Sheger Mekoya - ከሊፋ ኡስማን ኢብን አፋን Uthman ibn Affan በእሸቴ አሰፋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • #Ethiopia #ShegerFMMekoya #UthmanibnAffan_EidAlAdaha
    Sheger Mekoya - ከሊፋ ኡስማን ኢብን አፋን Uthman ibn Affan በእሸቴ አሰፋ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 48

  • @gbbbmaaa8188
    @gbbbmaaa8188 3 роки тому +9

    ወላሂ እምባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት እሸቴ አላህ እስልምናን ይወፈቅህ ለሚወዱት ሰው ከዚህ በላይ ምኞት የለም

  • @davedave6423
    @davedave6423 3 роки тому +12

    በውነት እኔ ክርስትያን ነኝ ግን በጣም የሚገርም ገድል ነው ስለ ታሪኩ ችሸገሮችን እናመሰግናለን

  • @forreallifebm2257
    @forreallifebm2257 3 роки тому +4

    ፖስተሩ ግን አሊ ነው ሚለው🙂🙂
    ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት እናመሰግናለን👍👍👍

  • @holbrook-ul9cf
    @holbrook-ul9cf 2 роки тому +1

    ሁሉም መሪዎች እንደ ከሊፋው ኡስማን ቢሆኑ ኣለማችን ገነት ትሆን ነበር

  • @user-iu9ov4yd5k
    @user-iu9ov4yd5k 3 роки тому +1

    አልሀምዱሊላህ እስላም አድርገህ ስለአጠርከኝ ሰሀቦችንም ቅድዋ መንገድ ከፋች ያደረክ ጌታ

  • @jewadmohamde3797
    @jewadmohamde3797 3 роки тому +3

    እሸቴ አደበትህ መቼም አይጠገብም የታላቁን ኸሊፋ የኡስማንን ታሪክ እደተለመደው አጣፍጠህ አቅርበኸዋል በቀጣይ የሀምዛን እጠብቃለን!!

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 роки тому +2

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ:: ሠላም ፍቅር አንድነትን እንሥበክ፡፡!!

  • @feelrelaxed7066
    @feelrelaxed7066 3 роки тому +1

    mekoya is really amazing for me

  • @sameeramm7509
    @sameeramm7509 3 роки тому +1

    አላህ መልካም ስራቸውን ይቀበላቸው ለኛም የነሱን ፅናት ይወፍቀን

  • @thoodythoody4692
    @thoodythoody4692 3 роки тому +1

    በጣም አስደናቂ ታሪክ ነዉ። ካሊፎቹን የመሳሰሉትን ትልልቅ አባቶች በዘመናችን ይፍጠርልን !
    እዉቁ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋም በርታልን እንወድሀለን በብዙ አትርፈናል በአንተ።

  • @tedybaraky8586
    @tedybaraky8586 3 роки тому +1

    በውነት ፈጣሪ ድምፅህን ይባርክ...ቀሪ ዘመንህ በስኬት ይባረክልህ

  • @mihijoaddis8931
    @mihijoaddis8931 3 роки тому +1

    በዛን ዘመን እኮ ድርሀም አልነበረም በዛላይ የኤምሬትን መገበያያ ነው ጊዜውም ከነፃነታቸው ከአመታት በሗላ ነው

    • @holbrook-ul9cf
      @holbrook-ul9cf 2 роки тому

      ዲርሃም፡ከ፡ድሮ፡ነበር እንደ ገንዘብ ከዛ፡ስም፡ነው ኢማራት የወሰድችው ከ ድሮ የ ኣረቦች ገንዘብ ስም

  • @ferhangursum1693
    @ferhangursum1693 2 роки тому

    Tsuffu ALIY NAW MILEW

  • @hamzasalah1992
    @hamzasalah1992 2 роки тому

    ,estate thanks

  • @salaa1487
    @salaa1487 3 роки тому

    thank you

  • @seidmeki9549
    @seidmeki9549 3 роки тому +1

    ምን አይነት ጀግንነት ነው

  • @hamzymt7496
    @hamzymt7496 3 роки тому

    Yebel yemiyasegn new,bertu

  • @n.hassen3408
    @n.hassen3408 3 роки тому +2

    የዘመኑ ሙስሊሞችበለሹ እንጂ የቀድሞዎቹማ አስደነቂ ነበሩ።አሁንም የድሮውን እስልምና የሚከተሉ አሉ።እስልምና መለት ነብዩን እና አቡበክር ኡመር ኡስመን እንዲሁም አሊን መከተል ነው።

    • @terrame
      @terrame 2 роки тому

      የእነዚህን የመሳሰሉ ደጋግ የሙስሊም አባቶች እያሉ አሸባሪውን ኢብን አህመድ (ግራኝ) አይነቶቹ መበርከታቸው እስልምናን አጠለሹት።

    • @holbrook-ul9cf
      @holbrook-ul9cf 2 роки тому

      @@terrame ግራኝም እኮ ለ ቡዙ ዘመን ብ ክርስትያኖች ቡዙ በደል ጭቆና ግፍ ስለበዛበት ነው ያመጽው እና ያሽነፈው

  • @siruadem9284
    @siruadem9284 3 роки тому

    Betam new miwedih beza lay akerarebih liyu new thank you betam

  • @abdudemile
    @abdudemile Рік тому

    Uthman ሳይሆን Osman, usman , በሚል አስተካክል!!

  • @siruadem9284
    @siruadem9284 3 роки тому +1

    Tarikun bizu gize anbibewalew gen bante mesmate des bilognal

  • @abdued700
    @abdued700 3 роки тому

    ታሪኩ የኡስማን ነው የተጠቀማችሁት ምስል የሚለው አልይ ረዲየላሁአንሁ ነው የሚለው ከቻላችሁ ቀይሩት አልይ የ ኡስማን ተከታይ የሆነ ኸሊፋ ነው