ዱባይ ምንጃ ፍቃድ መማር ለምትፈልጉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • ዱባይ ምንጃ ፍቃድ መማር የምትፈልጉ

КОМЕНТАРІ • 124

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 5 місяців тому

    ሰላምእንዴትነሽእኔምልሽእኔምልሽወንድልጅኢትዮጵያመንጃፈቃድአውጥቶድጋሜምእዚህሲመጣሌላነውሚያወጣው

  • @EmanAbdellah-p9j
    @EmanAbdellah-p9j 2 місяці тому

    እባክሽ ፓርኪግ አልፊለሁ የመንገድ ፈተና የቀረኛለ የምትረጅኛ መንገድ ካለ

  • @mekdeshailay3004
    @mekdeshailay3004 4 місяці тому

    የኔ ጀግና ጉበዝ ነሽ

  • @astewul
    @astewul 4 місяці тому

    ሰላም

  • @sruae3060
    @sruae3060 Рік тому +1

    ሀይ፣ሠርእክዬ፣ሠላአምነሺ

  • @Muluhabetgeremew
    @Muluhabetgeremew Місяць тому

    ስልክ ውዷ ክቻልሽ

  • @mulunesh4942
    @mulunesh4942 Рік тому

    እባክሽ ስልክ ሽፋን ላኪልኝ እኔ እፈልጋለሁ በጣም ፍላጎት አለኝ

  • @EmanAbdellah-p9j
    @EmanAbdellah-p9j 2 місяці тому

    እኔ ምማር እፈልጋለሁ

  • @mimisiyum1342
    @mimisiyum1342 Рік тому +1

    እኔ መማር እፈልጋለሁ እሰክ ጦቁሙኝ

  • @citydubai8170
    @citydubai8170 Рік тому +1

    መረጃውን ንገሪኝ

  • @AgerFuj
    @AgerFuj 4 дні тому

    እንዴት ነሽ እህት እባክሽ ላናግርሽ ፈልጌ ነበር ቁጥርሽን ከየት ላግኝ🙏🙏🙏

  • @MelkamuAbebeMagarsha
    @MelkamuAbebeMagarsha Місяць тому

    ኤኔ የኢትዮጵያ መንጃ ፍቃድ አለኝ እዛ ሥራ ልኖሪ ይችላል እንዴ ካለ ይደውሉ ወይም ስልክ ቁጥር አሳቃምጭልኝ

  • @SeidFentaw-jy1lf
    @SeidFentaw-jy1lf 3 місяці тому

    እኔ የኢትዪ መንጃ ፈቃድ አለኚ ኢንተር ናሽናል ዱባይ ላወጣ ነበረ ይቀንሳል ክፍያዉ ወይስ እንደት ነዉ

  • @beytelsalah1094
    @beytelsalah1094 Рік тому +2

    እኔ የኢትዮጵያ መንጃ ፍቃድ አለኝ ብመጣ ስራ አገኛለው ያውም ህዝብ 1 ነው ያለኝ ትልልቅም ትንንሽም መኪናዎችን መንዳት እችላለው እና በኢትዮጲያ መንጃ ፍቃድ ስራ ይቀጥሩኛል እባክሽ መልሺልኝ እህቴ እና ሴት ነኝ

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed1858 10 місяців тому

    መልካም ከአስብሽ ስልክሽን አስቀምጨ በወራ አይደለም በተግባርም አስያን

  • @KalkidanDesalegn-wg4iu
    @KalkidanDesalegn-wg4iu 5 днів тому

    አልኤይን መንጃ ፍቃድ ቦታ አሳውቂኝ

  • @BereketEtiro
    @BereketEtiro 2 місяці тому

    ውዴ እንዴት ልያገኝሽ እኔ ፈልጌዋለሁ በእናትሽ🥺

  • @AmanWendimu
    @AmanWendimu 3 дні тому

    አድሬስ ላኪልን እስኪ አድስ ነን

  • @EzraAsaro
    @EzraAsaro 8 днів тому

    መኪናው ማንዋል ነው አውቶማቲክ

  • @BereketEtiro
    @BereketEtiro 2 місяці тому

    ከልጅነቴ😢ምኞቴ ነበር በጌታ ስልክሽን😭

  • @zahraali6400
    @zahraali6400 3 місяці тому

    እኔ መማር እፈልጋለሁ። Please

  • @amriyaamrita2996
    @amriyaamrita2996 Рік тому +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ውዴ እናመሰግናለን እኔም እንደዚህ መማር እፈልጋለሁ ቀጣይም ልቀቂ

