አለ ነገር ዘንድሮ አለ ነገር •••••••••••••••

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 625

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 роки тому +1

    ፋሲሎየ የኔ ደግ የኔ የዋህ. ገራገር. ጅግና. ፈጣሪ የጠብቃችሁ. ደሞቸዋ. አማራየ. ሁሌም ክበሩልኝ.

  • @solynalove434
    @solynalove434 4 роки тому +65

    የኔ ጀግና አባቴ እንኳን ደህና መጣህ ጌታ ይፈርዳል ዝምታው ከባድ ነው ነፍሳቸውን ይማር

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому

      “😭😭ማስተዋልን ገንዘቡ የሚያደርግ ሰው ምስጉን ነው” (መጽሐፈ ምሳሌ ፳፩:፲፮)
      ውዶች ድምፄን ለማሰማት ነው ገንዘፍ እንዲቀፈለኝ የሚያስፈልገውን አሟልቸ አልከፈትኩትም ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ

    ኑርልኝ የእኛ ጀግና እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ኑርልን
    አሜን አሜን አሜን ይንቀልልን

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому

      “😭😭ማስተዋልን ገንዘቡ የሚያደርግ ሰው ምስጉን ነው” (መጽሐፈ ምሳሌ ፳፩:፲፮)
      ውዶች ድምፄን ለማሰማት ነው ገንዘፍ እንዲቀፈለኝ የሚያስፈልገውን አሟልቸ አልከፈትኩትም ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @shgfngfd3874
      @shgfngfd3874 3 роки тому

      ፍሲልየኔጀግበኢት.ያነትህየማትደራደርጀግናነህበርታቀጥልበትያንንኢት.ያነታችንንየሚስታውስንንየማይጠገበውሙዚቃህንምእስማንኑርልኝ

  • @አልማዝ-ዠ7ተ
    @አልማዝ-ዠ7ተ 4 роки тому +50

    ፋሲል ጀግና 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому +2

      “😭😭ማስተዋልን ገንዘቡ የሚያደርግ ሰው ምስጉን ነው” (መጽሐፈ ምሳሌ ፳፩:፲፮)
      ውዶች ድምፄን ለማሰማት ነው ገንዘፍ እንዲቀፈለኝ የሚያስፈልገውን አሟልቸ አልከፈትኩትም ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 4 роки тому

      ፍሲል ጀግና

  • @ሰብለነኝከሀገረምኒልክሸዋ

    ፍሲሎ ጀግናዬ የዋሁ የአማራው ነፍጠኛ አይዞን ሊነጋ ሲል ይጨልማል የጮክለት የአማራ ግዛቶች ይመለሳሉ አረሱትም ከእስር ይፈታል ክክክክ💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💞💪💪💪

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому +1

      “😭😭ማስተዋልን ገንዘቡ የሚያደርግ ሰው ምስጉን ነው” (መጽሐፈ ምሳሌ ፳፩:፲፮)
      ውዶች ድምፄን ለማሰማት ነው ገንዘፍ እንዲቀፈለኝ የሚያስፈልገውን አሟልቸ አልከፈትኩትም ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርተዋ

    አይዞህ ወገኔ አይዞህ ያማራ ህዝብ ቅርብ ነው ሰዓቱን ፈጣሪ ሊፈርድ ትንሽ የቀረው የናቡቴን ደም የመለሰ አምላክ ያማራ ደም ይመለሳል በድንግል ማርያም ተስፋን አንቆርጥም መደሀኒአለም አለ ቅዱስ ሰማእቱ ጊዮርጊስ እኛ አማሮች አን ሰበር ነፍጠኛ ነን ፋኖ የጀግና ዘር አይዞህ አማራ አለች ወላዲተ አምላክ የጌታ እናት ድንግል ማሪያም እውነት እውነት መድሃኒአለም የናቡቴን ደም የመለሰ አምላክ የአማራ ደም የምትመለስበት ጊዜ የደረሰ ነው ተስፋን አንቆርጥም አዎ ነፍጠኛ ነኝ አዎ አማራ ነኝ ፋዘር የምኒልክ ዘር የጣይቱ ነ ኝ 💚💚💛💛❤❤💔💔

