መገናኘት | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • ሰማይን መገናኘት
    እኛን ፈልጎ የመጣ ወዳጅ ምን እንደሚበላ፤የት መዋል እንደሚፈልግ፤የሚያድር ከሆነ ደግሞ ማደሪያ እናዘጋጃለን ።
    እግዚአብሔር እየቻለ ነው ያቆየን። እግዚአብሔር ህዝቡን የሚያጠፋበት ብዙ ምክንያት ነበረው ። ቅዱስ ያልሆነን ህዝብ እየቻለ ።
    የመገናኛ ድንኳኑ እንዲኖር ዋና ምክንያት እግዚአብሔር ህዝቡን ማግኘት ስለፈለገ ነው።
    የእኛ እና የእግዚአብሔር ግንኙነት የጀመረው እሱ ወደ እኛ መጥቶ ነው የተጀመረው ።
    የህዝብ ድምቀት፣ጌጥ እና ድል የእግዚአብሔር አብሮት ነው።
    የእስራኤል ጌጥ እግዚአብሔር ነው ።
    እግዚአብሔር አብሮን እንዲሆን
    ፨ ከሰፈር መውጣት ፦ ሰፈር ውስጥ ጥጃ፣ ሀሜት፣የብዙ ነገር ልምምድ የሚገኝበት ስፍራ ነው ።
    ብዙ የተስፋ ቃል ቢኖረን ከሰፈር ካልወጣን ልንወርስ አንችልም ።
    አሸናፊነት ከእግዚአብሔር ጋር በመገናኛት ነው ሊመጣ የሚገባው ።

КОМЕНТАРІ • 70

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 Рік тому +18

    አሁን ፀጋ እያልን ለምንኩራራ የመንፈስ ቅዱስ ድምፅ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ሰምቶ ከሰፈር እንውጣ ጌታም ክብሩን በምድራችን በህይወታችን ይግለጥ አሜን ይሁንልን

    • @Encounter_
      @Encounter_ Рік тому

      ua-cam.com/video/VmN1p2HZBK8/v-deo.html

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Рік тому

    አሜንንን እግዚአብሔር ይመሰገን ከእግዚአብሔር ጋር ለመገኘት ከሰፈር መውጣት

  • @tensayedegef
    @tensayedegef Рік тому

    እግ፡ር ዘመን ይባርክ እግ፡ር የሚልህነው ምትለው ከራስህ ቀተህ የምታወራው ነገር የለም የእግ፡ር አፍ አፍህ ውስጥ ገብቶነው ፡ከልቤ ነው ፀጋው ያብዛልህ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-hh2nw3ru9f
    @user-hh2nw3ru9f Рік тому

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ህይዎትን ትውልድህን ይባርክ ለምልም በኢየሱስም እንደዝ ራገጥ አርግቶ ያእግዚአብሔር ቃል ምይሰተምር ሰዉ ይብዛልን እርፍ ነዉ ያምየራግ ቃል

  • @ayuwizammi2272
    @ayuwizammi2272 Рік тому +3

    Waaqayyoo siin haa eebbisuu !!!

  • @birukfikadu376
    @birukfikadu376 Рік тому +2

    Zane tebarekilign yihee timihirt irasen yet jndalew bedenb indayi arigognal... God bless you more and more zane thank you 🙏

  • @diborakoshe2782
    @diborakoshe2782 Рік тому

    ተባረክ የአባቴ ብሩክ

  • @zedchinnal3619
    @zedchinnal3619 Рік тому +5

    አሜን ልዕል እግዚአብሔር ይበራ ታበራክ በጣም እርጋ ያላ ትልቅ መልእክት ያለው ቃል ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_ Рік тому

      ua-cam.com/video/VmN1p2HZBK8/v-deo.html

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Рік тому +3

    Amennn Amennnn yinekel beyesus esey aba ameseginhalehu tenagerikegn awerahegn yene abat kefff bellhaleluyaaa geta yibarek haleluyaaa,😭😭😭😭😭😭😭 zenewa begna zemen aniten silagegnen edilegnoch nen aniten yasnesalin geta yibarek🙏🙏🙏🙏 zenewa tsega yibzalik betifu

  • @dawitgetachew5541
    @dawitgetachew5541 Рік тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘኔ !!!