  • @Zainab-t8y
    @Zainab-t8y 16 днів тому

    ማሻ አላህ እኔም እፈልጋለሁ

  • @RabiaAbdu-q6r
    @RabiaAbdu-q6r 2 місяці тому

    እኔ ጀምሪ ነበር ዉደ ግን ከበደኝ የምር😢😊

  • @ራህሚ-ዀ4ቐ
    @ራህሚ-ዀ4ቐ 4 місяці тому

    እኔ መማር እፈልጋለሁ እስኪ መረጃ ስጡኝ

  • @MadinaAlain-r9s
    @MadinaAlain-r9s 11 днів тому

    እህት በየት ላግኝሽ

  • @Tigst-pm2kh
    @Tigst-pm2kh 10 днів тому

    ዉዴ ስልክሽን

  • @MadinaAbabewu
    @MadinaAbabewu 14 днів тому

    ዋዉውድ ማሻአላህ❤❤❤

  • @Ethio28
    @Ethio28 Місяць тому

    እደት ነው የምናገኝሽ እህት

  • @ezanaasmelash
    @ezanaasmelash 9 місяців тому

    እኔ ማውጣት እፈልጋለው ስንት ይፈጃል

  • @maseratmezarat8952
    @maseratmezarat8952 3 місяці тому

    አዉርኝ በናትሽ ዱባይ ንኝ😊

  • @EyerusEyerud
    @EyerusEyerud Місяць тому

    ምን ያስፈልጋ ለመማር

  • @astubtube
    @astubtube Рік тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ ሰርኪ እንኳን ደና መጣሽ በጣም በጣም በጣም ጠፍተሽ ነበር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል በጣም አሪፍ ነገር ነው የጀመራቹት ደስ ይላል በርቺ ጎበዝ

    • @serkadistube
      @serkadistube  Рік тому

      አስቲዬ የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ 🥰

    • @firefire8648
      @firefire8648 Рік тому

      ​@@serkadistube ስልክ ቁጡር ከት ማግኘት እቻላል

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 4 місяці тому

      ስልክሽን ሰጭኝ​@@serkadistube

  • @SamiraSamira-wm7ih
    @SamiraSamira-wm7ih 4 місяці тому

    እኔ መማር እፍልጋለሁ ግን

  • @bgsbgs-pf9sh
    @bgsbgs-pf9sh 9 місяців тому

    በእናትሽ መማር እፈልጋለሁ

  • @AsmaLov-dh2bi
    @AsmaLov-dh2bi Місяць тому

    በምን ላግኝሽ

  • @MulgetaNana
    @MulgetaNana Місяць тому

    ይሳካልሺ

  • @hayatassefa
    @hayatassefa 10 місяців тому +1

    ዱባይ ለመሰልጠን የትምህርት መረጃይጠይቃሉ

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 4 місяці тому

    ሰልክ ቁጥርሽን ላኪልኝ

  • @GeremewGeremew-h5r
    @GeremewGeremew-h5r Місяць тому

    መልካም

  • @melekamenet
    @melekamenet Рік тому +1

    እናመሰግናለን እህት ለመጀመር የሚያሰፈልጉ ነገሮችን ብትነግረን እላለሁ

  • @SiyumTamirat
    @SiyumTamirat 4 місяці тому

    ዱበይ ሆኜ ስራ አጠው???

  • @Tube-mg8ir
    @Tube-mg8ir 8 місяців тому

    አውዉዴእኒምእየተማርኩነው

  • @tsegayenatadmasu7316
    @tsegayenatadmasu7316 Рік тому +1

    ኢትዮጺያላይ መንጃፈቃድ ያለንስ?