  • @BeteFageMedia
    @BeteFageMedia 4 роки тому +55

    ፋሲልዬ የኛ ጀግና በጣም እንወድሃለን።

  • @banchu3147
    @banchu3147 4 роки тому +36

    የኔ ጀግና ንቅል ያርጋቸው አንተ አንዱ ምስክር ነህ የኔ ጀግና አንተ ነህ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ

    የእኛ ጀግና ፋሲልኝ እንወድሃለን እግዚአብሔር ስለትህን ይስማ 👏👏👏

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 4 роки тому +1

    ፉሲሉ የኛው እቁ አላህ እድሜ ጤና ይሰጥህ አንተ እማ ታውቃቸው አለህ ሰንት ሰቃይ አሳልፋሀል አማራ በመሆንህ እህህህህ ወንድምየ በርታ ኑርልን ✌👍👍👍👍

  • @amenkbrom1728
    @amenkbrom1728 4 роки тому +13

    ፋሲሎ እውነት ወዳጅህ ነኝ አባቴ ባለህበት ሰላም ሁንልኝ አንተ ማለት ማንም ዘፋኝ አሁን መቶ ታጋይ ነኝ ሳይል አንተ ነህ መተ በድፍረት የተጋፈጥካጨው ለዛም የደረሰብህ ማስረጃ ነው አረሱት ከንደገና ብሰራ እኔ ቃል እምገባልህ ከአንድ ሺህ ግዜ አይልሀለው በዛውም አንተ እንድትጠቀም ወደሀለው እውነት ጀግና ነህ💚💛❤️

  • @kalkidanmihret7129
    @kalkidanmihret7129 4 роки тому +43

    ቀጣይ እጠብቃለን ለወልቃይት ሙዚቃ

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому

      “😭😭ማስተዋልን ገንዘቡ የሚያደርግ ሰው ምስጉን ነው” (መጽሐፈ ምሳሌ ፳፩:፲፮)
      ውዶች ድምፄን ለማሰማት ነው ገንዘፍ እንዲቀፈለኝ የሚያስፈልገውን አሟልቸ አልከፈትኩትም ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @አዩነኝ
    @አዩነኝ 4 роки тому +16

    ሁሉንም የአማራን ግፍ አላህ ይፈርዳል ኢንሻ አላህ ተቃውሞ ሰልፍ መውጣታቸውን ሳይ ደስ ብሎኛል በኛ ሲስቁ ነበር ዛሬ አላህ ፍርዱን እየሰጣቸው ነው ጀግና ነህ ፋሲልየ

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 4 роки тому

      😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому

      “😭😭ማስተዋልን ገንዘቡ የሚያደርግ ሰው ምስጉን ነው” (መጽሐፈ ምሳሌ ፳፩:፲፮)
      ውዶች ድምፄን ለማሰማት ነው ገንዘፍ እንዲቀፈለኝ የሚያስፈልገውን አሟልቸ አልከፈትኩትም ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @እግዛብሔርይመሥገንእግዛብ

    ፋሲልየ የኔጀግና እግዛብሔር ይጠብቅህ አማራእነት እምነት አማራነት ማተብ ለወገን መታመን ከራሥ በላይ ማሰብ ኑርልን ፋሲልየ

  • @goosigoosi3822
    @goosigoosi3822 4 роки тому

    የኛ ጀግና የኢትዮጽያዊ መንፈስ ፍቅር ያለህ አማራ የክልል ባንዲራ የማያቅ ለዘላለም ኑሩ!!!

  • @zigzagshow5577
    @zigzagshow5577 4 роки тому

    fasil demoz our supper legend and great hero,i wish long live man

  • @misrakgashaw6848
    @misrakgashaw6848 4 роки тому +1

    Betam new yemiwodih iko betam orginal balageru hagerun wodaji neh iko gashe fasil god bless you 💚💚💛💛❤❤

  • @kedirtube1367
    @kedirtube1367 4 роки тому +26

    ፋሲል የኛ ምርጥ እንወደሀለን ሀገርህን ስለምቶድ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርተዋ

    አማራ ከመድሀኒያለም በታች ኢትዮጵያን ፈጥሯታል 💚💛❤️🥰🥰

    • @miyaalemu2502
      @miyaalemu2502 4 роки тому +1

      Please stop this atitude it is not right every one is equal we one one united ethiopia no one is above no one.

