የህፃን ሄቨን ጉዳይ ከህግ አንፃር ...? ከጠበቃ ሙስጠፋ ሽፋ ጋር||HarunMedia||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 221

  • @amihabeshawit
    @amihabeshawit 2 місяці тому +81

    ለሌላውም መቀጣጫ ይሆን ዘንድ ይገደል ሔቨን የተሰቃየችውን ስቃይ ባየው😢

  • @አላህአንድነው222
    @አላህአንድነው222 2 місяці тому +76

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ 🤲

    • @jubeidah8643
      @jubeidah8643 2 місяці тому

      አሚን

    • @BbkB-c1n
      @BbkB-c1n 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤አሚንንንን

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 2 місяці тому +42

    የህግ ባለሙያው በጥሩ ሁኔታ አብራርቶልናል እናመሰግናለን

  • @habsha2529
    @habsha2529 2 місяці тому +22

    👍👍👍👍ምን አልባት ትክክልኛ ፍትህ ቢገኝ ላይክ ሸር አድርጉ በአላህ
    *_የሸሪኣ ህግ በአገራችን ተግባራዊ ቢደረግ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም በሰላም ይኖር ነበር እያንዳንዱ ሰው በቤቱ አደጋ ሲደርስበት ብቻ ይደለም የገደለ ይገደል መባል ያለበት በቃ ዛሬ አጋጣቢው ከተገኘ ትክክለኛ ቋሚ የሞት ፍርድ መቋቋም አለበት ኢንሻአላህ_*

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 2 місяці тому +7

    የሞት ፍርድ ይፈረድበት 👍👍👍

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 місяці тому +23

    እናመስግናለን የህግባለሙያችን ድቅትንታኔ በህዝብ ፊት ይቀጣልን ይህየስው አውሬ አላህ ሀገራችንን ሰላምያድርግልን

  • @Najjsjsj
    @Najjsjsj 2 місяці тому +23

    የኢቶዮጲያ ህግ እቃቃ ጨዋታ ነው

  • @HayatKemal-p9y
    @HayatKemal-p9y 2 місяці тому +15

    የኢትዮጵያ ህግ እንደ ሳውዲ አረቢያ በሆነ ብዬ ተመኘው

  • @ZahraH-t8s
    @ZahraH-t8s 2 місяці тому +13

    ጌታዬ ፍርድ ካተ ብቻና ብቻ ነው በምድራችን ፍትህ አስፍንልን ያረህማን

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 2 місяці тому +17

    አላህ ይጠብቅህ እስታዝ
    ፍትህ ለህፃን ሄቨን ለዝህ ባለጌ
    መቀጣጫ መሆን አለበት
    የሀገር ህግ ይቀየር

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 2 місяці тому +14

    አላህ ይገዘንንና ይህን ፈትህ ማጠናከር አለብን የሞት ፈርድ ይፈርድበት

  • @Sara-v3l1m
    @Sara-v3l1m 2 місяці тому +6

    ሀሩኖች አላህ ይጠብቃች እሄነው ሰባዌነትየ ሚሰማው ሰው የሆነ ሁሉም ሊያውግዝው ይገባል

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 місяці тому +7

    ያረቢ ፍትህ ከአንተ ነው የምንጠብቀው

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 місяці тому +18

    ሌሎችንም እንድያስተምር ሆኖ በአደባባይ መገደል አለበት !!!

  • @RavSeul
    @RavSeul 2 місяці тому +5

    አንበሳ ጀግና አሏህ ይጠብቃ ልን 😢😢ፍትህ ለጥፍሎ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እስለምነውህዎቴ
    @እስለምነውህዎቴ 2 місяці тому +6

    ሹክረን ኡስታዝ እናም ሃሩን ሚዲያ እነመሰግነለን

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 2 місяці тому +11

    አላህ በላ የውርድበት በለጋ እድሜዋ ቀጠፋት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 2 місяці тому +5

    ትልልቅ ሚዲያዎች አደራ የሳምንት አጃዳ ብቻ እዳታደርጉት ይሄን ጉማሬ ሲሰቀል ማየት አለብን ምክኒያቱም ድምጻቸው ያልተሰማ ብዙ ሄቨኖች ስላሉ!!!!

