እዮብን ሰርፕራይዝ አረግነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

КОМЕНТАРІ • 644

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k Рік тому +151

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ የታላቅ ወንድማችሁን ሚስቱን ልጆቹን አስተዋውቁን

    • @selima4387
      @selima4387 Рік тому +1

      እናንተልዩናችብዙተባዙዘራችሁይባረክእዮብእንካንተወለድክ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому +1

      ደምሪኝ እማ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ​@@selima4387ደምሪኝ እማ ❤

    • @Mነኝየሶሊናፋቂ
      @Mነኝየሶሊናፋቂ Рік тому +1

      እውነት ነው ያሳዮን

    • @munafkr9639
      @munafkr9639 Рік тому +4

      ከሱ በፊት እህታቸውን ያሳዩን😂

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Рік тому +19

    እኔ እኮ የአቤል ወሬ የሚያሠቀኘ ነገረ ማረ ነቸሁ በእናተ ብዙ ትምህረት ወሠጀ አለሁ❤❤❤

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Рік тому +15

    😂😂😂😂እናተን አይቶ አለመሳቅ አለመኮመት አይቻልም አቤላ ፈታ አረከን
    እዮባ እንኳን ተወለድክ❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጂየድንግ

    ባላላቀ እያልኩ የማያቸው ቤተሰቦች ደስ ስትሉ ዘመናቹሁ ይባርከ መልካም ልደት እዬባየ ❤❤❤❤❤

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Рік тому +7

    ወይኔ የቤል ጭዋታዎች በሳቅ ሞትሁ እዮባየ እኳን ተወለድህ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @user-if4tc6qd2b
    @user-if4tc6qd2b Рік тому +14

    ትለያላችሁ አይለያችሁ ምርጥ ቤተሠብመልካም ልደት እዬባ❤❤❤❤

  • @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ

    አቤት መታደል እናተን የመሰለ ቤተሰብ ማየት እጅግ ታስደስቱኛላችሁ እዮባ እንኳን ተወለድህ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በጣም እወዳችሗለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abc12452
    @abc12452 Рік тому +6

    ውይ አቤላ እኮ አዝግ ነዉ😂😂😂😂እዮባዬ እንኳን በእግዚአብሔር ቸርነት ተወለድክልን ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤ምርጥ ቤተሰብ

  • @Mነኝየሶሊናፋቂ
    @Mነኝየሶሊናፋቂ Рік тому +7

    በእውነት ምርጥ ቤተሰብ እግዜብሄር ይባርካችሁ ደሞ አቤል ያለበት ነገር ድምቅ ነው የሚለው እንኮን ተወለድክ እዩባ ቆንጆ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z Рік тому +34

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ማነዉ እደኔ እነዚህን ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ የሚወዳቸወ❤❤ በላይክ አሳዩኝ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ እዮባ የናቡ ሳናን እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidesttube6881
    @kidesttube6881 Рік тому +8

    እንኳንም ተወለድክ እዮቤ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንክ በእግዚአብሔር ያማረ የሰመረ ይሁንልክ ወንፍሜ🎉🎉
    **የእኔም ልደት ዛሬ ከቀኑ ስድስት ስአት ላይ ወደዚች ምድር የመጣሁበት ቀን ነው እስኪ የእዮቤ ቤተሰቦች መልካም ምኞት ተመኙልኝ ወገኖቼ የተዋህዶ ልጆች ደግሞ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ❤

    • @ABK738
      @ABK738 Рік тому

      ከረፈደም ቢሆን እንኳን ተወለድሽ !
      ዘመንሽ ይባርክ !!!