  • @ወሎየዋወሎየዋ-ለ5ፐ
    @ወሎየዋወሎየዋ-ለ5ፐ 4 роки тому

    የኛ ጀግና ኑርልን ዘላላም አወን አማራ መዘንጋት የለበትም

  • @የሠፈሯልጅነኝ
    @የሠፈሯልጅነኝ 4 роки тому +27

    የኛ ጀግና ፋሢል ሁሉም ለበጎነዉ እንዳለቀሥን አንኖረም ቀን አለዉ ለሁሉም

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому

      “😭😭ማስተዋልን ገንዘቡ የሚያደርግ ሰው ምስጉን ነው” (መጽሐፈ ምሳሌ ፳፩:፲፮)
      ውዶች ድምፄን ለማሰማት ነው ገንዘፍ እንዲቀፈለኝ የሚያስፈልገውን አሟልቸ አልከፈትኩትም ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 роки тому

      የኢትየጲያ፣ጀግና፣ሁለየም፣ኖርልንኩራትነህ፣ለአማራህዝብ

    • @SamsungM-ku3dy
      @SamsungM-ku3dy 4 роки тому

      ፋሲልየ ውነው

  • @betelhemmekuant1268
    @betelhemmekuant1268 4 роки тому

    አረሱት ታሪክ የማይረሳው ትዝታ ነው ፋሲልየ ይህ ያንተም ትግል ታሪክ አይረሳውም የተሰቃየህውን በህውሀት መቼም አይረሳ አምሮብክ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ይመርብክ የኛ ጀግና

  • @almsa2234
    @almsa2234 4 роки тому

    ሰላም ላተ ይሁን ፋሲል በርታ ደሜ እግዚአብሔር ይርዳን አማራ የምድነበት

  • @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
    @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 4 роки тому

    ጀግናው ፍሢሎ ምርጥ አማራ ገራገር ነህ አይዞህ ፍርዱ አላህ ነው

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 4 роки тому +25

    ትንሽ ጊዜ ነው አማራ ነፃ ይወጣል ፡እግዚአብሔር ተመልክቶታል

    • @alpooasss4873
      @alpooasss4873 4 роки тому

      አየ አንተ ጀግና የሆንክሰው በጣም ነው የምወድህ የማደቅህ የማከብርህ

  • @ሀበሻነዉደሜ
    @ሀበሻነዉደሜ 4 роки тому +15

    ፋሲል ምርጥ ሰዉ

  • @orthodoxhaymanote1455
    @orthodoxhaymanote1455 4 роки тому +1

    አሜንንንድል ለ ኢትዮጵያ ህዝብ እና ለማራዉ በግፍ ለሚገደለው 💪💪💪💪

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ

    fasil demoz jeginachin felfet weti hulem tegafetal egzabher yetebikhe 💚💛❤

  • @fafi-sayintwa
    @fafi-sayintwa 4 роки тому +22

    የኔ ጀግና ሺ አመት ኑርልኘ ባባየ 😍😍😍😍😍

  • @meazasissay5846
    @meazasissay5846 4 роки тому +13

    Fasil demoz yewondoch kuna
    💚💛❤ enamesgenalen Gonder

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ

    የኛ ጀግና የአማራ ልጅ የአማራን ደም እሚመልስ እግዚአብሔር ነዉ እንጂ ከሰዉ አደለም የአማራ ደም እንደፍሰሰ አይቀርም እግዚአብሔር አለ የእዉነት አምላክ የአማራ ደም ደሜ ነዉ እኔም አመመኝ የአማራ ደም እንደዉሀ የፍሰሰዉ አይቀርም ወንድማችን የኛ ጀግና በርታ 🙏🙏🙏🙏

  • @yaniyamuhammed9371
    @yaniyamuhammed9371 4 роки тому +10

    አንተ አገር ወገን ወዳድ አበሳ ንፅህ ኢትዮጵያዊ የአማራ ልጅ ልበቀና የአልፋል አይዞህ ፋሲልዬ አረሱት ያሌከው ቂልጦ የታሰርክለት ሀገርህን የተውክለት መሬት ሁሉ የመለሳል ፋሲልየ አይዞህ ጀግናዬ

  • @senegiyorigisfanos368
    @senegiyorigisfanos368 3 роки тому +1

    ፋሲል ጀግናችን እንወድሀለን ኑርልን

  • @kedosemekaletebekege9083
    @kedosemekaletebekege9083 4 роки тому

    Weyane Banda leba Gta fetare ke mderie yatefawe Amène Amène Etiopan lezelaleme Tenore Telata yewdeme 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤🤚🤚🤚🤚🤚🤚