  • @betieshetu4969
    @betieshetu4969 Рік тому

    ኦኦኦ እግዚአብሔር ይመሰገን።ፀጋውን ያብዛልህ ።በዚህ ወቅት እንዲህ ያለች አጥቢያ ጥሩ እራሰን ማያ ነው።መደበቂያ፤እራሳችንን ማያያ ነው

  • @mekdesgirma7135
    @mekdesgirma7135 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ የማይጠገብ መንፈስ ያለው ድንቅ መልእክት ነው ፀጋ ይብዛልህ ዘኔዋ እወድሀለው🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl Рік тому +3

    Amen amen amen amen amen keber legata leysuse ehununi. Kesefer mewetat ehunileni
    Tebarki zeniy gata ysuse ebarkihi tebarki

    • @Encounter_
      @Encounter_ Рік тому

      ua-cam.com/video/VmN1p2HZBK8/v-deo.html

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን🙏 እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልካም ነው!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_ Рік тому

      ua-cam.com/video/VmN1p2HZBK8/v-deo.html

  • @EmebetSitotaw-iw5gs
    @EmebetSitotaw-iw5gs Рік тому

    ጌታ ይባርከህ ጸጋዉ ይብዛልህ

  • @bemnettsegaye980
    @bemnettsegaye980 Рік тому

    ዘኔ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ይባርክ ድንቅ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ እወድሃለሁ !!!

  • @AA-xf5pf
    @AA-xf5pf Рік тому

    Geta Eyesus abzeto yibarkih. Thank You..

  • @piadam2720
    @piadam2720 Рік тому

    Geta abzto yibarkh ene erasen ayehubt geta tnagrohal ksemahu ameltalhu

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 Рік тому +2

    Ameeeeeeen✅🍒🍒🍒🍒🍒🍒❤❤❤

  • @gemechisalemayehu8984
    @gemechisalemayehu8984 Рік тому

    Tebarek Betam Yebarekegn timirt new

  • @Feben353
    @Feben353 Рік тому +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን a❤❤❤🙏🙏🙏✊️🤲🤲🤲🤲❤️‍🔥

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 Рік тому +2

    Prophit Z Kuni Erga Cimaadha Ebbifamnerra Waqayyoo Dachaan Sii Yaaebbisu .

  • @danelwerku3853
    @danelwerku3853 Рік тому +3

    አማን አሜን አሜን

  • @danelwerku3853
    @danelwerku3853 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘንያ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @yeteraworkayane1466
    @yeteraworkayane1466 Рік тому

    ንፁህ የሰማይ መልእክት አሁንም በህልውናው ውስጥ ያዝልቅህ ዘኔ አሁም ያዝንብልህ

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 Рік тому +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘኔ

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Рік тому +4

    😭💔😭😭😭🙇🙇🙏

  • @vainnhematema-qc4xx
    @vainnhematema-qc4xx Рік тому

    Amen God bless you more ::

  • @freezerreta2394
    @freezerreta2394 Рік тому +3

    ጌታ ይባርክህ ዘኔ!!!

  • @miheretkebede1159
    @miheretkebede1159 Рік тому

    Geta yibarkih

  • @tsigeredawoldeab9338
    @tsigeredawoldeab9338 Рік тому

    እግዚኣብሔር ይርዳኘ

  • @msganayonatan7348
    @msganayonatan7348 Рік тому +2

    God bless you egzabher melso melso betf ybarkh

  • @dawitm2614
    @dawitm2614 Рік тому +3

    Amen 🙏
    God bless you Zene

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Рік тому +2

    Wiyyy zenewa yezarew teftuwal abriyachihu online lay neberku sewoche simetu siterugn akuwarche wetahu ahun sigeba teftuwal kegeta menfes ga neberku be enba chimir weyne adera endezih likekulin

  • @betselotdesalegne7242
    @betselotdesalegne7242 Рік тому

    Zene egziabher ybarkh
    Its for me😍

  • @lewbetsimachew1641
    @lewbetsimachew1641 Рік тому

    Abetu egziyabher hoy erdagn!!! Mewtat, meleyet yehunelegn. Ante akem hunegn.