  • @እስለምነውህዎቴ
    @እስለምነውህዎቴ 2 місяці тому +7

    ጀዘኩሙላህ ከይረን እች ጨቅላህ ሂፃን ሔቨን ፍትህ መገኘት አለባት ሰውየው ይገደል😢😢

  • @የቦረናገነቴዩቱብ
    @የቦረናገነቴዩቱብ 2 місяці тому +10

    ማሻአላ ድምቀታችን ሀሩን ሚዳ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @husnihu540
    @husnihu540 2 місяці тому

    አላህ ይጠብቅ ሁስታዝ ፍትህ ለህፃን ሄቨን ለህዝብ መቀጣጫ መሆን አለበት ነው ምለው

  • @messya7125
    @messya7125 2 місяці тому +2

    የአረብን ሕግ እደግፋለሁ ለጨካኞች ጠበቃ ሙስጠፋ እናመሰግናለን አዉነተኛ ሰዉ አይጠፋም መቼም።

  • @Badawe2023
    @Badawe2023 2 місяці тому +8

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሴቶች

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 2 місяці тому

      ፉትህለሄቨንፍትህለህፃናትፉትህለሴቶች

  • @tofikchiksa8895
    @tofikchiksa8895 2 місяці тому +3

    ድንቅ ማብራርያ።

  • @zurettube638
    @zurettube638 2 місяці тому +10

    ጀዛኩም አላህ ኸይርነ ሀሩኖች በረቱ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በፅኑ

  • @MnMn-dm8vk
    @MnMn-dm8vk 2 місяці тому

    ጀዛ ከአላሁ ከይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቹ

  • @rihanmebrate9432
    @rihanmebrate9432 2 місяці тому

    በትክክል ፍትህ ከሌለ ሁሉም ከንቱ ነው መጀመሪያ ለሰውነት ክብር ይቅደም ኢንሻአላህ በህፃን ሄቨን ምክንያት የብዙዎች ያልተመለሰ ግፍ መፍትሄ ያገኛል ኢንሻአላህ ጀዛኩሙላሁኸይረን

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 місяці тому +2

    ሀሮን ሚዲያ ሰወዳቸ

  • @b.6015
    @b.6015 2 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉 masha allah bertu

  • @SumeyaUkasha
    @SumeyaUkasha 2 місяці тому +13

    አረ ፍትህ ተቃጠልን ያአላህ ሂቨንየ እኔም ሲት ልጅ አለቺኝ ገናህፃን 8አመት የት እንግባ ያአላህ ፍትህ ሂወት ያጠፋን ሰው ማሰር ምማለት ነው አላህ አተ ፍርደን ከስር ቤት ሬሳውን አዉጣው

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 2 місяці тому +3

      እኔስ ብትይ አላህ ይጠብክልን ከሸረኞች😢

    • @SumeyaUkasha
      @SumeyaUkasha 2 місяці тому +2

      አሚን

    • @amma4705
      @amma4705 2 місяці тому +2

      አሚን ወላሒ እራሡን ያጥፍ በሡ ሠው እጁን እንዳያቆሽሽ አላህ እራሡን እንዳጠፍ ያድርገው

    • @سميرةافرا
      @سميرةافرا 2 місяці тому +1

      እኔም የአረት 4 አመት ልጅ አለች ያለሁት ስደት ነዉ ቤተሰቦች ለመላክ ፈርቼ ስራ የምስራ ይዤ ነዉ አላህ ይጠብቅልን ልጆ ጃች ንን

  • @Semir71166
    @Semir71166 2 місяці тому +5

    ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ነገ የኔ ልጆች ምን እንደሚያጋጥማቸው አላዉቅም

  • @Mkeya123
    @Mkeya123 2 місяці тому +3

    ብዙ አልውጡ ጉዶች አሉ ሁሉም ትምህርት እንዲውሰጉ መገድል አለበት ሀገራችን ፍትህ የሚያሰከብር የለም ለማን ፍትህ ይጠየቅ

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 2 місяці тому

    ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ
    ይገድል

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 місяці тому +6

    እባካችሁ ይህ ነገር ግብ እስከሚደርስ ፍትህ ከማለት እንዳትቦዝኑ

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 2 місяці тому +4

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ስታስረዳ ማሻአላህ እኛ ዙልም አንወድም ሀቁን ተናገርክ እንደሌሎች ማስተባበል የሌለው ጥሩ ነው ሀቅን መናገር ግዴታችን ነው