  • @ኦርቶዶክስለዘላለምት-ቸ1ሠ

    አማራየ ከፍ ከፍ በይ ሌበቃ ነው አዘናችን መከራችን ግፍችን እረ ስንቱን 💚💛❤️💪💪

    • @derejegetu6077
      @derejegetu6077 4 роки тому

      መለሱት የሁመራን መሬት የአርማጭሆን መሬት የወልቃይትን መሬት ብለክ የምትዘፍንበት ቀን ቅርብ ነው ፋሲልየ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርተዋ

    ኢትዮጵያ መቼም ቢሆን አትፈርስም የምኒሊክ ተስፋው እግዚአብሔርነው አሉ ዓፄዬ ወዳጄ የኢትዮጵያ ተስፋዋ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው እንኳን የሀገር ባንዳ የውጭ ወራሪም አሸንፏት አያውቅም ምን አልባት ልጆቿን በሞት ልታጣ ትችል ይሆናል እንጅ አሁንም የምናየው ይህ ነው በማይካድራ ላይ ዘግናኝ ሰቆቃ ተፈጽሟል የአብርሃም አምልክ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርል 💚💚💛💛❤❤💔💔💔😭😭😭

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu 4 роки тому

    በርታ ፋሲል ደሞወዝ አለ ነገር(አረሱት) ኑር ነኝ ድል ለመከላከያ እና ለጭቁኑ አማራ

  • @lijhanatube2595
    @lijhanatube2595 4 роки тому

    ጀግናየ አንተ ለአማራ እና ለethiopia ህዝብ ብርቅየ ነህ

  • @አፀገነትየማርያምልጂ

    አሜን ይንቀላቸዉ ከነ ሥራቸዉ ደሜ የአማራ ዉ ልጂ የጎንደር የዉም የሠፈሬ የወረታ ልጂ🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 4 роки тому

    ጀግናችን እንኳን ደስ ያለህ ፋሲልዬ ያአማራ እሪስቱ ተመልሶል።ራያ ነው የቀርነው እኛም በቅርብ ወደ ወሎ እንመለስ አለን ወደ አባቶቻችን እሪስት።ድል ለራያ ሀገሬ

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 4 роки тому +1

    ፋሲል ጀግናው !!! አረሱትን በሌላ ሙዚቃ
    ቀይራት ከዚህ በሆላ አያርሶትም !!

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 4 роки тому

    ሰላም ለአንተይሁንልህ ፋሲልዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አገር ወዳድ ሰው እግዚያብሄር ገና ይፈርዳል የንፀሀን ደም መች ይቀራል ወንድሜ😭😭😭😭አማራውማ በየምክንያቱ አለቀ እንጂ😭😭😭😭😭

  • @kuapps1829
    @kuapps1829 4 роки тому

    ፈሲል የሰዉ ዘር ነህ እኮ ሰበር እራያ ወለቃይት ጠገሌ አማራነን100%ታሪክ የሚያወቅ ሰዉ በትክክል እያቃ ጀግናዉ የማራ ህዝብ 💚💛♥💪💪💪💪💪

  • @salimKhan-is9gk
    @salimKhan-is9gk 4 роки тому

    WOW ... ጀግና የጀግና ዘር ንፁህ ኢትዮጵያዊ እንዴት እንደምታምር ኮራሁብህ እኔም ኈንህ ነኝ አይዞህ ግፋ በለህ ያማራ ደም ፈሶ አይቀርም እኛም እንደ ተንገበገብን አንቀርም ወንድም ጋሼ አይዞህ አንድ እንሁን እናሸንፋለህ

  • @selamawitwoleda4561
    @selamawitwoleda4561 4 роки тому +3

    አረሱት ሁልጊዜ ስእሰማው ያስለቅሰኛል ድል ለአማራ ህዝብ

  • @yemsrachmangisto2514
    @yemsrachmangisto2514 3 роки тому

    Fasil jegnachen nurelen lezelalem ❤️❤️😍😍👑👑

  • @techawatch
    @techawatch 4 роки тому

    ፋሲል ኑርልን ወገንህን እና ሀገርህን ከልብህ የምቶድ እኮ ነህ የህውሀትን የመጨረሻውን ያሳየን ክፋትን ተንኮልን የዘሩ እርጉሞች።እንዴት ምስኪን ምንም የማያውቅ ሰው ይጨፈጨፋል?የአማራ ህዝብ ከዚህ የበለጠ ጊዜ አታገኝም ተደራጅተህ ወልቃይትን፣ሁመራን፣ጠገዴን፣የራያን መሬትህን እንዳትለቅ አሁን ዘራፊው ቡድን በግዞት የያዘውን መሬት ሲለቅ ንፁሀን አማሮችን ጨፍጭፎ ፈርጥጧል ተመልሶ እንዳይመጣ ድንበሩን ሁሉ ዝጋ።