  • @MarryNagusa
    @MarryNagusa 11 місяців тому

    የተማረ ያልተማረ ይጠቃሉ

  • @MohammedAhmed-l5l
    @MohammedAhmed-l5l 6 місяців тому

    የት ነው ቆንጅትየ

  • @zemzemkedir9268
    @zemzemkedir9268 11 місяців тому

    እኔ እፈልጋለው አውሪኝ

  • @TamratGetachew-q4b
    @TamratGetachew-q4b 5 місяців тому

    hi esti bawust awuring

  • @hargewoiyn865
    @hargewoiyn865 7 місяців тому

    ስልክ ቀጥር ሽን

  • @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ

    ቁጥርሽን ፃፊልኝ

  • @semarayimer5633
    @semarayimer5633 9 місяців тому

    ነይ በውስጥ

  • @osamaebrahim
    @osamaebrahim Місяць тому

    arif new ketaym kale laklgni

  • @Madina-jp3vc
    @Madina-jp3vc 2 місяці тому

    en mamar faligalaww

  • @teddyitu259
    @teddyitu259 11 місяців тому +1

    በጌታ አውርኝ መማር እፈልገዋለሁ መዳም ቤት ነኝ "አሰሪዎች ለልጆቹ ብለው ተማር እያሉኝ ነው በፈጣሪ አውርኝ በውስጥ በጌታ😢

    • @HalaMohammed-u5q
      @HalaMohammed-u5q 10 місяців тому +1

      Mach yewarelwa

    • @HalaMohammed-u5q
      @HalaMohammed-u5q 10 місяців тому +1

      መተባበር መቸ ያዉቕሉ

    • @firwotgadabo1586
      @firwotgadabo1586 10 місяців тому

      የኢትዮጵያ ሰው እኮ ድንጋይ ነው መለስ የለም ዝም ብላ ታወራለች ሰልክ ስጪኝ 😡

  • @betselot9906
    @betselot9906 Рік тому +1

    ሰርክዬ ንገሪን ስላለው ነገር እፈልጋለው

  • @betselot9906
    @betselot9906 Рік тому +1

    ሰርክ ስልክ እንለዋወጥ ከቻልሽ

  • @ትግስትወሎ
    @ትግስትወሎ Рік тому +1

    ዋው ሰርክየ ጎበዝ ናት ብርቺ. ማሻላ. መርቺ የኔቆጆ. መልካም ምኛቶ ነው

  • @user-nd6wj2fs1ktblete
    @user-nd6wj2fs1ktblete 4 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @sisayemokonen8626
    @sisayemokonen8626 4 місяці тому

    Siliki kuxirishn

  • @ሠዓዲዮቱብ
    @ሠዓዲዮቱብ 7 місяців тому

    እኔም እፈልጋለሁ ግኝ ጠፍቸ ነው እምሠራው ህጋዊ ካልተሆነ እንደት ይቻላል

  • @ሀስቢአላሁወኒኢመልወኪል

    እረ ማሻአላህ በጣምነዉ ምፈልገዉ ግን ማዳም ቤትነዉ ያለሁት ኢንሻአላህ እስከዛ በኦላይ እከታተላለሁ ከዛ በሃላ ለማዳሜ እነግነራትና ትርፍሳትም አለኝ አልህምዱሊላህ ይሂን አመቴ ልምላዉ ግሩብፕካለሽ አስገቢኝ የኔ እህት ማሻአላህ በርቱ ደስስስስስስይላል አገራችንም ሰላም ያርግልን የ

    • @mulugojam8012
      @mulugojam8012 Рік тому +1

      ምንምን ነዉ የሚሰፈለገዉ ለመሰለጠን እና ለማዉጣት መንጃ ፍቃድን የትምህርት ደረጃ ይጠይቃለ

    • @ሀስቢአላሁወኒኢመልወኪል
      @ሀስቢአላሁወኒኢመልወኪል Рік тому

      @@mulugojam8012 ትምር,እስከሰንተኛከፍል የ,,,,, እሺ አሪፍነዉ

  • @TizuGebeyehu1
    @TizuGebeyehu1 7 місяців тому

    በስልክ እንዲት ነዉ የሚሰለጥነዉ

    • @Tina-ue2og
      @Tina-ue2og 7 місяців тому

      Driving በ ስልክ😁

  • @yaredadugna9824
    @yaredadugna9824 11 місяців тому

    የኢትዮን መንጃ ፈቃድ ዱባይ ከመምጣቴ ወደ ኢንተርናሽናል ለመቀየር ምን ማድረግ አለብኝ? የተወሰነ ወጭ ይቀንሳል ብለውኝ ነው

  • @ezanaasmelash
    @ezanaasmelash 9 місяців тому

    ስልክሽን ላኪልኝ ኢትዮጲያ ነው ያለሁት አሁን ግን ልመጣ ነው የው መረጃ ለመጠየቅ ነው

  • @A-900.
    @A-900. Рік тому

    እኔምልሽ ዱባይ ላይ መኪና ገስቶ ማከራየት ይቻላል? ያዋጣል? የመዳም ቅመም ነኝ መልሽልኝ 😁😁አደራ

  • @AlemMulugeta
    @AlemMulugeta Рік тому

    በእናት መማር እፈልጋለሁ ። እንዴት ነው የማገኝሽ ስልክሽን አስቀምጭ ። እኔ ዱባ ይ ነኝ

  • @Asu-mn2tz
    @Asu-mn2tz Рік тому

    Yet new

  • @Mule12-gx9fz
    @Mule12-gx9fz 2 місяці тому

    Selam Yene Eht Endet Nesh Betelhem Ebalalew Ene Wede Dubay Lesra Lmetanew Ena Mereja Btsechgn Btrejgn