  • @MaRa-yx3zn
    @MaRa-yx3zn 2 місяці тому

    ሱበሀን አላህ

  • @Nesihanesi
    @Nesihanesi 2 місяці тому +3

    ማሻ አላህ ምን አለበት ሁሉም እንዳንተ ቢሆን

  • @SemiraTesfaw-e3h
    @SemiraTesfaw-e3h 2 місяці тому

    አላህ የራሡን ሸሪአ ያሥፍንልን አሚን በሉ

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 2 місяці тому

    እናአሊላሒ ወኢናኢለይሒ እራጅኡን አላህ የጀነት ያድርጋት ያድርጋት ያረብ እናቷንም ሶብርና እስልምናን ይወፍቃት ያረብ

  • @mominaahmedmomi2468
    @mominaahmedmomi2468 2 місяці тому +1

    የሌባ ሐገር ከሆነች ቆየቸች እኮ በህዝብ ላይ ግፍ የሚሠራው በዛ የተማረው አጥፊ ያልተማረው አጥፊ ትክክለኛ ፈርድ የአላህ ብቻ ነው እንደዚህ አይነት አውሬዎች ከምድር በታች ነው መዋል ያለበት ። ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 2 місяці тому +1

    ጀዛኩም አላህ ከይር አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ በዴብ ነው ያብራሩት

  • @سبحاناللهياالله-ق4ن
    @سبحاناللهياالله-ق4ن 2 місяці тому +4

    حسبي الله ونعمل وكيل😢😢😢❤❤

  • @تال-س5ث
    @تال-س5ث 2 місяці тому

    ጃዛቹን,አለህ🎉❤🎉❤

  • @sofyarased
    @sofyarased 2 місяці тому

    ይገደልልልል ፊትህን በተግበሪ አሰዩን

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 2 місяці тому +2

    አህለን ወድም ሙስጠፋ ወድም ከማል እኳን ደህና መጠቹ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 місяці тому +3

    አላህ ምጨረሻችንን ያሣምርልን

  • @nsee7286
    @nsee7286 2 місяці тому +1

    ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል

  • @RehimaRehima34
    @RehimaRehima34 2 місяці тому

    ፍትህ ፉትህ

  • @ayshaalhabashi6337
    @ayshaalhabashi6337 2 місяці тому +1

    አላህድጠብቅህእሰታዝ።ፍትህ💔💔😥👂👈🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸👈

  • @b.6015
    @b.6015 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢 አላህ በቃ ይበለን ያረብ ጀዛኩም አላህ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 2 місяці тому +1

    በጣም ይገርማል መቀጣጫ መሆን አለበት

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 2 місяці тому

    ሱብሀን አላህ ይገርማል እኮ ይገደል ያረብ

  • @shekurmuzeyen7031
    @shekurmuzeyen7031 2 місяці тому +2

    እናመሰግናለን

  • @ለምን
    @ለምን 2 місяці тому

    ጀዛኩምላህ ኸይር ❤❤

  • @HabibaYasin-db4xj
    @HabibaYasin-db4xj 2 місяці тому +1

    ስጋውን እየቆረጡ መጣል እሱ ነው ፍርዱ የሚገባው ሀገራችን በሸሪአ ብትመራ ይህ ሁሉ ዘግናኝ ነገር ባልታየ ምክንያቱም የአላህ ህግ ነው ምርጥ ህግ ፍትህ ያለው

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 2 місяці тому +1

    رَبَّنا لا تُؤاخِذنا إِن نَسينا أَو أَخطَأنا رَبَّنا وَلا تَحمِل عَلَينا إِصرًا كَما حَمَلتَهُ عَلَى الَّذينَ مِن قَبلِنا رَبَّنا وَلا تُحَمِّلنا ما لا طاقَةَ لَنا بِهِ ۖ وَاعفُ عَنّا وَاغفِر لَنا وَارحَمنا ۚ أَنتَ مَولىٰنا فَانصُرنا عَلَى القَومِ الكٰفِرينَ