  • @የሺየጎንደርልጅ
    @የሺየጎንደርልጅ 4 роки тому +1

    ፋሲሌ የኔ ምርጥ አንተ እኮ ማንም ሳይነቃ የተነሳህ ጀግና ነህ ወንድሜ
    አማራየ በሀዘን እግዚአብሔር በቃ ብሎ ደስታችሁን ያሰማን እኛ በስደት ላለነው ኡፍ እኔ የወገኔ ጉዳይ እያንገበገበኝ ነው

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому

      “😭😭ማስተዋልን ገንዘቡ የሚያደርግ ሰው ምስጉን ነው” (መጽሐፈ ምሳሌ ፳፩:፲፮
      ውዶች ድምፄን ለማሰማት ነው ገንዘፍ እንዲቀፈለኝ የሚያስፈልገውን አሟልቸ አልከፈትኩትም ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 4 роки тому

    egziabher yatfachew enzi yimrz blkat kuwochi sew ayidlm

  • @بشرىالت
    @بشرىالت 4 роки тому

    እግዛብሄር ይፈርዳል አይዞህ አማራው

  • @silve1247
    @silve1247 4 роки тому +1

    ምረጥየአማራልጂ የዋህ ፉሢልደመወዝ ሠላምህይብዛ

  • @as-vs8zm
    @as-vs8zm 4 роки тому +1

    ፋሲል ጀግና አይቸኩልም እየተገደልን ነፍጣችን ይቀጥላል ህወሀት በቁሙ ከሰማይ የራቀ ጉድጓድ አማራ ኢትዮጵያዊያን ተሰብስበን መቅበር አለብን

  • @channel9347
    @channel9347 4 роки тому +12

    የኛ ጀግና እንወድሀለን

  • @mimimarkan1205
    @mimimarkan1205 4 роки тому +1

    ፋሲሌ እንደተለመደው ጀግኖቻችን መስዎት የሆኑልንን አማራዎች አሞግሳቸው በዚህ ድምፅህ እንጠብቃለን💚💛❤️

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 4 роки тому +3

    ፋሲልዬ የኛ ጀግና እንወድሀለን በዚህ አጋጣሚ እንኳን ደስ አለህ አርሱት ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን 💚💛❤️

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርተዋ

    ኢትዮጵያዬ የነኩ እድሜልከቸው ይቅበዘበዛሉ ኢትዮጵያዬ አይናቸው እያየ ከፍ ትላለች ሰላሟን ይስጣት አምላካችን እግዞኦ ማሃረነ ክርስቶስ እንላለን እስኪምራት እስኪምረን !!💚💛❤😥😥😥

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому

      “😭😭ማስተዋልን ገንዘቡ የሚያደርግ ሰው ምስጉን ነው” (መጽሐፈ ምሳሌ ፳፩:፲፮)
      ውዶች ድምፄን ለማሰማት ነው ገንዘፍ እንዲቀፈለኝ የሚያስፈልገውን አሟልቸ አልከፈትኩትም ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @Tubecawatatube
    @Tubecawatatube 4 роки тому +5

    አረሱት አሉ የመተማን መሬት የሁመራን መሬት የሚለው ዘፈንህን መቸም አንረሳህም እንወድሀለን ♥♥♥♥♥♥

  • @semira1209
    @semira1209 4 роки тому

    የኛ ጀግና በርታ ያልፍል

  • @tringokifletube2859
    @tringokifletube2859 4 роки тому +4

    Fasil damoz Thank you 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪

  • @mesitube1276
    @mesitube1276 4 роки тому

    የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን አይዞህ ስለትህ ይሰምራል

  • @apk7021
    @apk7021 4 роки тому +11

    ፋሲልየ የኔ ጀግና ሁሌም ኑርልን

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 4 роки тому

    ቢያዎራ ቢያዎራ የማይሰለቸው ጀግነው ተወዳጁ ፍሲል ደመወዝ ሽአመት ኑርልኝ ጀግነየ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @የአብስራ-ጐ1ተ
    @የአብስራ-ጐ1ተ 4 роки тому