  • @busyline5298
    @busyline5298 Рік тому +14

    ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ
    ፍቅራችሁን እንደ ሰማይ ኳክብት
    እንደ ምድር አሸዋ ብዝት ትርፍርፍ ያድርግላችሁ ውዶችዬ
    ዮባም እንኳን ተወለድህ አደረሰህ

  • @RrDf-cr7os
    @RrDf-cr7os Рік тому +4

    አቤል ሳወራ በጣም ነው የማስቀኝ እዮባ የኔ ቆንጃ መልካም ልደት እካን ተወለድክ በጣም ደስ ነው እምትሉት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤🎂🎂🥂🍫

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh Рік тому +2

    እውነት ነው ውንድሜ ለቤተስብ የሚደረግ ነገር በዋጋ አይልካም🎉❤ እንካን ተወለድክልን እዬባ እድሜ ጤና ይስጥህ ያሰከብው ይሳካ እንውድሀለን🎉❤

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 Рік тому +2

    ሰወዳችሁ የምር ቃላት የለኝም አቤል 😂😂😂😂😂ገደላቹን እኳ በሳቅ እዮባ እንኳን ተወለድክልን ፈጣር ቀር ዘመንክን ሁሉ ይባርክልክ ሄን አንተም ፈጣር ጨርሷ ይማርክ በለረፈ እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ Рік тому +9

    እዮባ እንኳን ተወለድክልን መልካም ልደት ይሁንልህ happy birthday❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ የአገሬ ልጆች ሁሉ🙏🙏🙏

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 Рік тому +4

    ቃልየ እህታቸው የምትመስለኝስ ነገር ቃልየ እድለኛ ነሽ ❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 Рік тому +5

    ምርጥ ቤተሰብ ፍቅራችሁ ሁሌም ያስቀናኛል በእውነት ❤አይቀንስባችሁ አይለያችሁ እዮባዬ መልካም ልደት ቀሪውን የእድሜ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ መልክም ልደት

  • @senitube999
    @senitube999 Рік тому +2

    ማርያምን አቤል በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂 ወይኔ 😂😂😂 ለማነኛውም እወዳቸዋለሁ ሁላቸውም እዮቤ እንኳን ተወለድክ መልካም ልጀት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @JujuTube2552
    @JujuTube2552 Рік тому +6

    እባካቹ የእዮቤ ቤተሰቦች ዱባይ ላይ ስራ አጥቼ እየተንገላታሁ ነው እና ባለኝ አቅም ዩቱብ መስራት እፈልጋለው በፈጠራቹ አበርቱኝ😢😢😢😢😢

    • @globalglobal8681
      @globalglobal8681 Рік тому

      Arekush 😢😢😢❤ke eyob tub new yemetawut😢❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ ውዴ ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ​@@globalglobal8681ደምሪኝ ውዴ❤

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ​@@globalglobal8681ደምሪኛ

  • @user-qh2vo4mk6q
    @user-qh2vo4mk6q Рік тому +5

    አቤል ያለበት ቢዶ ይደምቃል🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MimichkaBirtoukan
    @MimichkaBirtoukan Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በእለቱ ታስበው ለሚውሉ የቅዱሳን በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እዮባ እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት ለእዮብ🎉🎉

  • @edomedom4342
    @edomedom4342 Рік тому +3

    እናንተ ወንድማማቶች ሳትሆኑ ጓዋደኛማቶች ናችው የምትመስሉት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤. Eyoba happy birthday🎉🎉🎉

  • @aahh5158
    @aahh5158 Рік тому +1

    እንኳን ተወለድኪ እዮባዬ የኔ ውድ ወድምየ እግዚአብሔር ቀር ዘመንህን ይባርክልህ የልብህን መሻት እመብየቴ ማርያም ትፈፅምልህ🎉❤🎉❤

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Рік тому +1

    እዮባ እንካን እንካን አደረሰህ እንካንም ተወለድክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
    ለቤተሰቡ ትልቅ ቦታ እና በጣም አክባሪ ነህ እውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔ ወንድ ሆኖ ቤተሰብ ስታዘዝ ሳይ በጣም ነው ደስ የሚለኝን ስሜት አለም አላውቅም እኔ ደስታ ነው እንጂ ቤተሰብ ማገልገል እና መታዘዝ ግዴታ ቢሆንም ግን መልካም ልደት 🎂🍾💙

  • @kidistweltselasy
    @kidistweltselasy Рік тому +1

    አቤል ያለበት ቪዲወ በሳቅ እጀምራለሁ በሳቅ ያልቃል የኛ አዝግ ሁሌም ናና እዮባ እኳን ተወለድክ❤❤

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል

    እዮባ እንኳን ተወለድክ ዘመንህን ሁሉ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 Рік тому +2