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 Рік тому

    አቦ ጌታ ይባርክህ በእዉነት ዉይይይ የእኔ አባት በዚህ ዘመን ቅሬታዎች አሉህ ተባረክ!!!!

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 Рік тому +2

    amen Amen Amen

  • @zetsii7607
    @zetsii7607 Рік тому +2

    Zene Ante Ye Zmenu Setotachen Neh zemenh ylemlem

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Рік тому +2

    Amen amen ewnat new ❤🙏

  • @mitikutamiratyohanies
    @mitikutamiratyohanies Рік тому +2

    Bless you Pastor.

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ነብይ ዘነበ ።

  • @mehirethaylemaryam-lp6gl
    @mehirethaylemaryam-lp6gl Рік тому

    Denk nw beyesusem tsegawn yechemerelek

  • @hiwotmk7262
    @hiwotmk7262 Рік тому

    God bless you.

  • @betelihemtenkir8241
    @betelihemtenkir8241 Рік тому

    God bless you

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Рік тому

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @natiman8201
    @natiman8201 Рік тому

    አንተ 1ኛ ነህ

  • @alazarasmamaw1920
    @alazarasmamaw1920 Рік тому

    አሜን ጌታ ይባርክህ .... ድንቅ መልእክት ነው

  • @Nafekote
    @Nafekote Рік тому

    amen amen amen amen tebarek tebarek tebarek tega ebzalek 🤝🤝🤝🖐️🖐️🖐️🖐️😍😍😍😍

  • @bektugudeta9036
    @bektugudeta9036 Рік тому +2

    Amen!

  • @abebadabi133
    @abebadabi133 Рік тому +1

    Ameeen💯🙏🙏💝💝💝

  • @wondimudemissie6930
    @wondimudemissie6930 Рік тому

    zene🤦‍♂️🥰💝_may God bless!

  • @abebadabi133
    @abebadabi133 Рік тому +1

    Ameeen❣❣❣

  • @firehwotbekeleasnake2366
    @firehwotbekeleasnake2366 Рік тому

    Wuwuw ke sefer inwuta😪😪ke memisel wode honewu hiwot 🙏🙏 Ante bereketachn ne 😍😍

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Рік тому

    አሜን ተባረክ ወንድሜ!!"

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Рік тому

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @almazabate
    @almazabate Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!!

  • @bemnetsolomon-us4gu
    @bemnetsolomon-us4gu Рік тому

    🔥😇

  • @gospelsingermarkosadule2308

    Thank you Zenye.The Message Directily Adresses Me.🙏

  • @metikumssa7841
    @metikumssa7841 Рік тому

    😢

  • @kibneshkabo
    @kibneshkabo 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተበረኪ

  • @rosinatesfatsion285
    @rosinatesfatsion285 Рік тому +1

    ለምን ግን ሁለተኛ ጋብቻን ትፈቅዳለህ?
    እቺ ነገር ችግር አለችብህ ከውጪ ሲመጡ አንተ ሁለተኛ ትድራለህ።
    በራስህ ቢደርስ ምን ይሰማሀል?እግዚአብሔር ግን አይቷል ጸጋ ይብዛልህ።

  • @asterdegu9426
    @asterdegu9426 Рік тому

    እበሻ ብቻ ለምን የክፍ ምሳሌ ይሆናል ?

  • @user-np3bi4ez1v
    @user-np3bi4ez1v Рік тому

    አሜን 🙏

  • @tedrosbelay9216
    @tedrosbelay9216 Рік тому +2

    God bless you