    ጀግናዪ ሽ አመት ኑርልን እንወድሀለን ያላንተ ማን አለን ጀግናዪ ውድድድድድ

  • @bosesisay4613
    @bosesisay4613 4 роки тому

    Amennn amen amen amen get yebarekeh

  • @ቲጂየድንግልልጅ-ፈ2ኀ

    ድል ለኢትዮጵያ ሀገራችን ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ይሁንልን

  • @tsiontsi427
    @tsiontsi427 4 роки тому

    አማራ ትእግስተኛ እንጅ ፈሪ አይደለም ለኢትዮጵያ የሰላም ጊዜ ያምጣልን !!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @herannguse2817
    @herannguse2817 4 роки тому +1

    Ante jilt Neftegna 🥩🥩🥩🥩🥩🐴🐴🐴🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩 benante aif aynesum jigna TPLF na Tgray hizb🧡❤✊🏽

  • @nasanetyoutube8881
    @nasanetyoutube8881 4 роки тому +3

    ፋሲልየ ምርጥ ሰዉ ሰላምህ ይብዛ💚💛❤

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 4 роки тому +2

    ፋሲል አንድ ሙዚቃ ለቀቅአድርግበት 'አሁን ነው ስአቱ የአባቶችህን እርስት ''ደምህን የፈስስበት ''የግፍ ፅዋ ሞልቶ የፈስስበት ጊዜው ነው አማራ ከተከዜ ወንዝ ድንበርህን ስራበት።።።።

  • @سعادسعاد-ق6ش
    @سعادسعاد-ق6ش 4 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እኔም ከጀግኖች ሰራወይት ጎን ነኚ 💪💪💪💪💪

  • @mraman-sn5zr
    @mraman-sn5zr 4 роки тому

    King Fasil 💪👍💪

  • @blatienawrayakobo3269
    @blatienawrayakobo3269 4 роки тому +1

    ጀግናየ ኑርልን እወድህ አለሁ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ፀደዋየቦረናልጅ
    @ፀደዋየቦረናልጅ 4 роки тому +28

    ፋሲሎ ነፍጠኛው መብረቅ ስወድህ የኔ ክንድ

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому

      “😭😭ማስተዋልን ገንዘቡ የሚያደርግ ሰው ምስጉን ነው” (መጽሐፈ ምሳሌ ፳፩:፲፮)
      ውዶች ድምፄን ለማሰማት ነው ገንዘፍ እንዲቀፈለኝ የሚያስፈልገውን አሟልቸ አልከፈትኩትም ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 4 роки тому

    ከማንም በፊት የህውሀትን ግፍ የቀመስክ የኔ ደፋር ❤💪ከዚህ ቡሀላ አያርሱትም እስካሁን ያረሱት ይበቃቸዋል😉

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    ፈሲሎ የኛ ጀግና ሰላምህ ይብዛልኝ💪💪💚💛❤

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому

      “😭😭ማስተዋልን ገንዘቡ የሚያደርግ ሰው ምስጉን ነው” (መጽሐፈ ምሳሌ ፳፩:፲፮)
      ውዶች ድምፄን ለማሰማት ነው ገንዘፍ እንዲቀፈለኝ የሚያስፈልገውን አሟልቸ አልከፈትኩትም ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @birtukanmulualem599
    @birtukanmulualem599 4 роки тому

    ፍሲልየ እንኳን ደስ አለህ ወያኒን አንተ በነቀህባቸው ግዚ ያአማራ እዝብ ቢነቃ ነሮ እኩ እዚ አደርስም ነበር ጀግናችን

  • @seembesulove4360
    @seembesulove4360 4 роки тому +16

    ፉሥሌ ጎንደሬው

  • @salamsalamsalam7244
    @salamsalamsalam7244 4 роки тому +9

    Eikon dene metahe fesl leholemi gza alewe ❤💛💚

  • @h.aethiopoa8119
    @h.aethiopoa8119 4 роки тому +1

    ደሪየ መልካም ሰዉ ኑርልን እድሜህን አላህ ያርዝምልን ሁሌም ከህሊናህ ጋር የቆምክ

  • @sarabodi7415
    @sarabodi7415 4 роки тому

    ጀግና ነህ በርታ እኖድህ አለን

  • @alemanega3155
    @alemanega3155 4 роки тому

    Yegna ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @meronmeron6027
    @meronmeron6027 4 роки тому +11