  • @امنادية-ق3س
    @امنادية-ق3س 2 місяці тому

    ፍትህ

  • @NuriyaNur-q5l
    @NuriyaNur-q5l 2 місяці тому

    Jzaklahu kare

  • @iadamosa3396
    @iadamosa3396 2 місяці тому +5

    ይገደል ይሄ ጨካኝ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 місяці тому

    አላህ ይጠብቃችሁ እህት ወንድሞቻችን

  • @Asw2145
    @Asw2145 2 місяці тому

    😢😢😢😢💔💔💔ያሳዝናል

  • @قمرمحمد-ف3ز
    @قمرمحمد-ف3ز 2 місяці тому

    ማሻ አላህ በደብ ነው ያብራራህው በርቱ አላህ ይጠብቃቹክ

  • @toybamohammed8143
    @toybamohammed8143 2 місяці тому

    ሱብሃን አላህ 😢😢😢😢😢ጭካኔ

  • @tamadrbesher634
    @tamadrbesher634 2 місяці тому +1

    ሀገራቺን በሸሪአ ብትተዳደር ይሔ ሁሉ ወንጀል አይፈፀምም ነበር 😢

  • @طيبةسيد-ل7ك
    @طيبةسيد-ل7ك 2 місяці тому

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Rawida-dx1qw
    @Rawida-dx1qw 2 місяці тому

    ሀሩኖች ና ጠበቀ ሙስጠፋ አለህ ጀዘቹን ይክፋለቹ የነት ፈተና በዘ ዱኒያ ለይ ከበድ ፈተና ቢኖር በልጅ መፈተን ነዉ አንጀተችን ተቀጠለ እኦ ስንቶቻችን ልጆቻችንን ጥለን ለነሱ ብለን ስደት ለይ ምንከረተተው ምን ይሸለን አለህ በእዝነቱ ይጠብቅልን ፍትህም ፍርድም ከአለህ እንጠብቀለን

  • @HgftGhr
    @HgftGhr 2 місяці тому

    መሻ ኣለህ ኣላህ ይጣብቃችሁ

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል 2 місяці тому

    ወአላይኩም ሰላም ያረብ አላህ በቃ ይበለን ፍትህ ለህፃን ሂበን😭😭😭😭

  • @JhDf-jc3gm
    @JhDf-jc3gm 2 місяці тому

    አለ ኢጠብቀቹ ሙሱልም ወንድሞቼ❤

  • @toybatube4207
    @toybatube4207 2 місяці тому +1

    ከባድ ነው የሀገራችን ህግ በጣም ያሳዝናል😢

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 2 місяці тому

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛከላህ

  • @bintreshadtube4476
    @bintreshadtube4476 2 місяці тому +2

    አዲስ ነኝ አበረታቱኝ ቁርኣን ነው ምለቀው

  • @Mkeya123
    @Mkeya123 2 місяці тому +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይርን በሀቅ የሚሰራ የለም እንጂ በትክክል አሰጠመጣቹት ባለሞያ በርቱልን ሀቅን የሚታው ሩ ከሀቅ ጉን የቆማቹው ሁሉ ለራሰ ነው የማንም አይደለም ሁሉም ሰው ከሀቅ ጉን መቆም አለብን እሰከ መጨረሻ የሆነ መፈትሄ መበጀት አለበት እንጂ የግዜ አጀንዳ ባይሆ ትክክለኛ ቅጣት ቢያገኝ ለሁሉም ትምህርት ነበር ግን ማን ህፍት ያሰክብር ማን ማን ????

  • @hananselman8793
    @hananselman8793 2 місяці тому

    Maschallh allh yetibchachew

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 2 місяці тому

    ትክክል ፍትህ ጠፋ ወጀለኛ በዛ

  • @woyay2095
    @woyay2095 2 місяці тому

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @Yu-dv6df
    @Yu-dv6df 2 місяці тому

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ፍትህህህህህ ፈትህህህህህህህ ለሒቨን ለህጻናት