    እዮባዬ እንኳን ተወለድህልን ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እመአምላክ ትጠብቅህ❤

  • @asefadebella
    @asefadebella Рік тому +3

    መልካም ልደት እዬባ ድንግል ማርያም ዘመንህን ትባርከው ቤተሠቡ አንደኛ ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ በርቱ

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q Рік тому +1

    እኔ ሙስሊም ነኝ እከታተላችኃለሁ በጣም ነው እምወዳችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ናችሁ❤

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Рік тому +2

    እዮባ እኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክልህ ❤
    አቤል ወሬወቹሁ ያስቁኛል😂😂 ይክፈት ይቱዩብ👏

  • @rew6664
    @rew6664 Рік тому +2

    እዮባ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክ እግዚአብሔር ይባርክልህ 🎂🎂🎂እድመክ በኮመን😂❤ፍቅር ና ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    እዮባዬ የኔ መልካም እኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ የተቀደሰ ይሀለንልህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ እዮባ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Рік тому +2

    እንኳን ተወለድክልን እዮባ የኛ አስተዋይ❤

  • @user-fu1fv2fs9x
    @user-fu1fv2fs9x Рік тому +2

    እዮባ እኳን ተወለድክ ፈቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ስወዳችሁ🎉🎉❤❤❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Рік тому +1

    ምርጥ ቤተሰቦች በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ለምንድን ነው የሄኖክን ባለቤቱን ልጆቹን አስተዋውቁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Рік тому +3

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ሰላማቹ ይብዛ❤እንኳን ተወለድክ እዮብ የሳቄ ምንጭ🎉🎉🎂🎂🎂🎂ኪ

  • @user-hv5rh8rj8s
    @user-hv5rh8rj8s 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ስታምሩ አይለያችሁ እዮባ መልካም ልደት 🎉🎉🎉

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Рік тому +3

    እንኳን ተወለድህ ወንድማችን ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @edmealemawoke3679
    @edmealemawoke3679 Рік тому

    ሄኖክ really ምርጥ ታላቅ ወንድም ስክን ያለ ሰው።

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Рік тому +2

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተስቦች
    ደስ ስትሉ እዬባ መልካም ልደት ይሁንልህ

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Рік тому +1

    እኳን ተወለድክልን ቀሪዉ ዘበንህን እግዛብሄር ይባርክልክ የኛቅን ሺ አመት ኑርልን

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 4 місяці тому

    ፍቅር ናችሁእኮ እዮባ መልካም ልደት እንኮን ተወለድክ ለረዱ❤❤❤❤❤

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Рік тому +1

    አቤላ ሁሌም ናልን ፈታ እንድንል በሳቅ ነው የምገለኝ😂😂

  • @mawaysh
    @mawaysh Рік тому +2

    እንኳን ተወለድህ እዮባ ለሰው ልጆች በሙሉ ሁሌም ደሥታ ይሁን ቀሪ ዘመንህ ይባረክልህ ደምሩኝ ቤተሰብ

  • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ

    እንኳን ተወለድክ እዮባ ቀሪ ዘመንህን እግዝያብሄር ይባርክልክ

  • @evaphone9776
    @evaphone9776 Рік тому +1

    የሚገርመው ነገር እንዲህ አንድ ላይ ሆናችሁ ስታወሩ የምታወሩትን አንድም ቃል ሊያልፈኝ አልፈልግም በጣም ነው የምወዳችሁ ከምር

  • @hawaiihawaii2132
    @hawaiihawaii2132 Рік тому +1

    መልካም ልደት ለእዮብ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ የአቤል ጫወታ ደግሞ የቪድዮው ድምቀትን ይጨምራል

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Рік тому +1

    መልካምልደት እዮባየ እንኳንም ተወለድክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አቤላ በጣምነው የሚስቀኝ 😂😂😂😂😂😂ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Asrese-eq3yg
    @Asrese-eq3yg Рік тому +1

    ፍቅር የሆናቺዉ ልጆቺ እዮቤል እንኳን ተወለድህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🍔🌹🌹🌹