  • @betselot9906
    @betselot9906 Рік тому +1

    ኸረ ያሳካልሽ

  • @hanawerku
    @hanawerku Рік тому

    ሰላምጰሰላምጰሰርክየ የኔወድ እኳን ደናመጣሽ ዋው ጎበዝነሽ እራሸን ጠብቄ

  • @JamilaJamila-de4df
    @JamilaJamila-de4df Рік тому

    ዉደ ቁጥርሺን ተባበሪኝ እሥኪ እፈልጋለሁ

  • @binthassen7138
    @binthassen7138 Рік тому

    እኔ ፈልጋለዉ ማምዬ ባርቻነኝ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

  • @goldenprince4239
    @goldenprince4239 11 місяців тому

    እኔ እፈልጋለዉ ስልክሽን ላኪልኝ በዋትሳፕ ለዉራሽ

  • @zerena-6573
    @zerena-6573 8 місяців тому

    በጣም ደስይላል በርች እና እኔም ጠይቅሽ እንደሳዉ ዶች ደቂቃ የሚስጠ የካርድ አሞላል ካለ አሳይን❤❤❤

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 9 місяців тому

    ስለፈተናው አስረጂኝ በአማረኛ ይቻላል

  • @user-nd6wj2fs1ktblete
    @user-nd6wj2fs1ktblete 4 місяці тому

    እሺ ሰልክሺን አሰቅማጫ🎉🎉🎉❤ እን እፍለገልው ውድ

  • @emanseid7953
    @emanseid7953 Рік тому

    እረ ልሥራና ትንሺ አወጣለሁ መጃ ፍቃድ እፈልግአለሁ

  • @dereje7697
    @dereje7697 Рік тому

    መማር እፈልጋለሁ እህቴ ወንድ አይቻልም

  • @rioethio3740
    @rioethio3740 Рік тому

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እናት እባክሽ ስልክሽን ስጪኝ

  • @HiwotAlyas
    @HiwotAlyas Рік тому

    gana limata new ena manja fikadi awutiche bshufirna new masrat yemfalgaw ebakishi erjign Eyit

  • @tigista1977
    @tigista1977 Рік тому

    ስልክሽን እዴት ነው የማገኘው ፈልጌሽ ነበረ

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 4 місяці тому

    ስልክሽን አስቀምጪልኝ

  • @Hiwi-Fashion
    @Hiwi-Fashion Рік тому

    ስልክሽን ከቻልሽ ላዋራሽ ፈልጌ ነው እህት

  • @Meseret-k3t
    @Meseret-k3t 8 місяців тому

    የፁሁፍ ፈተናዉ እዴት ነዉ

  • @lamritube3369
    @lamritube3369 Рік тому

    ዉዴ እኔ በጣም ፍላጎት አለኝ መኪና መልመድ ግን ትምሀርት አልጨረስኩም እስኪ የሆነ ነገር በይኝ 🥺

  • @martatube8194
    @martatube8194 Рік тому

    የት ነው ቦታው

  • @muhammadroza4705
    @muhammadroza4705 11 місяців тому

    ቁጥረሸን በአላህ ማማይ

  • @jemilayasin8807
    @jemilayasin8807 Рік тому

    ሰርኬ አውሪኝ በውስጥ

  • @maritakiya5203
    @maritakiya5203 Рік тому

    ቁጥርሽን ላኪልኝ

  • @dreamhd6408
    @dreamhd6408 Рік тому

    በምንድነው ምናገኝሽ

  • @memartube7039
    @memartube7039 Рік тому

    ቁጥርሽን ላኪልኝ

  • @እየሱስያድናል-ወ8ፐ

    ስልክሽን ስጭኝ እህት

  • @meme-wj2dy
    @meme-wj2dy Рік тому

    Lefetenaw merega kalesh ngerign ehte ebaksh

  • @TilahunTadese-l6b
    @TilahunTadese-l6b Рік тому

    ሰላም

  • @Meseret-k3t
    @Meseret-k3t 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @HdhdhdhdIduduebdhd-gt2fx
    @HdhdhdhdIduduebdhd-gt2fx Рік тому

    የት ነዉ

  • @Hikmaee
    @Hikmaee Рік тому

    እኔምእፈልግነበር

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 Рік тому

    ሰርክየ በማርያም እፈልግሽ አለሁ አውሪኝ
    በርቱው

  • @amiraausmani1956
    @amiraausmani1956 Рік тому

    Ena mamare efalgalow gena setyoha eshi atelgheme🥺mena eshaleghale

  • @destamilove8048
    @destamilove8048 Рік тому

    ስልክሽ ላክልኝ