  • @NurhassenMohammedAddiramy
    @NurhassenMohammedAddiramy 2 місяці тому +3

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ያ ጀመአ ለአላህ ብላችሁ አበረታቱኝ

  • @AminahAd-bn2poያረብ
    @AminahAd-bn2poያረብ 2 місяці тому

    ይገደልፍትህህህህ😢😢😢😢

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 2 місяці тому

    ከባድነው ያአላህ በእዝነትህ እየን ለአውሬ አዳለረፈኽ አትስጠን

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 2 місяці тому

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
    ሱብሀን አላህ 7አመት ባሠቃቂ ገዱሎ ደፍሮ 25 ግፍነዉ እሱ መገደል አለበት ያዉ በማቀጫጫ መልክ ዝብሎ ሞት ሳሰዉነዉ የህንን አዉሬ የህነ ሰዉ ገላችሁ አሣዩን ፍትህ ሔቨን ለህፃን ሚጢጣ የኔ አማኛል ለምስማት ይከብዳል ግደሉል እኛን አዲኑን አሞናል 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 2 місяці тому +1

    እባካችሁ ይሄን ሰውየ ግደሉት እኛ ጨጓራችን ተቃጠለ እሱን ብቻ ሳይሆን መሰሎቹን ደፋሪዎችን በሙሉ ወላ አባት ወላ ወንድም አጎት አሳዳጊ ብቻ ደፋሪዎችን ገልግሉን ይሰቀል

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 2 місяці тому

    ኢቶዮጵያ ህግየልም ፈትህየልም ፈትህ የትቅበረበትሀገረ ኢቶዮጵያ😢😢

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 2 місяці тому +3

    ገዳይ መገደል ቢኖርበት መልካም ነበር ያ ካልሆነ ግን ሁሌ ለሳምንት ብቻ ተጩሆ የሚገባበት እንዲህ ያሉ ገዳዮች መበራከታቸው አይቀርም

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 2 місяці тому

    Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu bamigaba yiqaxa ye awire sawiye😢 jazaki allha kayri

  • @Badawe2023
    @Badawe2023 2 місяці тому +12

    የሞት ፍርድ ይፅደቅልን እደዚህ አይነት ጥቃት የሚያደርሱትን ግለሰቦች

  • @ኡም
    @ኡም 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን ፍትህ ለሴቶች ለህፃናት❤❤❤

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 2 місяці тому

    ይኸ አራውይት ይገደል ይኸ ካልተገደለ ልጆቻችን ነገ ምን እንደሚሆኑ እናውቃለን ፈትህ ለፌቨን ህፃን ይዘገንናል ያማል ሁላችንም ልጆች አሉን ይገደል አውሬ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 місяці тому

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 2 місяці тому

    እስልምና አቤት ወበቷ እስልም የቅርው አል የሁሉም ነግር መፍቴሄ አስቅምጧል አልሀም ዱሪላህ አል ኒመትል ኢስላላም

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema7476 2 місяці тому

    አላህፍትህይስጠንእጅህግየለም

  • @RavSeul
    @RavSeul 2 місяці тому

    ይገል ዪህአረመኒ

  • @alem_totot
    @alem_totot 2 місяці тому

    ጀዛከላህ ህይር ኡስታዝ

  • @mariyammariyam1669
    @mariyammariyam1669 2 місяці тому +1

    አቤት ወኔ አልኸምዱሊላ
    ስሙ አልኸምዱሊላ

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 2 місяці тому

    መን ኢደ ሰዉዲ ሰዉዲ ሂግ የለበት አገሪነዉ ሰዉዲ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraAl-j1r
    @ZahraAl-j1r 2 місяці тому +1

    ሸሪያ ይፅደቅ ሰላም እዝነት ይመጣል በአላህ ፍቃድ

    • @hnegnkeqatar3895
      @hnegnkeqatar3895 2 місяці тому

      ያሬት ወላሂ ሰላም ይሰፍን ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ይህን ሲባሉ ኢስላም አራጂ ይሉናል

  • @KimiaYoussouf
    @KimiaYoussouf 2 місяці тому

    Yallh😢yallh😢😢😢😢😢

  • @HawaKoda-p3z
    @HawaKoda-p3z Місяць тому +1

    Motlagadaayii 6:40

  • @ሁዳhudatube
    @ሁዳhudatube 2 місяці тому +1

    ይህፃናትን ህወት ክብር እንድሁም የንፁህ ሴቶችን ሀራም የሆኑባችሁን ሴቶች ሳይፈልጉ ክብራቸውን እምታጎድፋ ወንድች አላህ ይበቀላችሁ. እሱ ተበቃይ አሳማሚ ቅጣት ቀጪ ነውና

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 2 місяці тому

    ጄዛከላህ ኸይር በርቱ