  • @Mimiyoutube-c2o
    @Mimiyoutube-c2o Рік тому +1

    አቤል በጣም ቃልዳኛ ነህ ስዎዳችሁ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🥰

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Рік тому +2

    እንኳን ተወለድክ እዬብዬ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤

  • @tigisttube5648
    @tigisttube5648 Рік тому

    እዮባ እኳን ተወለድክ መልካም ልደት አይለያችዉ በደስታ ሁሌም ያኑራችዉ 🎉🎉🎉🎉🎉አቤላ አረ በሳቅ ደስታህን አብብልና 😂😂😂😂😂 ሸር ላይክ 🎉🎉

  • @muridashemsu3346
    @muridashemsu3346 Рік тому +2

    እዮባ፡እንኳን፡ተወለድክ፡ረጅም፡እድሜ፡ከጤና፡ያድልልን❤❤❤

  • @mekdi805
    @mekdi805 Рік тому +1

    መልካም ልደት የኔ ❤ ምነው በደብ ብታከብሩለት 😢 ቀጣይ እኔ አከብርልሀለው የዛ ሰው ይበለን ነፍ አመት ከጤና ጋር ይስጥህ እዮባ

  • @hayahaya3109
    @hayahaya3109 Рік тому +1

    የዚህ ቤት ፍቅር ይለያል ፍቅርን ይጨምርላችሁ ሴቶችኳ እስበሳቸው እንደናተ የሚዋደዱ አላየንም

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Рік тому +2

    ታላቅ ወንድማችሁ እርጋታው ደስ ይላል

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Рік тому +2

    እዲያዉ ቢየ ልግለጣችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +2

    እዮባ እንኳን ተወለድህ ትልቅ ሰው ❤❤❤

  • @JameilaKader
    @JameilaKader Рік тому +1

    ገና ከማውራታቸው በፊት የሚያስቁኝ ነገር😂😂 ሰለማቹ ይብዛ

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +3

    ይህ አለን ይህ ጎደለን፣ ብለን ሳናማርር ብህይወት ስላለን፣ ጤነኛ ስለሆንን ፣ ሙሉ አካል ስላለን ፣ ማሰብ ማገናዘብ ስለምንችል ብቻ ሁላችንም ተመስገን ፈጣሬ እንበል፣ስለሁሉም ነገር ተመስገን❤

  • @user-dh7kf7uu6q
    @user-dh7kf7uu6q Рік тому

    እዮባ. እንኳን ተወለድክ. ቀሪ ዘመንህን. ይባርክ. አይለያችሁ በእውነት. አቤላ. ጨዋታ ጨምሯል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etagegenalamraw8645
    @etagegenalamraw8645 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይማር ታላቅ ውንድማቸው

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Рік тому +1

    እንኳን ተወለድህ ኢዮብ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Рік тому +7

    እዮቤ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት በሽ አመት ኑር በጤና 🙏ሔኒ እግዚአብሔር ይማርሕ 🙏ደስ የምትሉ ፍቅር የሖናቹሕ ቤተሰብ ስወዳችሑ ❤😘

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይማርህ ሆኖክ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    እንኳን ተወለድህ እዮባ መልካም ልደት ስታምሩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sartt3754
    @sartt3754 Рік тому

    አቤል. ደሴ. ትልክልኛለህ. ገቢ ቆጆ ፈትል. የተቋጨ ሶስት ለማንኛዉም በቴሌ ግራም አናግርሀለሁ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Рік тому +1

    እንኳን ተወለድክ እዮባ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ🎉🎉🎉🥰🥰

  • @reditRedit-h2s
    @reditRedit-h2s Рік тому

    እዮብዬ እንኳን ተወልድክልኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው ♥♥♥ መልካም ልደት ይሁንልህ

  • @AbrehamGenet-gz6wn
    @AbrehamGenet-gz6wn Рік тому +2

    ታምራላችሁ እዬባየ መልካም ልደት ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @hasanahamd6868
    @hasanahamd6868 Рік тому

    እንኳን ተወለድክ የኔ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የእመብርሀንባረያነኝ

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እዮባየ መልካም ልድት ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር የተባርከ ያድርግልህ አሜን ❤❤❤በእውነቱ በጣም ደስስስስስ ትሉኛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ያብዛላችሁ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምውዳችሁ ሁልየም ብመጡ የማልሰለቻችሁ ዋው ነው ቤትሰብ ❤❤❤❤

