ለሀይማኖታችን ለድናችን ምን ያደረግነዉ አስተዋፅኦ አለን ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ለሀይማኖታችን ለድናችን ምን ያደረግነዉ አስተዋፅኦ አለን ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ#like_share

КОМЕНТАРІ • 6

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 2 роки тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ በርችልኝ ጡሩቆይታነው ጀዛክአላህ በሰማነው ተጠቃሚያርገን

  • @fanostube15
    @fanostube15 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ ትክክል አላህ ይጠብቅህ 👍👍👍👍በሰማነው ተጠቃሚወች ያድርገን ያረብ 👍👍👍

  • @tube6057
    @tube6057 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ማማየ ጀዛኪላሁ ኸይረን እኛም በሰማነዉ አችም ባስተላለፍሽዉ አላህ ተጠቃሚ ያርገን ያረብ

  • @luluseid5803
    @luluseid5803 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላሙን ፍቅሩን አድነትን መተሳሰብን የሀገራችንን መረጋጋት አላህ ይወፍቀን ጡሩ ነገርን ሰርተን ለዉሙል ቂያማ የአላህን ፊት ለማየት ያብቃን ያረብ

  • @fatumaseid6389
    @fatumaseid6389 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ማማየ ሱብሀን አላህ ከቶ ስቶቻችን ይሆን ለዉመል ቂያማ የአላህን ፊት ለማየት ጉጉት ያለን አላህ ሁላችንንም ይወፍቀን ያረብ

  • @ZinetTubeSulula75
    @ZinetTubeSulula75 2 роки тому

    💜 በየመንገዱ ላይ " ፍጥነትህን ቀንስ "
    የሚል ፅሑፍ ያለው ምልክት ይታያል
    በአላህ መንገድ ላይ ግን እንዲህ ተፅፎ
    ታገኛለህ…
    (وَسَارِعُوا إِلَىٰ مَغْفِرَةٍ مِنْ رَبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ)
    " ከጌታችሁ ወደ ሆነችም ምህረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ሆነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትሆን ተቿኮሉ ፡፡"
    [አል-ዒምራን 133]
    :¨·.·¨: ❀
    `·.