዳራችሁን እንደ አብርሐም እና ሥራ ያድርግላችሁ👏 💚💛❤️🙏💚💛❤️👏🌻💕👰🤵💕 🌻
    💕👶💕🤗🌻

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 2 роки тому +1

    እሸየ በድጋሜ እንኳን ደስአለህ መልካም የትዳርዘመን ይሁንልህፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ🥰🥰🥰🥰🙏

  • @weyniweynua9461
    @weyniweynua9461 2 роки тому

    Eshi ena milu melkam yitidari zemeni yihunilachu fetari beliji betibari yibarikachu ❤❤❤❤❤❤
    Hulum fegegita ayileyachu
    Gudiletachun fetari yimulalachu
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    እሽዬ # ሜሉ እመብርሃን ትዳራችሁን ትሙላው
    እሼ ሁሌም እምመኚልክ እግዚአብሔር ፍፃሜክን ያሳምርልኝ

  • @mwale8371
    @mwale8371 2 роки тому +2

    Eshetu. It was amazing! You deserve it my brother!!!

  • @abt1292
    @abt1292 2 роки тому

    እሸ መሌ ዘመዱ የሚመስለዉ l swear 😂❤❤❤❤

  • @fafiyehayiklij9684
    @fafiyehayiklij9684 2 роки тому +2

    አንደኛ ነኝ እሼ መልካም ስው

  • @አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ እሸ ምርጥ ወድማችን እምነትን ሀገርን ህዝብን ታከብራለህና የከበረ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 роки тому +1

    ሀገር ማለት ሰው ነው ስለወለጋ ጭፍጨፋ ዝም አልልም❗አለም መች ይሆን ፌታን ወደ ወለጋ እምታዞረው ❓😢😢😢

  • @weletetabik1368
    @weletetabik1368 2 роки тому

    እግዚ አብሔር አምላክ ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ እሼ እንወድሀለን

  • @kef1613
    @kef1613 2 роки тому

    እሸየ ምርጥ ሰው ትዳርህ ይባረክ ❤😍

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 2 роки тому

    የኔአያል የኔአያል ፣ እረኛዬን አስታወሰኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @youtubechanal6809
    @youtubechanal6809 2 роки тому +1

    እሼ እኳን ደሥ አለህ እሼ በማሀል እራስክ ክክክክ ሣሀን ክክክክ

  • @waskan9916
    @waskan9916 2 роки тому +1

    እኳን ደስ አለህ እሼ ምርጥ ሰዉ

  • @madiasgaramuu2763
    @madiasgaramuu2763 2 роки тому

    ዋውውውውውው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኔ ውንድሜ አንኩን ደስ አለህ wdddddddddd

  • @badmawminuye9025
    @badmawminuye9025 2 роки тому +1

    Congratulations once again eshe mirt sew!!! Melkam yetidar zemen yihunilachihu!!!

  • @hnitube3758
    @hnitube3758 2 роки тому +2

    ማነው እንደኔ ማክባት የናፍቀው ከማዳም ቤት ወጥቶ ፈጣር ያሳባችን ያሳካልን አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 роки тому +4

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ

    አሼ እጅግ በጣም እንወዳለን እግዚአብሔር በፍቅር የኑራቹ

  • @Agurashtube
    @Agurashtube 2 роки тому +1

    እሼ የኔ መልካም ሰው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 роки тому

    እሼና ሜሉዬ ይገባችዋል እንዲህ ነው አዋራው ጨሰ የሚያስብል ሰርግ 😍😍😍

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል

    እሸ ምርጥ ወንድማችን መብሩክ ብያለሁ ጀግናችኖ
    ፍትህ ወለጋላይ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን ፍትህን አትረሳ እሸ

  • @designrob3218
    @designrob3218 2 роки тому +1

    Eshe-Mele😊bro, zemeneh hulu bedesta yelef. Ante betam teeru sew neh.
    Even, just watchin ur videos can make anybody feel so hopefull n be motivated.
    GOD bless you with zis new LIFE chapter brother!!! Ye ABRAHAM ena SARA yaregew beyalew. 🤟
    Ethiopia loves you!!

  • @elinekasahun9949
    @elinekasahun9949 2 роки тому +3

    እሼ ጅማ ላይ መተክ በጎ አድራጎት የሚያስፈልጋቸዉ ሰዎች አሉ እባክ ብዙ እናቶች አባቶች አሉ የኔ መልካም እባክ የኔ ወንድም በምትወዳት ድንግል ማርያም ስም!!!!

    • @Lol-qz4wp
      @Lol-qz4wp 2 роки тому

      The land of oromiya is and will be a cursed land for generations to come land of evils may God give you his punishment 🙏🏾 so my advice to you is don’t waste your time because in oromiya nothing good can be done::

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 2 роки тому

    Eshe zerkie yebarkie. Gabchachuene yamare ye semere, yetebarkie yhunlachue 🙏🙏🙏💞💞💞💞💥💥💥

  • @zenashmengestu3177
    @zenashmengestu3177 2 роки тому +2

    አሼዬ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤❤❤