  • @NugMita-er5ud
    @NugMita-er5ud Рік тому

    ኬኩ አነሰ እዮባ እንኳን ለዚህ ስላበቃህ ደስ ብሎናል

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f Рік тому +3

    እኳን ተወለድክልን እዮባዬ🎉🎉🎉❤
    ፍቅር ቤተሠቦች ሥታምሩ❤❤❤❤

  • @user-ri2fl4hz7i
    @user-ri2fl4hz7i Рік тому +1

    እኳን ተወለድክ እዮባ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому +1

    እንኳን ተወለድክ እዮባ❤❤❤❤❤

  • @rasheedpathappiriyambinuar6897

    የመጅመራ ኮሜትነኝ ስውዳችሁ ፍቅራችሁ አድነታችሁ ድስስል ❤

  • @eyu2327
    @eyu2327 Рік тому +2

    መልካም ልደት ኢዮባዬ 🎂🎂🎂

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому

    እዬባዬ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን በደስታ ኑርልን የኛ መልካም ሁላችሁንም እወዳችሀለው❤❤❤❤❤❤

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Рік тому +1

    እኳን ተወለድህ እዩባየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    አቤል በጥባጭ 😂በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ 🥰
    እዮባ እንኩዋን ተወልድክ ቀሪ እድሜህ ይባረክ 🙏🥰HBD🎉🎊🎈🎈🎂🎂

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 Рік тому

    ማርያምን ፍቅር የሆናችሁ ቤተስቦች ሁላችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ ምርጥ ቤተስብ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Рік тому

    አቤል ጨዋታ አዋቂነህ እየብ እኳን ተወለድክ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Рік тому

    አዮባ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን እግዚእብሔር ይባርክ🎉🎉🎉🍭🍭🍩

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 Рік тому

    ወላሂይ በጣም አሳቀኝ አቤላ ክክክክ መልካም ልደት እዮባየ ስወዳችሁ በክብርነው ወላሂይ በናተ መሀከል ወንድሞቸን አገኛለሁ እረጅም እድሜ ከቤተሰቦቻችሁጋር

  • @mershaameha
    @mershaameha 4 місяці тому +1

    Hbd eyobaye🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @eyopiyaaetoi8157
    @eyopiyaaetoi8157 Рік тому

    እግዚአብሔር ፍቅራቺሁን እስከዘላለሙ ያብዛላቺሁ እዩብ እንክን ተወለድክ

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Рік тому +1

    እንኳን ተወለድክ እዮባ መልካም ልደት ፍቅራቹንእመብረሃን ትባርክላቹሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emebtfeker8697
    @emebtfeker8697 Рік тому

    እዮብ እኳን ተወለድክ እግዝአቤሔር ቀሪውን ዘመንህ ይባረክልህ

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Рік тому

    እንኳን ተወለድክ እዮብ መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርህ

  • @fekratf4274
    @fekratf4274 Рік тому +1

    መልካም ልደት እዮብ ዘመነክ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @sosina-pz8pc
    @sosina-pz8pc Рік тому

    እንኳን ተወለድክ እዮባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij Рік тому

    ኢዮቤ መወለድህን ለበጎ ያድርግልህ ቀሪ ዘመንህን ለንስሀ ያድርግልህ❤🎉🎉🎉

  • @hiwotdebaye3152
    @hiwotdebaye3152 Рік тому

    H B D 🎉🎉እዮባዬ እንኳን ተወለድክተወለድክል ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ ❤❤

  • @dhddhduchuf9321
    @dhddhduchuf9321 Рік тому

    እዮቭ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ ቀሬ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Рік тому

    ክክክክክክ ወይ አቤላ አስቂኝ ነህ እኮ ነዉ እዮባ እንኳን ተወለድክ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +1

    ደስ ስትሉ ትለያላችሁ እኮ ፈጣሪ ሁሌም ከእናተ ጋር ይሁን አዮባ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyumedia.
    @eyumedia. Рік тому +1

    Eyoba brother Enkuan teweledkln man i wish all the best🎉🎉🎉🎂🎂🎂