    ፋሲልዬ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያምጣልን

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому

      “😭😭ማስተዋልን ገንዘቡ የሚያደርግ ሰው ምስጉን ነው” (መጽሐፈ ምሳሌ ፳፩:፲፮)
      ውዶች ድምፄን ለማሰማት ነው ገንዘፍ እንዲቀፈለኝ የሚያስፈልገውን አሟልቸ አልከፈትኩትም ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ

    ጀግናችን በርታልን

  • @tilahunewnet4042
    @tilahunewnet4042 4 роки тому +1

    ፋሲሎ
    ሰልፍ የወጡ የህወሓት ልጆችና ተቀጣሪዎቻቸው ናቸው :
    ለአደረክልን ትግል ሁሉ
    በሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ስም አመሰግናለሁ ።
    ሁሌ በአንተ እንኮራለን።
    ጀግናችን
    ድምፃችን
    መመኪያችን
    አለኝታችን
    መለያችን
    እናከብርሃለን።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
    ሞት ለከሃዲዎች!!!

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    እግዝአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው 😭
    ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር 💚💛❤💪💪

  • @eyerusbelay1201
    @eyerusbelay1201 4 роки тому +9

    you right brother fassil

  • @gcshxvvx6146
    @gcshxvvx6146 4 роки тому +1

    ፍሢልሎ ኑርልን እንወዳሃል የአማሮች ጄግና እና አባት

  • @askalebelai2538
    @askalebelai2538 4 роки тому

    Gegnaw Fasil

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 4 роки тому +2

    ፋስልዬ እግዚያብሔር ይፈረዳል የኔ ወንድም ውይ ውይ አይዞህ አምላክ ያደርገዋል ስለትህም ይሞላል

  • @lydiayousef9039
    @lydiayousef9039 4 роки тому

    💚💛❤ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔ ኢትዮጰያን ሰላም አድነታችንን ይመልስልን አንድ ያርገን

  • @ሠላምየአማኑኤልልጅ

    የኔ አባት ስለት ያስምር አንጀትህ እርር እንዳለ ያስታውቃል ኡፍፍፍ እግዚአብሔር በቅርቡ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 роки тому +1

    ፋሲልየ የእኛ ጀግና ልፋትሕ
    ስቃይሕን ሊቆጥርልን ነው ፈጣሪ
    እንዴት እንደምወድህ እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሠቦችሕ ክፉአይንካሕ
    አረስነው ብለን እንዘፍናለን ያሣካልሕአብረን እንዘፍናለን

  • @girmatube551
    @girmatube551 4 роки тому

    I miss that day to listen "Aresut " @ Walkayt 💪💪💪✌

  • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
    @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 роки тому +11

    ፋሲላችን እንወድሃለን የአማራ ጣላቶች ናቸው አትቁሙ የሚሉን አኛ ኢትዮጵያ ትቅደም እያልን ከመሪያችንና ከመከላከያችን ጎን ነን!!ድል ለመከላከያ ሞት ለወያኔ

  • @ማሂጎንደሬዋ
    @ማሂጎንደሬዋ 4 роки тому +1

    ፋሲልየኑርልኝ💚💛❤
    አማራነቴኩራቴእርሰታችንይመለሳል💪💪💪💪😘😘

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 4 роки тому +4

    ትክክል ፋሲልዬ የኛ የዋህ ውድድድድ ነው የምናረግህ የኢትዮጵያ ጀግና

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia 4 роки тому

    የኛ፡ጀግና፡በርታልን

  • @kashin6000
    @kashin6000 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ስለትክን ይስማክ እውነት አስለወስከኝ እግዚአብሔር ይፈርደል ኢትዮጵያ በድል ትቆማለች

  • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
    @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 роки тому +1

    ፋሲሎ አባቴ አይዞህ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያ❤❤🇪🇹

  • @SaraSara-bx5jw
    @SaraSara-bx5jw 4 роки тому

    አበሳ ፋሲሌ እትዮጲያ ለዘላለም ትኑር